Betoch | “በቃ ጨለለ? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 422

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +20

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
    ሰላም ፊቅር ደስታ አይለይችሁ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +4

    ወዮዮ ልክ አስገባቼው። ፓለቲካና የድግስ ወጥ እኮ ሁሉንም ነው የሚያነካካው አቤቱ ማረን ኢትዮጲያን ማርልን ህዝቦቿንም ሰላም አርግልን አሜን

  • @የልቤሀኪምአንተውነህ

    የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ካለኛ እኮ ምንም አይደምቅም ሰራ ይዛችሁ ነው ፈጣሪ ያጠንክራችሁ የማታ እንጀራ ይሰጠን በቃ ሀገራችን ተገባን እኮ ሚድያው ተከታይ የለውም ለካ አድሶች እየመጡ ነው አይ ሰደት ማብቂያ የለለው😢

  • @Selam-r7m
    @Selam-r7m Рік тому +23

    መቼም እዳታቆሙት ቤቶችን ❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому +34

    ሻሸን እና የቤትሰራተኛ ሁና አብራት እምትሰራዉ ስሞ ማነዉ እምትወዶቸዉ በላክ አሳዩኝ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +10

    እጀራፍለጋ የወጣህ ወገኔ
    እደምንሰነበታችሁ አለሁኝእኔ
    አልሃምዱሊላህ ለአለማቱጌታ
    እሱምን ተሥኖት ከጧትእስከማታ
    እጃችን ወደላይ መዘርጋት እንበርታ
    መልስ ይሰጠናል በትግስት እንበርታ
    አይዟችሁ ያልፋል አላህ የቀደረለታ
    ሀገርሰላም ትሁን ከጧት እስከማታ
    እወዳችኋለሁ እህታቺሁነኝ ከጆርደን

    • @stotawtsegaye5392
      @stotawtsegaye5392 Рік тому

      Eski zm bey

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Рік тому +3

      @@stotawtsegaye5392 ማለት ዝም የሚለው የሞተሠውነው አንች መጀመሪያ ዝምበይ ማንኮመት ስጭአለሽ ሲሥቱ መልካምንግግር ሰደቃነው

    • @stotawtsegaye5392
      @stotawtsegaye5392 Рік тому

      Zm bey biyalehu wa

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Рік тому +1

      @@stotawtsegaye5392 እስታኸፊሩላህ ለአዚም

    • @GhhhBfuy-wy3ws
      @GhhhBfuy-wy3ws Рік тому +1

      ያሩሂ🎉🎉🎉

  • @ሠላምተስፋዬ
    @ሠላምተስፋዬ Рік тому +2

    የዛሬ አያርገውና ኮሜት አቤት ጋጋታ ቤቶችዬ ምርጥ ድራማ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +12

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙዩስራ-ሰ6ዠ
    @እሙዩስራ-ሰ6ዠ Рік тому +36

    ማነውቤቶችን የሚወድ❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +2

    ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ 🙏🙏👍❤❤❤ ደግሞ በዜ ዬት ሄደ እሡም ለቀቀ እርስቴም ጠፋች

  • @geni2791
    @geni2791 Рік тому +1

    ኮረኔል በጣም ነው የምወዶት የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +7

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +8

    አይቤቶች መበታተናችውን ትታችው በአንድነታችው ብትፀኑ ባትለያዪ ጥሩ ነበረ
    በዚህ ደረጃ ቤቶች ይወርዳል ብዪ አላስብም ነበር የድሮዎችን መልስና ቀጥሉ ያለዚህ ብትተውት ይሻላል😮😢

    • @tigisttigist7511
      @tigisttigist7511 Рік тому +4

      ማን የተበታተነ አለ ሁሉም በስራ ምክነያት ነው የቀረው ከዚህ ውጭ እኮ ይገናኛሉ ድራማ መስራት ጊዜ ይፈልጋል ጊዜ ስላልተመቸላቸው ወጡ አለቀ

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ Рік тому +1

    ቤቶችኮ ከግዚውጋነው የምትሰሩት ለኛትልቅ ጥቅምአለው እዳታቆርጡት😊

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +10

    ማፊእና እሱዬ ይምጡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому

      ከከከ የራሣቸውን ሂወት እየኖሩ ነው አይመጡ😅😅😅

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ቆጆ ትምህርት አዘል ነው ና። ዘሩ አሳቁኝ 😂😂😂😂😂

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Рік тому +2

    ሰዉ የሀገሩን የኪነ ጥበብ ባለቤቶችን ማበረታታት አለብን ይህን ጊዜ የዉጭ ዜጋ ቢሆን ስንቱ ሰዉ ባየዉና ስንት ነገር በሆነነበር የሀገራችንን እናበረታታ

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 Рік тому +5

    ቤቶች ግን ለምንድነው UA-cam ቻናላችሁ 1ሚሊዮን ያልገባው?

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Рік тому

    ሰላም ሰላም ቤቶችዬ ድንቅ የወቅቱን አጭበርባሪ በትምህርት መልክ ሰላመጣችሁልን እናመሰግናለን

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому +2

    ኮሎሬሬ ቆፍጠን ብለው ነው ሚሰራው ደስ ይልብታል ትውና ላይ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +1

    እውነትም ጨለልን እደ አገርም በግለሰብም ጨመልን ትክክል ብላቹኃል ግን ምን ይደረግ ማሰብ አይችልም

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c Рік тому +1

    ቤቶች ምርጦች❤

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +2

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ቤተሰቦች

  • @etfkr9557
    @etfkr9557 Рік тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Рік тому

    ልታሰር ከለብ በነሱ አለ ና ኑሮ ውድነቱ የዝህን ያክልሆኗል ማለትነው😢😅😅😅

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +1

    ውይ ገንዘብ😂😂😢 እልልልል😂 ጋሽ ዘሩ😂❤

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Рік тому +2

    ቤቶች ሰላም እንዴት ናችሁ ❤❤ሰላም ለናንተ ይሁን ❤❤

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Рік тому +1

    ወንዙደስይላን👍👌❤❤

  • @mrindia2422
    @mrindia2422 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Betoche 😂😂😂😂

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ Рік тому +1

    አደኛ ነኚ ልል ስሮጥ ተቀድሜ አለሁ😂😂😂

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ወይኔ ጋሽ ዘሩ 😂😂😂😂❤

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    ልታሰርቀለብኮከነሱነውአላለም 😂😂😂😂 ይሄንእያሰቡይሆንእደ የስቱንሰውቤትበሃዘንአስውጠው እፍፍፍወደስርቤት የሚገቡት ይሄማየኑሮምውደታጭምርነውማለትነውጭካኔው😢😢😢😢

  • @የልቤሀኪምአንተውነህ

    ጋሸ ዘሩ ዛሬ ምን ላይ ናቸው ከመቅለጠ ወደ መጭለል ተዘዋወሩ😅

  • @zeinab554
    @zeinab554 Рік тому +1

    en ymseqey lki asegabashew new😂😂😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому +2

    ደላላው የቤቶች ድምቀት ስወደው

  • @አሚናሙሐመድአሊ

    ልክ አስገባቸዉ 😂😂😂

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Рік тому +1

    ሰዎች እኔስ ኢትዮጵያ መቸ ይሆን ሰላም የምትሆን አውሮፓውያን ጥለውን ሂደዋልን ሰልጥነዋል አረ አግራችን እንድትበለፅግ ዜጎች በሰላም ውለው በሰላም እንዲመለሱ የሰለጠነ ማህበረሰብ እንዲኖረን ሁላችን እንተባበር

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому

    ልታስር ሀ ቀለም ከነሱ አላልም ና 😂😂😂 ወይ ና ያስቃል

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 Рік тому +1

    ❤❤❤ all. I miss Tarikiwa

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    በእውነት በጣም አስተማሪ 😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    🤣🤣ና ዛሬ በዘሩ እጅ ጠፍተህ ነበር 🤣🤣

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Рік тому +1

    መቼ ነው ምትለቁት በጉጉት እየጠበቅን ነው❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Рік тому

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @belalas4322
    @belalas4322 Рік тому +2

    የዘሩ እድናቂዎች የት ናችሁ😅😅😅😅😅

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 Рік тому

    የመከረባበት ጂኒ😅😅

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ምርጦቼ

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 Рік тому

    ተወዳጁ ቤቶች

  • @ajarakamal3620
    @ajarakamal3620 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:51 ለዘላለም ኑሩልን

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому +1

    ደሰይላል በርቱ

  • @muradahmed6490
    @muradahmed6490 Рік тому

    “ ግን ተብሎ አረፍተ ነገር አይጀመርም" ( ኮለኔልዬ)
    " ማዕረግ አይቆላመጥም"

  • @لاالعالاالله
    @لاالعالاالله Рік тому

    የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @moulencell2294
    @moulencell2294 Рік тому

    ❤❤❤❤efaaasewadch❤❤❤❤

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Рік тому

    ይበቃል አባትህ ሥትይነበር አሁን አባታችን😂

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ

    እንኳን በሠላም መጣቹህ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому

    ይበቃል ይመቸኛል

  • @مهرةالحمادي-ث6ش

    ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @mekdesmarkos
    @mekdesmarkos Рік тому

    የ ዛረ ይለያል 😘

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому

    አቢና ማኛዎች ዘና ነው እምታደርጉኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @SaronAbel-j4t
    @SaronAbel-j4t Рік тому

    እነ ገሊላ የድሮዎቹስ እረ አምጧቸው

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Рік тому

    እረ ኔት ወርኩን አንድ በሉት እናንተ ድራማዉን ለመስራት 20: 30 ደቂቃ ሲወስድባችሁ እኛ ለማየት 20 ሰአት እረ ኡኡኡ

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 Рік тому

    አስተማሪ ነው

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Рік тому

    አቢ ጥርስሽን አስፈቺ 😌

  • @Omer396
    @Omer396 Рік тому

    ልክ አስገባቸው ቦቅቧቃ

  • @abduabdu1980
    @abduabdu1980 Рік тому +2

    💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍

  • @eman3582
    @eman3582 Рік тому

    በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Рік тому

    ተመስገን ዛሬ ኮሜንት ሳይበዛ መጥቻለሁ

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 Рік тому

    ጎበዞዞዞች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ

    😂😂😂❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ🎉

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Рік тому

    ቤቶችዬ አዝናኝና አሰተማሪ እናመሰግናለን

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому

    ኑሩልን እንወዳችሁ አለን

  • @Salam-x2r
    @Salam-x2r Рік тому +2

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕😂😂😂

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq Рік тому +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @solomonhailemariam9810
    @solomonhailemariam9810 Рік тому

    Are bashan melsuln pls pls

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому

    Hahahaha❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому

    አስተማሪ ነው፣ እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @VggFgg-j9m
    @VggFgg-j9m Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramatoetiso5971
    @ramatoetiso5971 Рік тому

    በሸ ዬትገበ ወይ ምን ሆና?

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Рік тому

    እከ አሜን እርሥቴ ለምን አይመጡሞ

  • @zewdueshetu5477
    @zewdueshetu5477 Рік тому

    Enie kelebie ewedewalehu!!!

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mairymairy5901
    @mairymairy5901 Рік тому +1

    ❤❤❤😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @VggFgg-j9m
    @VggFgg-j9m Рік тому

    Lamen...maskrme..abrin..atgbzulnem?

  • @nounanana3343
    @nounanana3343 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos Рік тому

    Happy fathers day for all Good fathers

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @barke478
    @barke478 Рік тому

    ❤❤❤😍

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 Рік тому

    Wowo😂😂😂❤❤

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 Рік тому

    በጣም አስተማሪ ትዋና ትዋናነው

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي Рік тому

    Temehege abe hesabune bemesekote new yetemarehew haheya

  • @الحمدالله-ل5ن6ي

    75 ሽዉምድነዉ የጠባዉታለ አሰሰዱኝ

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Рік тому

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @kidanemariamworkie5144
    @kidanemariamworkie5144 Рік тому

    Anchi nesha

  • @OromyaaOro
    @OromyaaOro Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @ድንግልአማላጀ-ጘ5ፀ

    አይ እሻሸ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому

    ጥላሁን ጉጉሳ ትንተናውን ለናንተ ብሩን ለኛ አልክ??