ሀብ ለናታን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠዉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 7 годин тому +427

    የኔ ጀግና ወድምነት በቃ ልጆቹን ይተዎቸው 🙌 ሂዎታቸውን ይኑሩበት በቃ

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 6 годин тому +82

    እዳጠይቅ ይቅርታ አይመለክታቸዉም ።።።።ይህ መልስ ሀይሚ ትመልስ😮

  • @እየሩስብሀሩውዱ
    @እየሩስብሀሩውዱ 6 годин тому +67

    ለዚህ መልስ ራሷ ነት መልስ መስጠት ያለባት እናተ ምን አጨርጨራችሁ 😂😂😂😂 ናታን ትክክል ነው ስሜቱን ነው የተናገርው ❤😂😂

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Годину тому +1

      እናቴንበጣም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙአማር-ረ2ጰ
    @እሙአማር-ረ2ጰ 5 годин тому +79

    ባለ ወንድምየው ተረጋጋ አይመለከትህም ወድምህ የሚፈልጋት ለስራ እጂ ለፍቅር አይደለም ናታን ምንም ጥፋት የለበትም የምትሉ 🌹🌹 ሀባታሙ ተብየው አትጨማለቅ ሆ ሲያናድድ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 години тому

      Zm beye👊👊👊

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +3

      በጣም ባለጌ ነው ሲያናድድ

    • @DhainyDhainy-li2ep
      @DhainyDhainy-li2ep 3 години тому +1

      የስግጠነ ጥግ😠😩😩😩😩

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 3 години тому +1

      እደዚህ አይባልም እሷስ እየሰራቻደል እሱ ብቻ ነው?

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 3 години тому

      ዝምበይ የት ታቂለሽ ጥንብ

  • @ከሁሉምነፃ
    @ከሁሉምነፃ 5 годин тому +43

    ትልቅ ሢያሥማማና ሢያሥታርቅነውየምናቀው 😂😂😂😂😂ልጁምንምአለጠፋም ሀይሚእራሶእያለች ሌሎቹ ምንያሽቃብጣችኋል ሢጀመር ፍቅርነው❤❤❤

  • @ዩቴብየሩሱገዛሳሓቅ
    @ዩቴብየሩሱገዛሳሓቅ 4 години тому +49

    ይቅርታ የሚጠይቅበት ነገር እላሰራም ናታን ኣፍቅርሻለዉ ማለት ነርማል ነው እረ ጉድ የቡራ ወንድም ኣትጃጃል

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 5 годин тому +56

    ሀብ አተ የትልቅ ትንሽ ነህ የወረድክ ውድምህን ምንም አላለው ምን አገበህ የህ ጀግናነት አደለም መሀይም እነት ሰበችሁ አሱበት እኝኝ ጥቅመኙች ናችሁ ለሰው ልጂ ክብር የለላችሁ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 години тому

      @@GhhGhu-kd2cy ሠቢን አሠቻለሁ ከሁለቱም ላይ ከብሩክም ተዝህም እነዝህ ደቆሮ ናቸው

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 2 години тому +2

      ወጥ ሲረግጥ በማያገበው ሲሰግጥ ነው እኝኝክክክ

    • @ShafeqaAa
      @ShafeqaAa Годину тому +2

      አዎ ሲጀመር ቤተ ሰገጤ ናቸው ኤጭ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Годину тому

      ሳህ ሰገጤወች ናቸዉ😏😏😏

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 6 годин тому +82

    ወይ ጉድ በጣም ትገርማላችሁ አይ ሰው ማፍቀሩ ስህተት ነው እዴ 😢😢😢😢 ተዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆን ይበልጣል 😢😢😢 ተዋቂ ስለሆኑ ሁሉም ለነሱ ነው 😢😢😢😢 ናቲን ጥፍተኛ አረገው ጉድ 😢😢😢😢😢

    • @nomore8101
      @nomore8101 5 годин тому

      ይሔ የሰው ሚስት አይምርም ሲያስጠላ ልሽልጥ😮

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 4 години тому +3

      በትክክል ነው ሁሉም ነገር ጉልበት ስሆን በፍቅር ነው እንጂ 😢😢😢😢😢

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 6 годин тому +77

    እረ የፈጣሪ ያለህ እዉዳታለሁ እኮ ነዉ ያለዉ ምነዉ ጀግና ጀግና ተሰማህ ይህ እኮ ጀግና ነዉ ለዉንድሙ ፍቅር አለዉ አያሰብልም 😮😮😮😮 ምን አጠፋ ልጅ ምስኪን ልጅ ነዉ በትግስት አዉራዉ ፀብ ፀብ አትበል😂😂

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 6 годин тому +4

      የኔ ዉዴ በ ሳቅ ሞትኩኝ ጃግና ጃግና ጃግና ይላሉ ኮመንት ሁላ በ ምንድነው ጃግና የሆናዉ በ ግድ ይቅርታ ጠይቅ ስላለ ነው ጃግና ምባልዉ 😂😂😂😂

    • @hshsghddhhs7241
      @hshsghddhhs7241 6 годин тому +2

      በመወደል መሰላቸዉ 🤣🤣

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 6 годин тому +1

      @@hshsghddhhs7241 የንዋ ጌታን በ ሳቅ ሳው ሁላ ጃግና ጃግና ይላሉ ጌታ ሆይ 😂😂😂❤️

    • @መቅዲመምሬ
      @መቅዲመምሬ 6 годин тому +1

      @@mimiitafet1219 እኮ ጀግና ሱሉት 😒😩😜😜በጣም ተበጠረቀ እኮ

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 6 годин тому +1

      @@መቅዲመምሬ አዉ የምር እንዴ ናታን ኮ አፍቃሪ እጅን ሌላ ምን ሰርቶ ነው ይቅርታ ምተይቃዉ ዳም ዬ ኮመንት ጉድ ጃግና ጃግና ጃግና በ ጉልበት ይቅርታ አለ እንዴ የኔ ዉዴ ንገርልኝ 😂

  • @AsdZx-uu3bn
    @AsdZx-uu3bn 5 годин тому +52

    ማርያምን ናታን ምንአደረገ ፍቅርኮ የፈጣሪስጦታነው 😔

    • @halarasa
      @halarasa 2 години тому

      የምር አዎ አካበዱ

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ Годину тому +1

      በትክክል 😭😭

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 Годину тому

      ጉዋ ገጭ አልክ ይለዋል እንዴ ናታንን ??? ጅላጅል ቁመናው ንግግሩ ሁሉ ነገሩ ደነዝ ብሩክ በስንት ጣእሙ ...ይሄ ገጠሬ ነገር ነው

    • @madinamadinah-d3s
      @madinamadinah-d3s Годину тому +1

      ናታን ምንም ጥፋት የለበትም ለምን ብሩኬ መልስ አይሰጥም በዛላይ ካሜራ ደቅነህ በጉልበት አትሞክር በግድ ይቅርታ ጠይቅ አይባልም ብዙ የሚያወራወድ ፈራነውጅ ጉረኛ

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 5 годин тому +47

    🇻🇳👌🥰አረ ተዉ ናታን ምንም ጥፋት የለበትም ❤❤🙏🙏😢 አይዛህ ናታን 🙏🙏🙏

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 7 годин тому +62

    ናታንየ አይዞህ ባለውለታችን😢 የኔጭዋ አብትሽደሞ ተረጋጋ ሆ😮😮😮

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ 6 годин тому +129

    የብሩክ ወንድም አታሺቃብጥ መብቱነዉ ማፍቀር ሀፂያትነዉዴ ብሩክ እህቴ እንጅ የፍቅር ሥሜት የለኝም ብሏል 😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 7 годин тому +140

    ጥፈቱ ምድነዉ የናታን ወዶ ፍቅር ኦኦ ታጨረጨረቹ 😢😢እሱ እዲዘዉ ፈልጎኦ ነዉ ታገዶነዉ እጂ ነዉ ዋይስ ስሜቱን ስላታናጋራ ነዉ 😢😢😢

    • @SoSo-ny6je
      @SoSo-ny6je 6 годин тому

      ምንም ጥፋት የለበት ግን በሚዲያ መናገር የለበትም ነበር በዉስጥ ቢነግራት ደስ ይላል

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct 6 годин тому

      እፍፍፍ አመሰግንሻለሁ ኡነትሽን ነዉ

    • @Sophia-o1k2f
      @Sophia-o1k2f 6 годин тому

      ኧረ የቡራ ወድም አሁን አናደደኝ አሽቃባጭ ናታን ምን አደረገ ሆሆ

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p 5 годин тому +1

      ​@@SoSo-ny6jeእና የሡ የተለየ ነውደ ስንት ሰው አየን በሚድያ ፍቅሩን የገለፀ

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 5 годин тому

      @@SoSo-ny6je ምድየ ለይ መዉረት በሱ ታጃምሮወል እዴ ምድራ አጨብጨቢ ሁለ

  • @rekuyamohammed3361
    @rekuyamohammed3361 6 годин тому +85

    ናታን ምንም ጥፋት የለብህም ማንም ያፈቅራል ይወዳል አይዞህ ፈጣሪ ያንተ ያለው የትም አትሄድብህም እነሱም ብዙ ተወዳጅ ስላላት በሷ እየነገዱባት ስለሆነ ስራቸው እዳይበላሽ ነው የሚጨረጨሩት

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 6 годин тому

      @@rekuyamohammed3361 መፈቀረ በሱ ብቻ አልተጀመረም በጣም አከበዱ

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 5 годин тому

      ትክክል

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +3

      ሀብቴ የሚደርሰው ገንዘብ እንዳየቀንስበት ስለፈራው እንዲህ የተንጨረጨረው ቡራ ገንዘብ ነው የሚፈልገው ናትን ፍቅር ነው የሚፈልገው ሀይሚ ምርጫ ያንቺ ነው

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 3 години тому +1

      የልቤን ተናገርሽ ልጅቷ ራሱ የምወዳት አትዉቅም

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 3 години тому +1

      @@sisigmedhn9727 ተናግራለች እሷ አሳቧ ፍቅር ሳይሆን ስራ ነው የሱዋን ጭንቅላት ማንም አይደርሰውም እስማርትናት

  • @Tig12342
    @Tig12342 6 годин тому +38

    ሲጀምር ናታን ጥፋት የለውም ፍቅር አቀረበ ችግር የለውም ብሩክ አላፈቅርም ብላል ስለዚህ ፍቅሩን ይግለፅ ሀብትሽ ብሩኬ አላፈቅራትም ብላል

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 7 годин тому +66

    ሀብ ምን አገበህ እነ አብርሽ እያሉ አሽቃበጭ ሁሉ ሀይሚ ለብር ነዉ ምትፈለጉት

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 7 годин тому +138

    እውነት ያሳፍራል አፍ አላት ራስዋ ካልፈለገች አትናገረም አልፈልግም ብላ ብሩኬም ፍቅረኛዋ ከሆነ በግልፅ ተናገሩ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 7 годин тому

      😢😢

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 7 годин тому

      ለምን አስፈለገ በሆነባልሆነው ሚድያለይ ወጥቶ መናገር

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 годин тому

      Haseni yeraswu hiwote alati bilale tenagirale

    • @RahmatRahmath-ne3yz
      @RahmatRahmath-ne3yz 7 годин тому

      ትክክል

    • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
      @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 годин тому +3

      አረ ማርያምን አሽቃበጡ ሲጀመር የኛሠዉ ለጥሩ ሠዉ አይደግፎም

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 5 годин тому +30

    ለወንድም ብቻ መወገን ተገብ አይደለም ከቸልከ መሠታርቅ ነዉ የነበራብክ ስጀማር ናታን ምን ጥፌት ዬለዉም መፍቀር ወንጀል አደለም ታወቅ ስቶኑ ከተች የሉቱን አትርገጡ ናታን አብሽር ለንታ የለት ዬትም አቴድም

  • @ገነት-ወ3ዐ
    @ገነት-ወ3ዐ 6 годин тому +65

    ሲጀመር የእዉነት ናታን ምንም ጥፋት የለበትም❤❤😢

  • @HawayesufAhmed
    @HawayesufAhmed 6 годин тому +38

    እረወደዛ ሀብቴ አበዛህዉ አስቀይምሀለሁ ምናምን ቆይ ሀሰን አይደልደ መጀመሪያ የጀመረዉ ደግሞ ናታን ምንም አላጠፋም የማንንም ክብር አልነካም ስሜቱን ተናገረ በቃ

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 7 годин тому +101

    ምን ታካብዳላቹ😡😡ማፍቀር አጥያት ነው🙄😳 ወይስ ድራማ ነው😅😅😂😂

  • @Sarahll-k3c
    @Sarahll-k3c 6 годин тому +126

    ስጀመር ቡሩክ ለስራ ብቻ ነው የሚፈልጋት እንጂ ኣየፍቅራትም እጭ

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 6 годин тому +7

      ተጨማለቁ ናታን ምንም አላረገ ማንን ነዉ ይቅርታ የሚጠይቀዉ አጨብጫቢ ነህ ሀብቴ🙃🙃🙃

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 6 годин тому +1

      @@Sarahll-k3c በጣም ተጨመለቁ እኮ

    • @ወሎየዋ-yb8hn
      @ወሎየዋ-yb8hn 5 годин тому +2

      ​@@ሰላምሰላምላገራችንእኮ ታውቂዋ ሰልሆኑ ነዉ እኮ 😢

    • @RitaTekilihanis
      @RitaTekilihanis 5 годин тому +1

      ❤❤❤❤Tikikil

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 4 години тому +2

      @@Sarahll-k3c አድሜሽ ይርዘም እህቴ ሲጀመር እህቴናት ብሏልኮ ዝም ብለው ነው እነኝህ ሆ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl 6 годин тому +94

    ምስኪን ኖፈር😂😂 ለካስ ሁሉም ልጅትዋ ሚፈልጋት ለጥቅም ነው ቢሩክ ወጥቶ አፈቅራታለሁ እስካላለ ድረስ ናታን መብቱነው ደሞ አንተ ምን አገባህ እንኳን አንተ ወንድሞችዋ በስዋ ሂወት አያገባቸውም እስዋ ትናገር እንጂ አንተንም ሆንክ ሀሰን አያገባችሁም ብሩክ የፋቅር ስሜት የለኘሞ አለ እና ምን ያርገው ማፋቀር ሀፂያት አይደለም ስራቸው ይስሩ አላለም ለካስ ሁሉም ለጥቅሙ ነው ሚፈልጋት ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ

  • @JemalMuhamed-fg6xf
    @JemalMuhamed-fg6xf 6 годин тому +32

    ወላሂናታን ጥፍትየለበትምማፍቀሩን መናገርመብቱነው ሀብ ዴሞ ወንዲምህስለሆነሳይሆን ለሀቅነውመቆምያለብህጄዝባአስጠላህኝ

  • @ከሁሉምነፃ
    @ከሁሉምነፃ 5 годин тому +40

    ሢጀመር ናታልአለጠፋህም ጀግናነህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 годин тому +215

    ናታን ምንም ጥፋት የላባት አይማስላኝም😢😢😢ማፍቃር ወጃል ነው እዴ😢😢 ሂወት ከሌላሽ አፋቅርሻለው ነው ያላው😢😢😢

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 7 годин тому +5

      በሚዲያእደዚህ አይደረግም ይተዋወቃሉ ስለዚህ በውስጥ ቢያወራአሪፍነው

    • @DygggGihhy
      @DygggGihhy 7 годин тому +11

      እኮ አካበዱ እኮ እነስ ትንሽ ተዋቂ ስለሆኑ ነዉ እጂ ዝም አትያቸዉም አናደሆኛል የምር😢

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 7 годин тому +1

      Unet new ❤❤❤

    • @TsigeHaylay90
      @TsigeHaylay90 7 годин тому +6

      ትክክል ብለሻል ማፍቀር ከመቸ ነው ወንጀል የሆነው ጠገቡ እጭ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 годин тому

      ዝበይ ያች ወላሂ ደደብ አድ ወድ አጠገቡ ያለች ሴት ሊላ እዴት ነው አፍቅርሻለው የሚለው ወይም በውስጥ መጨርሰ እጂ እደሙስሊም ይፈቀዳል ሴት ልጂ ላድ ነው የምትሆነው እጂ ለውለት አኮንም ገገማ

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 6 годин тому +55

    ወድምህ ከሆነ ሀይሚ አይውዳትም ስለዚህ ናታን ይውዳታል ደሞም ይቅርታ መጠየቅ የለበትም ሆሆ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 5 годин тому +1

      እሚወዳታከሆነመልሥይሥጡሀይሚናቡራ እዝህጋጠብአያሥፈልግም

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +1

      ትክክል

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ Годину тому +1

      በትክክል 😭

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 7 годин тому +118

    ግን እኮ ናታን የፈለገውን ማፍቀር ይችላል እናተ ተው ባላችሁት አይተውም ሶ

  • @EthiopiaHagere-q7h
    @EthiopiaHagere-q7h 6 годин тому +129

    ማፍቀሩን መናገሩ ስተት ነዉ ብየ አላምንም ደግሞ ጀግና የምትሉ ሰወች ምኑ ላይ ነዉ ጀግንነቱ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому +3

      @@EthiopiaHagere-q7h መሽቃበጥ ይወደሉ ለዘ ነው

    • @Sophia-o1k2f
      @Sophia-o1k2f 6 годин тому

      ምድረ አሽቃባጭ ሁላ አሁንስ የቡራ ወድም አናደደኝ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 6 годин тому +1

      እኮ በደንብ ሲሚልኝ እማ ወንድሙ የሚለውን የወንድሜ ፍቅረኛ ናት አላለም ጓደኛሞች ናቸው አለ ከወንድምም በላይናቸው አላለም😂😂

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 6 годин тому

      ኧረ ተያቸዉ ሀቅመናገር ከበዳቸዉ

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 5 годин тому

      ፈረ ነተን ለይ ነው ጀግነ የሚሉት ለሞች አትፍረጂበቻው ሀብ ተብዬው ምነይነት ደደብ ነው

  • @Dddf-k5o
    @Dddf-k5o 5 годин тому +17

    መስፈራረት ትልቅነት አይደላም አታከብድ ወድም ብርቅ ነው እዴ
    ወድነት መላት መስተራቅ እነ መስመማት ነው

  • @DygggGihhy
    @DygggGihhy 7 годин тому +58

    ልጁ ምን ያርግ አፈቀረጂ ሆሆ
    ኮሜቶች ናታን ብቸኛ ስለሆነነዉ እነሱ ትንሽ ተዋቂ ስለሆኑ ጀግና አላላችሁም ድቄም ጀግና 🙄🙄🙄🙄

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 6 годин тому +1

      ደቆሮ በያቸዉ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ ምን ያስፈራራዋል ዘቅ ነህ ሀብቴ አካበድክ

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 6 годин тому

      በጣም ያሳዜናል

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 6 годин тому +1

      እኮ እነሱ ተዋቂ ስለሆኑ እጅ ናታን ጥፋት የለበትም ሀቅ የሚያወራ የለም😢

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 5 годин тому +3

      በጣም ተጨማለቁ የምር ናታን ምናጠፋ

    • @montahabusera6285
      @montahabusera6285 5 годин тому

      ጀግንነትበጉልበትአይደለም፣ወድምህንምንምአላለውምሀሚንነውየጠየቀው፣ሀይሚትመልስ፣አንተምንአገባህ

  • @የBini
    @የBini 7 годин тому +241

    ግንኮ እወዳታለሁ ማለት ጥፋት አይደለም አትቆጡ😊😊

    • @Fd257
      @Fd257 6 годин тому +2

      በሶ ስም ግን 6ቪደ መስራት ጥፋትነው

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 6 годин тому +5

      እኮ ሰተት ያለዉ ሃሰን ነዉ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому +7

      @@Fd257 መልስ መስጠት የለበት ሃይም ናት አለቀ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 годин тому

      ጥፋትአደለም በንግግሩቢፈቱትጥሩነውመውደድሀፂያትአደለም

    • @Mery-hi7re
      @Mery-hi7re 5 годин тому

      Awu

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 7 годин тому +64

    ተው ጀግና ጀግና ምትሉ ሰወች ነገር አታባብሱ ሀብትሽ ቀስ ብለህ በካሜራ ውጭ ጠይቀው ነገሩን አስረዳው ነገሩን አረጋው በሰላም አድርገው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 годин тому

      ❤❤😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому +2

      @@אלעדמסלה-ת3ו ስየስጠሉ በጌታ

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 6 годин тому +2

      እኮ ስጀማር comentaroch አሸቃበጭ ነቸወ ነትም እኮ ወንድ ነዉ ወደ ሰለም እንድ መጡ ሀሰበ በንሰጥ የተሸላ ይሆነል ወዳ ፀብ ከመንገፋፋቸዉ ሆሆሆ ፈጠር ሆይ ላሁለም ልበና ስጥልን😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому +1

      @@zorilaeolsv1901 ናትን ምንም ጥፍት የለም ደግም ትሁት ነው

    • @jebdb
      @jebdb 6 годин тому

      እኮ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 5 годин тому +11

    ልጁ ጥፋት የለበትም ወደዳሁም ጠላቹም ማፍቀር ወጀል አይደልም ሁሉም ለስራ እንደተገናኙ ተናግረዋል እንዳዉም ሐሰን ይቅርታአጠየቅ አለበት

  • @vbgu
    @vbgu 5 годин тому +19

    ሲጀመር ስለሀይሚ ብቻ ነው ያወራው ምን አሽቃብጣሉ ዙሪያዋ ያሉት እና ለምን ሀይሚ አትናገርም ሌሎቹ ምናገባቸው እናሥ ቡርኬ ፍቅር አይደለንም ብሎ የለዲ😤😤😤😤😤😤

  • @محمدصديق-ح8ث3ر
    @محمدصديق-ح8ث3ر 7 годин тому +89

    አይዞህ ናታንየ ምን አገባህ የብራ ወንድም ተብየዉ ፍቅረኛሞች አይደለንም ብለዋል ሰለዚህ ሰነሰራአት ያዝ ራሰህ

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 7 годин тому +2

      ምናባሽ አገባሽ ገልቱ

    • @SbshEhhe
      @SbshEhhe 6 годин тому

      አችእራሱምደነሸ ቀጪ​@@fskghksv7956

    • @halenLove
      @halenLove 6 годин тому

      አንችሽ ምን አገባሽ😏

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 6 годин тому +1

      ​@@halenLove❤❤❤

    • @SikoSilo-o1j
      @SikoSilo-o1j 6 годин тому

      ትክክል

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 6 годин тому +84

    ብረክ ለስራጅ ለምንም አይፈልጋትም መነገጃ ነው😡ናታን ደግሞ ምንም ጥፋፍ የለበትም ማፍቀር ሀፂያት ነውደ🥺🥺🥺

    • @فايزةمحمد-غ2ن
      @فايزةمحمد-غ2ن 4 години тому

      እኔ,እሚገረመኛ,ለሥራ,ለሥራ,እምትሎ,ጤንኛ,ናቺሁ,ሁለቱም,ናቸው,ተጠቃሚ,አከፈ,ኩሚት,ቅናታም

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 4 години тому

      እኔም የገባኝ ይሄ ነዉ መነገጃ ነዉ ብሩክ የሚፈልጋት እና ሀብ ደሞ ምንሆነህ ነዉ እንዴ ተረጋጋ መልሱ የሀይሚ እንጂ እናተ ምናገባችሁ ሆይ ፈጣሪዬ ሆይ ድረስልኝ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 години тому

      Yamachuhale enda yemn mengeja new metelut bura yafekratale bednb

  • @mጓልዓድጉደም
    @mጓልዓድጉደም 7 годин тому +131

    ናታን ተክክል ነው መን አገባቹ ራስዋ ሃይሚ ናት መመለስ የላባትት😳😳

    • @SbshEhhe
      @SbshEhhe 6 годин тому

      ነበርአዛራቢውበዛ

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 6 годин тому

      ነበረባት ግን የሌሎቹ መጨርጨር አልገባኝም ምንም አላጠፊም እኮ ናታን የኔ አባት አይዞን ሲገባቸዉ አተን ይቅርታ እደሚጠይቁህ እርግጠኛ ነኝ

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed 6 годин тому

      ለምን ተፈቀረች ነው ጉድ አናፉ እኮ😂😂😂

    • @Ek_bint_babaG-yh1vw
      @Ek_bint_babaG-yh1vw 6 годин тому

      እኔም ገርሞኛል ለምን ተፈቀረች ምቀኞች እሱ ካፈቀራት አይናገርም እደ😂 ግድ የሡናት ኮሜቶችም አጥፍተዋል

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle 6 годин тому

      ዝምቢይ😤

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 6 годин тому +15

    አረ ሀብቴ በጣም ወረድክ ያጠፍው ሀሰንነው
    መጀመሪያ ትንሸ ለሰው ክብረ ይኑረህ ነታን ይቅረታ የሚሰጠይቅ ምንምነገረ አላጠፍም
    ሀይሚ እራሶ መልሰ ትሰጥ እነተ ምን አገባቸሁ ህፃን ህፃን አትጨዋቱ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 6 годин тому +17

    ትንሽ ስትቆዩ ዩቱብም የኛ ብቻ ይሁን ልትሉን ነዉ በቃ ልጁ እኮ አፈቀርኩ እንጂ ጥላቻ አደለም ያወራዉ ወይኔ እነ ቡራዉ ሀይሚ ሁላቸዉም እወዳቸዉ አለን የልጁ ግን በዚህ ልክ አትናገሩት እንተሳሰብ ብሩክ ጓደኛዋ እንጂ ፍቅረኛ ነኝ አላለም ሆሆሆሆ ሀብትሽ ምን ነካህ

  • @Richtube-r3y
    @Richtube-r3y 7 годин тому +127

    ለተመልካችኮ አስበው አደለም ብሩክ ተዋቂ ስለሆነ ነውጂ መብቱ ነው ማፍቀር

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh 7 годин тому +169

    እረ ሀቡ ግን ምን ለማለት ፈልገህ ነው ሀሰን እኮ ነው ስሙን ጠርቶ የተናገረው ሆሆሆሆ ናታን ጥፍት የለበትም

    • @Richtube-r3y
      @Richtube-r3y 7 годин тому +5

      አዎ አለቅላቂ በይው ጉረኛ

    • @GjR-y8s
      @GjR-y8s 7 годин тому +1

      አወ

    • @GjR-y8s
      @GjR-y8s 7 годин тому +1

      ሀሰነ ነው ያጠፋው

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 годин тому +3

      ዝበይ እና በውስጥ ጨርሱ ነው ያለው እዴት ነው አድ ሴት ልጂ ወድ አጥገብ ያለች አፈቅርሻለው ይላል ይከ እኮ ብልግና ነው

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 годин тому +2

      ​@@GjR-y8sሀሰን ምድነው ጥፋቱ ትዋችው ልጂቱ ጎደኛ አላት ነው ያለው

  • @mጓልዓድጉደም
    @mጓልዓድጉደም 7 годин тому +45

    እሁን ሰወሰተኛ ኳሚንት አየፃፍኩ ነው ኳሚንቶት ምንድነው ጀግነት ሓቂ ተናገሩ አታሻቃብጡ ናታን ምንም አለጠፋም
    ፈቅር ነወሪ አይደለም አነተ ሃፍትሹ ተስስታሃል አንድ እግዚአብሔር ሃየለ አለ አንጂ አነታ አትፈኩር😢😢

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 6 годин тому

      ኮሜንቶሮች ኣለቅላቂ ናቸው ከእውነት የራቀ ያወራሉ

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 5 годин тому

      ኧረ በስማአም ስቱን ታዘብኩት አፈቀርኩ ባለ አፋቸውን ይከፍቱበታልዲ ናታን ጀግና ነው❤❤❤❤❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 6 годин тому +99

    ኧረ ተጨማለቃችሁ አፈቀረ እንጂ ምን አደረገ ብርክም እንደ እህቴ ነው የማያት ብሏል አደል ኢንተርቢው በሚደረግበት ሰአት ናታን ምን አደረገ አይይይ ጊዜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 5 годин тому +1

      በትክክል 😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 4 години тому +1

      እህቴ ናት አላለም ጓደኛየ ናት በጣም ነው የምወዳት ነው ያለው ሀይሚም በጣም ነው የምወዴው ነው ያለችው ሁሉም ተጣመሩ ይላሉ ግን እኔም እሱም ብዙ የምናስተካክለው አለን እኔም ብዙ ሀሳብ አለኝ እሱም ስለናቱም ብዙ የሚያረግላት ስለለ ነው እና ደሞ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ያለችው እጅ እህቴናት ወንድሜነው ተበብለው አያቁም ደሞ ግድ ወተት ነጭ ነው ማለት የለባቸውም ከቢድዮው መረዳት ኤንችላለን ፍቅረኛሞች እደሆኑ😢😢😢😢😢

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 4 години тому

      ሙሉውን ሳታዳምጡ ከመቦረር የሚሰሩት ስራ እዴት አይገባችሁ በጎች ምነዉ እናተ ወተት ጥቁር ነዉ ካላችሁ አይገባችሁም ምድረ አሽቃባጭ 😏

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +1

      ሚፍታ ዩቱዩብ ላይ አህቴ ነች ብሎአል

    • @Zmzm-w7e
      @Zmzm-w7e 3 години тому +2

      @@SameraSamera-i3x እንደ እህቴ ነው የማያት ምርጥ ጓደኛዬ ነች ነው እንጂ ፍቅረኛዬ ነቾ መቸ አለ መውደድማ ሁሉም ይወዳል ግን ናታን አፈቅራታለሁ ነው ያለው ሌላው ምን አገባው አፈቀርሁ ያለው ሀይሚን አደል ጀመአውን እኮ አደለም እዴ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 4 години тому +18

    ናታን የኔ ኣባቴ ምንም ይቅርታ አያስፈል ገውም ማስታረቅ ነው🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 годин тому +65

    ሐይል የእግዚአብሔር ነው❤❤
    አካበድክ የብሩክ ወንድም😢ልቦና ይስጣችሁ ኤጭ

    • @YjoffHiud
      @YjoffHiud 6 годин тому +1

      እኮ አፈሉት እጭ

    • @Mulu-vh1nu
      @Mulu-vh1nu 6 годин тому +1

      በትክክለ ሐይል የእግዚአብሔር ነው ብቻ ነው

    • @Mulu-vh1nu
      @Mulu-vh1nu 6 годин тому +1

      በትክክል ይመችሽ ❤

    • @Marigirmanesh
      @Marigirmanesh 5 годин тому +1

      ማርያምን,በጣም,,ነው,ያስጠላንኝ,የቡሩክ,ወድም

    • @salamannn5701
      @salamannn5701 3 години тому

      በጣም ጎንፎ የሆኖ ሰውውውው

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 7 годин тому +100

    አረ ጀግና ለመባል ነው ከናታን ይልቅ እናተ ለሰው ክብር የላቹም የወረደ አስተሣሠብ ይሉሀል አሁን ነው

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 7 годин тому

      አወ የነሡ ጀግንነት እደዚህ ሆነ አየ ቡታጅሣዎች

    • @DygggGihhy
      @DygggGihhy 7 годин тому +2

      በጣም

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 7 годин тому +2

      በጣም ሀሁ አላሉም መሰለኝ

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 7 годин тому +2

      ኧረ ውጭ ደደም ይሄ ያች አስተሳሰብነው

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 7 годин тому

      @@rahimhabibi2645 በጣም

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 7 годин тому +47

    ሲጀመር እንደኔ አስተሣሠብ ናታን አላጠፋም ነይ አላለም ሢናገርም ለክፋት ሳይሆን ስሜቴ ለመግለፅ ያህል ነው ብሎ ተናግሯል😢😢😢

  • @vbgu
    @vbgu 5 годин тому +28

    ማርያምን ዛሬ የቡርክ ወድም አናደደኝ ምን ያሽቃብጣል 😤ናታን ምናጠፋ አስረዬ የምትጨምቀው ቁርቁዝ 😏ሠፕ አነሳሁበት የምር😏

    • @GuHu-u8r
      @GuHu-u8r 4 години тому +1

      Gezeb bicha yemifelgut😢😢😢

    • @FeetFee-ho8uu
      @FeetFee-ho8uu 3 години тому +2

      😢😢😢😢😢😢ሀቡ ገደል ይግባ ምን አገባ😢😢

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +3

      አዎ ሁሉም ሰው ያንሳ ይሄን ታዳጊ ልጅ በዚህ ልክ እንዲህ ማለት የለበትም

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 3 години тому

      እኔም ሁላቹም አንሱ ጥጋበኛ 😮

    • @vbgu
      @vbgu 3 години тому

      @@sisigmedhn9727 አወ ማርያምን ጭራሽ ሌላውሥጥ ነው የምንገባው ይላልዴ ከሱም ብሶ ደሞ እዴት ነው የሚያረገው ሢያናግር😤😒

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 6 годин тому +115

    ናታን ትክክል ነው ይቅርታ የሚያስብል ነገር አልሰራም!!!

    • @Mulu-vh1nu
      @Mulu-vh1nu 6 годин тому +1

      ትክክል

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 6 годин тому +1

      በትክክል አካበዱት እኮ

    • @ቀድሪያtube
      @ቀድሪያtube 5 годин тому +1

      እኮ😢❤❤❤

    • @Allback-ji1hj
      @Allback-ji1hj 5 годин тому +1

      @@dadesert5446 yes 👏👏👍👍👍

    • @HayshAtijfj
      @HayshAtijfj 5 годин тому +2

      ውዴ ፍቅረኛ እደሁኑ ያቃል ብለው ይሆናሉ እናም ወደ ሚድያ መውጣት ስላል ፈለጉ ይሆናሉ እናም እያወቀ ብለው ይመስለኛል የተቆጥት

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 7 годин тому +59

    ማፍቀር ወለጀነዉደ አካብድ ሀብ ገና ታዋቂነን ብለችሁ አትጎረሩ ከፍእዳደረግናችሁ ዝቅማረግም እንችላለንኮ አተም አታብዛዉ

    • @ሱሱነኝየመድናዋ
      @ሱሱነኝየመድናዋ 6 годин тому

      በጣም

    • @FatumaKh
      @FatumaKh 6 годин тому +1

      Iko🤔

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 5 годин тому +1

      ኦኮ ጭራሽኮ ተጃጃሉ ማፍቀር መብቱ ነው እዴ ይጃጃላልዲ ሲጀመርኮ ሀይሚና ብሩክን አብረው እዲሰሩ ያደረገው ተመልካች ነው

    • @NzdjjJsjsjs
      @NzdjjJsjsjs 5 годин тому

      በጣም

    • @semirsmu
      @semirsmu 3 години тому

      ይመችሸ

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 7 годин тому +68

    ወገድ ጀል ለወድምህ ብቻ የምገድፈው ትልቅ ሠው ነህ ሁላቸውንም ማሥታረቅ ነበረብህ ሀቡየምትባል ሠውየ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 6 годин тому

      ጭራሽ የወንድም ጉረኛ ቱቱቱቱ

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 6 годин тому

      @@Zዜድ በትክክል ሰው ሁሉ አንድ ነው የምን መወጠጣሪ

    • @حواء-ث3ل
      @حواء-ث3ل 5 годин тому

      በጣም የሆነ በጥራቃ ነዉ

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p 5 годин тому

      የሆነ አጋዘን ነው

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 5 годин тому

      @@Neyma-d4pለወንድሙ ጥቅም ብሎ ነው የምጨረጫርው

  • @hshsghddhhs7241
    @hshsghddhhs7241 7 годин тому +41

    ለምነዉ ይቅርታ እሚጠይቀዉ አልሰደባት ኧረ አትጃጃል

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 6 годин тому +10

    በማስፈራራት ነውደ ይቅርታ እሚጠይቀው😢😢😢እዳጠይቅ ናታን 😢😢

  • @BariketAbiyo4945
    @BariketAbiyo4945 5 годин тому +16

    አራ ባክ ብሩኬ እኮ ሀይምን የምፋልጋት ለ you tube ብቻ ነው እንጅ አይፋልጋትም እሱ የምፋልጋት ካሆነ የ ፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት እናንት ለ ብር ብላችሁ ዬ ልጅቷን ህይወት አታባላሹት ሃይሚዬ ባይሆን አስብባት ሁሉም ናጋር እራስሽ ብትዎስኝ ይሻልሽል 🤨

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 7 годин тому +95

    መነም ይቅረታ የሚሰብል ነገረ የላውመ ተውት ፍቅረ መገለፀ ይቸለለ

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 6 годин тому +31

    በርግጥ ብር ስለሆነ ባብረዉ ይሠራሉ እጂ አይፋቀሩም ብሩክ እሚለዉ በጣም እወዳታለሁ አፈቅራታለሁ አላለም 😮ስለዚክ እሷ ታቃለች ከብርና ከፍቅር😮

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому +1

      ሀይሚ ከፍቅርና ከብር ትምረጥ

  • @اةزةى
    @اةزةى 7 годин тому +43

    ኸረናታን ምንአጠፋ ሆ ጓደኛሞችነን ብለው የለ ፍቅረኛሞች አይደለንምብለዋል ስለዝህ ማፍቀር በሱአልተጀመረም
    አተም አያገባህም

  • @Hdhsjshs-c7i
    @Hdhsjshs-c7i 4 години тому +12

    አቦ አተ ቦርኮ አተጃጃል የወድ አልጫ ማፍቀር ሥህተት ሁኖ አያቅም አፈቀራት እጅ
    በግዳጅ የኔ ሁኝ አላለም ልዩነቱ ብሩኬ ታዋቂ ሥለሆነ ሠው ሥላሽቃበጠለትጅ ናታን ልክ ነው አተ ወድም ተብየው አልጫ ነህ 🤛🤛🤛😐

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 5 годин тому +9

    በጣም ተጨማለቃቹ ባክህ ወታመልስ መስጠት ያለባታት ሃይማኖት ናት የምን ማስፈራራት ነው ለካ ከላይ ነው መልካም መሆናችው ነው ያወቅነው

  • @seadagetachew6925
    @seadagetachew6925 7 годин тому +50

    ትልቅ ሰው ነህ ላድሰው ብቻ አትወግን ማስታረቅ ነው ያለብህ እሱም ወድም ይኖረዋል

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 6 годин тому +10

    ሀሰን በሚዲያ የተናገረህ መጀመሪያ አንተ በሚዲያ ስለወጣህ ነዉ ናታን ማፍቅር ሀጢያት አይደለም ሀይሚዬን አዉራት መልሱ ከእሷ ጋ ነዉ 🙌 ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቅሽ የሰዉ ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ 🙏❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 годин тому +36

    አረ ጉድ ማርያምን ኮሜቶች አታሽቃብጡ መጀመሪያ ለሠዉ ልጅ ክብር ይኑራችሁ ናታን ደግሞ ምርጥ ልጅ ማፍቀር በሱ አልተጀመረም ማስረዳትም ካለባችሁ በስረአት አስረዱ አታሽቃብጡ ማንቻችሁም ብኮኑ

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 6 годин тому

      እኮ ወላሂ ለሰው ልጀ መጀመሪያ ለሰውልጀ ክብረይበልጣል

    • @SikoSilo-o1j
      @SikoSilo-o1j 6 годин тому

      ወላሂ ሢያስጠሉ

    • @UmuSalluh
      @UmuSalluh 6 годин тому +3

      ጉልበት ጉልበት ይላቸዋል እሱም እኮ ወንድም ይኖረዋል ወላሂ እንዴት እንደተናደድኩ ስለ እሷ ምን አገባዉ አሁን ብሩክም ለእዉቅና እንጂ አይፈልጋትም ሲጀመር

    • @SikoSilo-o1j
      @SikoSilo-o1j 6 годин тому +2

      @@UmuSalluh የኛ ሀበሻ ሢያልፍለት የነበረበትን ይረሣል ናታን ምርጥልጅ ፀባይተኛነው ወላሂ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 6 годин тому +30

    ናታንየ አንተ ልክ ነህ ማፍቀር መብትህ ነዉ እንዴ ገና ቡሩኬ ታዋቂ ስለሆነ ነዉ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 5 годин тому +9

    ናታን ምንም ጥፋት የለብህም የኔ ጀግና ወድም የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ቢያውቅም አይጠነቀቅም አለ ሲጀመር አተ ምን ቤት ነህ ደነዝ አፈቀርኩ ስላለ አፍህን ልትከፍትበት አይገባም ገባህ

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 6 годин тому +72

    ኮሜንተሮች ተረጋጉ ናታ ምን ጥፈት አለበት እወዳታለሁ ባለ እሳትመልስ እንጂ ሌለው ምንድነው😢😢😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому

      @@mdahmed5277 ደግሞ በትህትና ነው የሚያወራ ናትን

    • @promobile9759
      @promobile9759 6 годин тому +2

      በጣም አካበዱ ናታን ምንም ጥፋት የለውም

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 7 годин тому +78

    እኳንም ወደድካት ናታን ሀይሚን በስርአት የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት እሷን ለማሳመን ሞክር ከነ ሀብ የተረዳሁት ቢኖር ብሩክ ሀይሚ የመሸቀሉ ምክንያት ስለሆነች ሽቀላው እዳይደበዝዝበት ነው የተናደዱት እንጅ ብሩኬ የህይወት አጋሩ አላደረጋትም 😢😢😢😢

    • @እንጅሊና
      @እንጅሊና 7 годин тому +7

      እኮ እኔም የተረዳሁት እንደዛ ነው ፍቅረኛው አይደለችም ሀይሚ ለብሩክ እየሸቀለባት ነው ግን ወንድሞቾ ለምን ዝም እንዳሉ አልገባኝም

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 7 годин тому +4

      @@እንጅሊና ማረያምን በጣም ነው ያመመኝ ይችን የመሰለች ልጅ ሲቀልድባት ያማል

    • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
      @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 7 годин тому

      ትክክል

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 годин тому

      😢😢😢😢

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 7 годин тому +2

      ምቀኛ ለምን ብሩክአደገነው ሀይሚዬ እዳርቂው ብሩክምርጥልጅነው

  • @TsigeHaylay90
    @TsigeHaylay90 6 годин тому +6

    ናታን ምንም ጥፋት የለውም ❤
    እናተ ስለፈመሳቹ ሰው መርገጥ ኣትችሉም የሰው መውደድድ የትም ኣየድርሳቹም ፈጣሪ መውደድድ እንጂ እጭ ስታስጠሉ

  • @AsdfggSfgggv
    @AsdfggSfgggv 5 годин тому +8

    ይቅርታ የሚስብል ነገር የለም ብሩክ ደሞ እህቴ ነች ብሎል

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 6 годин тому +22

    ክክክክቅ አይ ኮመንት ሳው ሁላ ጃግና ጃግና ትላላችሁ በ ምንድነው ጃግና የሆናዉ በ ግድ ይቅርታ ጠይቅ ስላልዉ ነው ጌታ ሆይ ትዕግስት ስጠኝ አይዞህ ናታን ሁልም ግዛዉ ይፈታል 😳ዳም ማፍቀር ሃጣት አድልም ስልዝ አይዞህ ኮመንት ሁላ ጃግና ጃግና ጃግና አላሉም ክክክክክቅ አቤት ጌታ ሆይ 😂😂

    • @SjvwjcAcaivwi
      @SjvwjcAcaivwi 3 години тому +2

      አረ ጅግና ኣይ ደለም ናታን የኔ ምስክን ኣይዞህ

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 3 години тому

      @@SjvwjcAcaivwi በጣም ጌታን ናታን በጣም ጫዋ ልጅ ነው ❤️😭

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 годин тому +63

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayryah3
    @Hayryah3 7 годин тому +26

    ወይ ጉድ ልጁን ምን አርግ ነው ምትሉት ጥያቄ ጠየቀ ምላሽ እራሷ ትመልስ የምን ሁሉም እየመጣቹ ምታሽቃብጡት ከልጅቷ አንድ መልስ ነው ሚጠበቀዉ እሺ ወይ እምቢ እንዲ ስላልኩ ደም ወረዱብኝ😂😂😂😂በወፈረ አደለም🙄🙄🙄

    • @SumayoMaxamed-g7s
      @SumayoMaxamed-g7s 4 години тому

      ወፍራምሰዉእዉቀትየለዉምለካ😂

    • @Hayryah3
      @Hayryah3 4 години тому

      ​@@SumayoMaxamed-g7sአረ ይደብራል ሁሉም ከሷ አጠገብ የሆነ መስሎ ታዋቂ ለመሆን ነው ትላንት ያሁሉ ሰው ካጠገቧ እያለ ሰው እንደሌላት ተሰምቷት ነበር ሲቀጥል እንኳን ትላንት ለመጣው ሀሰን ወንድሟ ለምትሉት ሀይሚ ስጠፍ ሙቢን ምን ነበር ያለው ቡራ ብቻ እንደ ሰው እናስብ

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 3 години тому

      ​@@SumayoMaxamed-g7s👌🤣

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 6 годин тому +5

    አሁን ናታን ምን አጠፋ ሰዉ ያፈቅራል እደማንኛዉም ሰዉ ግን አሁን እነቡርኬና ሀይሚ ምናምን ታዋቂ ስለሆኑ ሀብ ቢሆን አሽቃበጠ ወላሂ ጉድ ጥቅመኛ ሁላ አሁን በግድ ይቅርታ አርግ ይላልደ ሆሆ የቡራ ወድም አሽቃበጠ የምትሉ👍👍👍👍

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 5 годин тому +10

    ሀቢቱ እህቴናት እያሉ ይላላጡብኛል ሲጀምር ሀሰንነዉ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 години тому

      ሀሰን ይቅርታ ይጠየቅ

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 4 години тому +9

    አለማፈርህ አተ ምንአጠፉ እሱ የዝሂን ያክል ሚስቱናት አልክኮ ጉረኛ ለሷስሜት የለኝም አላፈቅራትም ብሎልኮ ወድምህ😢

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ 7 годин тому +24

    ምነው ማፍቀር ሃጥያት ነው እንዴ ምደረ ሰገጥ ለሃይሚ ብቻ ነው የሚመለከት ለምን ሰው ታስፋራሩ 😅

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 7 годин тому +25

    አልሀምዱሊላህ
    ሱበሀን አሏህ
    አሏህ አክብር
    ላኢላህ ኢለላ ሙሀመድ ረሱለላህ

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 7 годин тому

      አልሀምዱሊላህ
      ሱበሀን አሏህ
      አሏህ አክበር
      ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለላ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 7 годин тому

      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበ
      ሱበህን አላህ
      ላኢላሀኢለላ መሀመድረሱላላህ

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 години тому

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @zinab8096
    @zinab8096 6 годин тому +7

    ትክክል ናታንዬ ይቅርታ እሚያሰብል ነገር አልሰራህም

  • @BdhGre
    @BdhGre 6 годин тому +7

    ናታን ጥፋት የለውም ቡሩክ ደሞ ለስራነው እሚፈልጋት ስራ ልታበላሽነው አላለም ሀይሚየ የሚወድሽን እወቃ ብሩክ ሀብቴ ደሞ ስግጥ ያለ አማረኝ አታውራ ሠው ያለስራው እደት ይቅሰታ ይጠይቃል ያተስ ከፋ ተመልካች ከውነት ጎን ሁኑ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    እኔምለዉ መፍቃር ዎንጂልነዉዴ አራ ጉድ🙄

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 7 годин тому +1

      ያቃታል አደል በውስጥ ጉዳዩን ይጨርስ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 годин тому

      Mina wojale alewu

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 годин тому

      አወ እሳ ጎደኛ አላት ስለዚህ አጥፍታል

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому

      @@zainabazainaba1936 ጎዳኝና ፍቅርኛ አንድ ነው እንዴ

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 7 годин тому +19

    ናቲንቆንጆ ዝምበላቸዉ አካበዱሳ እነሱ ምንድናቸዉ ሀይሚምንድናትልቅቃሚ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 7 годин тому +53

    በጣም አከበደች ሀሰንም ብዙ የምወደት ሰው አለ ብሎሀል ሰው ሁሉ አንድ እግዚአብሔር ነው የፈጠረ ግን ሰው የምትነቁት ፈጠራ ፍሩ መፈቀረ በሱ ብቻ አልተጀመረም አረ ይደብራል ሀብት እነሱ ፍቅረኛሞች አይደሉም ብርክ እና ሀይም ለምን ይቅር ይጠይቃል ናት ሚድያ ላይ መወጠት ስተት ነው ብሎ ይቅርታ ጠይቆሀል በሱ መቼ ተጀመረ ሚድያ ላይ የፍቅር ጥያቄ መቅረብ በአንድድ ሰዎች ላይ ነገር የከረል ተዉ ይኑር ልጅ አይዞህ ናት አንዴስ ምን አገበ እሱ እረሱኃን ችላ የምትሰረ ልጅ ነት እውነት ብንነገገር ወንድሞች አሉ ምን አሉ እንሱ ከነሱ አንተ አትቀብም ስለ ሀሰንስ ተወክል መነገር ትክክል ብለ ተስበለው ወይ 😢😢

    • @MareNguese
      @MareNguese 7 годин тому +2

      እች ምን አገባሽ ዝም በይ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 годин тому

      lijita yeraas hiwote alati bilale haseni tenagirale

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 7 годин тому

      ገገማ ናቸው😢😢

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 7 годин тому +1

      😂😂😂😂😂ናቸውአለመናገር ደሞ መብታቸውነው

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 7 годин тому +2

      ያቃታል አደል ለምን በውስጥ አላወራትም ሀብትክክል ነው❤

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 5 годин тому +5

    ምን አገባህ አንተ ወንድምህን አልነካም ኮ ሃይሚም ደግሞ ምኑም አይደለችም ናታን ትክክል ነህ 👍😂

  • @Fawzya-xs1ct
    @Fawzya-xs1ct 6 годин тому +7

    ኮመንታተሮች አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያድርግላችሁ ለኡነት ስለቆማችሁ እነአቶ ብሩክ ታዋቂ ስለሆኑኮነዉ

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr 7 годин тому +20

    አይ ሀይሚ እራሳ ትመልስ ናታን ምንም አላጥፍም መውድድ ምን ችግር አለው

    • @drr8432
      @drr8432 4 години тому

      ትክክል❤❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 7 годин тому +9

    ናታን በቃ ተፋታቸው ሀይሚየና ቡራ ባልናሚስት የወደፊት4ልጆች እናት ና አባትናቸው❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 годин тому +24

    እረ ሰላም ፍጠሩ😢
    ሆይ ምን ታካብዳለህ ሐብቱ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ በጉልበት አልሔደ እግዚኦ እንደው ለመሸቀል ብላችሁ ቢዳላይ አትሰጡ ኤጭ

  • @ሃይሚ.16646
    @ሃይሚ.16646 4 години тому +7

    ናታን ምንም ጥፋት የላባት አይመስለኝም ማፍቀር ወጀል ነው እዴ ኣታካብድ ሃፍቴ❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 6 годин тому +5

    ጀግና ወንዲም መከታ ነዉ ኮሜታተሮች ምን አስባችሁ ነዉ ለሡ ወይም ለናንተ አማክሮ ነዉ ማፍቀር ያለበት ያማችሁአል በሚዲ ያ አፈቀርኩ ማለት የለበትም በሰዉ ህይወት እከሌ ይሻላታል እምትሉ አረተዉ

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 6 годин тому +2

      ትክክል ውድ የገባሽ ንገሪልኝ ግዴታ ብሩክ ፍቅረኛዬ ናት ብሎ መናገር አለበት ነው

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 6 годин тому

      @@ኢትዮጲያዩቱብ አረ በዛ በሚዲያ የወጣነገር ጥሩ አይደለም ሠዉ እንዲያወጡ እየገፋፏቸዉ ነዉ

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 4 години тому

      ትክክል አንቺ ነሽ የገባሽ ኮሜታተሮች ግን😮😮😮

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 7 годин тому +8

    ሀብ በውስጥ ጨርሱ በቃተረጋግታቹ አውሩ ነገሩ ሳይሰፋ የአንድ ሀገር ልጆችናቹ እና ተረ
    ጋግታቹ አስቡና ችግሩን ፍቱ ሰላም ይወረድ የኛ ምርጥ ቤተሰብ 👍🥰🥰🥰🥰

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 7 годин тому +95

    ሥጀመር ናታን ጥፋትየለበትም መዉደድወጀልነዉ እዴ እረአታሽቃብጥ ሥጀመር

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 6 годин тому +2

      እኮ ጥፋት ሃሰን ነዉ

    • @hhgu1459
      @hhgu1459 6 годин тому +1

      @@FgFg-dg6ej አዎ ሥጀመር ያወራ አይተገብርም ናታን የኔ ቀብራራ ያለጥፋቱ ይቅርታ አይልም

    • @EtetTeettrte-fw8hx
      @EtetTeettrte-fw8hx 6 годин тому

      ሳህ

    • @Allback-ji1hj
      @Allback-ji1hj 6 годин тому

      @@hhgu1459 yes 👍👍👍👍

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 6 годин тому +1

      ቆይ፡ናታንጋ ምድነዉ ጥፋቱ አፈቀርኳት ባለ፡ይሄ ሁሉ ማሽቃበጥ ወረዱበት እኮ

  • @astubtube
    @astubtube 7 годин тому +28

    እውነት ነው አላማው ይታወቅ እስከ ዛሬ የት ነበር አሁን ደስተኛ ሆነው ሲያያቸው ወጦ ቪዲዮ መስራት ጀመረ ይሄ ትክክል አይደለም

  • @SamrawitAssfaw
    @SamrawitAssfaw 3 години тому +4

    ሀብ በጣም እወድክ ነበር ዛሬ አስጠላከኝ ካንተ የማይጠበቅ ስራ ነው የሰራከው

  • @HrPl-m8c
    @HrPl-m8c 6 годин тому +5

    የብራየ ወድሜ የኔ ጅግና በሀሚየ መከከል ምገበ ሰው አንፈልግም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 7 годин тому +25

    የኔ ትንሿዋ እግዚአብሔር ይጠበቂሺ😥💘🙏ሀብ የኛ ጀግና 💝💝

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 6 годин тому +19

    እኔምለዉ ይህ ልጅ ምን አደረገ የብሩክ ወንድም ምንቤት ነክ ምነዉ ጉልበት ጉልበት የሚላቹ እጭ በሐይሚ የሚያገባክነገርየለም አፈቀርኩ አለ ያጠፋዉ ኢቅርታ ጠየቀ ከዚህ በላ ወይስ 😢😢😢😢

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 7 годин тому +85

    አለሀምዱሊላህ ሙስልም ለረገን አላህ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 7 годин тому +1

      ❤❤❤

    • @ሰራ-ኈ8ገ
      @ሰራ-ኈ8ገ 7 годин тому +3

      ምነዉ ማፊቀሪ ሙስልም ያስፈልጋል እደ😳😳😁😁

    • @tigray4374
      @tigray4374 7 годин тому +6

      ተመስገን ክርስትያን ለረገን ፈጣሪ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 годин тому +2

      አልሃምዱሊላህ 🎉🎉

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 7 годин тому

      እኮ​ 😂😂😂

  • @89946
    @89946 6 годин тому +9

    ሆሆሆ ምህናቹ ነውልጅትዋ ራስዋ ብትመልስ ቡራና ሃይሚ ቤስት ፍሬን ናቸዉ ናታንየ ኣይዞህ ማፍቀር ሃጢያት ኣይደለም የሚያ ፈቅር ፈቃር ስለ ሆነ ነዉ የቡራ ወንድ ለሱዋ ለመሸቀል ስለምትፈልጉዋት ነዉ እንጂ😂

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 5 годин тому +3

    ናታን ጥፍት የለበትም ሰዉ የመሰለዉን ይናገራል መብት አለዉ።
    ሌላዉ አታሽቃብጡ
    እሷ ራሷ መልስ መስጠት ትችል አለች በዉስጥ ሌላ ጣልቃ😮 ናታን ጥፍት የለበትም👌👌👌