Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጆች ከሌላ ወድ የወለዳቹ ሴቶች አሳዳጊዎች እባቶች እባካችሁ አታግቡ ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ ሁሌም ልጆች ጥቃት የሚደርስባቸው በጀራ አባትና በእጀራ እናት ነው ያን ስል በጥቂቱ መልካም ሰዎች የሉም ማለቴ አይደለም ግን በቃ አታግቡ ከወለዳችሁ በኃላ አፈር ልሳቹ አሳድጉ ልጆቻችሁን😢🥹
I agree with you but some mothers they are selfish and ignorant they can't live with out a man and sometimes they know what's happening in their house
ሴት ወይም ወንድም በተለይ ወጣት ከሆኑ ባል/ሚስት ሲሞት/ወይ ፈቺ ሲፈፀም ሌላ ዉሃ አጣጭ ፈልጎ እንደገና ማግባት የነበረና የሚኖር ነው።
@ I agree and I believe the main reason is economic and also societal pressure. አግቢ እንጂ እስከመቼ ብቻሽን ትቀመጫለሽ?
እዉነትነዉግንኔልጄንትቼስደትነኝ ማግባቱንስይቅርብኝብቻተሳክቶልኝ ሀገሬ ገብቼእማሳድግ ያድርገኝ ለናቴስጥልኝብለዉአባቷ እቢአለኝጠእድሜዬ ሀያ መጀመሪያ ለይነዉ ልጄ 5አመቷነዉ ግን እኔማግባት አልፈልግም ልጄን ካሳደኩ ከበቂበላይነበር እስከዛዉልጄንአሏህይጠብቅልኝ
ብዙ መልካም ሰወች አሉ ከአባትም በላይ የሆኑ ክፋ ከሆኑ ደግሞ አባትም ሆኖ ስንት ነገር እየሰማን ነው
ፍርዱ ተፈፅሞ ማየት እንፈልጋለን😢😢😢
የሞት ፍርድ እኮ እድሜ ልክ ነው ያለምንም አሞክሮ
መስዬ ቸር ያስማሽ እህቴ ሁሉም ደፋርዎች የሞት ፍርድ ብፈረድባቸው ሴቶችን መድፈሩና መግደሉ ይጠፋል ባይ ነኝ በጣም ደስ ይላል ፍርዱ
እውነት ነው ያማል ደሞ ገሏት እሱ ሊኖር ይፈልጋል
@@elsabeautynt አገራችን ላይ የሞት ቅጣት ተፈፃሚ አይሆንም እኮ ቢሆን ኖሮ በዚህ ልክ ደፋሪ አይበዛም ነበር
@@Elkan-c8y በዚህ እንኳን ቢጀመር ለሌላው ማስተማሪያ ይሆን ነበር
ትክክል
እውነት ፍርዱ ተፈፅሞ አሣዩን ሟች ጎረቤቴ ነበረች 😭😭😭አሣዛኝ ወጣት ነበረች እናቷ ሞቷን አፋጥናዋለች ተጠያቂ መሆን አለባት ተባባሪ ነች። እናትየው እንጀራ አባት ብላ ያገባችው ዱርዬ ጎረቤቷን ነበር። እናትየው ፊት ልጇ እየተወጋችና እየተገደለች እናትየዋ ቆማ ስታይ ነበር በሠዓቱ ግድያውን ፈፅሞ እስከሚወጣ እንደ ተባባሪ ዝም ብላ አስመልጣው መሞቷን ስታውቅ ነበር ጎረቤት እንዲደርስላት የጮኸችው እናትየውም ተባባሪ ነች በብዙ መልኩ ተጠያቂ መሆን አለባት።
ጤነኛ ናት እኔ ከሠውዬው ይልቅ በናትዬው አዘንኩ
ተደፋሪዎች ይታያሉ ደፋሪዎች ግን አይታዩም ለምንድነው እረ እቺስ ሀገር
@@mahder-p6r በአንድ ሰው ላይ ብቻ በማናውቀው አንፍረድ የዛሬ ወጣቶች ሰዱስ ያደርጋሉ ከ10 አመት እስከ 16 አመት ሲደፍራት excuses!!!!!
Tegelabitosh ekko new negeruu yeteferedebeten sew masayat segebaa bedele yetefetsembeten masayet tegebe aydlem.
@@welansatesfaye5384በአደባባይ ይሰቀል!!!
😡😡😡ፎቶው ይለቀቅ እንወቀው ሌላም የተጎዱ እህቶቻችን ሊኖሩ ይችላሉ 😡 😡 😡
ይገርማል እኮ የተበዳይ ፎቶ ወጥቶ የበዳይ ፎቶ ይደበቃል የጉድ አገር 😢
እፍፍፍፍ አሁንስ ፈራሁ የሴት ልጅ እናት ነኝ ልዑል እግዚያብሔር በክፉወች እጅ አሳልፈህ አትስጠን
Amen amen amenn
Amen 🙏
እኔ ምለው ከቀድሞ ባሎቻቹ ጋር እልህ እየተያያዛቹ ነው ልጅ ያውም ሴቶች ልጆች ወልዳቹ ሌላ ሴጣን ቤታቹ የምታስገቡት ወይስ ያለወንድ መኖር አትችሉም እናቶች ምንድነው ችግራቹ ግን እናት እኮ ለምና ልጆቻን ታሳድጋለች አውሬ እቤታቹ እያስገባቹ የተለፉባቹው ህፃኖችን አታስነጥቁ እባካቹ እባካቹ እናቶች ታረሙ እናንተም ከገዳይ አትተናነሱም😭😭😭😭
እዉነት ነዉ!!
እኔ የምለው የደረሱ ልጆች ያላቹ ባታገቡስ እኔስ በራሴ ኮራው ብቻዬን አሳደኩ እሄን ፈርቼ
እውነት ነው። እነዚህ ሴሰኞች በወንጀሉ ውስጥ የእነሱም አስተዋጽኦ አለው። የእኔ እናት ገና በለጋነቷ ባሏን ፈትታ ነው ቤታችን ውስጥ አንድ ወንድ ሳናይ ብቻዋን እየተሰቃየች ያሳደግችን። አንዳንድ ሴቶች ግን ማስተዋል የተሳናቸው የስሜታቸው ተገዢ ስለሆኑ የሚያረካቸው ወንድ እንጂ ከአንጀታቸው የወጡ ልጆቻቸው አይታዩዋቸውም።
እውነት ነው ግን አንዳንድ የእንጀራ አባት አሉ ጥሩዎች ለመሳሌ የኔ አባቴ የእናቴ የመጀመሪያ ልጅ አለች እህቴ ማለት ናት ከወላጅ አባቱዋ በላይ ነው ያሳደጋት እሷም በጣም ነው የምትወደው ይሄው እናቴ ከሞተች አስር ዓመት ሆናት እሷ ናት የያዘችው ሲወጣ ሲገባ ተጨንቃ ነው እንዲህም ያለ አባት አለ
በጣም አረመኔ ጨካኝ ሰው ነው እዴት እናት እያለች ኡኡኡኡኡኡኡ ብላ ጮሀ ጎረቤትስ ለነብሷ ቢደርሱላት ጥሩ ነበር የሱ መጫወቻ ሁና ሁለት ጌዜ አስረግዞ እህቴ ነብስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢
መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የተረጋገጠ ታማኝ መረጃን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤
ዘግና ጭካኔ በስማም የኔ ከርታታ 😢😢😢😢 ተሰቅሎ ማየት እንፈልጋለን ያሳዝናል ይህ ሁሉ መከራ ለምን ምን በደለች ጅብ በላት የኔ እህት እኔ ልንከራታተትልሽ ምን ልበል አይ ሴትነት 😢😢😢😢😢😢
ተመስገን ማንኛውም ጥቃት የሚፈፅሙ ግለሰቦች በዚሁ ልክ እንደሚቀጡ ተስፋ እናደርጋለን! መሲዬ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏
😢😢😢😢😢እኔ ይቅርታ አርጉልኝ እና በእናታ ቅሬታ አለኝ ሲገላት እዛነበረች ወደዉጭ ከመሮጥ በሆነነገር አናቱን ብትለዉ😭😭ልጃ ባትተርፍ እኮ ሲገደል ማየት እፈልጋለን
እናት ተብዬዋስ ሞታለች ይሄን ሁሉ አመት ሲጫወትባት ወስዶ ሲያስወጣላት እንዴት አታውቅም ለውጧንስ እንዴት አትከታተልም እርሷም ተጠያቂ መሆን አለባት ለሞቷ ለዚህ ሁሉ በደል የእርሷም ቸልተኝነት ነው የወላጅነት ግዴታዋን አልተወጣችም
Very true
Ewnet new mn aynet enat nat yeljwan smet yematay ke10 ametwa jemro sidefrat 1 qen enkwan yesmet lewt aynoratm ende
agree 🙌
እውነት ነው በቁሟ ሙታለች እደት ልጇን አቅርባ እደናት ፍቅር አትሰጣትም አትከታተላህም
Why are stonning her mother alone? How about her father? He failed her as well.
የኛ ሐገር አስቂኝ ሕግ እኮ የሞት ፍርድ ማለት 25 አመት ነው ‼ ይሔን ወንድ አሰዳቢ እከካም ለእኔ ቢሰጡኘ በገጀራ እንደ ዶሮ 🔪 ገነጣጥዬ አሰቃይቼ ሸኘው ነበረ
ፌቨንን የደፈራትና አንገላቶ የገደላትም ይህ አረመኔ ወጣች ባደባባይ መረሸን አለበት እንዲው ተዳፍኖ እንዳይቀር ፍትህ😢😢
ለእናቶች ከወለዳችሁ ብሀላ ሌላ ባያገብ
አሪፍ አስተማሪ ቅጣት ይሄ ነው።
እዉነት ያርጎ ይህ አርመነ 😭😭😭
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ❤የእህታችን ነፍስ ይማር ከባድ ነው ህመሙ ፍርድ ጥሩ ውሳኔ ነው በዚህ ይቀጥልበትነው የምለው ፍትህ ያስፈልጋል
አቤቱ ጌታ ሆይ የበደላችን አይነትና ብዛት ... እባክህ ማስተዋል ስጠን።
እሰይ ይገባዋል የሄቨን ደፍሪም ቢሰቀልጥሩ ነበር😢😢
እናት ነኝ የሴት ልጅ እናት በፍርዱ ደስተኛ ነኝ . እኔ የምኖርበት ሀገር የሴቶች ቤት የሚባል አለ በጣም ጥበቃ ያለዉ ቦታዉ ማንም የማያቀዉ ቢያቀዉም ፈፅሞ ሰዉ ጠያቂ የማይገባበት ተጋልጋዩቹ በባላቸው በወንዶች የተጠቁ ለዋስትናቸዉ ሲባል የተቋቋመ ነዉ ስልክ ኢንተርኔት አይቻልም እንደዚ ቦታ በኛ ሀገር ቢከፈት መልካም ነበር ሲሞቱ እና ሲጎዱ ከመጮህ
አልሀምዱሊላህ አሁን ገና ጥሩ ዜና ሰማን የገደለ ይገደል በቃ ይህም የሁሉም መቃጣጫ ይሁን በቃ የገደለ ይገደል
የኔ እናት እግዚአብሔር ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው ሞት ሲያንሰው ነው😢😢😢 እህህህ
እግዚኦ ቃላት የለኝም
ይሄ ሁሉ የናቷ ስራ ነው አርፋ ልጆቿን ብታሳድግ ልጅቷ አትደፈርም አትሞትም መድሐንአለም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት።
ይህ ፍርድ ለሚደፍሩ ወንዶች በማንኛውም ግዜ ቋሚ ህግ ሆኖ ይፀድቃል ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ።
አቤቱ አምላኬ ህያው እግዚአብሔር በመንገድ በነገሬ በፊቴ ቅደምልኝ 😭🤲
የሞት ፋርድም ከሆነ ሲገደል በአደባባይ ቤተሰቧ ህዝብ እያየ መሆን አለበት
የቱ ፍትህ …. ቁጭ ብለን ልጆቻችን እያስፈጀን ነዉ። እንዴት አንድ ጥቆማ የሰጠች ሴት ወንጀለኛዉ እንዳመለጠ እየታወቀ ህግ ከለላ አይሰጥም። እሱ ሳይሆን ህጉ ነዉ የገደላት😢።
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው!!!
አይደል
ደስ የሚለው እኛ ኦርቶዶክሶች . ሐሰተኛውን ሳይሖን ትክክለኛውን ክርስቶስ እየሱስን ነው የምናመልከው. ጴንጤ የሉተራዊያን ነው ንቃ
የሄቨንስ ገዳይ ፍርዱ ምን ሆነ? የደፋሪዎች ፎቶ ይታይ ያውም አባት እያላት ነው? ልጆችን ገና በልጅነታቸው ሰው ሲተናኮላቸው ቶሎ እንዲናገሩ እያረጉ ነው ማሳደግ ነው::
ደስ ይላል የተሰጠዉ ፍርድ ግን ፍርድዱ ለዚህች ጨቅላ ኤቨን ላይ ለምን ዘገየ እቺህ እህታችን ለስዋም ፍትህ እያለች ስተጮህ ስታለቅስ ፍትህ ስትል ነበረ ብዙዎቹም እንደዛዉ አረ ፍትህ ለኤቨንና ለጨቅላ ህጻናት በሙሉ😭😭
ፍትህ ተገኘ የምንለው ወንጀለኛው በአደባባይ ሲረሸን ካየን ካለበለዚያ ግን ፍርዱ ተፈፃሚ ሳይንሆን በወሬ ብቻ ከቀረ ገና ብዙ ወንጀል ይፈፀማል ነብስሽን ይማረው የኔ አበባ ለአባትሽም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጠው እናትየዋ ግን በቁሟ ሞታለች እንዴ ይሄን ሁሉ ጊዜ ሲጫወትባት ልጅን የሚያሕል ነገር ሲያስወጣላት እንዴት ምንም ነገር አታውቅም እንዴትስ በልጇ ላይ ለውጥ ማየት አልቻለችም እጅግ በጣም ያማል
ሴችቶች ይህንን አይነት ኃላቀርነትን በርትተን ከሀገራችን እናጥፋው 😅 ምክንያቱም ትልቅ የድህነት መምጫው አንድ ነው እውነትን የሚወድ ወዶች ከእህቶች ጋር ይታገሉ ❤❤
የአንገት ማህቴብሽ እንደት እንደምያብርሽ መስዬ ሀይማኖታችን ከምንም በላይ ውቤታችን ነው ❤❤❤
ጭቅቅታም ሰው የሚያወራው ሌላ አንቺ የምታስቢው የሲኦል መግቢያ የሆነው ልዩ ምልክት ጥቁር የአንገት ክር ነው😂
እጅግ እጅግ ያሳዝናል!!!ወገኖቼ አያችሁ ሰው ስለሳቀ ብቻ ደስተኛ እንዳይደለ የልቧን በልቧ ይዛ ነበር ምትስቀው አወይ ልጄን 💔
የበለ ደስ የሚለው ያእውነት ሲገደል ነው
ኤረ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዝአብሄር ልጆቻችንን ጠብቅልን
በጣም በጣም ያቆስላል በውነት ! ለሰፈራችን በጣም ከባድ ስብራት ነበር! ነብስዋን ባይመልሰውም የሞት ቅጣቱ ተወስኖ ፍትህ ብታገኝ ብዬ እመኛለሁ!
የሞት ፍርዱ ቶሎ እንዲፈፀሞ እንጠይቃለን
ምን አለ የሄቨንም ገዳይ እንደዚ አንጀት አርስ ፍርድ ቢሰጥ😢😢
እግዚአብሔር፣ ለሁሉም ልቦና ይስጥልን።
በቃ ልጆች ካሉ አናቶች ለምን አንጀራ ኣባት ኣስፈለገ በቃ አስቲ ይቅርባችሁ ልጆቻችሁን ለኣውረዎች ኣታስበሉ😮😮😮😮
ደስ የሚል ፍርድ ይሄ መምርያይሆናል ህጉ እንዲህ ቢጥብቅ ህዝብ ይማርበታል በውነት እሷን ባይመልስ ግን ግፉ ያስተምራል
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ
ደፋሪዉ ለምን አይታይም?
የአንገትሽ ማህተብ ማማሩ እህቴ
አይይይይይይ የኛ ሀገር ህግ ሳይሆን
ምንዋጋአለው ፍለፊት ሲገደል አልታየ
Ayi ayi betam yasaznal Egziabher yiferdal zm ayilm nefsehn be asede gent yasarflen Egziabher mésentente yistelen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእውነት በጣም ደስይላል ተመስገን 🙏🙏
ፎቶውን ልቀቂው መሲዬ ።ነግ በኔ ይድረስ ነው ።ሰውዬው ሲ ሰቀል ሕዝብ ማየት አለብት ለሌላው ወንጀለኛ ማስጠንቀቂያ ነው ።እባካችሁበፍጥንት አድርጉት
እፉፉፉፉ አረ ደከመን ጌታሆይ😢😢😢😢
የኔናት እንዳሉሽ ፍልቅልቅ ፣ ነብስሽን ከደጋጎቹጋ፣ አሁን ደግሞ የህፃንዋ የሔቨንን ደፋሪነ ገዳይ ያ ጨካኝ ሲፈረድበት ማየት ነው የናፈኩት፣ ይሔ ክማሮ ነው፣
አይ እድልሽ የኔ እህቴ 😭
የቤተሰብ መለያየት የሚያመጣው ጣጣ ነው በተለይ እናቶች ከሌላ የወለዳችሁት ልጅ ካለ ወንድ በህይወታችሁ ባታመጡ ጥሩ ነው ችግራችሁን ቻሉት
እሰይ የኔ እናት
አሁንም አሁንም አሁንም አሁንም የት የሌለ ጊዜ ተመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የውነት ፍርድ ከሆነ እሰየው አይ 😢😢😢😢
ግን.የእውነት.የገደለ.ቢገደል.ግፉ.አይበዛም.ነበር.ፍትህ.ለሴቶችና.ለእህፃናት.ልብ.ይነካል😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭
እውነት ከሆነ ጥሩነበር😢😢😢
በስመአብ ፈጣሪ፡ሆይ፡ሰላሙን፡አሰማን፡በን አረመኔነው ነፊስ ይማር ይሄ ህዝብ ፊትነው መገደል ያለበት
ወይ ልጆቻችን አዎ ጊዜው የሚያስፈራ ነው።ምን ጉድ እኔጃ እንዴት እንዴት እንደሚገለጽ።
እሠይ ደስ ብሎኛል የሞት ፍርድ ስለተፈርደበት
Mecham aygdlutim eytaklaba yekrmale man tafrdobate tagadala ezachi hagre laye
ፍርዱ ተፈፅሞ ማየት እንፈልጋለን 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ተመስገን ፍትህ ለእህታችን
ፎቶ የደፍሪ ፎቶ ለምንድነው እንዳይለቀቅ ጥንቃቄ የሚደረገው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ገና አሁን ፍትህ ተገኘ ቸር ወሬ ያሰማሽ መስ
ኢትዮጵያዊ መሆን እንዴት ያሳፍራል????የሃይማኖት ኣገር ፡ እንግዳ ተቀባይ. .... የት ደረሱ?????
Betam yasazinal no more 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
Good news
ነፍስ ይማር። ተገቢውን ፍርድ ነው ያገኘው። አረመኔ።
ተመስገን!!!!!
በጣም እሚገርም ሐገር ነዉ አሁን ጥያቄዉ ፍርዱ በትክክል ይፈፀማል ወይ ነዉ ? ለነገሩ የኢትዮጵያ ህግ የሚጠነክረዉ ፖለቲካኛ ላይ ነዉ
ቆይ ሴቶች ካላገቡ ካልተበዱ መኖር አይችሉም እንዴ?አርፋ ልጇን በሰላም ለምን አታሳድግም ነበር ያለ አባት ጀግና ሆነው ልጆቻቸውን ለእንጀራ አባት ሳይሰጡ ጀግና ሆነው ያሳደጉ ስንት እናቶች አሉኮ ምንድናት ይቺ?🤔🤔🤔
አንዳንድ ደነዝ ሴቶች ከፍቺ በኋላ ሌላ ወንድ በማግባት ሴት ልጆቻቸው ስቃይ ውስጥ ይከታሉ።ምናለ ዳግም ጋብቻው ቀርቶባቸው ልጆቻቸውን በሠላም ቢየሳድጉ???
Very nice 😭😭😭😭😭😭
እዉነት ያድርገው
NEBSWAN YMAR 😭 🖤 😭
ፍርዱ ተግባራዊ ከሆነ ጥሩ ነው
ለምንድነው ደፋሪዎች መልካቸው የማይታየው ተደፋሪዎች ይፋ ይሆናል ለምን? በአደባባይ መሰቀል አለበት ኡኡኡኡኡኡ
እሰይ የታባቱ
በአደባባይ ይሰቀል😢 መቼም ከወሬያለፈ ተግባር የለውም ህጉ😢
አቤት😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል
ሰሞኑን ሁለት ወይም ሶስት የሞት ፍርድ ሠማው ግን ተፈረደ ብቻ ነው ውሳኔው ለምንድን ነው የማይፈፀመውውሳኔ ብቻ ምን ዋጋ አለው ገድለው ያሳዩን !!!
Ehte ahun nebsua arefech 😢Adoniye yene enat hulem be lbachn alesh enate nebssh be atsede genet yanurat 😭
Esyyyy badebaby yesekelna yekatel😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መሬቱ ግፋቹን አልችልም ብሎ እየተንቀጠቀጠ ነው
😢😢😢ኡፍፍፍ
ጌታ ሆይ እርዳን
ከተተገበረ ደስ ይላል እሷም ፍትህ ታገኛለች ቀጣይም ለደፋሪ ማስተማሪያ ይሆናል ከተተገበረ የሞት ፍርዱ
አሁን ገና ምላሽ ተሰጠ ለሌላው ትምህርት ይሰጣል ግን የሞት ፍርዱ ሲፈፀም መቼ ይሆን ???
ከባሎቻችሁ ከተፋታችሁ በኋላ ትዳር መስርታችሁ ለልጆቻችሁ የእንጀራ አባት የምትፈጥሩ እናቶች እጅግ በጣም ሴሰኞች እና ራስ ወዳዶች ናችሁ። ምናለበት የተፈጥሮ ጣጣችሁን ውጪ ጨርሳችሁ እየገባችሁ ልጆቻችሁን ጥርሳችሁን ነክሳችሁ ብታሳድጉ?!
ታምር ነዉ ሊይዙት መጥተው የነበሩ ፖሊሶቾም መያዝ አለባቸው ጠብቀው መያዝ ሲገባቸው እንዴት ተመልሰው ይሄዳሉ
ልጆች ከሌላ ወድ የወለዳቹ ሴቶች አሳዳጊዎች እባቶች እባካችሁ አታግቡ ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ ሁሌም ልጆች ጥቃት የሚደርስባቸው በጀራ አባትና በእጀራ እናት ነው ያን ስል በጥቂቱ መልካም ሰዎች የሉም ማለቴ አይደለም ግን በቃ አታግቡ ከወለዳችሁ በኃላ አፈር ልሳቹ አሳድጉ ልጆቻችሁን😢🥹
I agree with you but some mothers they are selfish and ignorant they can't live with out a man and sometimes they know what's happening in their house
ሴት ወይም ወንድም በተለይ ወጣት ከሆኑ ባል/ሚስት ሲሞት/ወይ ፈቺ ሲፈፀም ሌላ ዉሃ አጣጭ ፈልጎ እንደገና ማግባት የነበረና የሚኖር ነው።
@ I agree and I believe the main reason is economic and also societal pressure. አግቢ እንጂ እስከመቼ ብቻሽን ትቀመጫለሽ?
እዉነትነዉግንኔልጄንትቼስደትነኝ ማግባቱንስይቅርብኝብቻተሳክቶልኝ ሀገሬ ገብቼእማሳድግ ያድርገኝ ለናቴስጥልኝብለዉአባቷ እቢአለኝጠእድሜዬ ሀያ መጀመሪያ ለይነዉ ልጄ 5አመቷነዉ ግን እኔማግባት አልፈልግም ልጄን ካሳደኩ ከበቂበላይነበር እስከዛዉልጄንአሏህይጠብቅልኝ
ብዙ መልካም ሰወች አሉ ከአባትም በላይ የሆኑ ክፋ ከሆኑ ደግሞ አባትም ሆኖ ስንት ነገር እየሰማን ነው
ፍርዱ ተፈፅሞ ማየት እንፈልጋለን😢😢😢
የሞት ፍርድ እኮ እድሜ ልክ ነው ያለምንም አሞክሮ
መስዬ ቸር ያስማሽ እህቴ ሁሉም ደፋርዎች የሞት ፍርድ ብፈረድባቸው ሴቶችን መድፈሩና መግደሉ ይጠፋል ባይ ነኝ በጣም ደስ ይላል ፍርዱ
እውነት ነው ያማል ደሞ ገሏት እሱ ሊኖር ይፈልጋል
@@elsabeautynt አገራችን ላይ የሞት ቅጣት ተፈፃሚ አይሆንም እኮ ቢሆን ኖሮ በዚህ ልክ ደፋሪ አይበዛም ነበር
@@Elkan-c8y በዚህ እንኳን ቢጀመር ለሌላው ማስተማሪያ ይሆን ነበር
ትክክል
እውነት ፍርዱ ተፈፅሞ አሣዩን ሟች ጎረቤቴ ነበረች 😭😭😭አሣዛኝ ወጣት ነበረች እናቷ ሞቷን አፋጥናዋለች ተጠያቂ መሆን አለባት ተባባሪ ነች። እናትየው እንጀራ አባት ብላ ያገባችው ዱርዬ ጎረቤቷን ነበር።
እናትየው ፊት ልጇ እየተወጋችና እየተገደለች እናትየዋ ቆማ ስታይ ነበር በሠዓቱ ግድያውን ፈፅሞ እስከሚወጣ እንደ ተባባሪ ዝም ብላ አስመልጣው መሞቷን ስታውቅ ነበር ጎረቤት እንዲደርስላት የጮኸችው እናትየውም ተባባሪ ነች በብዙ መልኩ ተጠያቂ መሆን አለባት።
ጤነኛ ናት እኔ ከሠውዬው ይልቅ በናትዬው አዘንኩ
ተደፋሪዎች ይታያሉ ደፋሪዎች ግን አይታዩም ለምንድነው እረ እቺስ ሀገር
@@mahder-p6r በአንድ ሰው ላይ ብቻ በማናውቀው አንፍረድ የዛሬ ወጣቶች ሰዱስ ያደርጋሉ ከ10 አመት እስከ 16 አመት ሲደፍራት excuses!!!!!
Tegelabitosh ekko new negeruu yeteferedebeten sew masayat segebaa bedele yetefetsembeten masayet tegebe aydlem.
@@welansatesfaye5384በአደባባይ ይሰቀል!!!
😡😡😡ፎቶው ይለቀቅ እንወቀው ሌላም የተጎዱ እህቶቻችን ሊኖሩ ይችላሉ 😡 😡 😡
ይገርማል እኮ የተበዳይ ፎቶ ወጥቶ የበዳይ ፎቶ ይደበቃል የጉድ አገር 😢
እፍፍፍፍ አሁንስ ፈራሁ የሴት ልጅ እናት ነኝ ልዑል እግዚያብሔር በክፉወች እጅ አሳልፈህ አትስጠን
Amen amen amenn
Amen 🙏
እኔ ምለው ከቀድሞ ባሎቻቹ ጋር እልህ እየተያያዛቹ ነው ልጅ ያውም ሴቶች ልጆች ወልዳቹ ሌላ ሴጣን ቤታቹ የምታስገቡት ወይስ ያለወንድ መኖር አትችሉም እናቶች ምንድነው ችግራቹ ግን እናት እኮ ለምና ልጆቻን ታሳድጋለች አውሬ እቤታቹ እያስገባቹ የተለፉባቹው ህፃኖችን አታስነጥቁ እባካቹ እባካቹ እናቶች ታረሙ እናንተም ከገዳይ አትተናነሱም😭😭😭😭
እዉነት ነዉ!!
እኔ የምለው የደረሱ ልጆች ያላቹ ባታገቡስ እኔስ በራሴ ኮራው ብቻዬን አሳደኩ እሄን ፈርቼ
እውነት ነው። እነዚህ ሴሰኞች በወንጀሉ ውስጥ የእነሱም አስተዋጽኦ አለው። የእኔ እናት ገና በለጋነቷ ባሏን ፈትታ ነው ቤታችን ውስጥ አንድ ወንድ ሳናይ ብቻዋን እየተሰቃየች ያሳደግችን። አንዳንድ ሴቶች ግን ማስተዋል የተሳናቸው የስሜታቸው ተገዢ ስለሆኑ የሚያረካቸው ወንድ እንጂ ከአንጀታቸው የወጡ ልጆቻቸው አይታዩዋቸውም።
እውነት ነው ግን አንዳንድ የእንጀራ አባት አሉ ጥሩዎች ለመሳሌ የኔ አባቴ የእናቴ የመጀመሪያ ልጅ አለች እህቴ ማለት ናት ከወላጅ አባቱዋ በላይ ነው ያሳደጋት እሷም በጣም ነው የምትወደው ይሄው እናቴ ከሞተች አስር ዓመት ሆናት እሷ ናት የያዘችው ሲወጣ ሲገባ ተጨንቃ ነው እንዲህም ያለ አባት አለ
በጣም አረመኔ ጨካኝ ሰው ነው እዴት እናት እያለች ኡኡኡኡኡኡኡ ብላ ጮሀ ጎረቤትስ ለነብሷ ቢደርሱላት ጥሩ ነበር የሱ መጫወቻ ሁና ሁለት ጌዜ አስረግዞ እህቴ ነብስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢
መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የተረጋገጠ ታማኝ መረጃን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤
ዘግና ጭካኔ በስማም የኔ ከርታታ 😢😢😢😢 ተሰቅሎ ማየት እንፈልጋለን ያሳዝናል ይህ ሁሉ መከራ ለምን ምን በደለች ጅብ በላት የኔ እህት እኔ ልንከራታተትልሽ ምን ልበል አይ ሴትነት 😢😢😢😢😢😢
ተመስገን ማንኛውም ጥቃት የሚፈፅሙ ግለሰቦች በዚሁ ልክ እንደሚቀጡ ተስፋ እናደርጋለን! መሲዬ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏
😢😢😢😢😢እኔ ይቅርታ አርጉልኝ እና በእናታ ቅሬታ አለኝ ሲገላት እዛነበረች ወደዉጭ ከመሮጥ በሆነነገር አናቱን ብትለዉ😭😭ልጃ ባትተርፍ እኮ ሲገደል ማየት እፈልጋለን
እናት ተብዬዋስ ሞታለች ይሄን ሁሉ አመት ሲጫወትባት ወስዶ ሲያስወጣላት እንዴት አታውቅም ለውጧንስ እንዴት አትከታተልም እርሷም ተጠያቂ መሆን አለባት ለሞቷ ለዚህ ሁሉ በደል የእርሷም ቸልተኝነት ነው የወላጅነት ግዴታዋን አልተወጣችም
Very true
Ewnet new mn aynet enat nat yeljwan smet yematay ke10 ametwa jemro sidefrat 1 qen enkwan yesmet lewt aynoratm ende
agree 🙌
እውነት ነው በቁሟ ሙታለች እደት ልጇን አቅርባ እደናት ፍቅር አትሰጣትም አትከታተላህም
Why are stonning her mother alone? How about her father? He failed her as well.
የኛ ሐገር አስቂኝ ሕግ እኮ የሞት ፍርድ ማለት 25 አመት ነው ‼ ይሔን ወንድ አሰዳቢ እከካም ለእኔ ቢሰጡኘ በገጀራ እንደ ዶሮ 🔪 ገነጣጥዬ አሰቃይቼ ሸኘው ነበረ
ፌቨንን የደፈራትና አንገላቶ የገደላትም ይህ አረመኔ ወጣች ባደባባይ መረሸን አለበት እንዲው ተዳፍኖ እንዳይቀር ፍትህ😢😢
ለእናቶች ከወለዳችሁ ብሀላ ሌላ ባያገብ
አሪፍ አስተማሪ ቅጣት ይሄ ነው።
እዉነት ያርጎ ይህ አርመነ 😭😭😭
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ❤የእህታችን ነፍስ ይማር ከባድ ነው ህመሙ ፍርድ ጥሩ ውሳኔ ነው በዚህ ይቀጥልበትነው የምለው ፍትህ ያስፈልጋል
አቤቱ ጌታ ሆይ የበደላችን አይነትና ብዛት ... እባክህ ማስተዋል ስጠን።
እሰይ ይገባዋል የሄቨን ደፍሪም ቢሰቀል
ጥሩ ነበር😢😢
እናት ነኝ የሴት ልጅ እናት በፍርዱ ደስተኛ ነኝ . እኔ የምኖርበት ሀገር የሴቶች ቤት የሚባል አለ በጣም ጥበቃ ያለዉ ቦታዉ ማንም የማያቀዉ ቢያቀዉም ፈፅሞ ሰዉ ጠያቂ የማይገባበት ተጋልጋዩቹ በባላቸው በወንዶች የተጠቁ ለዋስትናቸዉ ሲባል የተቋቋመ ነዉ ስልክ ኢንተርኔት አይቻልም እንደዚ ቦታ በኛ ሀገር ቢከፈት መልካም ነበር ሲሞቱ እና ሲጎዱ ከመጮህ
አልሀምዱሊላህ አሁን ገና ጥሩ ዜና ሰማን የገደለ ይገደል በቃ ይህም የሁሉም መቃጣጫ ይሁን በቃ የገደለ ይገደል
የኔ እናት እግዚአብሔር ነብስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው ሞት ሲያንሰው ነው😢😢😢 እህህህ
እግዚኦ ቃላት የለኝም
ይሄ ሁሉ የናቷ ስራ ነው አርፋ ልጆቿን ብታሳድግ ልጅቷ አትደፈርም አትሞትም መድሐንአለም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት።
ይህ ፍርድ ለሚደፍሩ ወንዶች በማንኛውም ግዜ ቋሚ ህግ ሆኖ ይፀድቃል ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ።
አቤቱ አምላኬ ህያው እግዚአብሔር በመንገድ በነገሬ በፊቴ ቅደምልኝ 😭🤲
የሞት ፋርድም ከሆነ ሲገደል በአደባባይ ቤተሰቧ ህዝብ እያየ መሆን አለበት
የቱ ፍትህ …. ቁጭ ብለን ልጆቻችን እያስፈጀን ነዉ። እንዴት አንድ ጥቆማ የሰጠች ሴት ወንጀለኛዉ እንዳመለጠ እየታወቀ ህግ ከለላ አይሰጥም። እሱ ሳይሆን ህጉ ነዉ የገደላት😢።
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው!!!
አይደል
ደስ የሚለው እኛ ኦርቶዶክሶች . ሐሰተኛውን ሳይሖን ትክክለኛውን ክርስቶስ እየሱስን ነው የምናመልከው. ጴንጤ የሉተራዊያን ነው ንቃ
የሄቨንስ ገዳይ ፍርዱ ምን ሆነ? የደፋሪዎች ፎቶ ይታይ ያውም አባት እያላት ነው? ልጆችን ገና በልጅነታቸው ሰው ሲተናኮላቸው ቶሎ እንዲናገሩ እያረጉ ነው ማሳደግ ነው::
ደስ ይላል የተሰጠዉ ፍርድ ግን ፍርድዱ ለዚህች ጨቅላ ኤቨን ላይ ለምን ዘገየ እቺህ እህታችን ለስዋም ፍትህ እያለች ስተጮህ ስታለቅስ ፍትህ ስትል ነበረ ብዙዎቹም እንደዛዉ አረ ፍትህ ለኤቨንና ለጨቅላ ህጻናት በሙሉ😭😭
ፍትህ ተገኘ የምንለው ወንጀለኛው በአደባባይ ሲረሸን ካየን ካለበለዚያ ግን ፍርዱ ተፈፃሚ ሳይንሆን በወሬ ብቻ ከቀረ ገና ብዙ ወንጀል ይፈፀማል ነብስሽን ይማረው የኔ አበባ ለአባትሽም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጠው እናትየዋ ግን በቁሟ ሞታለች እንዴ ይሄን ሁሉ ጊዜ ሲጫወትባት ልጅን የሚያሕል ነገር ሲያስወጣላት እንዴት ምንም ነገር አታውቅም እንዴትስ በልጇ ላይ ለውጥ ማየት አልቻለችም እጅግ በጣም ያማል
ሴችቶች ይህንን አይነት ኃላቀርነትን በርትተን ከሀገራችን እናጥፋው 😅 ምክንያቱም ትልቅ የድህነት መምጫው አንድ ነው እውነትን የሚወድ ወዶች ከእህቶች ጋር ይታገሉ ❤❤
የአንገት ማህቴብሽ እንደት እንደምያብርሽ መስዬ
ሀይማኖታችን ከምንም በላይ
ውቤታችን ነው ❤❤❤
ጭቅቅታም ሰው የሚያወራው ሌላ አንቺ የምታስቢው የሲኦል መግቢያ የሆነው ልዩ ምልክት ጥቁር የአንገት ክር ነው😂
እጅግ እጅግ ያሳዝናል!!!
ወገኖቼ አያችሁ ሰው ስለሳቀ ብቻ ደስተኛ እንዳይደለ የልቧን በልቧ ይዛ ነበር ምትስቀው አወይ ልጄን 💔
የበለ ደስ የሚለው ያእውነት ሲገደል ነው
ኤረ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዝአብሄር ልጆቻችንን ጠብቅልን
በጣም በጣም ያቆስላል በውነት ! ለሰፈራችን በጣም ከባድ ስብራት ነበር! ነብስዋን ባይመልሰውም የሞት ቅጣቱ ተወስኖ ፍትህ ብታገኝ ብዬ እመኛለሁ!
የሞት ፍርዱ ቶሎ እንዲፈፀሞ እንጠይቃለን
ምን አለ የሄቨንም ገዳይ እንደዚ አንጀት አርስ ፍርድ ቢሰጥ😢😢
እግዚአብሔር፣ ለሁሉም ልቦና ይስጥልን።
በቃ ልጆች ካሉ አናቶች ለምን አንጀራ ኣባት ኣስፈለገ በቃ አስቲ ይቅርባችሁ ልጆቻችሁን ለኣውረዎች ኣታስበሉ😮😮😮😮
ደስ የሚል ፍርድ ይሄ መምርያይሆናል ህጉ እንዲህ ቢጥብቅ ህዝብ ይማርበታል በውነት እሷን ባይመልስ ግን ግፉ ያስተምራል
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ
ደፋሪዉ ለምን አይታይም?
የአንገትሽ ማህተብ ማማሩ እህቴ
አይይይይይይ የኛ ሀገር ህግ ሳይሆን
ምንዋጋአለው ፍለፊት ሲገደል አልታየ
Ayi ayi betam yasaznal Egziabher yiferdal zm ayilm nefsehn be asede gent yasarflen Egziabher mésentente yistelen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእውነት በጣም ደስይላል ተመስገን 🙏🙏
ፎቶውን ልቀቂው መሲዬ ።ነግ በኔ ይድረስ ነው ።ሰውዬው ሲ ሰቀል ሕዝብ ማየት አለብት ለሌላው ወንጀለኛ ማስጠንቀቂያ ነው ።እባካችሁበፍጥንት አድርጉት
እፉፉፉፉ አረ ደከመን ጌታሆይ😢😢😢😢
የኔናት እንዳሉሽ ፍልቅልቅ ፣ ነብስሽን ከደጋጎቹጋ፣ አሁን ደግሞ የህፃንዋ የሔቨንን ደፋሪነ ገዳይ ያ ጨካኝ ሲፈረድበት ማየት ነው የናፈኩት፣ ይሔ ክማሮ ነው፣
አይ እድልሽ የኔ እህቴ 😭
የቤተሰብ መለያየት የሚያመጣው ጣጣ ነው በተለይ እናቶች ከሌላ የወለዳችሁት ልጅ ካለ ወንድ በህይወታችሁ ባታመጡ ጥሩ ነው ችግራችሁን ቻሉት
እሰይ የኔ እናት
አሁንም አሁንም አሁንም አሁንም የት የሌለ ጊዜ ተመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የውነት ፍርድ ከሆነ እሰየው አይ 😢😢😢😢
ግን.የእውነት.የገደለ.ቢገደል.ግፉ.አይበዛም.ነበር.ፍትህ.ለሴቶችና.ለእህፃናት.ልብ.ይነካል😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭
እውነት ከሆነ ጥሩነበር😢😢😢
በስመአብ ፈጣሪ፡ሆይ፡ሰላሙን፡አሰማን፡በን አረመኔነው ነፊስ ይማር ይሄ ህዝብ ፊትነው መገደል ያለበት
ወይ ልጆቻችን አዎ ጊዜው የሚያስፈራ ነው።
ምን ጉድ እኔጃ እንዴት እንዴት እንደሚገለጽ።
እሠይ ደስ ብሎኛል የሞት ፍርድ ስለተፈርደበት
Mecham aygdlutim eytaklaba yekrmale man tafrdobate tagadala ezachi hagre laye
ፍርዱ ተፈፅሞ ማየት እንፈልጋለን 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ተመስገን ፍትህ ለእህታችን
ፎቶ የደፍሪ ፎቶ ለምንድነው እንዳይለቀቅ ጥንቃቄ የሚደረገው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ገና አሁን ፍትህ ተገኘ ቸር ወሬ ያሰማሽ መስ
ኢትዮጵያዊ መሆን እንዴት ያሳፍራል????
የሃይማኖት ኣገር ፡ እንግዳ ተቀባይ. .... የት ደረሱ?????
Betam yasazinal no more 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
Good news
ነፍስ ይማር። ተገቢውን ፍርድ ነው ያገኘው። አረመኔ።
ተመስገን!!!!!
በጣም እሚገርም ሐገር ነዉ አሁን ጥያቄዉ ፍርዱ በትክክል ይፈፀማል ወይ ነዉ ? ለነገሩ የኢትዮጵያ ህግ የሚጠነክረዉ ፖለቲካኛ ላይ ነዉ
ቆይ ሴቶች ካላገቡ ካልተበዱ መኖር አይችሉም እንዴ?አርፋ ልጇን በሰላም ለምን አታሳድግም ነበር ያለ አባት ጀግና ሆነው ልጆቻቸውን ለእንጀራ አባት ሳይሰጡ ጀግና ሆነው ያሳደጉ ስንት እናቶች አሉኮ ምንድናት ይቺ?🤔🤔🤔
አንዳንድ ደነዝ ሴቶች ከፍቺ በኋላ ሌላ ወንድ በማግባት ሴት ልጆቻቸው ስቃይ ውስጥ ይከታሉ።ምናለ ዳግም ጋብቻው ቀርቶባቸው ልጆቻቸውን በሠላም ቢየሳድጉ???
Very nice 😭😭😭😭😭😭
እዉነት ያድርገው
NEBSWAN YMAR 😭 🖤 😭
ፍርዱ ተግባራዊ ከሆነ ጥሩ ነው
ለምንድነው ደፋሪዎች መልካቸው የማይታየው ተደፋሪዎች ይፋ ይሆናል ለምን? በአደባባይ መሰቀል አለበት ኡኡኡኡኡኡ
እሰይ የታባቱ
በአደባባይ ይሰቀል😢 መቼም ከወሬያለፈ ተግባር የለውም ህጉ😢
ትክክል
አቤት😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል
ሰሞኑን ሁለት ወይም ሶስት የሞት ፍርድ ሠማው ግን ተፈረደ ብቻ ነው ውሳኔው ለምንድን ነው የማይፈፀመው
ውሳኔ ብቻ ምን ዋጋ አለው ገድለው ያሳዩን !!!
Ehte ahun nebsua arefech 😢
Adoniye yene enat hulem be lbachn alesh enate nebssh be atsede genet yanurat 😭