8ኛ ትዝታ ኢ-አራራይ ወላዲተ ቃል በክራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @WalatsamaitWalidaMikaael
    @WalatsamaitWalidaMikaael 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @faranmariam21
    @faranmariam21 4 місяці тому

    aytaymko tsuhufechik

  • @brhanuabadi261
    @brhanuabadi261 4 місяці тому

    ምትገርም መምህር እግዝኣቤሄር ያክብርህ በጣም ትሁት

  • @AbebeGoshu-s1e
    @AbebeGoshu-s1e 2 місяці тому

    በደንብ አይታይም

  • @dawittasisa7336
    @dawittasisa7336 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ እጅግ በጣም በብዙ ተስፋ እጠብቅኃለሁ ምመኘዉን ጉዳይ ነዉ እያስተማርከኝ ያለኸዉ እባክህ ምንም የእይታዉ ቁጥር ቢያንስም በቁም ነገር ማስታወሻ እየያዝኩ ነዉ ምከታተልህ በርታልኝ ወንድም አለም!

  • @wedaseephrem-su2zr
    @wedaseephrem-su2zr 4 місяці тому

    ቱነሪን የት ነው የማገኘው የተለየ ነው ሌተሮቹ ዐ ዑ ዒ የሚለውን ቅኝት ሊንኩን ላክልኝ

    • @ብሩህዕደ-ጥበብ
      @ብሩህዕደ-ጥበብ  4 місяці тому

      አፕሊኬሽኑን ለማግኘት ከ200 ብር ጀምሮ የቻላችሁትን ያህል በቴሌ ብር በመላክ ትምህርቱን እናሳድጋለን።
      በቴሌግራም እልካለሁ።

  • @asnakechbete9134
    @asnakechbete9134 5 місяців тому

    እባክህን እንዳታቋርጥብን ለመማር ዝግጁ ነኝ ክራርም አለኝ ግን ሊገባኝ ባለመቻሉ ተስፋ ወደመቁረጡ ነበርኩ አደራ አታቋርጥብን

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl Місяць тому

    በንፅፅር ቃላቶቹን ብትጠቀማቸው ምክንያቱም በየትኛውም አቅጣጫ የሙዙቃ መሣሪያዎች ሥለሆኑ ረድፎችን በጊታር ላይ ኮርድ ይላቸዋል ከዐ ጀምሮ ዐን እሥኪደጌም አንድ ኮርድ ይሆናል ሢደግመው ሁለት ይሆናል እናም አምሥቱ የጊታር ክሮች ላይ ሥሥት ወይም ሁለት ይደርቡና ድምፃቸውን(ቶናቸውን)ይቀይራቸዋል ያም ኮርዱን ወደፊትና ወደኋላ በመጠቀም ከፍ እና ዝቅታ ድምፆችን እናደምጣለን

    • @ብሩህዕደ-ጥበብ
      @ብሩህዕደ-ጥበብ  Місяць тому

      ወደ ዓለም አትመልሰኝ በቅቶኛል።
      በክራርና መሰንቆ ዙሪያ ለማስረዳት አልሰለችም።