ዛሬ ቆይታዬ በኤርፖርት ነው ግንለምን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 451

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому +9

    እሙዬ ረጋ ብለሽ ለማውራት ሞክሪ ፈጣን ነሽ በተረፈ በጣም ነው ምወድሽ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 роки тому +2

    እሙዬ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ እራስሽን ለማሳደግ ጥረትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому +56

    እሙዬ የኛ ሳቂታ 💝💝
    ሀበሻ ቀሚሱ ደግሞ ሲያምርብሽ 💚💛❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +33

    እሙየ እንካን ደስ አለሺ ጓደኛሺም እንካን ለእናት ሀገሯ በሰላም አበቃት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +4

    እሙ አንችና እማማ ዝናሽ የስደተኞች ተስፍ ናችሁ እንኳን ደስስስ አለሽ የኔውድ እሙ

  • @tigistanbessaw681
    @tigistanbessaw681 2 роки тому +18

    እንኳን ወደ እናት ሀገር በሰላም መጣሽ:: እቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ በበረከቱ ይጎብኝሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    ሌላው ማለት የምፈልገው ነገር ትምህርት እሙዬ በ2015 ትጀምር ምክንያቱም ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን፡፡

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 роки тому +1

      እንኳን ደስአለሽ

    • @salam5526
      @salam5526 2 роки тому +1

      Wow 😳😳😳😳

    • @fozitube
      @fozitube 2 роки тому

      ሰላም ሰላም ዉድ የሀገር ልጆች ሰላምችሁብዝት ትርፍርፍ ዪበልልኝ የምወዳችሁ የማከብራችህ ወድ የሀበሻልጆቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰቤ ዪሁኑ ምክናየቱም ምርጥምርጥ ግጥሞች እና ተሰምተዉ የማዪጠገቡ ታሪኮች ታገኛላችሁ 🌹🌹🌹👍🏾👍🏾

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Рік тому +1

    እሙየ የኔ ልዩ❤❤❤❤ እድሜና ጤነ ይስጥሽ የኔ ጀግናሴት❤❤❤❤

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 роки тому +28

    እግዚአብሔር በወጣ ይተከለት እሙዬ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ ❤️❤️

  • @ሠላምየኪዳነምህረትልጅ

    እሙዬ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በዚዉ ቀጥይ

  • @bizutalegeta9200
    @bizutalegeta9200 2 роки тому +2

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካንች ጋር ይህን በርች የሴቶች ተምሳሌት ነሺ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 роки тому +17

    በወጣበት ይተካ ምርጥ ስጦታ ነው ደሞ ዛሬ አለባበስሽ የኔለ አምሮብሻል እሙ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሮዚየ

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 роки тому

      @@BirukTuba5335 eshi wude lenem demirign

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 роки тому

      @@BirukTuba5335 ዉዷ በቅንነት እንደማመር

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 роки тому

      @@roziyoutube7277 ዉዷ በቅንነት እንደማመር

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 роки тому

      @@ዉዴዩዩቱብ116 wude kedemerkush koyew anchim demirogn

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 роки тому +2

    እሙየ የኔ ውድ ይገባል

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    እሙዬ እንኳን ደስ አለሺ ጎደኛሼም እግዚአብሔር ይባረካት

  • @mediyoutube3758
    @mediyoutube3758 2 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ደስይላል እሙየ የኔመልካም

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 2 роки тому +2

    እንኳን ወደ እናት ሀገር በሰላም መጣሽ:: እቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ በበረከቱ ይጎብኝሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 роки тому +2

    እግዚአብሔርይስጣትእህታችንንአታገኝን እንኳንደስአለሽ እሙ
    አሜንስላምለሀገራችን

  • @sarahtoto6438
    @sarahtoto6438 2 роки тому +2

    ለሰጪ እግዚያብሄር ይስጠው ለንፉግልብይስጠው የእሙጋደኛ እግዚያብሄር ዘመንሽንይባርክ ተባረኪ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 роки тому +1

    ዋዉ ደሰ ይላል እታገኘ እንኳን በሠላም ገባሽ 😍😍

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 роки тому +1

    እሙዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😘😘

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +1

    እሙዬ የኔ የዋህ ይመችሽ ማርዬስወድሽ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +1

    ስታምሩ ይህ ነዉ ፍቅር በወጣው ይተካ ማሮቼ እሞ ይገባሻል መልካም ሴት ነሽ ዉዴ እታገኝ እና እሞቴ በጣም ወድሽ አለሁ!!!!❤️❤️🙏

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ እሙ ዉዴ

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 2 роки тому +2

    እሰይይይ እግዚአብሔር ይስጣት በወጣ ይተካላት እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @fasilbirhanu4486
    @fasilbirhanu4486 2 роки тому +1

    እሙ ሀሪፍ ነው

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 7 місяців тому

    እሙየ ይገባሻል አንች ውብ እንቁ ኢትዮጵያዊ ለሰው ጥሩ አሳቢ ነሺ

  • @hhazems_
    @hhazems_ 2 роки тому +1

    እሙዬ የሰዉ መዉድድ አለሸ በጣም ታድለሻል
    እኔ መጥፎ ሰዉ አይደለዉም በፍፁም ለሰዉ ክፉ አይደለዉም
    ግን እዉሸት ማሰመሰል ማማት በጣም እጠላለሁ
    ትንሸ ነገር ይከፋኛል
    ግን ደሜ
    መራራ ነዉ
    ቶሎ ከሰዉ ጋር አልቀራረብም
    ከቀረብኩም ከልቤ ነዉ የምቀርበዉ
    ለፍቅር እንጂ ለጥቅም አይደለም
    ሌላ ሰዉ እየተፎጋገረ ረጅም ዓመት አብረዉ ይኖራሉ እኔ ግን ደሜ መራራ ነዉ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      ☑️🇪🇹💞💞💞💞🇪🇹☕💯💯🍓🍓

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +45

    የመዳም ቅመሞች በስላም ከሀገራችን እንደወጣን በስላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @yordanosyord6499
      @yordanosyord6499 2 роки тому

      Wow አሙዬ የኔ እድለኛ ይገባሻል ልብሱ ደሞ ሲያምርብሽ የኔ ውብ

    • @lztoutube8912
      @lztoutube8912 2 роки тому +1

      እንዛመደዱ በቅንነት

    • @ፈገግታከእሪችጋር
      @ፈገግታከእሪችጋር 2 роки тому

      @@lztoutube8912 ነይ ወደኔም በቅንነት

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህሽ የኔ ዉድ እህቴ ዘመንሽን ይባርከዉ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Рік тому

    እሙየ እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ ላንች ብዙ ነው ያሰብኩት የእውነት ላንች ሲያንስሽ ነው
    የኔ ጀግና

  • @aynalemmiuguse7356
    @aynalemmiuguse7356 Рік тому +1

    እህቴ እንካን በስላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ በወጣ የትካልሽ. እሙ እንካን ደስ አለሽ

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 2 роки тому +1

    መብሩክ ውዴ እዳይወስዱብሽ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +21

    አንድ የተራበን ሙስሊም የመገበ ስው አላህ እርሱንም የቂያማ ቀን ከጀነት ፍሪፍሬዎች ይመግበዋል
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @User23r6gi
      @User23r6gi 2 роки тому +7

      ክርስቲያንን ቢመግብስ?

    • @shewanenwekat9889
      @shewanenwekat9889 2 роки тому +3

      እንዴ ለሙስሊም ብቻ ነው የምትመግቡት ????

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 роки тому +1

      @@shewanenwekat9889 aydelem mare yeterabe new

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Like like. Like. Ilé. Like. Like.

  • @እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ

    እግዚአብሄር ያክብራት የእውነት መልካም ሰው

  • @aadd8812
    @aadd8812 7 місяців тому

    እሙዬ ትለያለሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይባርካት እንኳን ደስ አለሽ እሙ

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 роки тому

      ዉዷ በቅንነት እንደማመር

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 роки тому

      @@ዉዴዩዩቱብ116 እሽ እንደማምር

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 роки тому

    እሙየ የኔመልካም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እህቴ ሁሌም እወድሸለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 роки тому

    የኔ መልካም ስው እሙየዋ ይገባሻል እሷም እንኳን በስላም ለሀገሯ አበቃት በወጣ ይተካ በለን ላንች እንደስጠች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣት

  • @munatube4052
    @munatube4052 2 роки тому

    እሙዬ የምወድ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ነው ምወድሽ♥ በጣም ነው ማከብርሽ ፈጣሪ ከኔ በላይ ያክብርሽ የኔ ድቅ የኔ ፍልቅልቅ 🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 роки тому +1

    እሙ የኔማሪ እንኳን ደስ አለሽ በዎጣ ይተካ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 2 роки тому +1

    እሙየ የኔ ፋልቅልቅ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 роки тому +11

    እሙዬ የኔውድ የኔመልካም ክብር በይልኝ ባለፈው ሼር አረግሽልኝ ሁሌም ድጋፍሽን እፈልጋለው ካላስቸገርኩሽ የኔ ቅን አንቺ የሰው ችግር ስለምትረጂነው ማስቸግርሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +4

    እሙየ ቀሚስሽ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በእጥፍ ይስጥሽ እታገኝ ምርጥ ስጦታ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በጣም ደስ ይላል እሙ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ😍

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 2 роки тому +1

    Emyi konjo

  • @yayashyayash1358
    @yayashyayash1358 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣት በወጣው ይተካ

  • @wardward5356
    @wardward5356 2 роки тому

    የኛቆንጆ አንችም የምትወደጅ ፍቅርየሆንሽ ልጅ ነሽ ሀገሯንና ህዝቦቿን የምታከብር ጠንካራ ኢትዮጲያዊነሽ እሙዬ

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 роки тому +1

    እሙዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ
    @ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ 2 роки тому +1

    የኔፍልቅልቅ

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጠት በእውነት በጠም ምርጥ ጎደኛሽ ኔች

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 роки тому +2

    ክክክክክክ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በወጣው ይተካ

  • @yalewerkihun8403
    @yalewerkihun8403 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому +1

    ጌታ እጥፊ ይባርክሽ በያት

  • @mulutube9493
    @mulutube9493 2 роки тому +3

    ሰላም እመቤትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ይገባሻል ላንቺ ትልቅ ስጦታ

  • @sifen5
    @sifen5 2 роки тому +3

    ኡሙየ የኔ ጠካራ በርች እድግ በይ እድሜ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ወኖቼ አብረን እንለወጥ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому +1

    ይመችሽ ለሰጭ ይስጠው አላህ ይጠብቃችሁ
    ምርጥ ጓደኛ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 роки тому +2

    እሙየ ፍቅርሽ አቀራረብሽ ነው ይህ ስጦታ የመጣልሽ አሁኑኑ ሰብስክራይ አድርጌያት አለሁ በወጣው ይተካ እንኳን ላሀገርሽ አበቃሽ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 роки тому +1

    የኔናት እኳን በሰላም ገባሽ እሙየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ሳቂጣ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому +1

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ደስ የሚልነው ይገባሻል የኔ ቅን ጓደኛሽም እኳን ለእምዬ ሀገሯ እኳን በሰላም አበቃት እኔም ሀገሬ መግት እፈልጋለሁ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 роки тому +1

    ሊንኳን አስቀብጭ እሙዬ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому

    Yechin Achir qemiseshen le Hager Bahal sera

  • @igzov8877
    @igzov8877 2 роки тому +3

    ምርጥ ሰው እሙየ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 роки тому

    Beweta ywtalate yene konjo melekam sewu nate

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 2 роки тому

    እደው የዚችልጅ ነገር ይገርመኛል ደግሞ አምሮብሻል

  • @aminaethiopia2180
    @aminaethiopia2180 2 роки тому +1

    ዋዉዉ ዉብ ነሺ

  • @hayetaie2459
    @hayetaie2459 2 роки тому +1

    እህትአብሸረ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 роки тому

    እሙዬ የኔፍልቅልቅ እኳን ደስ አለሽ ኤኳን በሰላም ወደአገሯ ገገባች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 2 роки тому +1

    እሙ ሰላምሺ ይብዛ

  • @emukal
    @emukal 2 роки тому +1

    እሙዬ የኔ ጀግና ይገባሻል ግን ሊኳን ለምን አላስቀመጥሽውም

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 2 роки тому

    ውይ ሙዚቃሺን ስወድልሺ የኔ እናት

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 2 роки тому

    Egziabher yakbrat amrobsahal demo emuye berchilen tenkarana gobez neshe

  • @Aterira3106
    @Aterira3106 2 роки тому +5

    እታጉዬ እንኳን በሰላም ገባሽ።❤️😇🥰

  • @amlework9502
    @amlework9502 2 роки тому +10

    እንኳን ደስ አለሽ!!!!!!

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 роки тому

    ዋውው እሙየ አምሮብሻል ሁሌየም። ሳቂልን

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +3

    እሙ ጉድሺን አላየሺ ቴምር ሸር አርጉልኚ እያለች ሰለምን በየኮሜቱ አየኃት ከከከከከ

  • @serkalemdejen5871
    @serkalemdejen5871 2 роки тому

    emuye betam desi yilal tiru guadegna afrteshal

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 роки тому +2

    እሙን የሚወድ👍👍👍🥰

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 роки тому +1

    ዎው አምሮብሻል እሙ💓👌

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 2 роки тому +2

    እሙየ እሥኪ ድቃድቅን እዲሁም ቼሩን አቅርቢልን ብዙ እኮ ጮሃዋል ላች ሀጎንሺ ነበሩ

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 2 роки тому +1

    ወይ እመቤት ሰለጠሽ ከገጠር መተሽ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 роки тому

    Aye emebeteye yene yewah Des yelal egzer yebarkat

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 роки тому +2

    ዋውውውውውውውውውው እሙ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይባርካት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому +1

    Yeni konjo Emuye setamri eko 💚💛❤😍❤❤🔥🔥

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ የናቲዬ እናት አንችኮ ትለያልሽ ኪያዬ 🌹🌹🌹የኔ መልካም

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому +7

    ሰላም እሙ በጣም ያምራል😍😍❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 місяців тому

    እሙዬ የኔ የሴት ጀግና❤❤❤

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 7 місяців тому

    Your best God blessed you

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ዋዉ ተባረኪ እህት

  • @ዜድየራያዋ-ሐ8የ
    @ዜድየራያዋ-ሐ8የ 2 роки тому

    እሙየ የኔ ውድ መልካም ሰው

  • @kumlachewshelemew9611
    @kumlachewshelemew9611 2 роки тому +1

    ዪቱዪብ አካዉንቷን ፒኒድ አርገሽ ኮመንት ላይ ሊንኳን አስቀምጠሽ ብታስተዋዉቂያት ጥሩ ነበር ለመልካምነቷ

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 2 роки тому +2

    ሀገራችን ሰላም ሁና ሁሉም በሰላም ሰርቶ የሚገባባት ሀገር ትሁንልን ጓደኝነታችሁ በጣም ያምራል

  • @EdrisMahamede
    @EdrisMahamede Рік тому +1

    ደስዪላል

  • @ziyadatube2866
    @ziyadatube2866 2 роки тому

    እመቤትዬ ሰላሚሽ ይብዛ

  • @kidu715
    @kidu715 2 роки тому +12

    ዉዶች ድንቃድንቅ የት ጠፋ ትቀርቡታላችሁ ብዬ ነዉ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ

    የኔ ልዩ የኔ ቅን ስወድሽ ♥️

  • @temremohammed7271
    @temremohammed7271 2 роки тому

    yareb. yanchin. Hiwet yekeyere geta. Enanm. Kemedam. Bet wederaseye. Nuro ykeyreng.

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 7 місяців тому

    ድማምሰዉ ነገድ❤❤❤

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +3

    *_ሰላም ኢትዮጵያዊያን እኔ ደግሞ ኤርፖርት ስትል በረራ ጀመረች መስሎኛል 😂😂😂 ከሆነኮ እኛንም በነካ እጅሽ ልል ነበረ እመቤት 😂😂😋 እውነት ደስ ይላል እታገኝ በወጣ ይተካ ዩቲዩብ አላት አይደለ ደስ ይላል በወጣ ይተካ ብለናል አንችም እመቤት በአዲሱ ካሜራ ፎቶ አንሽን 😂😂😂😋😋 ፎቶ በማንሳት ይለቅ በርች እንኳን አደረሳችሁ_*

  • @amlework9502
    @amlework9502 2 роки тому +2

    እሷንም እግዚአብሔር አምላክ ይባካት

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 2 роки тому

    በወጣዉ ይተካ ስንት ቅን ሰዉ አለ እሙ ጠንቀቅ ብለሽ ያዥ