💫ናኒ ሆቴል ላይ ብር ሳትይዝ ሄዳ ተያዘች 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 395

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 місяці тому +131

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 місяці тому +233

    የብሩኬን ወንድም የምትወዱ የት ናችሁ ላይክ

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 3 місяці тому +55

    ወይኔ ይህ ፕራንክ ኤፍ ለሀይሚ አድርጎዋት ነበር በጣም ነበር የከፋት 🎉 ሀብ ናኒን እንዳታስከፋት ፕራንክ አታብዙ የምትሉ👍👍👍👍👍👈

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 місяці тому +33

    አይዴያውን ለተመልካች ቀድማችሁ አትናገሩ ሙሉ ቪዲዮው እንድታይላችሁ።

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +30

    50K መድረስ አለበት በዚህ ቪዲዎ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 місяці тому +11

    ወዮው ናኒን አታስከፉ የቡራዬ ወንድም ብድሩን ጠብቅ አይዞሽ ድንቡሼ ያጋጥማል

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu 3 місяці тому +17

    የመዳም ቅመሞች ቦሳ ቦሳ እያላችሁ ነበር ይኸው መጣላችሁ😂 የኔ የኔ ለማለት እኮነው ወዳችሁ መሠላችሁ😂😂😂

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +23

    የቡራን ወድም ሀቡን የምትወዱ በላክ ደምሩኝ 💝💝👍👍👍👍🙏

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 місяці тому +15

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤️🌺

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 3 місяці тому +1

      አሚን ያረብ

    • @AyhAaa-u4s
      @AyhAaa-u4s 3 місяці тому +1

      አሜን❤❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 3 місяці тому +10

    ሀይሚን እና ቡራን አንድ vido አሰራቸው ቤተሰቦችህ እድጨምሩልህ

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 3 місяці тому

      አረ አደገኛ ምክር 😂ሆሆሆ ሃይሚ መነገጃ አደለችም

    • @tiruwerksisay222
      @tiruwerksisay222 3 місяці тому

      @@gdhfteucdgb8388 ተይ ውደዋ ይስሩለት ለኛም እነሱ አብረው ሲመጡልን ነው ደስ እሚለን

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 3 місяці тому +25

    የኔ ድቡሽቡሽ አታስከፊብን ናኒየን የምትሉ😢❤ ላይክ👍👍👍

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 3 місяці тому +36

    ይህ ጥራንክ የጋሺዩ ልጆች በፊት የሰራቹ ነዉ የሚቲሉዪ (ኤፋ&ሀይሚ የቴመታች ጋሺዬ ልጆች❤💘🍫🤭😂!!

  • @halenkonjo6020
    @halenkonjo6020 3 місяці тому +8

    ወይ ብድር 😂😂ያንችም እጥፍ ብድር እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 місяці тому +21

    ብድር በምድር የኔ ውዶች😂😂

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 3 місяці тому +12

    የኔ ድቡሽብሽ ያችን ቀጣይ 😮😮❤❤😊

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 місяці тому +12

    በሷ ቦታ ሆኜ አሰብኩት ምን ያህል እደተጨነቀይ ዉይ😂😂😂😂😂

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye 3 місяці тому +7

    ምርጦች በርቱ ልክ እንደቡሩኬ ገራገር ምርጥ ጥሩልብ ያላችው ናቸሁከነቤተሰቡ የዘርነው ጥሩነታችሁ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 місяці тому +4

    እውይይይ ወድሟ ሲምር እርግት ያለ ነው😊❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 місяці тому +2

    የናኒ ወድብ ሳምር ሸበላ ወድም ነው ያለሽ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +5

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 3 місяці тому +17

    የብሩክ ወንድም ስለሆንክ ሰብ አረኩህ አለዛማ ስስታም ነኝ ሰብ ላይ ክክክክ

  • @SaneyaY
    @SaneyaY 3 місяці тому +4

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላህ ፍቅራችሁ የቤተሰብ ክብራችሁ❤❤❤ አደኛ ነገር ግን ብዙዉን ለሚዲያ አታሳዩ ከዛ በተረፈ አላህ ከመለያየት ይጠብቃችሁ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    ደሞ ስወዲት የቡራወን እናት ስለምተወድ በጣም ጨዋ ሴት ናት ግን ቀሚስ ትልበስ እምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Місяць тому

    ወይኔ ማጣትን ያየ ይቀዋል አሳዘነችኝ ልጅቱ እኔም ደርሶብኛል አቀዋለሁ የታክሲ 1 ብር ጎሎኝ ያመናጨቀኝ መቸም አረሳውም

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 місяці тому +7

    የቡራየ ወንድም ስወድህ❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 3 місяці тому +8

    ሚስጊን አሳዘነችኝ😂😂😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +1

    የቡራዬ ምርጥ ወድም❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 місяці тому +3

    የኔቆንጆ እንዲህ ስትሰሪነ ቀሚስ ሲያምርብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 місяці тому +3

    ትንሹ እድግ በል ❤bos ስላየነህ ደስ ብሎናል❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 місяці тому +1

    አይ የኛ ፖርሳ 😂😂😂😂እደው ዝም ብለን መሸከም አታስጨንቃት

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 місяці тому

    አይ ሴቶች ግን ይን ያህል ቦርሳ
    ውሰጥ ብር የለም ማለት ይገርማል😂😂😂😂😂😂

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 3 місяці тому

    ሐብት ልዩ ሰዉ ምርጥ የብራ ወንድም ኑሩልኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 3 місяці тому +4

    Kiwii jechunii hammaa Itophiyaan dubayii ittii fakkate meesha dhiqii jennan😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +39

    የሀብ ቲዩብ ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ ላይክ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 3 місяці тому

      ግን ኮፒዋ ሀይሚ ነሽ ወላ ኖርማሏ

  • @MitikeMitike-fk6qn
    @MitikeMitike-fk6qn 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤ማረ ማረ ፈቅር😂😂😂😂😂

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому

    ይቸልጀ ቀሚስ ስትለብስ በጣም ያምርባታል

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 місяці тому

    የኔ ምስኪን ግን ብድር በምድር
    ሰታምሩ ዋው🙏❤❤❤

  • @ميكونا
    @ميكونا 3 місяці тому +1

    ምርጥ ናት እንዳስከፉት ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +6

    ከኤፍሬም ቤት ያማጣ እጅ ወዳ ለይ 😮😢😂😂😂

  • @RewdsSeid
    @RewdsSeid 3 місяці тому +3

    ሀይሚ እና ናኒይተዋወቁየምትሉ

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 місяці тому

    ሴቶቺ:ምክራለኝ:ቦርሳከያዛቺሁ:አይቀር:ብርም:ያዙ:እሚሆነዉ:አይታወቅም:ብዙ:ሴቶቺ:አየሁ:ባዶ:ሌሽ:ቦርሳዉ:ዉስጥ:ምዲነዉ:እምኒዝበት😂❤❤❤❤

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB 3 місяці тому +3

    ብድር በምድር የኔ ሙዶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @Seni2121
    @Seni2121 Місяць тому

    ናኒዬ በከባዱ ተበቀይው❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 місяці тому

    ብሩኬ እና ሀይሚ ስመጡ 100ሺ ትገባላችሁ አይዟችሁ😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 місяці тому

    ወይ ቀስቀዝ ብየ ልሄድ አላለም 😂😂😂😂እሶ እያስጨንቁ ሆ

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 3 місяці тому +2

    ሀፈተ አተሰ የሀይሚ ፋሚለዮቸ ቂሪብሎነዉ ባለፎ አተ የሆነ ፎቶግራፍ ላይ የሰጠው ኮመንተ ለኪ አይደለም ስለዚ ነዉ 15ሰዉ ነዉ ሳቢኪራቢ አሳቹዋለ😢😢

    • @narikkunimullan2469
      @narikkunimullan2469 3 місяці тому +2

      ትክክል እኔ ለራሱ የፃፍዉ አናዶኝ ነበረ እሱም ቤት እብሩክም ቤት አቁሜ ነበረ አሁን ግን እያየዋቸዉም ላይክም እያረኳቸዉ እወጣለሁ በሀይሚየ ነዉ ያወቅኳቸዉ ሀይሚቲ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሰራ-ኈ8ገ
      @ሰራ-ኈ8ገ 3 місяці тому

      እኔ ኮ አሁን ሳበሰኪረቢ አላደረገም ጌታ የቃጢላኔል😢😢😮😮​@@narikkunimullan2469

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 місяці тому

      ልጅ ሃይማኖትኜ ነዉ ለዘ ይሆነል

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 місяці тому

    በርቱ ደብል ሲለቀቅ የናንተ ወደዋላ እያሉ ስለሚያልፉ ነው እና እናያለን በርቱ ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 місяці тому +2

    የሀይሚዬ ተጋባብህ😂😂😂😂😂

  • @dembaloararo2393
    @dembaloararo2393 3 місяці тому

    Lijitua Konjiye nat yemari❤❤

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 3 місяці тому +1

    አይይይ ሴቶች ትልቅ ሻጣ ይዘሽ ያለምንም ነገር ይደብራል

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 місяці тому

    ናኒዬ ቻይው አይዞን ሀብ ተው አታሰቃያት❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +2

    ወይ ግፍ አረ ተው ልብዋን አትአቁሙት ወይ❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому

    ሰታምሩ የብሩክ ውንድም እነ ሚስትህ

  • @Haya-sc7nv
    @Haya-sc7nv 3 місяці тому

    የሥደት አህት ወድሞቸ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን ለሀገራችን ያብቃል❤❤😢

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 3 місяці тому +3

    ኧረ ወይኔ ሞሰቡ ወስጥ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 місяці тому +3

    የኔ ድንቡሽ ናኒዬ እኔን ይጭነቀኝ😂😂😂በግብዳዉ ተበቀይ ነይ ምርጥ ፖራንክ ልንገርሽ የእስትግራም ስምሽን ንገሪኝ

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 місяці тому +1

    😂😂😂 አታስጥባትም ነበር የኔ ወድ አይዞሺ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 3 місяці тому

    አይድያውን አትናገሩ ቀድማችሁ ጨርሶ እድታይላችሁ የቡራዬ ታላቅ 😊

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 3 місяці тому +2

    እኔብሆን እሰካሁንደወየ ሀገርነበር የማያይዘው😂

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 3 місяці тому +1

    ውይ ድቡሸን አታስከፍአብን❤❤❤❤

  • @Rayana.22Ran
    @Rayana.22Ran 3 місяці тому +2

    በርታ የብራ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 3 місяці тому +1

    ምስኪን አሳዛናች ❤❤❤😂😂

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому

    ምንታቦስ ማለት ትርጉሙን ንገሩን

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 місяці тому

    የኔ ሚስኪን አዛዘሺኘ❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 місяці тому +1

    አሽ ሀይሞቾ ሠምተናን ውዶ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 місяці тому +3

    ስታምሩ❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 3 місяці тому

    የኔ ዉዶች ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 3 місяці тому

    የቡሩክ ወድም ይመቸኛል❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 місяці тому +2

    ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 3 місяці тому

    አይዞህ.የቡራ.ትቁቁ.ታገሱ❤❤❤❤

  • @amaamm660
    @amaamm660 3 місяці тому

    የኔቆጆአሣዘነችኝ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 місяці тому +1

    ሠላም🎉🎉
    😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 3 місяці тому

    ምስኪን ስታዛዝን❤❤❤❤

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 3 місяці тому

    በሷ ቦታ ሆኜ አሰብኩተ ምን ያህል እንደተጨነኩ ውይ😂😂😂😂😂

  • @amen8410
    @amen8410 3 місяці тому

    የኔ ድንቡሽ ቡሽ አሳዘነችኚ❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 місяці тому +3

    የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 3 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ አይዟሽ ውዴ❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому

    እረ እዴትነዉ እወድሟ ፊት ተሞጋገሳችሁ አታፍሪም ወይ 😅😅😅😅

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 3 місяці тому

    አየናኒየ የኔ ሚኳሲኪን❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 3 місяці тому

    ከንፈሯን መሬት ጣለችዉኮ ምስኪን

  • @AwAw-qw3oo
    @AwAw-qw3oo 3 місяці тому

    ሠራላት😂😂😂😂😂

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 3 місяці тому

    የኔ ድቡሽቡሽ አታስከፈብን❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому

    ቢድር. በምድር. ይሉሻል. 😂😂😂😂

  • @ሙሉመካነሠላሟ
    @ሙሉመካነሠላሟ 3 місяці тому

    ፎሎ አረጓቸው 😢

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 3 місяці тому +1

    አይዞን

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 3 місяці тому

    የኔቆንጆ ተጨነቀች❤❤❤❤

  • @Zxcvbnm-r2g
    @Zxcvbnm-r2g 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 місяці тому

    😂😂😂አይዟቹ 3ዓመት ቆይተው 100k ያልገቡ አሉ በትግስት ጠብቁ አዲስ ስለሆና ቹ ፊታቹን እስኪ ለምዱ ነው እና በር ቱ ብ ዙ አትጨናነውቁ በ ርቱ

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 місяці тому +1

    ጨዋነታ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 місяці тому

    እንዴት እንዳሳዘነችኝ ናኒዬ🥺❤

  • @zmzmzm7945
    @zmzmzm7945 3 місяці тому

    ታምራላችሁ። የቡራ። ወድም❤❤

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy 3 місяці тому

    የኔማር ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድቡሽዬ

  • @GenAmer-k6c
    @GenAmer-k6c 2 місяці тому

    ምርጦቸ😂❤❤❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 3 місяці тому

    የት ነው ቦታው ሐዋሳ ነወይ?

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 3 місяці тому +1

    ዴስ ስትሉ እስኪየምቶዳቼው የታላችሁ አለንበሉኝ👍

  • @Rt-tz8vv
    @Rt-tz8vv 3 місяці тому

    ስትቆጪስታምረይ❤❤❤እደሀይሚይ

  • @nejatseid3341
    @nejatseid3341 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤ዋው 🎉🎉🎉

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 3 місяці тому +1

    ስታምሩ የኔ ቆንጆች❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 3 місяці тому

    አሳዘነችኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @KamilHana-df1io
    @KamilHana-df1io 3 місяці тому

    ሰታምሩ