አሜሪካ በስደት ሆኜ ጡቴን አጥብቼ ያሳደኩት የገዛ ልጄ አጠራቅሜ የላኩለትን ገንዘብ በላኝ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@SamuelWoldetsadik‬ Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 136

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  2 роки тому +40

    እናት አይደለም ወልዳ አጥብታ አሳድጋ የፈለገ ብትበድል እንዴት እንዲህ ትደረጋለች?
    ብቻ በጣም ፈታኝ ከባድ ጊዜ ላይ ደርሰናል። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን! መልካም ጊዜ

    • @user-vg8vi7wk8g
      @user-vg8vi7wk8g 2 роки тому +1

      ልክ ብለሀል ሳሚ ወንድሜ ግን እሱም ቢጠየቅ እያወራረደ ያዉ በዉስጡ የያዘዉ ቂም ይኖራል እንጂ ማንም ዉድ የሆነች እናቱን መርዳት ሲችል ዋጋ አያስከፍልም ቢታገዝ ቢጠየቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 2 роки тому +1

      ምን፣ችግር፣አለዉ፣ልጆችሸ፣ናቸዉ፣ነዉር፣ነዉ፣አይ፣አበሻ

    • @kasechderibe1474
      @kasechderibe1474 2 роки тому +5

      እንዴት ነህ ሳሚ የኔ አስተያየት ምናልባት ትንሽ ለየት ይላል ምክንያቱም እኔም ልጆቼን በየሀገሩ እየተሰደድኩ ነው ያሳደኩት ችግሩ ወላጅ ላይ ነው ዛሬ ይሄ ልጅ እንዲህ ጨካኝ ያደረገው አስተዳደጉ ነው ለዚህ ደግሞ እናትና አባት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ማለት ምንም እናትና አባት አብሮ እንደሚኖረው ሁሉ ሳይግባቡ ቀርቶ መለያየት ይኖራል አንዳንዴ ለልጆች ብለህ መኖር የማያስችል ችግር ይገጥማል ታዲያ ሲለያዩ በሰላም ወይም በከባድ የፍርድ ቤት ምልልስ ቡሀላም ሊሆን ይችላል ይሄኔ አባትም እናትም ቆም ብለው ስለልጆቻቸው ማሰብ አለባቸው እንዴት ተለያይተው ግን ልጆቻቸው አብረው እንዳሉ አርገው እንደሚያሳድጉ ዘዴ መፍጠር አለባቸው ገንዘብ ንብረት ከልጆቻቸው ማድበለጥ የለባቸውም እኔ ይሄንን ነው ያደረኩት ከልጆቼ አባት ስለያይ የግድ የሆነ ነገር ነው የገጠመኝ ግን ልጆቼን ትቼ ልሰደድ ስወስን ከልጆቼ አባት መለያየቴን እረስቼ ልክ እንደእህትና ወንድም ለመሆን ወሰንኩ ንብረትን ወደጉን ትቼ ቁጭ ብለን ተወያየን ልጆቹን እንዲያሳድግ እኔም እየሰራሁ ላስተዳድር ተስማማን ከዛ ጥላችንን ወደጉን አድርገን እየተነጋገርን ልጆቻችንን ማስተማር ቀጠልን እኔም ሁሌ አብሬአቸው መሆኔን እንዲያውቁ በየቀኑ ለ1ሰአት በስልክ አወራቸዋለሁ ማለት ውሎአቸውን እጠይቃቸዋለሁ የቤት ስራ ካለ አብረን እንሰራለን በሰው ቤት እየሰራሁ ባለኝ ግዜ ልጆቼ እንዳይረሱኝ ወይም ከጎናቸው መሆኔን እንዲያውቁ እጥር ነበር ሴት ልጆችንም ሴት ልጅ በእድሜዋ የሚገማትን ችግር እየነገርኩ እንደጓደኛ እየጠየኩ ሀላፊነትን እያስተማርኩ አሳደኩ ብዙ ነው ታሪኩ በጽሁፍ አያልውም ይህ ሁሉ የሆነው እኔም ስላባታቸው ክፉ ተናግሬ አላውቅም አባታቸውም እንደዛው እንመካከራለን እንዴት ችግሮችን እንደምንፈታ ተውያይተን ልጆቻችን ሳይጎዱ የሚያድጉበትን መንገድ አመቻቸን ከዛ እግዚአብሔር ተጨምሮበት እኔም አውሮፓ ገባሁ ሴት ልጆቼ አንዷ ዩንቨርስቲ ተመርቃ ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ትሰራለች ሁለተኛ ሴት ልጄ አሜሪካን ሀገር ተምራ ዲግሪ ተመርቃ የመንግስት ስራ ይዛለች ሁለት ወንድ ልጆቼ አሁን በጀርመን ሀገር እኔጋር አምጥቻቸው እየተማሩ ነው መራራቃችን ችግር አለፈጠረም ሲመጡ አዲስ አልሆንኩባቸውም ልክ አብረን እንደነበረን ነው እየኖርን ያለነው አሁን አባታቸው ሰላም አግኝቶ እኔም ሰላም አግኝቼ እንኖራለን መፋታታችን ችግር አልሆነብንም እና ይህን ዘዴ ቢጠቀሙ ልጆቻቸውን ያድናሉ እላለሁ ሰላም

    • @hanieh4374
      @hanieh4374 2 роки тому +2

      እዉነት ነዉ ግን እዚህ ላይ ጥያቄ አለኝ እሷ በሰደት ከኬኒያ ወደ አሜሪካን የገባችዉ ልጆቿን በሙሉ ታስመዘግብና ወዲያዉ ስራ ሰትሰራ process ትጀምርና ወዲያዉ ሁሉንም ማሰመጣት ሰትችል ዝም ብላ ገንዘብ መላክ አልነበረባትም ይልቅ መካሰሱን ትታ ይቅር ለእግዜር ብላ ሁሉን ልጆቿ ወዳለችበት አሜሪካ ብትወስዳቸዉ ሂወት በራሷ ግዜ አስተምራቸዉ ትልቁም ማሪኝ እናቴ ይላል እዚህ ምን ያህል ደክማ ገንዘብ እንደምታመጣም መማር የሚችለዉ ሲወጣ ከአገሩ ብቻ ነዉ አለዛ አገርቤት ብዙ አሳፈሪ ነገር ነዉ የሚሰማዉ እና ገንዘብ ገንዘብ አትበይ በላት የተሻለ አገር ነዉ የምትኖረዉ ሰርታ ታገኝዋለች

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      @@kasechderibe1474 anchi balish tieu sew silehone new. Wendu/balish sewedish lijochish yiwedushal setelash yitelushal

  • @EMU918
    @EMU918 2 роки тому +7

    ያልተበላ የለም ያልተበላ ሁሉም ቤት ገብቷል የኔ እናት ግን መቸም የበሉት ይመለስ አንልም መቸም ክፏቸዉን አንመኝም እኔ በራሴ እምናደድ ብዙ የሰው ታሪክ እየሰማሁ እኔም መሸወዴ ነዉ

    • @linaflou6085
      @linaflou6085 2 роки тому +1

      ከሁላችንም ቤት አንኳኩቷል የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፍጀዉ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +49

    በዚህ ዘመን ባሌ ነው ፣ ልጄ ነው ፣ወንድሜ ነው ፣አባቴ ነው ፣ዘመዴ ነው የለም። የሴት ብር ለመብላት መስፈርቱ ወንድ መሆን ብቻ ነው።
    አሌክሶ ቸሬ እናንተን ግን አይጨምርም

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +7

    አንች ወርቅ እናት፣ አስተዋይ እናት ነሽ። ባህሪሽ ማንም ጋር ያኖርሻል❤️ አንድ ቀን የፈለግሽዉ እስኪሟላ፣ለእረፍት ስትመጭ የምታርፊበት የእኔ የእህትሽ ቤት አለልሽ። አግኝኝ🥰🥰🥰 ሰልክሽን ብታስቀሀምጭልን መልካም ይሆን ነበር። እኝረዳሻለን፣ ኦንወድሻለንም ❤️❤️❤️ ሁሉም ለበጎ ነዉ🤲🤲🤲💐

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +34

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ጋዜጠኛው ያምናጭቃል ትልልቅ ሰዎች ናቸው ትህትና ሊኖርክ ይገባል 🤔🤔🤔

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      በጣም ምንሆኖ ነዉ ግን አንዳንዴ ያመነጫጭቃቸዋል

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому +5

      ጋዜጠኛው እንደውም ትእግስተኛ ነው:: ሴትየዋ የተዘበራረቀ ከርእስ ውጪም ታወራለች::

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 2 роки тому

      @@tenad7309 ልክ ነህ

    • @gadissanegawo9344
      @gadissanegawo9344 2 роки тому +1

      What can he do she run off her points, and she talks too much. I personally take my hats off for this journalist who took his time and listened to her news.

    • @etobhh64
      @etobhh64 2 роки тому +3

      @@Master_ofElements ምንምአላመናጨቃት

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 роки тому +13

    የእውነት ልጆች ስንባል ክፋወች ነን ወዳ አይደለም ጥላቸው የሂደችው እናት ከራሶ ይልቅ ለልጆ ነው የምትኖረው በስደት ሆናም እየረዳች

    • @ueuemajd8092
      @ueuemajd8092 2 роки тому +1

      ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐደደደደቐ፠፠ ፠ቐቐቐቐቐቐቐቐኸ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 роки тому +19

    የኔ እናት እናት እየታመመች እየገረጣች እየተጎሳቆለች ለልጆቼ ትላለች ልጅ ግን እንደዚ ሲሆን ያማል 💔እኛ አረብ አገር ያለነው ደሞ ጤናችንን እያጓደልን ለቤተሰብዋጋ እንከፍላለን አይ እቺ ምድር ገብጋባና እሊናቢስ ስንሆን ለኔ እንጂ ለሌላው አንልም ።ውጪ ሲባል ብር ሚታፈስ ነው ሚመስላቸው 18ሰሀት እግራችን እስኪቃጠል እየሰራን እንደምናገኝ ቢያዩ ።ስደተኛን ማነው ሚረዳው ግን 😢

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 роки тому

      ማንም አይረዳም አይይይ በቤተሰብ ያልቆሰለ ማን አለ እሚቸግረን እምንደክም አይመስላቸውም አይረድም ብቻ ስንወድቅ ነው እሚታወቀን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +10

    ጎበዝ ሴት💐 እራሷን በአግባቡ መግለጽ ትችላለች ❤️

  • @user-ws6fq1ub4r
    @user-ws6fq1ub4r 2 роки тому +8

    እኔም በአረብ ሀገር እየኖርኩኝ ነው ልጆቼን የምረዳው ግን ገንዘብ ልጆችን እንደምትፈልገው ሆነው እንዲያድጉ አያደርግም ብቻ ፈጣሪ ለኛ ለእናቶች ልፋታችንን ቢቆጥርልን እንጂ ከልጆቹ ምንም አንጠብቅም በስደት ያሳድግነው ልጅ መልሶ ጠላት እየሆነብን ያለንበት ዘመን ላይ ነን

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 2 роки тому

      🥺🥺🥺አብሽሪ ልጅ ከአላህ ነው ዱእ አርጊ

    • @user-jn4vp4zq6k
      @user-jn4vp4zq6k 2 роки тому

      ትክክል ነሽ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому

      Ezaw Ethiopia sertsh kenelijochish gar menor tirunew mikiniyatum lifatishin ayayum bicha Allah yirdash Allah yeredaw aywodikim lelaw birr bizu atilaki lerasish asibi.

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 роки тому +10

    አይ እማማ የሰወችን ስም አነቦጩት 😂😂
    ይቅርታ ታሪኩ ዝብርቅር ብሎብኛል ደግሞም ጆሮየ ክፉውን እየሰማ ደንዝዟል በአጭሩ ሰው ከፍቷል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 роки тому +6

    አገሩ በሙሉ ከሃዲ ሆኗል ማለት ነው:: ያሳዝናል:: የኔ ትውልድ ለማተቡ( ቃል ኪዳኑ) ሟች ነበር::

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +6

    የኔ እመቤት ልጆችሽን ጥለሺ ስትሄጂ በቃ ሁሉም ነገር የተበተነው😭
    ከገንዘቡ ይልቅ ለምነሽ እየበላሽ አጠገባቸው ሆነሽ ብታሳድጊ አሁን ያለሽበት አትሆኝም ነበር።
    ገንዘብ ፍቅር አይሆንም።
    ይቅርታ እኔ መፍረዴ አይደለም 🙏🏾

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      ቤቱዋን ሱቅዋን ተነጥቃ ባዶዋን ቀረች ምን ትሁን?

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 2 роки тому +1

      @@meserettekie1421 well, there is no replacement with her kids 😭
      Material is secondary my friend!!
      By the way, I'm not judging her!!
      I just told her where is the problem!!!

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 2 роки тому

      ያልደረሰበት

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 роки тому +3

    እናትዬ ይልቅ ለእግዚአብሔር መስጠቱ ይሻልሻል ልጅሸ ከስህተቱ ተምሮ ወደአንቺ በይቅርታ እንዲመለስ ማለቴ ነዉ። መካሰሰ ጥቅም የለዉም አንቺ ጋር ጥፈት አለ ይሄም አሜሪካን አገር ስትኖሪ ገንዘብ ከምትልኪ ልጆችሸን በሙሉ ማዉጣት ትችያለሸ በህጋዊ መንገድ ለምን ያን በቶሎ አላደረግሸም በዛ ላይ ከኬንያ በሰደተኘነት ተመዝግበሸ ከሆነ በቀላሉ ልጆችሸን አጠገብሸ ማድረግ ትችይ ነበር ግን ለምን ? እርግጥ ነዉ ለአራት ልጆች በአንድ ጊዜ ቢከብድም ትልቁ ልጅሸን እና ሴቷን አንድ ለይ ሁለት ማምጣት ትቺያለሸ አሜሪካን አገር ከሰራሸ አሁን ልጄ ገንዘቤን በላብኝ ከልሸዉ እጥፍ ታገኛለሸ ገንዘብ ገንዘብ አትበይ ያንችንም ሰህተት ቆም ብለሸ አስቢ ልጅችሸ እዚህ ቢመጡ ትንሸ ጊዜ ትቸጋገሪ ይሆናል ግን ሰራ እየሰሩ ትምህርታቸዉን ይማሩ ነበር የዉጫ አገር ሂወትም ታሰተምራቸዉ ነበር በእርግጠኝነት ይቀየርልሸ ነበር ትልቁ ልጅሸም አሁንም ያለፈ አልፎል የቅር ለእግዜር ብለሸ ከልጅሸ ጋር ተረዳድተሸ ማለቴ አሜሪካን ከወሰድሻት ሴቷ የቀሩትን ልጆች ሂወታቸዉ እንዲቀየር ሰትይ የእናትነት ድርሻሽን ብትወጪ የኔ ሐሳብ ነዉ አንቺ ደህና ከሆንሸ ልጆችሸ ጤና ከሆኑ ከዚህ በላይ ሰርተሸ ታገኛለሸ ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +5

    በትክክል እናት ቢቻል ከገንዘብ በላይ አብረው መኖርን ማሳደግን መንከባከብን ይፈልጋሉ:: ያ ሁሉ በተለያየ ምክንያት? አብሮ መኖር ካልተቻለ? ለምን ወደ አሜሪካን አላመጣቻቸውም ? ቢያንስ? አብረዋት እየኖሩ? ቢማሩ ጥሩ አልነበረም ወይ?

  • @haregewinemessert2111
    @haregewinemessert2111 2 роки тому +2

    እኔ የዚህ ፕሮግራም ስሙ አስታራቂ ነው ግን የሰቆቃ ታሪክ ነው እንጂ ይምንሰማው ሲያስታርቁ ሰምቼ አላቅም ምን አይነት ውጤት የለውም የተበደሉት ታሪካቸውን ይናገራሉ በዳዩ ግን ምንም የሚሆኑው ነገር የለውም ለምሳሌ ማሳጅ ቤት ብላ ህፃናት ልጆችን ለወሲብ ጥቃት የምትዳርጋቸው ምን ሆነች ከአረብ ህገር እየመጡ የሚዘረፉት ምንተደረገላቸው? ምንምመፍትሄ የማታመጡ ከሆነ ከህይወታቸው ሌሎች እንድማሩ ከሆነ አስታራቂ ይሚለውን ቀይሩና የህይወት መስትምሮ ብላችሁ ሰይሙት ስሙና ተግባሩ ልኔ አልተገናኘልኝም

  • @superplayboyplayer
    @superplayboyplayer 2 роки тому +3

    ለእናት ሑሉ ወየዉ. ነው ማንም አይረዳላትም መጀመሪያ በባል ከዛም በልጅ ትፈተናለች

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 роки тому +1

    የዲላ ሰው ጥሩ ደግ ሩህሩህ ነው ያደግኩት ዲላ ነው

  • @kidab4063
    @kidab4063 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይቅደም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚሆነው ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ለእንዳንቺ ላለው የዋህ ሰው ቅርብ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ከነ ልጆችሽ አይዞሽ

  • @MeseretHailu-kt8gl
    @MeseretHailu-kt8gl 2 місяці тому

    ሰለባዎ ነው አለምሰገደ አንዴት አድነናቂቾሁ ኘአ በእውነት አለምሰገድ ባልደረባህን ቸሬን በጣም አደንቀዋለሁ አመሰግንልኘ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Рік тому

    ጋዜጠኛው ሆይ! ቅን: የዋህ: እምነት ያላት ኢትዮጵያዊት ናት መሆኖን እያሳየችን ነው:: በክብር አስተናግዳት! የእኔ እህት እግዚአብሔር
    ይረዳሻል የተበላሽውን ገንዘብ አሁንም እግዚአብሔር ቤቱ ሰፊ ነው:: የሰጠሽን መልሶ ይሰጥሻ! አይዞሽ!!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +3

    ይቅርታ የኔ ወንድሞ ለምንድነው የሰው እናትና አባት አ ቶ ወይንም ወ /ሮ ጋሼ እትዬ አንቱ እያልክ በአክብሮት ለምን አትጠራቸውም??
    ከስራው ጋር በአክብሮት መነጋገር አለብህ።
    ብዙ ተከታታይይ ስላለህ እባክህ መከባበርም አንዱ ትልቁ ባህላችን ስለሆነ እባክህ የጠፋውን ባህላችንን አብረህ አስተምርልን🙏🏾
    By the way, I have never missed your program !!
    you don't know how much is important for Ethiopian Society. 🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏
    Keep up the good work 👌👌

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 роки тому +2

    Thank you so much Sile Hewit, we learned a lot from the story ❤️👍

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 2 роки тому +3

    እንዴት ናቹ እርቅ ማእዶች ሁላችሁንም እወዳችኋለው አከብራችኋለው የምታቀርቡት ታሪኮች በጣም የሚያምና የሚያሣዝን ነው ግን ምን ዋጋ አለው የሁሉንም ቤት እግዚያብሔር ይቁጠረው ኑሮን ህይወትን ልጆችን ቤተሠብን ለመርዳት እየተሠደድን በኋላ ላይ ጠላት ይሆኑብናል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን የባሠ አያምጣ ብሎ በጸጋ መቀበል ነው።

  • @user-xx9eo1cn3m
    @user-xx9eo1cn3m Рік тому

    ወላጆች ስለወለዱ ብቻ ለልጆቻቸው ዉለታ ውለዋል ማለት አይደለም።እርስ በእርስ መተሳሰብን መዋደድን መተማመንን መከባበርን የሚያጠነክረው የወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጡት ፍቅር ነው።ልጅን መቀለብም ሆነ ማልበስ የወላጅ ግዴታ ነው።በተለይ የእናት እንክብካቤ በሚያስፈልግበት እድሜ እራሷን አስበልጣ ለህጻናቱን ለአባት ጥላ የኮበለለች እናት ጫምና ልብስ እልክ ነበር ብር እልክ ነበር እያለች መናገሩ ያሳፍራል።ከባህር ማዶ ተቀምጣ በየጎረቤቱ እየደወለች አሳድጉልኝ አይሰራም።ዛሬ ለተፈጠረው አለነመግባባት ትልቁ ድርሻ የእናታቸው ነው።ዛሬም የሰራችው ስህተት ለዚህ እንዳበቃቸው ቸል ብላ የግለሰቦችን ስም በህይወት ያሉትን የሌሉትንም እየጠራች ትወነጅላለች።

  • @makiromana3838
    @makiromana3838 2 роки тому +1

    Ayzosh yani enate የኔ እናት 18አመት በአረብ አገር አሳደግችኝ እኔ ደሞ በተራየ አረብ አገር ተሰደድኩኝ ግን በጣም ብዙ ነገር አጥፍቼባታለሁ አስቀይሜታለሁ ግን ስደት ላይ ስመጣ ሁሉ ነገር ገባኝ ለልጅሽ በምትረጊው ነገር አትበሳጪ ስሚትሽ ቢገባኝም ለሚመጣው ነገር አስቢ ነገ እሱ በተራው ይገባው ይሆናል አይዞሽ ከቻልሽ ከልብሽ ይቅር በያቸው ምክንያቱም እናት ስለሆንሽ

  • @ethio7053
    @ethio7053 2 роки тому +3

    ቸሬ ያለውን እስማማለው ገንዘብ ስለሰጠን ልጅ አሳደግን ማለት አደለም ሴትየዋ ገንዘብ እና ገንዘብ ነው ሀሳቧ ስለልጆቻ ግድ አይሰጣትም

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      አንዴት ነው ግድ የሌላት ኣፈር ግጣ አየሰራች ገንዘብ ትልካለች።ምን ታድርግ?

    • @nigusudebebe9606
      @nigusudebebe9606 2 роки тому

      Idewim lijochu idileg nachewi gobezi

    • @user-ll7br4ld8i
      @user-ll7br4ld8i Рік тому

      ለምን ግድ የላትም በስደት ሰርቶ ማግኘት ቀላል አይደለም ልጆቼ ብላ ብሯን የሰጠችው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +6

    በደንብ አስተምረሀል እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️
    እናቶች አባቶች ከዚህ ተማሩ እባካችሁ ገንዘብ የልጆች ፍቅር አይሆንም😭😭💔💔

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +3

    ቸሬ ትክክለኛ አባባል ነው እኔም እንደዛ ነው ያልኩት :: ለሌሎቹም እናቶች ትምህርት ነው::

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 роки тому +3

    እስቲ ላዳምጠው መጀመሪያ ሰላም ለሁላቹም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Рік тому

    ከዘንድሮ ልጀ እራሰ ወዳድ ነዉ እኔ አሁን ማንም ማመን ከበደኘ

  • @madonamadona1161
    @madonamadona1161 2 роки тому +1

    Taririkun Gena alicheresikutim gin Yanite tihutinet betam new emiyasidemimegn

  • @feridagi4677
    @feridagi4677 2 роки тому +1

    ችሬ ወንድሜ እናት እና አብት እኳ አድ አይደለም እኔ ታርኬ የዝች እናት ትርክ ነው የሚለየው ትንፕ ከፍ እስከሚሉ አብራቸው ንብርኩ እስከ 7እና 8 እስክሚሆኑ ለንሱ ለውጥ ፈልጌ ሀገር ወጣሁ እስክትሁ እልተመለስኩም 16 አመቴ ነው አህንም አልተመለስኩም ወረቀት አልታስካልኝም ግን ልጅችን በቀን ሁለቴ 3 ነው የምደውለሁ ልክ እብር እደነበርኩ ለራስ ህይውት የልኝ ለነሱ ነው የኗርኩት ልጅነትን አውቀውም በ አስራ ውስጥ ህርኝ ነው የውጥሁት እምይ አሁን ልጅነት አልቀ በጠቅልይ ከውጥሁ እረጅም ግዜ ነበርኩ የውጥሁት እንም እክ ማግብት መውልድ እፈልግ ነበር እስከሁን ትድርምልጅችም እነሱ ነችው ብችኝ ነኝ ግን እግዝሀብህ ይመስገን ልጅች ድክሜ ለነሱ መሁኑኑ ይውቅሉ ሰለዝ ይዝች ሴት ጥፋት ምድነው እናት ነት እግዝሀብህር ይርድ እህቴ ይስድትን ነገር እናውቀውለን

  • @addfgasdfg2196
    @addfgasdfg2196 2 роки тому

    እባካችሁ ሳዎች ኢትዬጲያ ለይ እያታዳራገ ያላው ምንድናው ገጣዋጥ በዛ መታሰሰብ ፊቅሪን አላህ ከውሲጣችሁ ኣሞጣው ወሰዶበችሃል ፈጣሪ አቅላችሁን ይመልሰላችሁ ፈጣርን እያካዳች ናው ትልቅ ትንሺን መካባር ጣፋ

  • @asrattamire2450
    @asrattamire2450 2 роки тому

    GOD Bless you

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @arsemasuccess266
    @arsemasuccess266 2 роки тому +3

    ሰው እንኳን ለልጁ ለአክስት ለአጎት ልጅ ስንት ነገር ያደርግ የለ እንዴ? ደግሞ ብር ስጭኝ አላለሽ ልሞት እችላለሁ ብለሽ ነው የላክሽለት። መክረሽ ጥሩና መጥፎ እንዲለዮ እንዲዋደዱ አድርገሽ ባላሳደግሻቸው ልጆች መፍረድ አትችይም።

    • @user-ll7br4ld8i
      @user-ll7br4ld8i Рік тому

      ያላሳደገቻቸው በቧላ ምክንያት ነው የእሷ ጥፋት አይዴለም

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому +1

    ልጅ ይቅረታ ቢጠይቃት እሳም ብትተወው ይሻላል በቃ ልጃ ነው ያወሰደው በርግት ነው እሳም ታሳዝናለች ግን ህይወት አንድ ነት ቀልል አርጎ ማያት ነው

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Рік тому

    የአሁኑ ዘመን ልጀ እራሰ ወዳዶች ናቸዉ ምክኔያቱም ይህ ባይሆን የሚደረግላቸዉን ማመዛዘን አቅቷቸዉ አይደለም እናት ባትወጣ ኖሮ እካቸዉን ማከክ ይሻላቸዋል እዴ?

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 2 роки тому

    እንደ እነ ዳኒኤል ክስረት ኣይነት ፌክ ሰዎች ባሉበት ሃገር ይህ ሁሉ ዶፍ ቢወርድብን ያንሰናል። እስከመቼ የውሽት ብ/ክርስትያን መመላለስ? ማህበረ ርኩሳን። የሚኒሊክና የዳኒኤል ክስረት ግፍና ሴራ ለኛ ተረፈ።

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 2 роки тому

    ኦኦኦፍፍ መቼ ነው ህዝቡ እንዴህ ክፉ የሆነው በጣም የሚያስፈራ ዘመን ላይ ደርሰናል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +1

    ህግና ሽማግሌማ እንድትሰደድ አድርጓታል ! የቀድሞ ተምክሮ ለአሁኑ ዉሳኔዋ ምክንያት ሆኗል። ይህን ዉሃ ምን ያጮኸዋል ቢሉት፣ በዉስጡ ያለዉ ድንጋይ። የክፉዎች ስራ ከነስማቸዉ ተከብረዉ በጥንቃቄ፣ ተበዳይ ግን፣ የበደለዉን ሰዉ ስም አትጥራ እስኪባለሰ መድረስ፣ ?ቨቨ

  • @rozagirma1631
    @rozagirma1631 2 роки тому +1

    Selam selam wud yageri lejoche ethiooian fetari yetebekelene

  • @awetzekarias4794
    @awetzekarias4794 2 роки тому

    እኔ በበኩሌ በጣም ነው የተማርኩበት አመሰግናለሁ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 роки тому +1

    መላክ እማ ለልጆች እኔም ለህት እና ለወንድም ልጆች አንች ያልሽውን ሁሉ አድርጌለሁ ግን እናት ማለት ሀገር ውስጥ ልጆቻን ሰብስባ የቀን ስራም ቤሆን እየሰራች ማሳደግ ነው እናትነት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +2

    ሰላም ለሰዉ ልጆች በሙሉ

  • @milkiyasabreha2077
    @milkiyasabreha2077 2 роки тому

    Wow

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኣንጀቴ ተንሰፈሰፈ ።አናት መሆን ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል ።አኔ ብቻየን አያወራሁ የሄድኩበት ጊዜ ነበር

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 роки тому

    አዬ ጊዜ ገንዘብ የሰይጣን ነዉ እንዲህ እያለ እናትና ልጅ ያናክሳል

  • @user-ps3bq6vy3w
    @user-ps3bq6vy3w 2 місяці тому

    በመሰረቱ ሰው ፣ ሰው እየረዳው አይደለም የሚሻሻለው። ጥሮ ግሮ ነው።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 роки тому +1

    እናት ክባልዋ ስትለያይ
    ልጆች ለአባት ፕሎ መሄድ
    አልክበድውትም እማዬ?😿
    ብር! ልብስ ! መላክ ! ፍቅር አይሆን::🧐

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому +1

      አስቲ ምን ታድርግ?ቤት የላት ሱቅ የላት ሜዳ ወደቀች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +2

    ወንድ ከሆንክ 😥እናትህንም አባትህንም እህትንም ሚስትንም ትከዳለህ 😭😭ጥሩ ወንዶችን ባይመለከትም 😢😢

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 роки тому +1

    እናትዬዋ እስኪ ገንዘብ ገንዘብ ከማለት ልጆችሽን ሰብሰብ አርግና በእምነትሸ ፀልይ ፣ የወለድሻቸው ያላዘኑልሽ ጎረበት/ባዳ ሊያዝንልሽ ሀ 🤔😁

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому +5

    It is all about money money OMG, it is not about the kids

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      በገንዘብ ነው የምታስተዳድረው ልጆችዋን

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому

    amen💚💛❤👃amen☝☝☝amen

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 роки тому +1

    ያሳዝናል ስው በጣም ተበላሽቷል .

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 роки тому +1

    አያያዝ ፣ ስነስርአት ፣ ባጠቃላይ የአስተዳደር ጉድለት /በጣም ክፍተት አለ

  • @merg1011
    @merg1011 2 роки тому

    Ere bakesha ategebu yalasadegeshew lij genzeb atefa belesh atikeyayemi. Beka teftuwal teyew. Yehene lijochu beteyeku bezu chigir asalifewal ya le enat. Yehonew yehun gin ahun hulun teyew. Ahun lijochishin dereshilachew endewem.

  • @eyobaraya
    @eyobaraya 2 роки тому +1

    She need to learn how to communicate with people and special needs to listen. Thanks

  • @nigatmulat4805
    @nigatmulat4805 2 роки тому

    Ka balatarekochu yeleke yaneta wari yebalale selaze edelune la balatarekochu tawlachaw

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому

    ከሃያ አመት ጋብቻ በሗላ😥

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 роки тому

    Yasawe tarik mezarizarish gin xiru ayidolam

  • @thomtesgzeab5922
    @thomtesgzeab5922 2 роки тому

    I my self I lost full house the people I trusted alot ahely germent I lost it its has been 5 years

  • @gaintmg9430
    @gaintmg9430 2 роки тому +1

    You didn't raise none of your kids. She doesn't even call them "lejoche". This nega guy was so nice to her and her kids, raise your own kids, nega is not your kids father.

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i Рік тому

    በቃ በዚህ ዘመን ገንዘብ ከእናትም በላይ ሆኗል ጋዜጠኛው ምን ሆነህ ነው አፍ አፏን ምትላት

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 роки тому +2

    እናት ማለት ልጅዋን መገድ ላይ ሲሔድ እቅፋት ቢመታው እንኮን ልቡዋ ይነግራታል ያቺ ደሞ የሌለ ደረቅ ነው ልብሽ

  • @hideatg6312
    @hideatg6312 2 роки тому

    First of all even though she got a reason to leave her husband she should not leave her kids she didn’t raise them and she is talking about how much she sent her kids as a mother I even give my life. And it seems she blames so many people and keeps telling their name

  • @abe60608
    @abe60608 2 роки тому +1

    ነጋን አስገቡት ጉዱን ይስማ

    • @user-vg8vi7wk8g
      @user-vg8vi7wk8g 2 роки тому +1

      አ😂😂😂😂😂😂😂 ሲመሽ ይገባል ያኔ ይሰማዋል 😂

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 роки тому

    እሱባለው ታስቀኛለህ ስማቸውን አትጥሬ የምትለው ነገር

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 роки тому +1

    👏👏👏👏👏👏😅😅😅😅😅😅🤦‍♀️🤦‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ro7601
    @ro7601 2 роки тому

    ነጋ ስትል አንድ ብልቃጥ አረቄ ጭልጥ ባደርግ በስካር እረሴን አላቅም ነበር::

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 2 роки тому +4

    የናት ክፋ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому

    ከቁም ነገሩ ሌላ ትርፍ ነገር መናገር ያስገምታል:: የባልየውንስ? በደርግ ግዜ የሆነውን ታሪክ ማውራት ለምን አስፈለገ? የግለሰብ ስም መጥራትም አስፈላጊ አደለም:: ባሌ ብዙ ሰው ይረዳ ነበር ቀበሌ ከፍተኛ ይሰራ ነበር ስትል? ባልዋ በጉቦ የሚሰራ ነው የሚመስለው:: ብቻ የተዘበራረቀ ታሪክ ነው:: ይሄ አሜሪካን ብዙዎችን ስትረስ ያደርጋል::

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 2 роки тому +1

      ጌቱ ማሩ ዘመድሽ ነው እንዴ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 роки тому

    አች ሴት አኮ ከሞት ኣምልጣ ተንከራታ ቤት ተከራይታ የሚያስፈልጋቸውን ልካ ነው ከዚህ በላይ ምን ታድርግ?

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому

    🙏

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 роки тому +4

    እረ ወደዛ ያቺስ እናትነት 😏😏

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      ለምን?የሱውስ ስቃይ ታይቶሃል?

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому

    ስም እ8ያስፈልግም እየተብልልሽ ጭራሽ ስም ከነአያት የስራ ቦታና መኖሪያ አካባቢም አልቀረሽ ፣ ብቻ እድሜያቸውን አታውቂም መሰለኝ። እኔማ ኡኡኡኡኡኡ .....አልሁ በውስጤ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      አውነተኛ ስትሆን አንደዛ ነው

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому

    እኔም በገዛ ባሌ ሀያ ሺ ዶላር ተበልቻለዉ በሶስት ልጆቼ አባት

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 2 роки тому

      ውይ ውይ አፈር ይብላ ግን ደሞ ለልጆችሽ ይኑር

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      @@favenyeman9192 አዎ ለልጆቹ ጥሩ አባት ነዉ ግን እኔን ተጫወተብኝ ብሬን በላኝ እንዳልከሰዉ የልጆቼ አባት ሆነብኝ ግን አለቀዉም

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y 2 роки тому

      በጣም ከባድ ግዜ ነው እህቴ

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 роки тому

      ተይው ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ከሰራሽ የበለጠ ታገኛለሽ ለሱ ግን ዋጋ ይከፍላል የሰው ገንዘብ የበላ መመጨረሻው አያምርም እኔ በራሴ ቤተሰብ አይቼዋለው በእህቶቼ አሁን እኔ ለነሱ እያዘንኩ እየኖርኩ ነው በህይወታቸው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      @@tigistasfaw6121 ፈጣሪ ይፋረድልን በጣም ከባድ ነዉ

  • @selinabelaye2373
    @selinabelaye2373 2 роки тому

    እርቅማድ ውስጢ ነው

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 роки тому

    ምነው ፉትህ ቡላ መታ መፉተሄ ሳይሆ እሶኑ በወቀሳ ገደላችዋት የሰው ስም መጥቀስ ከፈለገች መብቷ ነው ጥሩም ነበር ሁለተኛ እዳያደርጉት ይጠቅማል ጋዜጠኞቹ ችግር አለቦቸዉ ይታረም

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому

    ጌቱ ማሩ የሚባል ሰው ? ለምን አስሬ ስሙን ይጠሩታል? ባለፈ ታሪክ ? ጥሩ አይመስለኝም::

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 2 роки тому

      ዘመድሽ ነው መሰለኝ ሴትዮ ወይ አባትሽ ይኦናል

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому

      @@favenyeman9192 😂😂😂😂ስለሁሉም ሰው? የግለሰብ ስም መጥራት አግባብ አደለም :: አንቺ የእርጎ ዝንብ ነሽ ::አንቺ ደሞ ውሽማሽ ይሆናል አንቺ ወሬኛ የመንደር ሴት

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому

      ጠቅላላ የዲላ ሰዎች ስም ከነአባት መጥራት ትክክል ነው ወይ? በጣም ነውር ነው በሚዲያ ላይ?

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому

      @@favenyeman9192 አባቱን የማያውቅ? የሰው አባት አያከብርም አንቺ ክብረቢስ ዲቃላ የእኔ አባት በአንቺ ቆሻሻ አፍ አይጠራም:: ሴትየዋ አክስትሽም ትሁን እናትሽ? አትቀባጥሪ የሀገሩን ሁሉ ስም አትጥሪ ብለሽ ከርያት ስለልጅዋ ብቻ ታውራ????

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 2 роки тому

    አቦ አንተ ቡሽቲ ነገር የህ ለምን አታስወራትም አንተ ብቻ እኮ ነው ምታወራው አንችም ያርግልሽ አንድ መኪና ተበላው ብለሽ ቡዙ አወራሽ