#Zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 115

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  2 місяці тому

    subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @ZelalemAsmare-t4o
    @ZelalemAsmare-t4o 3 місяці тому +16

    እስታሊን እውነት ነው ሰሜን ተስማምቶ ይሄንን ብሽቅ ስርዓት ሀገር ቀርቶ ሰፈር መምራት አይችልም ስለዚህ መፍትሄው ግልፅ ነው

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 3 місяці тому +3

    ስታሊን በረታ አማራ እና ትግራይን አደራ

  • @belaygebramlak4166
    @belaygebramlak4166 3 місяці тому +12

    ሰላም እስታሊን ሓውና❤❤❤ኣጆኻ ዝከኣለካ ንህዝብኻ ፣ንዓድኻ ከይትሓለልካ ድምፂ ህዝብኻ ትኸውን ኣለኻ ክብሪ ይግበአካ።

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 3 місяці тому +10

    በትግራይ ህዝብ ላይ ምን ያልተፈፀመ ግፍ አለ? ማን ያልደነፋብን አለ? ትዕግስት የተጋሩ ልዩ ተሰጥዖ በመሆኑ እየሆነ ያለው ወደ ውድቀት የሚወስድ ጉዞ በትእዝብት እያየን ነው.... መቆየት ደጉ

  • @isurafelkif
    @isurafelkif 3 місяці тому +2

    ህዉሓትና ገዛዊ መንግሰት ሌላ ማን አለ የሸግግር የመሰረት ሊሉ የሚችሉ ጌታቸው ረዳና ጀር ፃድቃን ታደሰ ወረደ ናቸው ኬንያም ፕሮቶሪያ የሄዱት ከነሡ ማ አለ በዛን ጊዜ የሚገናኙ ካለነሱ ማንንም የለም ከ3ቱ በሰተቀር እኔ ባንዳው ጌታቸው ረዳና ኦሆዴድ ናቸው ትግራይ የሚያምሰ ያለው ብለናል በትግራይ ካብኔ ውሰጥ ኦሮሚያ የሄዱት በቆሎ ይዘዉ የመጡ ናቸው ሌላም አለ ብዙ ይወጣል እነ ዶር ሓጎሰ ጎደፋይና ፕሮ ክንደያ የያዘው የሄዱት ሌላ ይዞብን መጥተዋል ከኦሆዴድ የሰነቁት በትግራይ ትግራይ በ300 አመት ታይቶ ያላየነው ዝርፊያ ግድያ ሴት መድፈር ሆነ ተብሎ የተሰራ ነዉ በጉጅለ ጌታቸው ረዳ ለምሳሌ ከአለም ፊት ተደራድሮ በፕሮቶሪያ ተሰማምቶ ከአንድ የጣቢያ ሀላፊ ግለሰብ ከለከለን ብሎ ህዝብ ሲገላታ ምንም አላልቱም ከዛ ወዲ ወረደ ሒዶ ሲለምን ምን ሰላለ ነው መታወቅ አለበት አስቡት አለም ያወቀዉሰምንንነት ትቶ ወዲ ወረደ ምን አይነት ቶንኮል ሰላለ ነው የክልል መሪ ወርዶ ለሸፍታ አለነ የጣቢያ ሀላፊ ምእራብ ትግራይ ሰንት ትግራዋይ የገደለ ሲወያይ የሆነ ነገር አለው ይህ ጉጅለ ጊዛዊ መንግሰት ይቋቋምልን ያሉት ከነሡ ወዲች ነቅንቅ የትግራይ ጠላት ነው የጊዛዊ መንግሰት ጉጂለ ጌታቸው ረዳ አንድ ነገር ቢሆኑ የተፈናቀሉ በም ትግራይ ተጠያቂ ነው ይህ ጉጁለ

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 3 місяці тому +1

    ስታሊን እማከብረው የኢኮኖሚክስ መምህሬ እዚህ ፓርላማ ውስጥ አየሁት በጣም አዘንኩ!!! ማንን ማመን ይቻላል??? በኢህኣዴግ የነበረውን ኢኮኖሚ ሲተነትን እጃችንን በኣፋችን ያስጭነን ነበር!!!

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ፀረ ትግራይ አደሉም ፀረ ትግራይ አቢይና ተከታዮቹና የአቢይ አስተዳደር ነው መላው ኢትዮጵያ የትግራይን ህዝብ ይወደዋል የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ የዘውድ አክሊል ናት የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጋሻ ናት

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 3 місяці тому +1

    እታሊን ለትግራይ ህዝብ የጨለማ ግዜ ብርሃን ነው ሁሌ ታሪክ ይዘክረሃል

  • @danieladane3936
    @danieladane3936 3 місяці тому +1

    ስታሊ!የትግራይ ሽግግር መንግስት ይመስረት ብሎ የጠየቀው የትግራይ ህዝብ ነው period.
    አንተ የእነማን ፕሮፖጋንዳ አያስተጋባህ እንደሆነ የታወቀ ነው። አሁን አንተ በእነ ጌታቸውን ረዳ ፕሮፓጋንዳ መስራትህ ነው፣ ብትግርኛ "ጢጥን ፊጥን ዶ ጠፊኡና" ነው።ከንግዲህ በኃላ በዘራፊዎችና ጎጠኞች የሚመራ ትግራዋይ የለም። ስለዚ ዓቢይ የተናገረው ትክክል ነው በስማቸው የሚታወቁ በህወሓት ውስጥ ሆነው ትግራይ ጠንካራ መንግስት እንዳይኖራት የሚያሴሩ አሉ። ይህ ማንም የሚያውቀው ሃቅ ነው።

    • @tester8090
      @tester8090 3 місяці тому

      ትክክል ብለሃል ግልፅና ግልፅ ነው

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому +6

    እርስበርስ እንድንጋጭና እንድንከፋፈል አቅደው ይሆናል ሰከን ብለን እንየው!

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 місяці тому

      ትክክክል አብይ ሆን ብሎ ነው የትግራይን ህዝብ ለመከፋፍል ነው አይሳካም የትግራይን ህዝብ ስነልቦና ጠንቅቆ የተርዳው አይመስለኝም ይሔ ጭራቅ 👺👹

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 3 місяці тому +1

    ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል አሉ ሰሞኑን ሊገድላቸውና ሊያስራቸው ያሰባቸው ስላሉ ነው መፈቀለ ሊፈነቅለኝ እያለ ሲቀባጥር የዋለው።

  • @zelealemkassa133
    @zelealemkassa133 3 місяці тому +10

    ሰላም ሰላም ስታሊን ሃውና

  • @smd7650
    @smd7650 3 місяці тому +1

    ኤርትራ ልጨርሳቸዉ ነዉ ወደኤርትራ ላኩዋቸዉ የምትለዉ😏😞

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq 3 місяці тому +1

    ስታሊን ንትግራይ ዝገበርካዮ ውፅኢት ክንዳኻ ዝዓክል የለን፡አብዛ ሎሚ ቅነ ግና አብ ጌታቸው ዘለካ ፅልኢ እናገለፅካዮ ዘለኻ ዘረባ ትግራይ ተገማሚኧ አደዳ ፀላዕትና ከይንኸውን ኧብዪ ስግዓት ሓዲሩና አሎ፡ እቱ ሰይጣን አብይ ትግራይ ንምግምማዕ ኢሉ ጊዚያዊ ምምህዳር ሕቶ ዘቕረቡ ናይ ፕሪቶሪያ ተደራደርቲ ተጋሩ እዮም ዝበሎ እስታሊን እውን ኾነ ኢልካ እንጌታቸው ብተጋሩ ምዕንቲ ክፅልዑ ጊዜያዊ መንግሥቲ ከምዝሓተቱ ጌይርካ ትዛረብ አለኻሞ ካባኻ ዘይተፀበይናዬ ብጣዕሚ ዘህፍር፣ዘህርር ኢሊውን ትግራይና ህውከት ዘይፍለያ አዳዳ ፀላዕትና ከይትኸውን እስታሊን አስተውዕል!!!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому +1

    ለምን እንጠብቃለን? ከአፋቸው አልወጣ አላቸው እንጂ ሆን ብለው ትግራይን ከሁሉም መዋቅር አሰራርናማንነት ከነጠሉትና ከረገጡት ቆይቷል!

  • @gerehaile2737
    @gerehaile2737 3 місяці тому +1

    ኣትሸወዱ ለመከፋፈል የተፈለገ ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 місяці тому +1

    😂😂ኢትዩጺያ እምትመራው በአይምሮ ዘገምተኛ መሁኑ ዛሪ ነው ሙሉ ለሙሉ ያረጋገጥኩት😂😂አሁን የተናገረው አሁን ይረሳል

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 2 місяці тому

    ዝናሽም እንዲወገድ ትፈልጋለች፣ምክንያቱም በንግግሩ ተሸማቃ ልትሞት ነው።

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 3 місяці тому +1

    Ghetachew reda ena tsadkan nachew enzih sewoch metfat Alebachew enzh leboch kehadiwoch

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 2 місяці тому

    አይ እስታሊን ነገር አይገባህም፣እሱ ማሠር የፈለጋቸው ሽማግሌ የአማራ ጀነራሎችን ነው።

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila 3 місяці тому

    ይህ ተብታባ ወያኔ ፣ በወያኔ መፈረካከስ ምክንያት በንዴት ፣ በቁጭትና በቅናት ፊቱ አርጅቶ ፣ ጠቁሮና ከስሎ ልሞት ነው። በየዕለቱ በዚህ ዩቱብ ላይ እየቀረበ ያለቃቅሳል። Guy, sorry for you

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 місяці тому

    ስታሌን አብይ የሚባለው ዲያብሎስ ሁሌም እንደዋሽ ነው አብይ ሆን ብሎ የትግራይን ህዝብ ለመከፋፍል ነው ማንም አይሰማም ይህንን ጭራቅ የጭራቅ ልጅ 👹👺🤑👎👽

  • @gerehaile2737
    @gerehaile2737 3 місяці тому

    እርግጠኛ ነኝ ተንኮል ነው
    ሌላውን ሳታምን እንዴት ይህንን ልታምነው ቻልክ?
    ሌላው ደግሞ በግዝያዊ ኣስተዳደር ምስረታ PP መካተት እንዳለበት ነው የሚያትተው። ታድያ ማን ሊሆን ይችላል ይህ ጥያቄ ሊያነሳ የሚችል

  • @abrhahaftu8182
    @abrhahaftu8182 3 місяці тому

    በፕርቶርያ ስምምነት ግዝያዊ አስተዳደር እንድመሠረት ተጠይቆ ማለት የትግራይ ተወካዮች ናቸው የጠየቁት ማለት አይደለም

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 3 місяці тому +1

    ጠንጋራው መን እያደረገ ነው?

  • @ZerfneshDagnew
    @ZerfneshDagnew 3 місяці тому

    "በፕሪቶርያ የነብረው ጥያቄ ሰርቪስ ይመለስ ነው ሽግግር መንግስት ይቋቋም ነው " የሚለው አባባል በቦታው የተባለውን ነው እየተባለ ያለው እንጂ ይግዚያዊ መንግስቱን የሚያመልስክት አይደለም :: ለምን ማነው ያለው ሁሉም የህወሓት ሰዎች ናቸው እያልክ ነው አንተ :: በፕሪቶሪያው ከተነሱት ነገሮች ውስጥ ነው ባይደን ይበለው ህወሓት በለው እብይ ይበለው አልተጠቀሰም::

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 3 місяці тому +2

    የአማራው ያቀረበው ጥያቄ የሚደነቅ ነው

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 3 місяці тому +1

    ምናልባት ጀነራል ፃድቃን ይሆናል የጊዜው መንግስት የጠየቀው

  • @SHERARO1
    @SHERARO1 3 місяці тому

    I used to admire you personally...
    But Ya sayhon, andegna Getachew R is TPLF every Tigrean has to know this, the majority knows...Plus, no one in Tigray wants to be lead by TPLF any more, this is real......So, what are you telling us today???

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 3 місяці тому

    Nice joke on American Democrat who starting googling biden replacement 🤣🤣

  • @zeraykebede4246
    @zeraykebede4246 3 місяці тому +3

    Including zinash tayachew 😂😂😂😂😂

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 3 місяці тому

    Alem yee Abiy wishet selchitotal yemiyasazenew besuu yetenessa Ethiopiawian nen senelachew enante wishetamoch yelunal bezih fishka seweye yetenesa

  • @AtoBelay
    @AtoBelay 3 місяці тому +7

    ኢትዮጵያ ፀረ ትግራይ ናት። እንደምንም ብላቹ ላሽ ነው።

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 місяці тому +1

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 3 місяці тому +2

    stalin Anbesa we love you

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 3 місяці тому +1

    tsadkan new yhnn gziawi menghst ymeseret yalew

  • @RahwaHabte-b7m
    @RahwaHabte-b7m 3 місяці тому

    Will come

  • @GenetWsillasie
    @GenetWsillasie 3 місяці тому

    ለትግራይ ህዝብ ሰለ ኢትዮጵያ መንግስትነት ኣይመለከተውም

  • @abadiaynalem3425
    @abadiaynalem3425 2 місяці тому

    እስታሊ ጎበዝ ትግራዋይ
    ንህብካ ንምድሓን ዝተገበረ ቃልሲ ሐዝ እውን ዝቅፅል ዘሎ ናይ ህብና ፀገማት ንምፍታሕ እትገበሮ ዘለኻ በጣዕሚ እዩ ዘሐጉስ ።ዕድመ እና ጥዕና ምሰ ሙሉእ ቤተሰብካ የሀብኻ ፈጣሪ ። በርትዕ
    እታ ሰግግር መንግስት በትግራይ ይቋቋም ዝብል ግን ናትና ሰባት /ልኡካን / ከምዙይ እሎም ክጥይቁ አይክእሉን አይጠይቁም ።
    ከምኡ እንተዝኸው ንምንታይ አብይ እከለ አልቀበልም እያለ ይመልሳል ።
    ሆን በሎ አጀንዳ ዝተፈጠረ ናትና ወራይ ልምግባር እዩ።

  • @abadiaynalem653
    @abadiaynalem653 3 місяці тому

    በህወሓት ኣንተዳደርም ሽግግር መንግስት ይመስረት ብሎ የጠየቀ ኣካል ላንተ ችግር ነው ለኔ ግን እንደ ኣሁን የ TDF ኣባል ልክ ነው

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 3 місяці тому

    እስታሊን ናይ ተጋሩ ቀዳማይ ሕቶ መን አብ ፕሪቶርያ እንታይ በለ ዘይኮነስ በቲ ስምምዕ መሠረት ህዝቢ ናብ መረበቱ ዝምለስ መአስ እዩ

  • @Zkassa
    @Zkassa 3 місяці тому +5

    በጻድቃን ተጠይቆ በአብይ የጸደቀው ትግራይ ሽግግር መንግስት ይቋቋም ህወሓት መምራት የለባትም ስለማለቱ የዛሬ አመት በጀግናው አክቲሺስት ሃይለ ኣረፋይነ /ደደቢት ሚዲያ ዘግቦት ነበር ግን ማን ይስማ

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 3 місяці тому

      😃😃😃

    • @BariyaGabirBari-cs9oq
      @BariyaGabirBari-cs9oq 3 місяці тому

      Zkasa-ደደቡ የደደቢት ኃይሌ ሰምተህ ካመንክማ ደንቆሮ ሁነህ ትቀራለህ ኃይሌ እኮ ላይክን ሳቭስክራይብ ለማግኘት የሚኳትን ሰው እንጂ ለትግራይ ቢያስብማ ተጋሩ እንድንለያይ እኝኝ እያለ ባልዋለ አብዛኘቹ የተጋሩ ሚድያዎች ትግራይን በክፉ የሚያነሱ ሲከላከሉና የጠላት ውሸት ሲያጋልጡ እናያቸዋለን ደደቡ ኃይሌ ግን ተጋሩ እርስ በራሳችን ለማባላት አፉ ሲከፍት ይውላል።

    • @BariyaGabirBari-cs9oq
      @BariyaGabirBari-cs9oq 3 місяці тому

      እኔ የገረመኝ በትግራይ ጊዚያዊ መንግሥት መቛቛሙ እኝኝ የሚያስብል ለምን ሆነ??እነፃድቃን፣ወዲ ወረደ፣ጌታቸው ተጋሩ አይደሉም ወይ??አቶ ረዳኢ ሓለፎም ማን ሲሆን ነው ህወሓት??ማን ሲሆን ነው ትግራይ የሚመራ ያለው አሁን ግልጽ ሆኖዋል ።

  • @samiates5057
    @samiates5057 3 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 3 місяці тому

    አብይ አላፊነቱን እየተወጣ አደለም

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 3 місяці тому

    አብይ አላፊነቱን እየተወጣ አደለም

  • @tsikiya8268
    @tsikiya8268 3 місяці тому

    Be miyasafr melku manm sele tigray alanesam😡💔Amara Amara atebel le amara elef aelaf tenagari alew ante le tigray demts hun , wz big respect✌

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 3 місяці тому

    አንተ ኣታፍርም ወደ ኤርትራ ልከዋቸው እንዴት ትላለክ የ ኤርትራ መንግስት ቅርጥፍ ኣድርጎ እንዲበላቸው ነው
    ያማሃል እንዴ

  • @captainkiyapubg6520
    @captainkiyapubg6520 3 місяці тому +1

    አይ እስታሊን! ፈጣሪ ለህዝቡ ይድረስ! ሌላ ምን እንላለን?

  • @ahmedmahmud6548
    @ahmedmahmud6548 3 місяці тому

    Stalin, come to your senses and support Pm Abiy Ahmed. Do not be blinded by your hitherto higher position/reputation during the now defunct Woyane regime.

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 місяці тому

    ግዑዝ ፓርላማ ምን ብሎ ያንሣ ስታሊን ሆዳም ፓርላማ ተመርጠው የመጡ አይመስለኝም

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 3 місяці тому +3

    Welcome 🙏

  • @Assefa-jb4fq
    @Assefa-jb4fq 3 місяці тому +2

    Estlin yabi negeger taminalh endy

  • @akalutadesse2729
    @akalutadesse2729 3 місяці тому

    We are all Ethiopians regardless of whether we are TEGARU, Amhara, Oromo, Afar, Harari, etc. That is how our grandparents lived for centuries and were respected by other countries. What happened to the offspring’s of our grandparents? The solution is us not America, china or Russia.

  • @bilenbelay3803
    @bilenbelay3803 3 місяці тому +1

    ፃድቃንን ጌታቸው ረዳን።

  • @DesalagneAmare-zf3gi
    @DesalagneAmare-zf3gi 3 місяці тому

    Estarli n maryamin equlal ke makefafya 7 ber eske 8 ber new

  • @NgusKahsay
    @NgusKahsay 3 місяці тому

    እስታሊን ጅግና ብልህ

  • @janetkidane4050
    @janetkidane4050 3 місяці тому

    ❤❤❤ tebrk

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Wow Setalin Melaw Yezi midea Tektayoch Setalin Betam Mizanawi Yehon Sew New Hulum Yeha Midea Yektatelw Alu Enji Andandu Midea Bamahara Sim eyengdu Goffedmin Milkemu Midea Malte Zara Midea Hulum Yeketatelew

  • @WeyinNeba
    @WeyinNeba 3 місяці тому

    7ኛዉ "መ"መፈናቀል

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Parlamaw Yepupat Ena Dagnaw Fetehu Yesratu Telalkiwoch Nachew Kesu Melse Yemitebkew Yetawkale Mefkle Mengest Selam Enfelgalen Gelemela Weshtu Yetawke New Seregna New Sewyaw

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 3 місяці тому +1

    ስለ ክርስትያን ታደለ ለምን አስቃባጭ እንደሆንክ አይገባኝም፣ አንዴ ሁለቴ ልትናገር ትችላለህ አለበለዚያ ችግር አለብህ፣ ክርስትያን ለትግራይ ምን እንደነበረ እናውቃለን ፣ ከእንግዲህ እሱ ያዳምጥህ በተቻለኝ መጠን ----_

  • @yemanegebreselassie8780
    @yemanegebreselassie8780 3 місяці тому

    የሽግግር መንግስቱ በህወሓት እና በፒፒ ይመሰረታል ነው የሚለው የፕሪቶርያ ስምምነቱ ። እና እንዴት ይህ ሃሳብ ትግራይን ወክለው በሂዱ ሰዎች ይነሳል ትላለህ? ፕሪቶሪያ ውል ላይ እኮ ትግራይ ላይ የተደረገ ምርጫ ህጋዊ አይደለም ብሎ የተመረጠው መንግስት እውቅና እንደሌለው ሰፍሯል። እና እዚህ ላይ ኣብይን ለምን ለማመን ከጀለህ?
    የሆነ ሁኖ "blessing in disguise" እንደሚባለው ግዜያዊ መንግስቱ ተመርጦ ከነበረው የተሻሉ ሰዎች ኣካቷል።
    እነ ፃድቓን ወዲ ወረደ ወዲ ኣሸብር ...ወዘተ መካተታቸው ትግራይ ትጠቀማለች እንጂ ኣትጎዳም።

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn 3 місяці тому +3

    General tsadkan and getachew are the one who tried to consipire against tplf.

  • @alebachewali907
    @alebachewali907 2 місяці тому

    Xvbm

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 3 місяці тому

    Kee amaniel hospital ameleto yeweta beshitenga Ethiopian eyemera New lezza new tewat yetenagerew kesatt yemiresaw teshhh new seweyew

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Belabentem Yeteykale Yegiza Guday New

  • @BereketBeyene-tb1ge
    @BereketBeyene-tb1ge 3 місяці тому

    በትክክል አብይ እንዲቀይ የሚፈልገዉ ሚሲቱ ብቻ ና ብቻ ነዉ

  • @birhanunega4981
    @birhanunega4981 3 місяці тому

    በነገው ፕሮግራም አሪፍ ሀሳብ ይዠ እመጣለው ጠብቁኝ

  • @ElsaHaile-l2c
    @ElsaHaile-l2c 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaHaile-l2c
    @ElsaHaile-l2c 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @hailemariamteklemikael6876
    @hailemariamteklemikael6876 3 місяці тому

    ከባድ አይደለም አሜሪካ ናት የጠየቀች።

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 3 місяці тому

    medahanialem ywsedka atayo wedza tenkalt

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    3 mesrya Alalem Fesun Eyasefesut Fano Dele Lefano

  • @Josi560
    @Josi560 3 місяці тому

    open downloads

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 3 місяці тому

    ስታሊን ስርዓት አብይ ከም ፎርማል መንግስቲ ሓሲብካስ: ብዛዕባ ውሽጢ ዓዲ ዘሎ ህዝቢ ዘይሓስብ መንግስቲ ብስደተኛታት ክጭነቅ ወይ ፍታሕ ከምፅኣልካ ኢልካ ትፅበ ኣለኻ? ካልእ ገዲፍኩም ዝግብል ዘሎ ስርዓት አብይ እንዶ ግዳ ሕሰብሉ::

  • @joamhara174
    @joamhara174 3 місяці тому

    tebarek awo tigray Ethiopian nachew

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 3 місяці тому

    ይሄ ሰውየ እኮ ጤነኛ አይደለም። እሯ

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 3 місяці тому

    እስታሊን ናይ ተጋሩ ቀዳማይ ሕቶ መን አብ ፕሪቶርያ እንታይ በለ ዘይኮነስ በቲ ስምምዕ መሠረት ህዝቢ ናብ መረበቱ ዝምለስ መአስ እዩ

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 3 місяці тому +2

    ስለምታራላቸው ተጋሩ በሱዳን ያሉት ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚቀበሉ ናቸው ወይ? ሲቸግራችሁ ኢትዮጵያ ----ሲመቻችሁ ሌላ እየሆናችሁ ስለተቸገርን ነው::

    • @kidudest7893
      @kidudest7893 3 місяці тому +2

      Atsasat!!! Ye Tigray hizib eko Ethiopian yemeserete askual neww. Eskeahun askebro yakoyat hizibem essu neww. Tarikin metsafet agelabet!!!

    • @Zaramedianet
      @Zaramedianet  3 місяці тому +2

      ከሰንዳፋ ማለፍ ያልቻልክ ምን አገር አለህ!

    • @aregawigegziabher6642
      @aregawigegziabher6642 3 місяці тому

      እውነት ከሰንዳፋ እና ስሉልታ ማለፍ ሳትችል አገር አለኝ ብለህ ታስባለህ

  • @noahadane1765
    @noahadane1765 3 місяці тому

    ዝናሽ እኮ አልጋ ላይ የምታቀው😂

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️💊💊💊💊💊💊🌹🌹🌹🌹🌹🌹💊💊💊🌹

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 місяці тому

    አብይ ፖኖኪዮ ሲያወራ የኢለመንተሪ ተማሪ እያለሁ ብዙዎቹ ወንዶች ከኔ ይተልቁ ስለነበር እና ስለፈራሁዋቸው ክብደት የሚያነሳ ታላቅ ወንድም እንዳለኝ አወራም አስወራም ነበር። ሰውየው በጭንቀት እና በፍርሀት ውስጥ ነው ያለው። አንድ ነገር አዲስ አበባ አካባቢ ቢፈጠር ማንም አጠገቡ አይገኝም። እሱም ፌንት ነው የሚያደርገው።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 місяці тому +2

    የትግራይ መሪዎች መከፋፈል ዘግቡ ማለት ምን ለማለት ነው?እዚህ ላይ የአብይና የኢሳያስ ቁማር በተግባር እየታየ ስለሆነ የትግራይ ልዩ ሃይል መልእክቱ በፅሞና ሊመለከተው ይገባል።ከትግራይ ፖለቲከኞች ግን ተስፋ የለም።ወጮ ብትገለብጠው ወጮ ነው።

  • @WdasseTube
    @WdasseTube 3 місяці тому +2

    ስለ ክርስቲያን ምን አገባህ ለምን አይገድለውም

    • @ermiasesgg2142
      @ermiasesgg2142 3 місяці тому

      በሰው ሞት ያበዳችሁ ናችሁ ሰው ሲሞት የምትደሰቱ

  • @esknderhail9595
    @esknderhail9595 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @BtctoMoon101
    @BtctoMoon101 3 місяці тому

    Kobkab weigin Rgum Temen

    • @MattMatt-yi2lx
      @MattMatt-yi2lx 3 місяці тому

      ዘልኣለም ፀርፊ ካብኡ ወፂኩም ርስኩም ካሊእ ሕስብል

  • @AmanielTekle
    @AmanielTekle 3 місяці тому

    ጅግና

  • @nathan6549mik
    @nathan6549mik 3 місяці тому

    You know his( Abichuuuuuu) message is for ppl like you 😂😂🤣🤣🤣Izosh gelete 🤫😂😂😂💀

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 3 місяці тому

    በትግራይ ክልል የሽግግር መንግሥት ይመስረት ያለው የፕርቶርያ ስምምነት ሰነድ ነው አንቴ ንፍጥ ጭንቅላት

  • @Bereda100
    @Bereda100 3 місяці тому

    የታጋዳላይ ኢስታልን ፖሮፖጋንዳ የተበላ ቢሎን ሆኖል። ኢዝያው መልሶ መላልሶ መሽከርከር። 😜🤡🥸

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 3 місяці тому

    ዉሃ የሌለው አገር ሩዝ ይላል ከብት የሆነ ጠ/ሚር ዶሮና እንቁላል እሚባለው ወሬ ያገጠ ጠ ውሸት ነው

  • @Hdddigv
    @Hdddigv 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 3 місяці тому

    Complain and immotional