Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
INSTAGRAM 👉MESSI.MOLLA Telegram👉 ye Nathan enat Facebook page 👉ye Nathan enat
መሲየ
መሲ በናትሽ ፎቶውን ላኪልኝ
የሎፖስቲክ ቅባት ወይም ሻምቦ ኮንድ ሽነር ስማቸውን ወይን ፎቶውንአሳይን ከታጠብንስ ምንእንቀባው በጣምተቸግሬለሁ አደራ
MESSI. MOLLA
ye natha enat tub
Thanks for information
በርቺ ጎበዝ
ተባረኪ እናመሰግናን አልመድ ኦይል ይቻላል
Low prosit ሙቀት ነው ሚፈልገው ቀዝቀዛ ነገር አይፈልግም
Ere Mesi coconut oil betam recommend nw le low procity
ኢነመሰግነለን መስ ቆንጆ ኦድሻለሁ ያኔ ፍልቅልቅ
Amsgenalhu yene eht
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቆንጆ የምጠቀመው ሻምፖ ዶቭ ነው
የኔ ቆንጆ እናሰግናለን
ተባረኪ ለይተሽ መስራትሽ በጣም ጠቅሞናል አሁንም በርቺ ቀጥይበት
Thanks Yene Eht
mesi tsegure Eyedareke Asichegeragn ke gizw bohale naw enidazi maderake yejamerawu esiki min ledireg
Ereguz set perm makabat techelalache
What is a sweet flower you mean sunflower
የኔ ጥያቄ ንጽህ መሆን አለበት ጸጉራችን ለ ኘሮሲቲ ማወቅ ማለት በዉሃ ስንከተዉ .አመሰግናለዉ ተባረኪ
ዬኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም
በጣም እናመሠግናለን ማማዬ እንዳንቺውን ያብዛልን የኔ የዋህ
እናመሰግናለ የእኔም ሎ ፕሮሲቲ ነው
Thanks mesiye yeneliyu
ስላም ለዚህ ብቴ መጥቻለው በርች
በጣም እራፍ ነው እናመስግናለን
መሢአይቸዉ ዛሬሞከርኩት እላይቁጭእዳለነዉ ብገፍዉእንኳ መልሦቁጭነዉ ያለዉ እላይእናመሠግናለን
እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ
ኦሊብ ኦይል/ዘይትዘይቱሁን/ ስቀባ ካደረ ያሳክከኛል ይረግፋል በቅሞቱ ተመዞ ኣለቀ እባክሽ ንገርኝ
አናመሰግናለ መሲ
አመሰግናለሁ በርቺ ብዙውን እከታተልሻለሁ ጥቅሙን ስታይ ጉዳትስ አለውይሆን የሚለውን እያየሽ
መሲዬ እናመሰግናለን የምታሳይን ነገር ሁሉ ለእኔ በጣም ይስማሞኛል ነገርግን ከወለድኩ ቡሀላ ግን ፀጉሬ ፊትፊቱ እየተነቀለ አስቸግሮኛል ምን ትመክሪኛለሸ መልሰሽን በኮመንት እጠብቃለሁ
Yene konjo አለካኩን አሳይን 🙏🙏🙏 እኔ ስለካው አንዴ ታች አንዴ እላይ እየወጣ ግራ ገብቶኛል በ አንድ ቀን ውስጥ መቼም ለውጥ አያሳይም
betam ameseginalehu. Mare❤❤❤❤👍👍👍👍
ሻምፖና ኮንድሽነር ቅባት ብትነግሪን አሪፍ ነበር
መሲዬ ምርጥ ሰው ነሽ እኮ ኑሪልን እወድሻለሁ መሲዬ እነዚህን ምርት አዲስ አበባ እኮ ማግኘት ከባድ ነው በተለይ shea mositure shampoo ማግኘት
መሲየ እኔ ሳትሊ ነው ላይክ ምገጨው
Love you so mach
Ena shampowen tlegram lay lkakilna en taguraa tmaltkuge dershilg ye nathan ente ena esti biotie ethiop west yte endamgag takumg
እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ በርችልን ውዴ ካንች ብዙ ነገር ተምሬያለሁ።እስኪ በነካ እጅሽ ለሎው ፕሮሲቲ የሚሆን ሻምፖ ከሽያ ምርት ውጭ ንገሪን please
Sewdesh tebarekelegn
Thank you mare
መስዬ ያኔ ፀጉሪ መልታ ያዎጠል ሰበጥራው ይበጠጠሰል ይደሪቃል ኢስክ መልሽልኝ ውዴ ምን ለሪግለት
Mesi konjo enamesegenalehn berchi
የኔ እታች ነው ምን ላርግ በዛ ላይ አያድግም
መሲዬ የኔ ፀጉር ሰምጦ ከስር ሆነና ከዛ ወደላይ ተንሳፈፈ
enamesgenale eht
ተባረኪልኝ የናታን እናት
Hy messiy yene hair tru yembal new gn betam yergfal bzu neger mokralew mnm mafte algegnawm Dr/lamker mn laderg pls tell me😘🙏
መስዬ የኔ ፍልቅልቅ ግን ሪታ በአንድ ዛላ ነው የሞከረችው አንቺ ፀጉሩን በርከት አረግሽው ፀጉሬን በርከት ሳረግ ዘቀጠ በአንድ ዘለላ ስሞክር ይንሳፈፋል ግራ ገባኝ ዉዴ ፀጉሬ ቁመቱ ጥሩነው ነገር ግን ዉስጡ ቡጥስጥስ ያለነው
Ebakish melis sichigntseguren kesr nekiye check saregew low porosity yihonal chafun korche simokrew demo high porosity yihonal tikikilegnaw yetu nw plsss melishilgn
Tnx mare gin plz low porosity new yene tsegur min aynet maskochin new metekem yalegne
Selm konjo tsgure tesebabro aschegeregn mela kalesh nigerign
መስዬ. ብዙ ግልፅ አይሆንልኝም ስታወሪ አብዛኛው እግሊዘኛ ነው እምታብራሪው
አቡካዶ ቆጆነው የኔፀጉር አይቀበልም
Mesiye low porosity ye rice water 24 saeti new wayis ricenu kekelineni yisheleli indet new mesiye
Rice atetekmem gn rice deep conditioner tetekmi yetkmengen nw yengerkuse rice le low yenekelal
@@lelimesfin9163 eshi yenewudi Ameseginelew tiyeken sile maleshign yeneliyu thanks
No problem
ሎዉ ፕሮሢቲ ነዉ ፅጉሬ ግን እንደምትይዉ አይደለም ፎረፎር የሚባል ነገር የለብኝም የምታጠበዉ በየ 7 ቀኑ ነዉ ትንሽ ግን ይነቃቀላል እስኪ መላ በይኝ
ሰላም እምትሰሪው ጥሩ ነው በዚህ ቀጥይ ።
Mesiye, thanks for your video. Am eagerly waiting for your next video regarding LP hair mask.
Yene konjo enamesegenalehn 💖💖
ዋው ዛሬ 5 ሆኑኩ የምወድሽ በርቺልኝ
እናመሰግናለን መሲዬ ቆንጆ የኔም ሎዉ ፕሮሲቲ ነው ግን የጠቀሻቼውን ቅባቶች አድስ አበባ ማገየት ከባድ ነው
Oh I get it 👍👍
betam konjo nger nw yenegerishin Pls gn alebabesishin asitekekiyiw ish yen konjo
Hi Konjo
እኔኳን ይገባኛል ግን እንዳስተያየት ሙሉው አማረኛ አርጊ እማይረዱ ይኖራሉ እንግሊዘኛ እማይረዱ
ሰላም እህት የናታን እናት በቅንነት መጣሁ ቤተሰብ አደረጊኝ አዲስ ነኝ
Masiyee stagure low prosit new gen ayadegm men larg hodee
Eshi video eseralhu
er wer tabzalesh wer kenshi
ማሻ አላህ መሲየ ሰላምናቸህ ወይ እኔንም ኮታከት አርጉኝ
Warra waa
ሰላም መስዬ አንድ ትያቄ ልጠይቅሽ እኔ ሁሌም እስፖርት ሰራለው ቦርጬንና የጎን ሞባይል የሚባለውን ጣጣ ለማጥፋት ግን ውዴ ቆየው ከጀመርኩ ለውጥ የለም ስለዚህ መሲ እስቲ መብላት ያለብኝን እና የሌለብኝን አሳውቂኝ please 🙏🙏🙏🙏
የኔ ማሃላይ ነው የሚሆነው ምን ልጠቀም ኮሞንት ላይ ኣስቀምጥልኝ መበጣጠሱካን ተይው
መስየ እስኪ መላበልኝ እኔ ቅባት ስቀባ ውስጡ ኣመዳም በዛ ላይ ፀጉሩ ቅባት ኣለው ውስጡ ኣመዳም ተነቅሎ ኣለቀ መሃሉ ባዶ ቀረ ሳሳብኝ እህቴ ምልስልኝ
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ቖንጆ
ene andi tsagur wuha wust askamichew kalay new ytasanfafew weda wust algebam eska towat diras indezawu new yasedarkut selazi low porosity new malet new
tkikil nesh masiye enem samint kalafew ysebdegnal tsagure
Shikorina
እረ ንገሪኝ የኔ ፀጉር ሎፕሮሲቲነው
ሰላምነው መስየዋ
በቆንጆ ገልፀሽዋል እስቲ እኔንም አበረታችኝ
ቅባቶችንፖስችልን
እናመሰግናለን ቆንጆ ዉዶቼ ቤተን ጎበኙት
ደመርኩሽ ደምሪኝ ማምየ
Laykwed
መስ አባክሽ መልሽልን ፀጉሬን ከመታጤበ በፍት ስሞክር ከስር ነበር ከታጠብኩ በዋላ ከላይ ሆነ የትናወ እንደሆነ ግራ ገባን መልሽልን
ጥሩ ነበርሽ ግን እግሊዘኛሽ አይገባንም
👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖
ኡኡኡኡኡኡ መሲዬ 1…ፀጉሬ ተበጣጥሶ ሳያልቅ ድረሺለት። 2… ሽበት ወረረው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Yene konjo shebetu wetobg ayakem eneja sele shebet
አሁን ገና ጡሩ አደርግሽ ስለሁሎም ለይተሽ መስራትሽ ለኛ ይጠቅመናል
ጋይስ እስኪ ደምሩኝ እንደማመር❤️✋
ጎንደሬዋ ሰላም ነው ያገር ልጅ
ላይት ማለትምድነው
ላላ ያለ ወይም ጠንካራ ያልሆነ ለማለት ነው ማሚ
ምንም አላብራራሽልንም ወይ ፎቶውን ብከችልን ጥሪነው ምንም አልገባኝም ያልሽ እንደዝህ በችኮላ ማስረዳት አይከብድም
በአማርኛ አውሪ የኔ ማር እየቀላቀልሽ አይገባንም
Eshi yene eht
Hi how are you? Thanks for your advice and what's your Instagram name?
Messi.molla
INSTAGRAM 👉MESSI.MOLLA
Telegram👉 ye Nathan enat
Facebook page 👉ye Nathan enat

betam konjo nger nw yenegerishin
Pls gn alebabesishin asitekekiyiw ish yen konjo
Hi Konjo
እኔኳን ይገባኛል
ግን እንዳስተያየት ሙሉው አማረኛ አርጊ እማይረዱ ይኖራሉ እንግሊዘኛ እማይረዱ
ሰላም እህት የናታን እናት በቅንነት መጣሁ ቤተሰብ አደረጊኝ አዲስ ነኝ
Masiyee stagure low prosit new gen ayadegm men larg hodee
Eshi video eseralhu
er wer tabzalesh wer kenshi
ማሻ አላህ መሲየ ሰላምናቸህ ወይ እኔንም ኮታከት አርጉኝ
Warra waa
ሰላም መስዬ አንድ ትያቄ ልጠይቅሽ እኔ ሁሌም እስፖርት ሰራለው ቦርጬንና የጎን ሞባይል የሚባለውን ጣጣ ለማጥፋት ግን ውዴ ቆየው ከጀመርኩ ለውጥ የለም ስለዚህ መሲ እስቲ መብላት ያለብኝን እና የሌለብኝን አሳውቂኝ please 🙏🙏🙏🙏
የኔ ማሃላይ ነው የሚሆነው ምን ልጠቀም ኮሞንት ላይ ኣስቀምጥልኝ መበጣጠሱካን ተይው
መስየ እስኪ መላበልኝ እኔ ቅባት ስቀባ ውስጡ ኣመዳም በዛ ላይ ፀጉሩ ቅባት ኣለው ውስጡ ኣመዳም ተነቅሎ ኣለቀ መሃሉ ባዶ ቀረ ሳሳብኝ እህቴ ምልስልኝ
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ቖንጆ
ene andi tsagur wuha wust askamichew kalay new ytasanfafew weda wust algebam eska towat diras indezawu new yasedarkut selazi low porosity new malet new
tkikil nesh masiye enem samint kalafew ysebdegnal tsagure
Shikorina
እረ ንገሪኝ የኔ ፀጉር ሎፕሮሲቲነው
ሰላምነው መስየዋ
በቆንጆ ገልፀሽዋል እስቲ እኔንም አበረታችኝ
ቅባቶችንፖስችልን
እናመሰግናለን ቆንጆ ዉዶቼ ቤተን ጎበኙት
ደመርኩሽ ደምሪኝ ማምየ
Laykwed
መስ አባክሽ መልሽልን ፀጉሬን ከመታጤበ በፍት ስሞክር ከስር ነበር ከታጠብኩ በዋላ ከላይ ሆነ የትናወ እንደሆነ ግራ ገባን መልሽልን
ጥሩ ነበርሽ ግን እግሊዘኛሽ አይገባንም
👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖
ኡኡኡኡኡኡ መሲዬ 1…ፀጉሬ ተበጣጥሶ ሳያልቅ ድረሺለት። 2… ሽበት ወረረው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Yene konjo shebetu wetobg ayakem eneja sele shebet
አሁን ገና ጡሩ አደርግሽ ስለሁሎም ለይተሽ መስራትሽ ለኛ ይጠቅመናል
ጋይስ እስኪ ደምሩኝ እንደማመር❤️✋
ጎንደሬዋ ሰላም ነው ያገር ልጅ
ላይት ማለትምድነው
ላላ ያለ ወይም ጠንካራ ያልሆነ ለማለት ነው ማሚ
ምንም አላብራራሽልንም ወይ ፎቶውን ብከችልን ጥሪነው ምንም አልገባኝም ያልሽ እንደዝህ በችኮላ ማስረዳት አይከብድም
በአማርኛ አውሪ የኔ ማር
እየቀላቀልሽ አይገባንም