@@goitomsolomon7517 It's too bad you don't know much about Eritrea. But yes, we got nomads with many goats criss-crossing all over Eritrean lowlands. I hope you have learned something today.
This is what the Eritrean government makes a mistake for. For such a person to let in to Eritrea and stay safe in Eritrea, look now what he talks learn from this Eritrean.
Remember the Ethiopian air force Pilot Petros Bezabih who got shot down & captured TWICE in the battleground, after the Eritreans set him free to go home, the first time he was captured? Therefore, Eritreans need to stop being lenient to the Ethiopian troops carrying arms & stepping into Eritrean soil.
Instead of constantly barking against Eritrea, WHY don't you resolve your ethnic wars costing too many Ethiopian precious lives & vital economic resources for 50 years since the inception of the OLF & TPLF? When are you going to find out the root causes of Ethiopian ethnic crisis & endless wars?
Much respect to this noble man Col. Ayana. Please listen to his advices, suggestions and analyze them to form clear understanding. Colonel Ayana is a national hero. Bless him.
I saw this talking dirty last year after being said that the origin of Amhara is around debrebrhan, even gonder gojam belongs to oromia and I was shocked that time. But today's interview really was humble and I like to thank zat coronell gemechu AYANA really great and honest response
በዝጀሮ ስነልቦና ትክክል ወላሂ
😂😂😂😂 ይሄ ደሞ ከየት የመጣ ሺንፍላ ነው ባካችሁ ኤርትራ ስትሉ ጀግና የሆናችሁ ነው የሚመስላችሁ አይደል? እዛው ኤርትራ አልነበርክም እንዴ ለምን አፍንጫዉን አትሎም ነበር? ምኑ እንስሳ ነው በፈጣሪ 😂
እነ ገመቹ እኮ አያፍሩም። ፍየል ሲያስጠብቁት ኖረው እኮ ነው እንዲህ የሚፎክረው !
Fiyel tebaki neber Eritrea wiste
😂😂😂
@@goitomsolomon7517
It's too bad you don't know much about Eritrea.
But yes, we got nomads with many goats criss-crossing all over Eritrean lowlands.
I hope you have learned something today.
አራም ቁጭራ!! ፍየል እረኛ ያንተ ዓይነቱ ነው። ቅዘናም ነፍጠኛ!
ይኤ ላሀጫም ቂጡ በስነስራት ያልጠረገ እንደዚ በወረደ መንገድ ኤርትራን አፍንጫው መመታት ነበረበት ይላል ግን የሚያሳዝነው እና የክህደት መጨረሽ ጥግነት በዚ ነውረኛ ስው መሰል ጅብ ይታያል ትላንት አይደለም አፍንጫ ልትመታ ወገብህ እና አከርካሪ ተመትህ ድረሱልን ብለ ከሞት እና ከመፈረስ ያዳነህን ህዝብ ሰራዊት መንግሥት ክደህ ንቀ በዚ በተብታባ አንደበትህ ስትገልጽ በጣም ያማል ክህደት እና ነውረ ተላላኪነት ባህል እና ጌጥ መገለጫቹ መሗኑ በሚገባ እንረዳለን ::
ታዲያ በግና ፍየል ስታስጠብቀው ኖረህ ገንዘብ እንኳን ሳትከፍለው ሂድ አልኮው አባቶቹ የሻቢያን መታደር ልብስ ሲያጥቡ ኖረው ህወሓት በባሌ ና ቦሌ አባራቸው
እውነት ሪካሾች ናቹ ሁላቹም
ወያኔ ሊያጠፋቹ ሲል አግዙን ብላቹ አስገብታቹ አሁን ተመልሳቹ በማያገባቸው ጦርነት ትላላቹ? አረ ትንሽ እፈሩ😂😂😂😂😂😂
ስለ ኤርትራ ማዉራት አቁሙ ብለናል የሚሰማን አጣን አኮ
ወገኛ አንተ ራስህ የሻዕቢያ ፍየል ጠባቂ አልነበርክም እንዴ 🤦😂😂 ማሽላ ደግሞ ትቆረጥ ነበር 😂😂😂😂
Eshi fesam sew ..lemn 20Amet Badme neberk ye Eritrea ketebale
You made me cry when you said " they are my children".
ባንዳ
This is what the Eritrean government makes a mistake for. For such a person to let in to Eritrea and stay safe in Eritrea, look now what he talks learn from this Eritrean.
Remember the Ethiopian air force Pilot Petros Bezabih who got shot down & captured TWICE in the battleground, after the Eritreans set him free to go home, the first time he was captured?
Therefore, Eritreans need to stop being lenient to the Ethiopian troops carrying arms & stepping into Eritrean soil.
እኔምለው የ ኢትዬጲያ ህዝብ ቁጥር 120 ሚሊዬን ደረስን ምትሉት እንደነዚህ ሰው እየቆጠራቹ ነው 😂😂😂😂😂
ይክክል ብለሃል ወንድም ምድረ ጋላ ደንቆሮ ካሃዲዎች እንደማያቅ ሆኖ ያወራል ግን የዘቀጠ ደደብ ነው😂
😂😂😂😂😂😂 መችስ ተቆጥረው ያውቁና:: በግምት እኮ ነው:: ኣምና 120,000,000, ዘንድሮ 130,000,000 😂😂😂😂😂
ዝም ብዬ በክት ውዳቂ
@@hadismis6573አንተ ከነሱ ነህ 😂😂😂
@@awaken1701😂😂😂
ምርጥ ውይይት ነበር! አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! ሰላማችን ከመጣ ማንም አይዳፈረንም!
ለምርቃቱ አሜን ብለናል! ከመጣ ያልከው ሰላማችን ግን የት እንደሄደ ነግሮሀል? መቼ እንደሚመለስስ አላሳወቀህም?
ሰላም ምን ማለት ነው። ኣፍሪካ ምሉ የበጠበጡ ሰላም ይባላል? እሱም እናንተም ኣብዳችኋል መሰለኝ። ትናንት ኢትዮጵያቹ እንዳትፈርስና ኣብይ እንዳገደል ላዳነላችሁ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ክዳችሁ የትላንቱ ታሪክ ኣይናችን ላይ ጥላቻ እየዘራቹ የምን ሰላም ነው የምታወሩ። በዚህ ክህደታቹና ዓመጻቹ ሰላም ካገኛቹ ፈጣሪ የለም ማለት ነው። ኣብይ ከራሱ ጋር እውነተኛ ንስሓ ገብቶ፡ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ሰራዊታችንንም ይቅርታ ሳይጠይቅ፡ ሰላም ካገኛቹ፡ እኔ የእግዚኣብሄር ሰው ኣይደለሁም።
ፈጣሪ እውነተኛና ጻዲቅ፡ ፈራጅም ነው። የፈለጉ ሰርቶ፡ ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን ማለቱ፡ ከክህደት የባሰ ሌላኛው ክህደት ነው። በዚ ኣካሄዳቹ እንደ ሶዶምና ጎሞራ እርስ በርሳቹ ስትጠፉ ደስተኞች ባንሆንም፡ የዘራቹት ሁሉ ማጨድ ስለ ሚገባቹ ጸልየንም ልናድናቹ ኣይቻለንም። እንደናንተ ውሸታምና እርኩስ ትውልድ፡ በኣለም ላይ ተፈልጎ ኣይገኝም።
😂😂😂😂😂ኢትዩጺያ አንፍልግም እያልክ ሥለኢትዩጺያ ምን አገባህ
ኤርትራ ከአፄው ጀምሮ የነበሩትን መሪዎች እና ወራሪዎች አፍንጫቹን እያለች ሀይሏን ያሳየች ሀገር ናት ፡ እንደናንተ እርካሽ አይደለችም ። ርካሽ ነን ያልከው አንተ ነህ ደሞም ትክክል ነህ ርካሽ😂
የጎሳ አደረጃጀት ሰላም እና ልማት ቢያመጣ ጥሩ ነበር። መሬት ላይ የሚታየዉ የተገላቢጦሽ ነዉ። ከሰሜን ኢትዮጵያ በመኪና አንድ ሰዉ ወደ ደቡብ መሄድ ራሱ መኞት የሆነበት ነዉ። ዋናዉ ነገር አንድ የፓለቲካ አይዶሎጂ ለሀገር ተራማጅነት የሚያበረከት ከሆነ ብቻ ነዉ ተመራጭ የሚሆነዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ መንፈስ ታዉኮ፣ መሬቱ ሰላም አቶ እያየየን አገሪቷ በትክክለኛ መንገድ ላይ ናት አይባለም!!!
ኦነግ ከኢትዮጵያ የመገንጠል አላማውን እንዳልቀየረ በድጋሚ ስለነገሩን ለጥንቃቄ ይረዳልና እናመሰግናለን። ፋኖ ከኦነግ እና ወያኔ ጋር አብሮ መስራት የማይችልበት አንደኛው ምክንያት ይሄ ነው።
ትክክል ማን እንደአንድነት
ስለ አርትራ ማውራት ሽንፍናቹ መሸፈን ኖው የሚትጠቅርሙበት
የበሰለ ጭንቅላት ማለት ይህ ነዉ ምናለበት ተመልሰህ የኢ.ፈ.ሪ መከላከያ ስራዊት አዛዥ ብትሆንልን🙏🙏🙏
ሰው የሚያስበው እንደ ተሸከመው ጭንቅላት ነው ሀምሳ አመት ፍየል ሲጠብቅ የነበረ እረኛ እንዴት ነው የመከላከያ አዛዥ የሚሆነውጅል
ንፍጥ የሆነ ሰው አይ ኢትዮጵያ
ትግራይን የስጨፈጨፈው ያምሳ አለቃ ብርሃኑ ጁላ አና የኦነግ አመራር አብይ አህመድ ይባላሉ ካላወከው አንተን ብሎ ፖለቲከ ኛ አስመሳይ
በአንድ በኩል ነፃ ኦሮምያን የመመስረት ዓላማ እንዳላቸው ይናገራሉ ። በሌላ በኩል ደግሞ ትግራዮችን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይላል ። አይ ብሔርተኛ (ዘረኛ ) መርህ አልባ በበታችነት የሚሰቃይ ከታሪክ የተጣላ ድኩም ።
You are the one suffering from low self-esteem. He is a proud and confident politician!
የራሱን አገር ስለመሰረተ/መመስረት እፈልጋለሁ ስላለ ሌሎች ህዝቦች ጠላቶቹ ሊሆኑ አይችሉም።
የትግራይን ህዝብ በደንብ ያውቃል አብሯቸውም መጥፎና ጥሩ ጊዜያትን አሳልፏል
ሁሌ በጥል መኖር የሚያምርህ ጭንጋፍ ነህ የእስካሁኑ ያልበቃህ አውሬ
ኮሎኔል ገመቹ አያና እግዝሓብሔር ዕድሜህን ያርዝም። የሀሳብ ሰዉ። ተባረክ ወንድማችን።
ኦሮሞ ሁሌም የሀቅ ሰው ነው።I am proud being oromo
😂😂😂😂
በሃቅ ፖለቲካ የት ሊደረስ ምድረ ግትቾ ---
ጁንታ እና የጁንታ ርዕዮተ አለም እሳቤ በቅጡ ሳይጠናቀቅ በየዋህነት መጓዝ ያስበላል። አይጃጃሉ የተከበሩ
@@binyamkassahun136 ችግር የለውም ተጋሩ ያው ሀገር መሆናቸው አይቀርም ኦቦሌሳ ፣ወጥረን ኦሮሚያን ሃገር እናድርጋት ።በአማራው ፋኖ ከደረሰባቸው ጀኖሳይድ ስላዘኑ ብዙ ወደ ፊንፊኔ ኣያቶኩሩም ።
@@lion_9048 This is hilarious bro. 😍
ጁንታ መልኩሳ አመሏን አትረሳ ይልሃል ባሻዬ ከደማስቆ። ኦሮሚያ አባዬ ሰፊ ናት ብቻዋን አንድ ኢትዮጵያ እንደሚወጣት ግልፅ ቢሆንም የጠበበች ኢትዮጵያ ነው የሚወጣት። ስለዚህ ምን ይሁን ካልክ?
ሁሉም ባለበት ረግቶ ትልቋ ኢትዮጵያን ለመመስረት ሀሉም ጥረት ማድረግ አለበት። ይህን ለማድረግ ደም ጀግንነት እና ብልሃት/ጥበብ ይጠይቃል። ፈሪ ነው የመገንጠል/የመገንጠ'ል ሃሳብ ያለው። አባ አቡቹ እየሄደበት ያለበት መንገድ በብዙ ፈተናዎች የተተበተበ ቢሆንም አቅም አለ ነገሮችን አስተካክሎ ትልቋ ኢትዮጵያን ለመገንባት። ምሁር አለ ምሁራኖቹን ከሁሉም ቦታዎች እና አካባቢዎች ማሰባሰብ ከቻልን፣ ሀብት አለ አገሪቷ ሀብታም ናት። ብቻ ተስፋም አለን እስከ ክፍተታችን።
@@lion_9048ጁንታ መልኩሳ አመሏን አትረሳም ሲባል አልሰማህም?😂
ኦሮሚያ already እንደሌሎቹ ክ/ሀገራቶች አንዲት ክፍለሀገር ናት። ተጽእኖ ከመፍጠር አንፃር ከሌሎቹ በአንፃሩ ግንባር ቀደም ብትሆንም።
መገንጠልም ሆነ መገ'ንጠል አያዋጣም። ያን ለማድረግም የተመቸ ሁኔታ የለም።ወደፊትም ሊኖርም አይችልም። የውልህ አባ ኦሮሚያ አገር ብትሆን ትንሿ ኢትዮጵያ ይወጣታል። ነገር ግን የጠበበች ኢትዮጵያ ነው የሚወጣት። ኦሮሚያም ሆነ የቱኛውም የአገሪቱ ክ/ሀገራቶች አይገነጠሉም። አብቹ እና አስተዳደሩ ብዙ ችግሮች ቢኖሩበትም ችግሮቹ ወደ መልካም ነገር በቅርቡ ይለወጣሉ የሚል ግምት እና እምነት አለኝ። ያ የሚሆነው ግን በመርህ እና በጠራ አይዲዮሎጂ ከተመራ ብቻ ነው።
@@binyamkassahun136 በመጀመርያ ክፍልሃገር ሚል የነፍጠኛ ኣደረጃጀት በታሪክ ነው ማቀው ፣ክልል በለው ።ጁንታ ምትላቸው ኣንተ ነፍጠኛ ጋላ እያለ ሲረግጠን መጥተው ይዳኑን ናቹ ሙስናውን ባልወደውም ፣የኢትዬጵያ ትልቁ ስጋት ኣማራ ተራራ ፣ኦሮሞ ጫማ ያስተማርነው እኛ ነን እያለ ልሓጩን ሚያንጠባጥበውን ነው ።ጁንታ ፊደራሊዝም ያመጣ ጀግና ትውልድ ነው ፣ሰባት ሃገር ያላንበረከከው በድሮን ።ከጁንታ ጋር ያለን ቅሬታ ፊደራሊዝሙን ለሓቀኛ የኦሮሞ ተወካይ ኦነግ ኣለ መስጠቱ ነው ።
Shame on you.
How on earth is this colonel talking against Eritrea.If I am mistaken he was in Eritrea before Abiy came to power.
ይሄ ተገንጣይ ነኝ የሚለዉ ኮሎኔል ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ከሚለው መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚ በተሻለ ለኢትዮጵያውያን እንደሚቆረቆር ነዉ ያየሁት:: የትግራይና የደቡብ ምእራብ ሕዝብ በዉጪ ሀይሎች ታፍኖ ሲወሰድ መንግሥት ተብዬ አይቶ እንዳላየ የራሱን ህዝብ እንደጠላት ይጨፈጭፋል::
Dear Colonel,
You are truly an Oromo Ethiopian. May God bless you.
እኔ ብቻ ነኝ ንግግሩ የማይገባኝ ወይስ ከደንቆሮ መሀል ምሁር ተገኘሁ ልበል?😅😅
ጀግና❤💛
ቆንጆ ውይይት ነው እናመሰግናለን 🙏
እስቲ ኦሮሞ ወንድሞቼ አግዙኝ።
ለምን ግን OLF ኦሮሚያን ስለመገንጠል ብቻ ሆነ ህልሙ ?
በብዙ መልኩ አንድ ላይ ሆነን ማንም የማይጎዳበትን ሰላማዊ ሀገር መፍጠር አንችልም ወይ? አይሻልምስ ወይ ?
ሁሉም ሰው አላማው መገንጠል ከሆነ፣ ነገስ?
እኔ የሚገርመኝ እያስተዳደሩም እንገንጠል ይላሉ መገንጠል በራሱ መፍትሄ ነው ብለው ማሰባቸው ሁሌም ይገርመኛል። የሚፈልጉትን በቅጡ የሚያውቁት አይመስለኝም።
በትክክል፣ ኣቦ እድሜ ይስጥህ።
መሃይም ዝማህሮም ሃገር ኩላ መሃይም ኮይኖም ብሓቂ ግን እዞም ህዝቢ ኩሎም ናይ ርእሲ ሕማም ኣይገበሩን እንታይ ዩ ወሪድክም
እጅግ በጣም ምርጥ ኢንተርቪው ። ለሁለታቹም ።
Thank you both of you
Thank for for bieng Stanton truth
ወይ ድንቁርባ
what an articulated politician
😂😂😂
incredible and humble explanation co. gemechu ayana supper hero
ሀገራችንን ከማንም በላይ ያውቆታል እና እርሶ ነዋት ከዚህች ሀገር የሚያስፈልጎት መሪ መሆን የሚችሉት
Just respect colonel❤❤❤
ንግግሩ በተቃርኖ የተሞላ ነው ፣ ገሜ ቀደም በወታደርነቱ የማደንቀው ሰው ነበር፣ ብሔርተኝነት ግን ፍልት ብሎበታል፣ መታሠሩ ከፍተኛ ቁጣና ዕልህ ውስጥ የከተተው ይመስላል ። ምንም ቢሆን በወታደርነትና በብሔርተኝነት መካከል እየተንገላታ ነው
በውነት ትግራይ ኦሮም ከነሱ ሌላ ያለውን ህዝብን ከፍተኛ ጥላቻ አላቸው ይገርማል
አማራ ነዉ ጥላቻ ያለበት
እውነት ነው በዝጀሮ ስነ ልቦና የሚኖሮ ነው
ኮሎኔል ገመቹ geography አያዉቁም እንደ ?ኤርትራ ስትገነጠል ኢትዮጵያ ስላልፈረሰች ኦሮሚያ ብትገነጠልም ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም የምሉት?ኤርትራ እኮ ዳር ሀገር ነዉ።ስለ ትግራይ ጦርነት ያላቸው ምልከታ ደግሞ የተሳሰተ ነው ። ለሰላም እጦቱ ተጠያቂው መንግስት ብቻ ነው ወይ ??? ጋዜጠኛው በደንብ አልጠየክም ።
Thanku betam new yemakbr ke Amhara lij
Gemechuu sorry ያለፈውን የረሣ የ ነገውን አያዉቅም
እኔ እመክራቹ ከትግራይ ከኦሮም ውጭ ያላቹ ብሄር ብሄረስብች ካሁኑ ከአማራ ጋ እድ አገር ፍጠሩ እነዚህ ዋጋ የላቸውም
ስሜቱን ሳይደብቅ እውነቱን የሚናገር ሰው ክብር ይገባሆታል
ሰውየው ዕብድ ነው.. ለምን የክልሉ መንግስት ምሳይል ይዛል.. ነው ያለው.. ሰሜን እዝ ማርከው ገድለው ነው ምሳይሉ ታንኩ የማረኩት.. ከየት ነው የመጣው..
ህወሀት ሮኬት የተኮሰው ወደ ኤርትራ 85 ፐርሰንቱ ጦርና ትጥቅ በእጅ ነበር እንዴት ያዮታል ጀኔራል??
በአሁኑ ሰአት ተረጋግተን እንደሚወያዮበት ሰአት አልነበረም
I like your approach
ኣፍንጫ ልትመታ ኣቅም ይለህም በተለይ ለሻብያ ውሻ
ነፃነት፣ መገንጠል፣ መገንጠል ወዘተ ለፓሊተኮኞች ንግድ እንጂ የህዝቡ ተጠቃሚነት አለዉ ማለት ዉሸት ነዉ። ኤርትራዉያን ምን ያተረፉት ነገር አለ?! በማነስ የሚመጣ ታላቅነት የለም!
Instead of constantly barking against Eritrea, WHY don't you resolve your ethnic wars costing too many Ethiopian precious lives & vital economic resources for 50 years since the inception of the OLF & TPLF?
When are you going to find out the root causes of Ethiopian ethnic crisis & endless wars?
LONG LIVE ኮነሬል ገመቹ አሪፍ ትንታኔ ነው የሰጡት።
"ኦሮሚያን ገንጥለን ኢትዮጰያ እንድትቀጥል ማድረግ እንችላለን" ነው የሚሉት?
እናመሰግናለን ኮ/ል ገመቹ አያና። በጣም ደስ የሚልና አስተማራ ውይይት ነበረ። በኦሮምያ መገንጠል የድርጅትዎ አቋም ላይ ቅሬታ ቢኖረኝም በአጠቃላይ ባቀረቡት ሀሳብ በሙሉ ልቤ እጋረዋለሁ።
ሪፖርተሮችም ኮ/ል እንግዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ትክክል ብለሃል! 👍👍👍👍
Mebtu ygentel antem erashn chileh mekom kechalk begenetelu mn agebah
የሀ ጀነራል ቅኑዕን ሕያዋይን ሰብ እዩ። ከማኻ የብዘሓልና። God bless.
በናንተ ዘመን ሳንሸማቀቅ ተምረናል። Old generation is Gold
ሪፖርተር በጣም ነው የማመሰግነው ምርጥና ፍ ጹም ቅን የሆነ ሰው አቀረባችሁልን ከልቤ እኝህና እሱን የመሳሰሉ ሰዎች ይቸን አገር ቢያስተዳድርዋት ምንም ጠብ አይኖርም ነበር ኮሌኔል ገመቹን መሰግናለሁ
ኦኖግ 50 ዓመት ተዋግተሕ ምን ኣመታሕ ፈሳም ኣሑንደግሞ ኣልጀርስ ፈርሰዋል ትላለህ ቂዘናም
በሳል ሓሳብ ነው!
ገሜ አውነት መናገርህ ለቀጣዩ የትግል ጉዞ ወሳኝ በመሆኑ በርታ በርታ
የ ኮለኔልን አስተሳሰብ ባልደግፍም (ነፃ ኦሮምያ) የሚለውን ነገር ግን ሃሳቡን በግልፅ፣በነፃነት፣በቅንነት፣እና ቀጥተኛ በሆነ መልኩ አገላለፁን ሳላደንቀውም ሳላመሰግነውም ማለፍ አልፈልግም
የተከበሩ ኮለኔል አሁን በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ፈርሳለች አልፈረሰችም ነዉ አሚሉት
This colonel is very smart
😂😂😂
ይህን ሰው ከዚህ በፊት ብዙውም ተከታትዬው አላውቅም፣ እንዲሁ በደፈናው እቃወመው ነበር፣ ዛሬ ግን እጅግ አስተዋይ፣ ምሁር፣ ንጥር ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን በሙሉ ልቤ አረጋግጫለው፣ እውነት ለመናገር ለዚህች ሀገር እጅግ የሚጠቅሙ ሰዎች ያለአግባብ በእስር ሲንገላቱ እንደነበር ተረድቻለሁ።
አነጋገሩ እኮ ኦሮሚያ መገጠል መሰለኝ እና ይህን መደገፍ ተገቢ ነው አንድነት የመሰለ የለም ከኤርትራ እንማር
You don’t understand what you say. They are all contradictory
ይህ ሰው ብአካል አላውቀውም ሀሳቡ ግን ያለው በራስ መተማመን ያስቀናል አጭር ግልፅ ምክንያታዊ በህይወት እያለን አንድ ቀን ባገኘው ብለክ የምትመኘው ነው ጋዜጠኛም ጥሩ ከጊዜ የምሄድ ጥያቄ ስላቀርብክለት በግሌ ትምህርት ወስጃለሁ ተባረኩ::
ብለህ ልታስበላው ምድረ ጁንቶች 😂😂😂
ያስገደደዉ አለ እንዴ? መርዘኛ ካድሬ@@binyamkassahun136
ኮመንት ካየሁ በሗላ የኢትዮጵያ ህዝብ የተረገመ መሆኑ ገባኝ አሁን እሄ ሰዉየ ምን ጥፋት አለዉ የሰደባችሁት
ባዶ ጭንቅላት አረም ብቻ ሳይሆን ሽበትም እንደሚያበቅል በዚህ ጋዜጠኛ ነው የተረዳሁት አንድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ አዎ አዎ እያለ የተባለውን ይቀበላል ደግሞ ጠይቀህ ሞተሃል አንድ ቀን ከእንቅልፎት ሲነቁ ኢትዮጵያ ተበታትና እንደምታደር አላለም ይሄ ቀፎ ጭንቅላትህ ይበተን ስራ ቀይር ይህ ያንተ ቦታ አይደለም።
እረ የናንተ ፋክራ ይገርማል። አንድ ሞቶ ሺ በኤርትራ እንድያውም በጣም ኣንድ ኣገር በነበረችበት መመራካቸው ረሳህ ያሳዝናል። ገዚህ ቦሃላ ኢትዮጵያ የምታሸንፋት ትልቅም ትንሽ ኣገር የለችም።
Thanks kolonel hayyuu keenna
ዮናስ እናመሠግናለን
Much respect to this noble man Col. Ayana. Please listen to his advices, suggestions and analyze them to form clear understanding. Colonel Ayana is a national hero. Bless him.
ለመሆኑ:ወያኔ: እንዴት: ይሄን: ሁሉ: መሬት:: ለኦሮሞ: እ ንዴት::ተሰጠው???አይ :ወያኔ: :ለ ምን: ይሄን:ሁሉ:በ አማራ:ላ ይ: ግፍ:ሰሩ???!!
አማራ ያሸንፋል ከአማራ ጎን ነን
አካሔድወት ያስታውቃል በደንብ ....
ተነፍተው ይኼዱ እንደ ነበር !
ግን ለምን ከባህላችን ያፈነገጠ ተግባር?
ደሞስ በማነው ...ማነው እየተነፉ እንዲሄዱ ያደርግ የነበረው 💥🤷🏾♂️
I saw this talking dirty last year after being said that the origin of Amhara is around debrebrhan, even gonder gojam belongs to oromia and I was shocked that time. But today's interview really was humble and I like to thank zat coronell gemechu AYANA really great and honest response
What a hero!
የተከበሩ ኮረኔል
ኦ ነ ግ ማለት የኦሮሚያ ነፃ አውጪ ግንባር ብቻ ሣይሆን ኢትዬጲያን አፍራሽ ግንባር መሆኑን በማያሻማ አገላለፅ ስላስርዱን እናመሠግናለን
ኮሎኔል ገመቹ አያና ሁሌም እውነት ነው የሚያወራው ደሞም ነገሮችን ሲገልፅ ጆሮ ገብ ነው እንዲህ አይነቱ ልምድእና ብስለት ያለው ሰው መንግስት ስልጣን ላይ አለማየት ያስገርማል
ለዚህ ነፃ ውይይት መድረክ በመክፈቱ መንግስታችን ልመሰገን ይገባል፡፡ በተቃራኒው መንግስትን ብቻ በመተቸት የተጠመዱ ደግሞ የነፃ ሀሳብ አፈኞች ናቸው፡፡
God bless Eritrea 🇪🇷 defense forces 🇪🇷 🙏 🙌.
በዋነኛነት ይችን ሀገር በመናጥ ላይ ተጠምደን ያለን ሕዝቦች፣ አማራ ኦሮሞ ትግሬ፣ መልካችን አንድ አይነት፣ በማየት ብቻ ዘራችን ምን እንደሆነ የማይለይ፣ ከትቂቶች በስተቀር ባመዛኙ ጀኔቲካሊ አንድ ዘር ነን። በቋንቋና ባካባቢ ዘውግ እየፈጠርን የራሳችንንም የሌሎች ዜጎችንም ሕልውና አደጋ ላይ ከምንጥል ኮለኔሉ እንደሚሉት ወደቀልባችን ተመልሰን ለጋራ እድገታችን ብንተባበር ይሻለናል።
Excellent.
የሕልም ምኞት! አሪትራ ማለት የህልም እንጀራ ሁኖ ቀረ።
ጋዜጠኛው ግን መጠየቅ የነበረበትን አልጠየቅም ::እንደ ጋዜጠኛ በደንብ አንብብ ::ተጠያው ግን ሃሳቡ
ባየመቸኝም በውቀት ተመስርቶ ነዉ የሜመልሰው አደንቃለሁ ::
This guy was the one who said Amhara place is only DEBRE BEREHANE
የኦሮሞ ኣህያ ኣንተ ግን ብውነት ኮሎኔል ነበርክ
Tigray
They are my parents, children’s big respectful
ጨፍጭፎ ከጨረሰ ነው የገባው😂😂
ምርጥ ትንታኔ ❤❤❤❤የበሰለቅጭላትነው ከአንዳድነገሮች ውጭ
😂😂😂😂እዲህ ካልክ እማ እትም ትጥቅ ፋታ እኔ እሚገርመኝ ለራሱ ትጥቅ ሌሉችን ለምን ታጠቁ ይላል😅😅😅
ፈሳም ስለ ሆነ
😂😂😂 ጠያቂው እሄን ሰው ብሎ ማምጣቱ ይገርማል
@awaken1701 😄😄😄👌
Listening him no wonder they said these people should be advised three times a day.
ከአማራ ቤተሰብ የተፈጠርኩ የአ አበባ ተወላጅ ነኘ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከልብ አመሰግንዎታለሁ ።
ውሸታም ጋላ
ኦዲድ..ኦነግ ፊንፊኔ ድሬዳዋ ..አትንኩልኝ እያለ ነው በዛች እየተንገዳገደች ያለች እቶብያ/ኢት..ዮ..ጵ..ያ ። ወያነ አብቂዓ "ያ አኺልዋ ኸላስ Game over ! Finita la partita !
የሂወት ልምድ ማለት እንዲ ፍርጥርጥ አርጎ መግለፅ በጣም ተመችቶኛል ኮሎኔል❤
Gala,you are acuesing Eritrea for the war in Tigray while your gala prime Minister begged the eritrean government to save him.
Shallow minded person
ደነዝ! ወያኔ መንግስት ነበር እኮ። አገር ትግራይ ለመመስረት ተብሎ ምን ያልተጋዘ ነገር ነበር። ባንኩን ሚሳይሉንም ይዞ ነበር እኮ። ምንድነው የኢትዮጰያ መንግስት እያለ የሚዘላብደው?! አሁን እኮ ነው ኢትዮጵያ የመንግስትም ቅርጵ ያገኘችው።
🥴 ጀማሪ ካድሬ
@lanteTV1 አልገባኝም?! እኔን እሱን?!
@@nafitube97 ጌታው: አንተ ገና ሞቅታ ውስጥ ነው ያለኸው። እንዳንተ ብዙ የOPDO ብልጽግና የፓርቲ ቅምጦች የእለት የእለትዋን ነው የሚያስቡትም የሚያልሙትም። የጊዜ ጉዳይ ነው እስከዚያው ድረስ Enjoy 😊
@lanteTV1 ስለኔ ምንነት ምን አውቀህ ነው?! ደንቆሮ ደንዝ። ጎጠኛና ጠባብ ደንቆሮ የአማራ ጵንፈኛ ቤሔርተኛ ወይም አናቱን የተቀጠቀጠው ጁንታ ነው የሰዉን ማንነት ሳያቅ አንተ እንዲህ ነህ የሚል። ኮተት።