ለብዙዎች ስጋት እየሆነ ለመጣው ወጥቶ መቅረት ፖሊስ ምን ይላል? | Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 чер 2023
  • ለብዙዎች ስጋት እየሆነ ለመጣው ወጥቶ መቅረት ፖሊስ ምን ይላል? | Tadias Addis
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #tadiasaddis

КОМЕНТАРІ • 13

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 11 місяців тому +4

    መንግስት የለም መንግስት ቢኖርማ ሰው በሰላም ወጥቶ ይገባ ነበር. ሀገራችንን ከቆሸሸች አምስት አመቷ. አቆሸሿት

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому +2

    ሀገራችንን ደብብ ።አፊራካ ሆናለች

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 11 місяців тому +2

    ዋናው ገዳይ ሌባው ፖሊስ አይደል እንዴ !!

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 11 місяців тому

    ጋሽ ፓሊሱ ሌሊት ቀርቶ በጠራራ ፀሀይ ሰው እየተዘረፈ. ሰው. ከነነብሱ እየተሰወረ. የናንተን ነገር ዝም ዝም ነው. አላህ ይድረስልን ብቻ.

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl 10 місяців тому

    የሞት ፍርጃአ ካልተደረገ ሰው አይሰማም

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 11 місяців тому

    መንግስትም ህግም የለም ። ደህና ህግ ቢኖር አንድም የሰው ልጂ በሰላም ወጥቶ መግባት ባላቃተው ነበር አንድም ወንጀለኛ ባላመለጠ ነበር የሰው ልጂ ታግቶ ብር ይጠየቃል ብሩ ለከተማ ግንባታ ይውላል እስኪ ከሰው ልጂ ከተማ አስበልጣችኹ ማንን ልትመሩት እንደኾነ እናያለን ። በእርግጥ መጨረሻችኹ አያምርም ሁሉም በየቤቱ ይደርሳል ዛሬ ያልጮኸ ነገ የሚጮህለት አይገኝም ብቻውን በአውሬዎች ይገኛል አካሄዳችን ሃገር የሚያሳጣ ነው ።

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 11 місяців тому

    ሀገራችን ደብብ አፊራካ ሆናለች