"የልጆቼ ድምፅ ይረብሸኝ ነበር .. ልጆቼን ጠላሁ" ስለጤናዎ ከወሊድ በኋላ ስለሚገጥሙ ጭንቀቶች /በእሁድን በኢቢኤስ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ Рік тому +2

    የምታወሩት ሁሉ ትክክል ነው በጣም እኔም ላይ ደርሶብኛል

  • @missjimma5004
    @missjimma5004 3 роки тому +5

    ይገረማል እኔም ያነጫንጨኝ ነበር አራስ ቤት እያለሁ

  • @selammanaye9369
    @selammanaye9369 3 роки тому +2

    ይገርማል እኔም አራስ ነኝ ግን ያለችው ስሜት ሁሉ ይሰማኛል እንቅልፈማ ናፍቆኛል

  • @ፍሪ
    @ፍሪ 3 роки тому +1

    እናመሰገናለን ለሁሉም ደግም እግዛበሄር የጠበቀን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 роки тому +4

    All mothers going to this change. You were lucky you mom beside you . Because most of stress is take care of the children. This time is most stressful time but everybody every mother different. I am a mother I go through this stress, you have a hormone change, sleeping schedule, a body change so many change can be cause of stress for a new mothers.

  • @inspireeveryone
    @inspireeveryone 3 роки тому +13

    Postpartum depression....the most disgusting feeling I ever know

    • @emebetyiblet6157
      @emebetyiblet6157 3 роки тому +2

      It’s real I remember going true PPD.

    • @victornickolas9036
      @victornickolas9036 3 роки тому

      Dunno if you guys gives a damn but if you are bored like me during the covid times you can watch all of the latest series on kaldrostream. Have been streaming with my brother for the last months =)

    • @bronsontitus6298
      @bronsontitus6298 3 роки тому

      @Victor Nickolas Definitely, have been watching on InstaFlixxer for since december myself :)

    • @killianrocky3431
      @killianrocky3431 3 роки тому

      @Victor Nickolas yea, I've been using InstaFlixxer for years myself :)

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 роки тому +3

    እረ ጉድ ኢሄም አለ ወይ ሴትነት ከባድ ነው ለዛ ያብቃን ከምንም በላይ ትልቅ ትምህር ነው

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 3 роки тому +1

    ይገርማል እኔም አልፌዋለሁ ግን ምንም እውቀቱ አልነበረኝም ልጆቼ 3 አመት ሆነዋችዋል የምፍልገውን እንቅልፍ እስካሁን አልተኛሁም

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ Рік тому +1

    እንናመሰግናል

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 3 роки тому +5

    አንቺ ከቤተሰብሽ ጋር ሆነሽ ተቸገርኩ ትችያለሽ አታፍሪም ? አንዳንድ የተረገሙ አማቾች የልጄን ሚስት ላርስ መጣሁ ብለው በሰው ሀገር መፈጠራቸውን እስኪጠሉና እራሳቸውን ለማጥፋት እንዲነሳሱ ሚያረጉ አሉ ተመስገን በይ

  • @selinaab1608
    @selinaab1608 3 роки тому +3

    Lik new enem betam tesekayiche neber

  • @hiwetmekonnen6735
    @hiwetmekonnen6735 3 роки тому +1

    Betam tiru timhrt awe enklf matatu beteley be sew hager betam kebad new bcha yalfal

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 2 роки тому

    ይገርማል፡ ይህ አለም 🤔። ግማሹ ወልዶም ድብርት ውስጥ ይገባል። ግማሹ ደግሞ መች ይሆን ምወልደው እያለ ያለቅሳል። ተመስገን ግን 🙏

  • @emaweygirma3976
    @emaweygirma3976 3 роки тому +1

    እኔም በዚህ በሽታ እየተሰቃየሁ ነዉ ስሜቱን ለመግለጽ ከባድ ነዉ እንዴት እንደማልፈዉ አለውቅም

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 3 роки тому +1

    syaweldu yeh simet Ayagatimim??

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 3 роки тому

      Yes ይሄኛው በእርግዝና ግዜ ነው እንጂ ሳትወልጂም ይገጥማል ብዙ ... depression.

    • @mulumache7261
      @mulumache7261 3 роки тому

      @@Mercy2Mee guadegnaye alaregezechim gn yeh simet besuwa lay tekestowal endet nw mewutat mtichlew??

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 9 місяців тому

      ​@@mulumache7261ahun indet nat ibakish nigerign kayeshew

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 3 роки тому +5

    ይገርማል እኔም አልፌዋለሁ ግን ምንም እውቀቱ አልነበረኝም ልጆቼ 3 አመት ሆነዋችዋል የምፍልገውን እንቅልፍ እስካሁን አልተኛሁም