Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የገጠር ሰው የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤
አለን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለን❤❤❤❤❤❤
አለን 🥰
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ሞቸነዉ የምወደዉ ገጠርን ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ በጣም ደስ የሚሉ አባት አሉሽ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልሽ።
አሜን🙏
ዛሬስ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ ማነው የገጠር ልጅ እዴኔ ትዝታ ያለበት
እሙየ ለካ ሸበላ ወጣት አባት አለሽ የሾይጧን ጆሮዉ ይደፈንና አባት ያለሽ አይመስለኝም ነበር አማራዩ የኔ ጀግና አንደኛዩ
እኔም አባት ያላት አይመሥለኝም ነበር❤❤❤❤
@@atsedeየናቷ ባል ነው
ክክየናቷ ባል ነዉ😂😂😂😂😂😂 አባትያ አይያልሽ 😂
እንጀራ አባቷ ነው
አይ ከጠር አቤት ትዝታ ጀግና አባት ነው ያለሸ እርጅም እድሜ ይሰጥልሸ
የኔ ጀግና እሙየ ❤❤❤ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለአባታችን የገበሬ ልጅ የሆነ ነዉ እሚያዉቀዉ በርቱ❤❤❤
ዋው ትዝታየን አመጣችሁብኝ 😢😢 አባብዬ የኔ አባት እሺ አመት ተመኘሁልክ ❤❤❤❤
እሙዬ አባታችን ድምፃቸው በጣም ያምራ በጣም ነው የሚያሳዝኑት❤❤❤❤❤
የእውነት ማሽን ያስንቃሉ ዎንድሞችሽ እጃቸውን ቁርጥማት አይንካው የሚያበላልን
አባቴ እድሜ ጤና ይስጥዎት ። አንደኛ ነው ይሄ ቪዲዮ።
ከአሜሬካ ነኝ እሙ ቤድዮሽ ሳይ ሮጨ ነዉ የመጣሁት የእኔ አባት ጀግና እንዴት ደስ ይላሉ የጎጃም ህዝብ ምርጥ ነዉ አባታሽ እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ ክፍል ሶስት ገጠሮ አስጎብኝን ግን ከረግረጉ ዉስጥ ሴዘፈቁ አይፈሮም ወንድሞችሽ አላስፈራራሽ እንጅ እባብ ቤኖር ድሮ እኮ እኔ ጎጃም ሳለሁ አጭድ ነበረ እረስቸዉ ነዉ አሁን አሜሬካ ከሄድሁ እረስቸዋለሁ ለማካበድ አደለም እሞየ ስልሽ እጀራለዉ ቤንስ እኮ ወንዞ በሳይቴስቶች መጠናት አለበት ተናዳፌ ነስፋቶች ካሉ ሰዋች እንዳይጎዶ ስልክሽ አስቀምጭልኝ እሞ
አሜሪካ?
ወይ ሀገራችን! እንዲህ በእጁ እያጨደ፣ እየከመረ፣ እየወቃ ህዝቡን የሚቀልብ በመሣሪያ ቢታገዝ የት ይደረሰ ነበር! 😮 አቤት ፍጥነታቸው ሲያጭዱ!❤ ደጉ ባላገሩ!❤ እግዚአብሔር ለህዝባችንና፣ ለሀገራችን ሰላምን ይላክልን!
እዴት ደሥ የሚሉ አባት ነው ያለሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይሥጥልሽ❤❤❤
የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነዉ ወኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልኝ 😭😭 እመቤትየ ከቻልሽ ብቻ ልጠይቅሽ የደረቆት ጠላ አዘገጃጀት ቅደመ ተከተሉን ብትቀርጪልን እንዲህ ካልቻልሽ ደግሞ በድምፅሽም ቢሆን ባዛኝቷ አትለፊኝ ስደተኘዋ እህትሽ ነኝ 😢በተረፈ በርቺ አባየን ደግሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ወንድሞችሽንም ሁሉ አሜን ፫
ዋው እሙካ የሴት ጀግና እውነት መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሲል እግዚአብሔር አዝመራውን ይባርክላችሁ የዋህ እብረተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😍የእሙዬ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት ደስ ሲሉ ❤️
የኔ ጀግና አባት ጎጃሜ በመሆኔ ታድያለው የበላይ ልጅ የኔ ቆፍጣና አባት አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ 💪💪🇪🇹😍
የኔ ጀገና አባት ሺ አመት ኑሩል❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ማሻ አላህ እኔም የገበሬ ልጅ ነኚ ሁሉንም እሰራለሁ ግን ጤፍ አጭጀ አላውቅም የኔ ብርቱ
አይ አማራዬ አቤት ስነ ልቦና ያለ ከፍታ ደግ ህዝብ የስውነት ጥግ ገደብ የሌለው ህዝብ ዋው
ይች ናት ሀገሬ አስቡት እንደዚ መከራ አይተው ነው የሚቀልቡን ውይ ሀገሬ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
እሙዬ እኔ ሸዋ ነኝ ግን ጎጃምን በጣም ነው ማየት የምፍልገው አባትሽን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ያባትን ደስታ❤ እንደማየት ሌላ ነገር የለም እድሜናጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤
ለዚህ የዋህ ህዝብ ሰላሙን ይመልስልን❤❤😭😭😭😭በራሳቸው አለም የሚኖሩ የኔ ደግ
እመቤት ጀግና አባት አሉሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
የእኔ አባት አስለቀሱኝ እሙዬ በእድሜ በጤና ሺ አመት ያኑርላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤት አማራየ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ባለቅኔው አማራየ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ላክልን አየ ደጉ ያገሬ ሰው
የገጥረልጅ መሆን እኮ ደሰሲል እሙየ ጀግናነሸ እሰከአባትሸ ደግሞ እደትነወ የሚጭደወ ቲንሹ ❤❤❤❤❤❤❤
የህዝባችንን ድካም ለአለም ስላሳዬሽልን እናመሰግናለን
የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ አሳዩኝ
እመቤት አስቀናሽኝ የእውነት ጀግና ነሽ ሁለገብ ምርጥ ሴት
የቦታዉ አቀማመጥ ሜዳዉ ለምለሙ ሲያምር አባትሽ ደሙ የኔን አባት ይመስላል ያቆይላች🥰
ወይኔ አባትሽ ደስ ሲሉ❤አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
ኧረ ወንድምሽ እጁን እዳይቆርጠዉ ደሰሲትሉ መታደል እኮነዉ ገጠር መወለድ እኳንም ገጠር ተዉልድኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ገጠርን ሞቸነዉ የምወደዉ ግን ለረጂም አመት ሆነኝ ከወጣሁ❤❤❤🎉
በጣም መታደል ሁሉም ገጠር
❤👌
እኔራሱ የምር እዴትስቅቅ እዴለኚ 😢 🥰🥰🥰
እሙ የኔ ጀግና ታድለሽ ❤❤ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤❤
እውነት ነው ያልተዘመረለት ገበሬ ነው የኔ ወድ በጣም አመሰግናለው ቤቴን ወንድሞቸን ስላሳየሽኝ እሰከመጨረሻው በእንባ በስስት በፍቅር ነው ያየውት የጀግና ዘር በጣም ታምራላችሁ ለፋዘር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሽ በረች ብዙ መልክት አለው ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት እሙየ ስወድሽ እኮ የኔ ሙሉ ሴት
ወድምሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ጀግና❤
እሙየ የኔ ጀግና ወንድምሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ጀግና የስራ ሰው ነው 🙏
ወይኔ ትዝታየ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እሙየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ እህት እሙዬ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ እኔም የሀገርሽ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
የኔ ባለቅኔ የሁሉ ባለቤት ባላባት ባለ ርስት የኔ ባለ ሀገር አማራያ 😘😘😘🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ እሙዬ☝☝
እሙ አተትጥፊ ብየ ጽሁፍ ስልክል ወደዳወው መጣሽ ደስ አለኜ
ኡፍ ገጠር መውለድ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ማአሻ አላህ ገጠር ማሩ ገጠረ ፍቅሩ እሸት አገዳዉ ደሰሰ ይላል አባቴን አሰታወሰኝ እሱ ከሞተ ቡሀላ ይህዉ በሰዴት ነኝ ይህን ህይወት ከሱ ጋር የቀር መሰለኝ 😭😭😭
አለህ ይረህመቸው
አይዞሽ እሀታችን እኛም ወደዛው ነን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😢
አላህ እዲሜ ከጤና ይስጣቼው
እህቴን ትመስይኛለሽ እመቤት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴንትመስይኛለሽእመቤትፈጣሪይጠብቅሽየኔጠካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪየ ሆይ እነዚህን ከመስራት ከመኖር በስተቀር ልላ ምንም የማያቁትን ንፁሃን ገበሬዎች ጠብቃቸዉ አገራችንን ሰላም አርግልን
ገጠሬነት ውበት ነው ግን ልብ ብላቹህ ካያቹህት ጤፉ ፍሬው እረግፏል የዘንድሮ ዝናብ ማቱን ነው ያወረደብን በተረፈ በጣም ነው ደሥ የሚል ❤❤❤❤❤
እሙ ደስ ሲሉ በጣም እንዴት ደስ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤😂 አማራዬአንደኛ
አቤት ገጠር ዉበቱ❤❤ እኔ ባደኩበት ጤፍ ብቻ አደለም ማንኛዉም ነገር ሲታጨድ ከስሩና ጥርት አድርገዉ ነዉ ከአረሙ በቀር ሁሉም ገጠር የተለያየ እንደሆነ ተረድቻለሁ ሰላም ለሀገራችን🤲🤲🤲
እሙ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ አባትሽን ወንድሞችሽን እንዲሁም መላ ቤተሰቦችሽን። ቁርጥ የኔን አባት መሰሉኝ ወንድሞችሽም እንደዛወ።እሙየእግዚአብሄር እርዢም እድሜ ይስጥሽ የገጠር ትዝታየን ስላስጎበኝሽይ ❤❤
አባትሽ ሲሸልል😢😢ደስ ሲል ❤ ርጂም አመት ይኑርልሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልሽ❤ አይ ትዝታ እሙ ከዚህ ገበሬ ቤት ተወልደሽ ገጠር ባትወጂ ይገርመኝ ነበር🎉❤❤
እሙየ የኔውድ በዚህ ሰሀት እሱቦታ መገኘትሺ ጥሩነው የሰራ ሰሀት ነው
የኔ ሰርክ አዲስ ጎጃም ❤️❤️❤️❤️ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አምላኬ በሰላም ላገሬ አብቃይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ❤️❤️❤️
ወላሂ እሙዬ ደጋግሜ ነው ያየሁት ትዝታዬን ቀሰቀሺው
ውይ ደስ ሲሉ እሙ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ክንድዬ ቀስ እያልክ ጤፉ እንዳይረግፍ
አባትሽ ትዝታየን ቀሠቀሡት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ
በስድት ያላችዉ እህቶቸ ወድሞቸ ያሰባችዉት ሁሉ ይሳካላችዉ
Amin❤❤
አሜንንን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እሙዬዬዬዬ ቆንጆንግስቷገጠር ውስጤ ነውይመቻችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ ደጋዉን በሩቁም ቢሆን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ምሥኪን አርሦ አደር ሥትል ሠላሙን አምጣልን ❤❤❤
ፈጣሪ አይለያቹ ምርጥ ቤተሰብ❤
Anchi ko teleyalesh yene kuru balahager❤❤❤❤
ገጠሬነዉ ደሠሲል መታደል ገጠር
እሙዬ የኔ ቆጆ በሀገሯ የምትኮራ ልዩ ሴት ስወድሽ ፈጣሪይጠብቅሽ
እስይ እመቤት ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉
አሙየየኔጀግና.በረችል.መድሀኒአለም.ያሠብሽዉን.ሁሉያሳካልሽ.አገርሽን.ለማስተዋወቅያለሽ.ጥረት.ማርያምን.ቃላትየለኝም.ከማንምኮስሞቴክሳም.አች.አስር.እጥፋ.ትበልጫለሽ❤❤❤❤❤❤❤በረችልንእናትሽወድሞችሽ.እህቶችሽ.ከፋያለቦታ.ድረሱልን❤❤❤❤❤
እንዲያ በል ጐጃሜዉ ዎይ ጤፍ እሙየ ጀግና ነሽ በርች አገሬ ናፈቀኝ
የፈለቀ ውሀነው እንደ ገጠር ደስ እሚለኝ ነገር የለም ገጠር ከሂድኩ አሙሮየ ሁሉ ሠላም ከከብቶችም ከሳሩም ከሠውምሠላም አሁን ናፋቆኛል😢😢😢😢😢😢😢
አባባ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
በማንነትዋ የምትኮራ እንጅ የማታፍር ተወዳጅዋ እሙ።❤❤❤
ማሻአላህ ያረብ አገራችንን ሰላሙን አንድነቱን አምጣልን ያረብ አይ የውሻው ማሺቃበጥ
ባባየ እረዥም እድሜ ይስጥዎት ከነ ልጆችዎ ዘላለም ደስ ይበልዎ❤❤❤❤ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ የዋሁ ገበሬ በሰላም ወጥቶ ይግባ ❤❤❤
እመቤት አሁን ገና ወደቦታሽ ተመለስሽ አውቀሻል በርቺ ከነቤተሰብሽኀብታም ገበሬ መሆን በጣም ጥሩ ነው ።
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ❤❤ገጠሬነት ውበት የሀገር ማገር ❤
ውሻው ሊፎክር ነው😅😅😅ዘራፍ😂😂😂❤❤❤❤❤እሰይ ክንዱ ጀግና ውሻውን አስፎከረው😂😂❤❤❤
አባት ዘላለም ይኑር የኔ አባት እድሜ ከጤና ይሰጠሁ
ዬኔ አባት ረጅም አድሜ ይሥጥልሽ እሙ ❤❤❤❤
እሙየ አባት አለሽ እንዴ መሸአላህ ዴስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
አላህ አደሜ ይስጣችሁ ሰወቹ ሲፎክሩ ውሻው ሸለለ ይገርማል አላህ ለሚስኪኑ ገበሬ ሲል ሰላም ያውርደ
የገጠርልጂ መሆን እኮ መታደልነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔአባት እረጅም እድሜ ይሥጥልን አገራችንን ሠላሞን ይመልሥን
ኧረዳ የገጠርልጅ መሆንኮ መታደልነው ❤❤❤❤❤❤
WOW beautiful family God bless you guys 🙏 🙏 🙏
ዛሬማ ሥራዉንም ትቼ እናንተን እያየሁ ነዉ እሙ የሥራሽን
ልጆቼን ብዬነው አንገቴን መድፋቴ አለ የኔ አባት እውነት ነው የኔም አባት ለኛ ሲል ተከራቶ ተከራቶ ዛሬለይ ትቶን ሄደ እድለቢሷ ነኚ ስዴተኛዋ እህታችሁ በፅሎታችሁ አስቡልኚ አባቴን ገብረ እየሱስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባቴ እሽ አመት ኑረልኝ አባቴ❤❤❤
ማሪያምን የኔ የወድሜ ሚስት ጤፍ ስታጭድ ወዶቹ ነበር የምታስደምመዉ ❤❤እኔ ስሞክርዉ ይነቀልብኛል😅😅❤❤❤
አያያዝሽነዋ የሚነቀለዉ
ስወድሽ የኔወረቅ ተባረኪ አባቴን አስታወሰኝ አባትሽ❤❤❤
ክዱግን ጀግና ነዉ ጎበዝ ማሪያምን👌👌👍👍👍👍
አፈር ልብላ የኔ ወርቅ ጎጃምዋየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ ጀግና እኮነሽ ግን ቁርስም አታዉቂም ዝምብለሽ ከመርሽዉ ማቆራሰም አትችይም ጤፍ እደሱ ሲቀመጥ ይረግፋል ልክ እደክዱ ካሳ ማቆራሰም ነበረብሽ ለማንኛዉም ጎበዝነሽ❤❤
እግዚአብሔር ከአይን ይጠብቃቸዉ እሙየ
ደጉ ባላገሩ ሀገሬ ጎጃም ሰላምሽን ይመልስልኝ
የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑር መታደል ነው እኮ የገጠር ልጂ መሆን❤❤❤❤❤❤❤
እሙ ደስ ይላል ያሠብሽው ሁሉ ይሙላልሽ ውዳ❤❤❤❤❤❤
እሙዬ አሁንስ ብረሪ ብረሪ አለኝ
አሙ እየ ማሻ አላህ አባትሽ ቆንጆ ነው
ማሻ አላህ ደስሲል አስታወሰኝ ሀገሬን ያረብ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ❤❤❤
የገጠርልጅ መሖንመታደልነው ኦይላቭዩ ገጠር❤❤
እዉነት ነዉ እኔም የገጠር የገበሬ ልጅ ነኝ እደት እደናፈቀኝ ማሳዉ ሁሉ❤😢
ወየው ሀገሬ ተሰቃየሽ መቼ ይሆን ሰላምሽ ሚመጣው
ወይኔ ጎጃምወለላየ ካየሁሽ7ሞላኚ መድሀኔአለም አምላኬ ከዚህ ጦርነት አውጣልኛ አማራን አሜን❤❤❤
አባትያዋነው
የገጠር ሰው የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤
አለን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለን❤❤❤❤❤❤
አለን 🥰
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ሞቸነዉ የምወደዉ ገጠርን ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ በጣም ደስ የሚሉ አባት አሉሽ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልሽ።
አሜን🙏
ዛሬስ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ ማነው የገጠር ልጅ እዴኔ ትዝታ ያለበት
እሙየ ለካ ሸበላ ወጣት አባት አለሽ የሾይጧን ጆሮዉ ይደፈንና አባት ያለሽ አይመስለኝም ነበር አማራዩ የኔ ጀግና አንደኛዩ
እኔም አባት ያላት አይመሥለኝም ነበር❤❤❤❤
@@atsedeየናቷ ባል ነው
ክክየናቷ ባል ነዉ😂😂😂😂😂😂 አባትያ አይያልሽ 😂
እንጀራ አባቷ ነው
አይ ከጠር አቤት ትዝታ
ጀግና አባት ነው ያለሸ እርጅም እድሜ ይሰጥልሸ
የኔ ጀግና እሙየ ❤❤❤ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለአባታችን የገበሬ ልጅ የሆነ ነዉ እሚያዉቀዉ በርቱ❤❤❤
ዋው ትዝታየን አመጣችሁብኝ 😢😢 አባብዬ የኔ አባት እሺ አመት ተመኘሁልክ ❤❤❤❤
እሙዬ አባታችን ድምፃቸው በጣም ያምራ በጣም ነው የሚያሳዝኑት❤❤❤❤❤
የእውነት ማሽን ያስንቃሉ ዎንድሞችሽ እጃቸውን ቁርጥማት አይንካው የሚያበላልን
አባቴ እድሜ ጤና ይስጥዎት ። አንደኛ ነው ይሄ ቪዲዮ።
ከአሜሬካ ነኝ እሙ ቤድዮሽ ሳይ ሮጨ ነዉ የመጣሁት የእኔ አባት ጀግና እንዴት ደስ ይላሉ የጎጃም ህዝብ ምርጥ ነዉ አባታሽ እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ ክፍል ሶስት ገጠሮ አስጎብኝን
ግን ከረግረጉ ዉስጥ ሴዘፈቁ አይፈሮም ወንድሞችሽ አላስፈራራሽ እንጅ እባብ ቤኖር ድሮ እኮ እኔ ጎጃም ሳለሁ አጭድ ነበረ እረስቸዉ ነዉ አሁን አሜሬካ ከሄድሁ እረስቸዋለሁ ለማካበድ አደለም እሞየ ስልሽ እጀራለዉ ቤንስ እኮ ወንዞ በሳይቴስቶች መጠናት አለበት ተናዳፌ ነስፋቶች ካሉ ሰዋች እንዳይጎዶ ስልክሽ አስቀምጭልኝ እሞ
አሜሪካ?
ወይ ሀገራችን! እንዲህ በእጁ እያጨደ፣ እየከመረ፣ እየወቃ ህዝቡን የሚቀልብ በመሣሪያ ቢታገዝ የት ይደረሰ ነበር! 😮 አቤት ፍጥነታቸው ሲያጭዱ!❤ ደጉ ባላገሩ!❤ እግዚአብሔር ለህዝባችንና፣ ለሀገራችን ሰላምን ይላክልን!
እዴት ደሥ የሚሉ አባት ነው ያለሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይሥጥልሽ❤❤❤
የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነዉ ወኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልኝ 😭😭 እመቤትየ ከቻልሽ ብቻ ልጠይቅሽ የደረቆት ጠላ አዘገጃጀት ቅደመ ተከተሉን ብትቀርጪልን እንዲህ ካልቻልሽ ደግሞ በድምፅሽም ቢሆን ባዛኝቷ አትለፊኝ ስደተኘዋ እህትሽ ነኝ 😢በተረፈ በርቺ አባየን ደግሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ወንድሞችሽንም ሁሉ አሜን ፫
ዋው እሙካ የሴት ጀግና እውነት መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሲል እግዚአብሔር አዝመራውን ይባርክላችሁ የዋህ እብረተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😍
የእሙዬ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት ደስ ሲሉ ❤️
የኔ ጀግና አባት ጎጃሜ በመሆኔ ታድያለው የበላይ ልጅ የኔ ቆፍጣና አባት አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ 💪💪🇪🇹😍
የኔ ጀገና አባት ሺ አመት ኑሩል❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ማሻ አላህ እኔም የገበሬ ልጅ ነኚ ሁሉንም እሰራለሁ ግን ጤፍ አጭጀ አላውቅም የኔ ብርቱ
አይ አማራዬ አቤት ስነ ልቦና ያለ ከፍታ ደግ ህዝብ የስውነት ጥግ ገደብ የሌለው ህዝብ ዋው
ይች ናት ሀገሬ አስቡት እንደዚ መከራ አይተው ነው የሚቀልቡን ውይ ሀገሬ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
እሙዬ እኔ ሸዋ ነኝ ግን ጎጃምን በጣም ነው ማየት የምፍልገው አባትሽን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ያባትን ደስታ❤ እንደማየት ሌላ ነገር የለም እድሜናጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤
ለዚህ የዋህ ህዝብ ሰላሙን ይመልስልን❤❤😭😭😭😭
በራሳቸው አለም የሚኖሩ የኔ ደግ
እመቤት ጀግና አባት አሉሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
የእኔ አባት አስለቀሱኝ እሙዬ በእድሜ በጤና ሺ አመት ያኑርላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤት አማራየ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ባለቅኔው አማራየ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ላክልን አየ ደጉ ያገሬ ሰው
የገጥረልጅ መሆን እኮ ደሰሲል እሙየ ጀግናነሸ እሰከአባትሸ ደግሞ እደትነወ የሚጭደወ ቲንሹ ❤❤❤❤❤❤❤
የህዝባችንን ድካም ለአለም ስላሳዬሽልን እናመሰግናለን
የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ አሳዩኝ
እመቤት አስቀናሽኝ የእውነት ጀግና ነሽ ሁለገብ ምርጥ ሴት
የቦታዉ አቀማመጥ ሜዳዉ ለምለሙ ሲያምር አባትሽ ደሙ የኔን አባት ይመስላል ያቆይላች🥰
ወይኔ አባትሽ ደስ ሲሉ❤አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
ኧረ ወንድምሽ እጁን እዳይቆርጠዉ ደሰሲትሉ መታደል እኮነዉ ገጠር መወለድ እኳንም ገጠር ተዉልድኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ገጠርን ሞቸነዉ የምወደዉ ግን ለረጂም አመት ሆነኝ ከወጣሁ❤❤❤🎉
በጣም መታደል ሁሉም ገጠር
❤👌
እኔራሱ የምር እዴትስቅቅ እዴለኚ 😢 🥰🥰🥰
እሙ የኔ ጀግና ታድለሽ ❤❤ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤❤
እውነት ነው ያልተዘመረለት ገበሬ ነው የኔ ወድ በጣም አመሰግናለው ቤቴን ወንድሞቸን ስላሳየሽኝ እሰከመጨረሻው በእንባ በስስት በፍቅር ነው ያየውት የጀግና ዘር በጣም ታምራላችሁ ለፋዘር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሽ በረች ብዙ መልክት አለው ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት እሙየ ስወድሽ እኮ የኔ ሙሉ ሴት
ወድምሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ጀግና❤
እሙየ የኔ ጀግና ወንድምሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ጀግና የስራ ሰው ነው 🙏
ወይኔ ትዝታየ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እሙየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ እህት እሙዬ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ እኔም የሀገርሽ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
የኔ ባለቅኔ የሁሉ ባለቤት ባላባት ባለ ርስት የኔ ባለ ሀገር አማራያ 😘😘😘🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ እሙዬ☝☝
እሙ አተትጥፊ ብየ ጽሁፍ ስልክል ወደዳወው መጣሽ ደስ አለኜ
ኡፍ ገጠር መውለድ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ማአሻ አላህ ገጠር ማሩ ገጠረ ፍቅሩ እሸት አገዳዉ ደሰሰ ይላል አባቴን አሰታወሰኝ እሱ ከሞተ ቡሀላ ይህዉ በሰዴት ነኝ ይህን ህይወት ከሱ ጋር የቀር መሰለኝ 😭😭😭
አለህ ይረህመቸው
አይዞሽ እሀታችን እኛም ወደዛው ነን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😢
አላህ እዲሜ ከጤና ይስጣቼው
እህቴን ትመስይኛለሽ እመቤት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴንትመስይኛለሽእመቤትፈጣሪይጠብቅሽየኔጠካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪየ ሆይ እነዚህን ከመስራት ከመኖር በስተቀር ልላ ምንም የማያቁትን ንፁሃን ገበሬዎች ጠብቃቸዉ አገራችንን ሰላም አርግልን
ገጠሬነት ውበት ነው ግን ልብ ብላቹህ ካያቹህት ጤፉ ፍሬው እረግፏል የዘንድሮ ዝናብ ማቱን ነው ያወረደብን በተረፈ በጣም ነው ደሥ የሚል ❤❤❤❤❤
እሙ ደስ ሲሉ በጣም እንዴት ደስ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤😂 አማራዬአንደኛ
አቤት ገጠር ዉበቱ❤❤ እኔ ባደኩበት ጤፍ ብቻ አደለም ማንኛዉም ነገር ሲታጨድ ከስሩና ጥርት አድርገዉ ነዉ ከአረሙ በቀር ሁሉም ገጠር የተለያየ እንደሆነ ተረድቻለሁ ሰላም ለሀገራችን🤲🤲🤲
እሙ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ አባትሽን ወንድሞችሽን እንዲሁም መላ ቤተሰቦችሽን። ቁርጥ የኔን አባት መሰሉኝ ወንድሞችሽም እንደዛወ።እሙየእግዚአብሄር እርዢም እድሜ ይስጥሽ የገጠር ትዝታየን ስላስጎበኝሽይ ❤❤
አባትሽ ሲሸልል😢😢ደስ ሲል ❤ ርጂም አመት ይኑርልሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልሽ❤ አይ ትዝታ እሙ ከዚህ ገበሬ ቤት ተወልደሽ ገጠር ባትወጂ ይገርመኝ ነበር🎉❤❤
እሙየ የኔውድ በዚህ ሰሀት እሱቦታ መገኘትሺ ጥሩነው የሰራ ሰሀት ነው
የኔ ሰርክ አዲስ ጎጃም ❤️❤️❤️❤️ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አምላኬ በሰላም ላገሬ አብቃይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ❤️❤️❤️
ወላሂ እሙዬ ደጋግሜ ነው ያየሁት ትዝታዬን ቀሰቀሺው
ውይ ደስ ሲሉ እሙ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ክንድዬ ቀስ እያልክ ጤፉ እንዳይረግፍ
አባትሽ ትዝታየን ቀሠቀሡት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ
በስድት ያላችዉ እህቶቸ ወድሞቸ ያሰባችዉት ሁሉ ይሳካላችዉ
Amin❤❤
አሜንንን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እሙዬዬዬዬ ቆንጆ
ንግስቷ
ገጠር ውስጤ ነው
ይመቻችሁ አቦ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ ደጋዉን በሩቁም ቢሆን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ ምሥኪን አርሦ አደር ሥትል ሠላሙን አምጣልን ❤❤❤
ፈጣሪ አይለያቹ ምርጥ ቤተሰብ❤
Anchi ko teleyalesh yene kuru balahager❤❤❤❤
ገጠሬነዉ ደሠሲል መታደል ገጠር
እሙዬ የኔ ቆጆ በሀገሯ የምትኮራ ልዩ ሴት ስወድሽ ፈጣሪይጠብቅሽ
እስይ እመቤት ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉
አሙየየኔጀግና.በረችል.መድሀኒአለም.ያሠብሽዉን.ሁሉያሳካልሽ.አገርሽን.ለማስተዋወቅያለሽ.ጥረት.ማርያምን.ቃላትየለኝም.ከማንምኮስሞቴክሳም.አች.አስር.እጥፋ.ትበልጫለሽ❤❤❤❤❤❤❤በረችልንእናትሽወድሞችሽ.እህቶችሽ.ከፋያለቦታ.ድረሱልን❤❤❤❤❤
እንዲያ በል ጐጃሜዉ ዎይ ጤፍ እሙየ ጀግና ነሽ በርች አገሬ ናፈቀኝ
የፈለቀ ውሀነው እንደ ገጠር ደስ እሚለኝ ነገር የለም ገጠር ከሂድኩ አሙሮየ ሁሉ ሠላም ከከብቶችም ከሳሩም ከሠውምሠላም አሁን ናፋቆኛል😢😢😢😢😢😢😢
አባባ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
በማንነትዋ የምትኮራ እንጅ የማታፍር ተወዳጅዋ እሙ።❤❤❤
ማሻአላህ ያረብ አገራችንን ሰላሙን አንድነቱን አምጣልን ያረብ አይ የውሻው ማሺቃበጥ
ባባየ እረዥም እድሜ ይስጥዎት
ከነ ልጆችዎ ዘላለም ደስ ይበልዎ❤❤❤❤
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ የዋሁ ገበሬ በሰላም ወጥቶ ይግባ ❤❤❤