ፋሲካን ከዉድ እናቴ ጋር ድምቅ ባለ ሁኔታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 634

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  8 місяців тому +93

    ua-cam.com/video/SYkLRBwm7DY/v-deo.htmlsi=lloAzmgT63JhqThb ዉድ ቤተሰቦቼ ቅትስት ቤተክርስታያን ድረሱልኝ እያለች ነው እባካችሁ ሊኩን እየተጫናችሁ የአቅማችሁን እርዱ🎉

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 8 місяців тому +208

    ማነው እደኔ የነባና የእሙ ጉዳይ ግራ የገበው እንኳን አደረሣቹህ እሙ የቤቱ ድምቀት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +185

    ማነዉ እናቱን የሚወድ እስኪ ሰብ አድርጉኝ 👍

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 8 місяців тому +60

    እሙ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ለማለዳ ኮኮቦች መስራች ለፍፁም አስፍው እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጠው እንኳን አደረሳችሁ

    • @jebdb
      @jebdb 8 місяців тому

      አንድ ቀን አመሰግናለሁ ብላ አታውቅም

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 8 місяців тому +3

    በማንነቷ የምትኮራ ለማደግ ሀፍረት የማይሰማት ለማደግ የምትጥር በጣም ጎበዝ የሰበችዉንም እየተሳካላት ነዉ አሁንም የገጠር ማንነትሽን ድራማሽን እንዳትተይ መልካም ፋሲካ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 місяців тому +123

    እሙን የምቶዱ በላይክ እስኪ😊😊🎉

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 8 місяців тому +54

    እሙ ሜካፕ አያምርባትም የምትሉ ማርያምን ምንም ሳትጠቀም እንዴት እንደምታምር

    • @xpk5509
      @xpk5509 8 місяців тому +2

      ድሮስ የሰው ወርቅ አያደምቅ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 8 місяців тому +1

      አወ አያምርባትም

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 8 місяців тому

      አወ

    • @Ty23r
      @Ty23r 8 місяців тому

      ምንም አላማረባት ጉድ😂😂😂

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil 8 місяців тому

      ያምርባታል ሠዉ አንደ እይታዉ ነዉ

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 8 місяців тому +106

    ነባ የትገባ እሙ እስኪ ይነገረን የምትሉ በላይክ ግጩኝ

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm 8 місяців тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው😢

    • @Hime1-fb4ft
      @Hime1-fb4ft 8 місяців тому +3

      ይነገረን መችም የወሬሡሥ አለብን😂😂😂😢😂😂😢😢😢😢

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 місяців тому +47

    ፋሲካን በሙዚቃ የምታከቡሩ ሰወች ግን እር ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 8 місяців тому +1

      ሰዋችን ከቱ ሁነናልኮ ውደ

    • @seyatube5967
      @seyatube5967 8 місяців тому +2

      እውነትሽን ነው አሸሼ ገዳሜ ነው የሰለቸኝ ዘንድሮ። ዘላለም ልብ የማይገዛ ትውልድ

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 8 місяців тому +1

      ጭራሽ አሁን ባለንበት ወቅት ሙዚቃ ፈጣሪ በቸርነቱ ብቻ ያስበን 😢😢😢

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 8 місяців тому +2

      እህ ምን ያድርጉ መክሊቱን የሰጣቼው እግዚያብሔር አይደል ስራቼው ነው መችም ሰበት ተማሪ ዘማሪ አይደለሙም

    • @EthioVoice
      @EthioVoice 8 місяців тому

      ወረኛ ይሔኔ አንች ጨፋሪ ነሽ !
      ዘፈን ብትወጅ አይደል እየዞርሽ አስተያየት የምትሰጭው

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg 8 місяців тому +6

    ደስ ስትሉ ለካ ሁሉም ባገር ነው የሚያምረው አሚር ና እሙ አሞቃችሁት

  • @newmobile227
    @newmobile227 8 місяців тому +7

    ማዘር እንደት እንደሚያዩአት እሙን ደስ ሲሉ በአላቸውን አብረው ማሳለፋቸው ጥሩ ትዝታ ይሆናቸዋል

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 8 місяців тому +6

    በጣም ነው የምታምሩት አሚር በጣም ደስ የሚል ልጅ ነክ አዩዬ የእኔ ሆደ ባሻ እወድሻለሁ እሙዬ የእኔ እንግዳ ተቀባይ በጣም ደስ አላችሁኝ እግዚአብሔር ለዛሬ ዓመት በሰላም በጤና ያድርሳችሁ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን💚💛❤💚💛❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 місяців тому +14

    ነባ ምን እደሆነዉ ንገሩን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 місяців тому +41

    ኧረ አሚር ፈታ ያለ ሰው ነው ለካ ይመችህ ❤ደስ ስትሉ የኔ ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 8 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያኖች የሀገሬ ልጆች
    ዋው እሙዬ አምሮባቹአል ተውባቹአል አሚሮ አልተቻለም በጣም ፈታ ያረገን በርቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 8 місяців тому +17

    እሙየ ሳያት ደስ የሚለኝ ነገር ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @birutawitmulugeta
    @birutawitmulugeta 8 місяців тому +7

    ኧረ እሙዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሳቅሽ ተመልሷል እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 8 місяців тому +4

    እህታችን እመቤት እናትሽ በጣም እረጋ ያሉ ቅን እና አስተዋይ ስለሆኑ በጣም ደስ ይላሉ። አንች ግን ወደ አሁን የሀገራችን ወግና ባህል የረሳሽ ይመስላል። ከንፈርሽ ላይ የተሞገሞግሽው ቀይ ቀለም እንዲህ እንደ ዋዛ የሚለቅ አይመስልም።

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 8 місяців тому

      ክክክክክ

    • @KerimaKerimamemoy
      @KerimaKerimamemoy 8 місяців тому

      ቅናትም መብት ነው😂

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 8 місяців тому

      ወይ ጉድ እኮ ነው እሙ ብቻ ናት የተቀባች ሌሎችም እኮ ተቀብተዋል ምነው እሷ ስታረገው ይለያል ከተናገራችሁ ሀሉን ተናገሩ ካንድ ሰው ለይ ይደብራል

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 8 місяців тому +3

    እመዋ እናትዬ የእሙ የሁላችን እናት እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ እሙ ጉንፍን ከባድ ነው እንደ ጉንፍን ከባድ በሽታ የለም ያልታወቀበት አጥቂ የሎዝ ሻይ ተጠቀሚ ❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 8 місяців тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት በርቺ እሙዬ ጥሩ የበዓል ዝግጅት ነበር

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 8 місяців тому +4

    ደስ ትላላችሁ እሙቲ ደግሞ ሜካፕ አያምርብሽም ከሆነም ደሞ ከመልክሽ ጋር ሚሄደውን አድርጊው የኔ ወርቅ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 місяців тому +14

    እሙዬ በጣም ነዉ የምታምሩት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❤❤❤❤

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 8 місяців тому

      ከላይ ፎቶዉ አለ ስራ ሁኖ ይሆናል

  • @Dusta-e6z
    @Dusta-e6z 8 місяців тому +1

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ እሙ ይህ ደስታሽ ሁለየም ከፊትሽ አይጥፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 8 місяців тому

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድ ድል ላአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 8 місяців тому

    Good job, sister, brother, mother, and family. Happy Easter. Have a good blessed everyone. God blessed all countries and Ethiopian.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 місяців тому +4

    ❤❤ለእናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 8 місяців тому +44

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ZBዘቢብቲዮብ
      @ZBዘቢብቲዮብ 8 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለይሂወሠለም❤❤❤❤

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 8 місяців тому

      ሱሉላሁ አለይሂወሰለም❤❤❤

    • @RahimaMaganda
      @RahimaMaganda 8 місяців тому

      ሰለለሁ አለይህ ወሰለም❤❤❤❤

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 8 місяців тому

      ሰለላሕ ዋአለይሒ ወሠለም

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 8 місяців тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 8 місяців тому +28

    ምነው ዛሬ ደሞ ነባ ነባ ነው የሚለው ኮሞቱ ሁላ ስታውራ አታውሪ እንላለን ዝምስትል አውሪ እንላለን እይ የኛነገር😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TigeethioHabesha-wl4jh
      @TigeethioHabesha-wl4jh 8 місяців тому +1

      እኮ የወሬ ጥማት ያለባቸው

    • @kdst_h6w
      @kdst_h6w 8 місяців тому

      enen. argigni. enem. emelsalewu😢😢​@lula-Tube242

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 8 місяців тому +1

    ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ እሙዬ ልዩነዉ ዘድሮከእናት ጋር

  • @nurgoromobile-b2n
    @nurgoromobile-b2n 8 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እሙየ የኔ ዉድ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 8 місяців тому

    እሙዩ የኔ የዋህእንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስስትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 8 місяців тому +1

    ዋዉ እሙዬ ደስ የሚል የባአል ዝግጂት ነበር እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤዉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ። ይህ ቱባ ባህልሽ ደስ ይለኛል እሙዬ በርች።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 місяців тому +17

    ወላሂ አማራ ስትሆን 👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘💘እፍ ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስላት😢😢😢ወይ አሚረ መሀመድ😂😂😂😂😂 ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 місяців тому +1

    እሙዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ የነባ ነገር የዉሀ ሽታ ሆኖ ቀረ?

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 8 місяців тому +18

    እሙዬ ኧረ ከነባጋ አብራቹ ማየት ናፈቀን 😢😢ምነው ባአልን እደበፊቱ ሳታከብሩ ከማሚጋ እነሱሬን እነ አዴን ይዘሽ አስተዋውቂያቸው 😊❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 8 місяців тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ አሙ ከናትሽ ጋ ሰላሰለፍሽ በጣም ደስብሎኛል ቆጆ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤❤❤

  • @abmikael732
    @abmikael732 8 місяців тому +2

    እሙ ሶፍት ያዝ በጅሽ አትጥረጌ ?❤❤❤

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 8 місяців тому

      ሶፍት ተወዷል🤣

  • @HayatTades
    @HayatTades 8 місяців тому +2

    እሙ እኳን አደረሳችሁ እድሜና ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 8 місяців тому +2

    የምትሰሩት ደስ የሚል ኢትዬጲያዊ ወዝ ያለው ነው። አሚር ጥሩ እያገዘሽ ነው በርቱልን።

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 8 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ እሙየ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 8 місяців тому +5

    እንካን አብሮ አደረሰን እንዴ በፋሲካ በዓል ሰብሰብ እንዳላችው እማማን ሞቅ ደመቅ አርጋቻል ደስ ይላል መልካም በዓል

  • @ZenabAhmed-kl4uf
    @ZenabAhmed-kl4uf 8 місяців тому

    መባ የት ገባ አይቼው አላውቅም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 8 місяців тому +2

    ዋው እሙ ከነክሩሙ በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ🎉🎉🎉😍😍😍❤❤❤

  • @eyerusalam1128
    @eyerusalam1128 8 місяців тому +1

    እንኳን አደረሰቹ ዋው ደስትላላቹ አሚር ይመችክ🎉

  • @ckh8256
    @ckh8256 8 місяців тому +3

    ግጥሙ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 8 місяців тому +5

    ፋሲካን በሙዚቃ መቃጠል እኮ ኑው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 8 місяців тому +1

    አምሮብሻል እሙ ❤❤ 🌷🌷🌷🌷

  • @tsedminilek6241
    @tsedminilek6241 8 місяців тому

    እሙ እንኳን አደረሳችሁ ግን ነባ የት ገባ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 місяців тому +7

    እሙዬ እንኳን አደረሰሽ አደረሰን ከአዩ ጋ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከነሱራ አዴጋም ብቅ በይ የነባን እንግዲህ አናስጨነቅሽም😊❤❤

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 8 місяців тому

      ምን አየሽ እና ነዉ የማታስጨንቂያ🤣

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 8 місяців тому

      @@fghuutyu8870 መናገር ስላልፈለገች በተደጋጋሚ ስለተጠየቀች።

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 8 місяців тому +8

    የእሙዬ ቤተሰቦች በተለይ የማዳም ቅመሞች ላይክ ሰብስክራብ አድርጋችሁ አበረታቱኝ እናተም ክፈቱ እርሰ በርሳችን እንደጋገፍ❤❤❤

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 8 місяців тому

      @lula-Tube242 እሽ እህቴ

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 8 місяців тому

      መልካም ምኞት ነው ክበሪልን🙏❤️❤️

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 8 місяців тому

      @@almazalmaz1418 እኔ ልጀምርልሸ የአንቺን እርስ በርሳችን እንበረታታ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 місяців тому

    ባሏውድየትሄዴግን ለድራማሁኖቀረዴ

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 8 місяців тому +1

    እሙየ ሙሉ ሴቷ❤❤❤ ቆይ …ግን ነባ የት ጠፋ እሙ አሳውቂን ሆ ጨነቀን እኮ ትንሽቀን እንቦጭቀው ትቶሽ እደሁ ወዮለት😂

  • @zufantesfaw
    @zufantesfaw 8 місяців тому +18

    ለምንድነው በሙዚቃ እምታከብሩት😥😥😥በእናንተ እኛ ክርስቲያኖች አፈርን 😥😥😥

  • @AeoiTamb
    @AeoiTamb 8 місяців тому

    ነባ የትገባ???

  • @firehiwotabajirga1722
    @firehiwotabajirga1722 8 місяців тому

    ነባ የት ገባ እሙ? እውነቱን ንገሪን

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 8 місяців тому +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችዉ እሙ❤❤❤❤❤❤

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 8 місяців тому

    እሚን እሙሜካብ አያምርብሽም ፈጣሪ የሠጠሽ ዉበት ያበቃሻል❤❤❤❤

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 8 місяців тому +1

    እታታዬ. ደናቹ❤❤እንኳን. አደርሰሽ. በይልኝ❤❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 8 місяців тому

    እታተይን ሳያ እንዴት ደስ እዳለኝ እኳን በእሉን አብራሽ ዋለች እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 8 місяців тому +1

    አይዞሽ የጉንፋን ነገር ሁላችንም እያስቃየን ነው እንኳን አደረሳችሁ

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 8 місяців тому +1

    እንኳን አደርሳችሁ ማሮች የከርሞሰው ይበለን አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @Adilla67083
    @Adilla67083 8 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ እሙዬ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ንክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰለም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 8 місяців тому +1

    እኳን አደርሣችሁ አደርሠን ❤❤❤እሙ በጣም ነው የምታምሩት ግን ነባ ስለሌለ 😢😢

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 8 місяців тому +3

    እሙዬ እንኳን ከመላ ቤተሰብሽጋ እና ከስራ ባልደረቦሽጋ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Tigist-rp8ed
    @Tigist-rp8ed 8 місяців тому

    እሙዬ እንኳን አደረሰሽ ግንየነባ ነገር ምንድነው በማርያም ንገሪኝ በማርያም

  • @BizualemBirara
    @BizualemBirara 8 місяців тому

    እሙ ነባር የት ገባ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 8 місяців тому +1

    ደስ ስትሉ እረ ነባየትገባ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 8 місяців тому

    እዉነት ዉ ከነባ ጋር ተለያይታችሁ ነዉ ወይ የት ደረሰ ነባ???

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 8 місяців тому +3

    አይሙየ ቀውጢ የሆሽ ልጂ ይመችሽ ፈታ በይ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Desum-z1x
    @Desum-z1x 8 місяців тому

    መባስ የት አለ

  • @GenetWende
    @GenetWende 8 місяців тому +1

    እሙ ነባስ ጠፋ እኮ በሰላም ነው እንኳን አደረሳችሁ

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 8 місяців тому +1

    አሪፋ ድምፅ አለህ በረታ

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 8 місяців тому +3

    አሚርን ማነው እንደኔ ሚመቸው❤

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 8 місяців тому +1

    ነባ የት ሄዶ ነው የጠፉው

  • @astair1568
    @astair1568 8 місяців тому

    ግጥምሽን፣ ወደ ድኩት፣ wow ተባረኪልን፣፣❤❤❤

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 8 місяців тому +2

    አሚሩ ምርጥ ሰው

  • @GeySysy
    @GeySysy 8 місяців тому +2

    እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 8 місяців тому +4

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ 💚💛❤️ ኤግዚያብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @2010nardos
    @2010nardos 8 місяців тому +5

    እሙዬ ለትንሳኤ መዝሙር እኮ ነው የሚዘመረው:

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 місяців тому +2

    እሙዬ እናትሽን ወደሞጣ በመኪና እንዳትልኪያት ትታገትብሻለች
    ወይ ወደ ባህርዳር ቀጥታ በአየር እንጅ አደራሽ ❤❤❤❤❤

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 8 місяців тому +2

      በትክክል እሷ ታዋቂ ስለሆነች ደሙ ካገኙ አይምሯትም ቤተሰብን ሚደያ ላይ ግፍጥ አድርጎ ማዉጣት ተገቢ አልነበረም ፈጣሪ ይሁናት

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 8 місяців тому +1

    አይ፡የአገሪየሰዉ፡የዋሁ፡ጨዋታ፡ስንችል፡እኩወ፡በርቱዉ❤❤❤❤❤

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 8 місяців тому +1

    እኳን አደረሠሺ❤ ከነባጋር ተለያንተዋልዴ የለምሳ

  • @birtukannetere9769
    @birtukannetere9769 8 місяців тому

    መልካም በአል ነባ የት ሄደ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 8 місяців тому

    ሰላም እሙዬ እኳን አደረሳቹ ሁላቹም ማዘርን ሳሚልኝ እሙዬ ስወዳቸው እኳን አደረሶት እማ እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቹ ስነስረአታቸው እሙዬ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያቹ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 8 місяців тому

    ነባ ግን የት ገባ ድምቀት ነበረ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 8 місяців тому +2

    የእውነት በጣም ነው እምናዝነው በእውነቱ 😢😢😢 ለሀገራችን ሰላም እንላለን ቢያንስ በአሉን እንኳን ከዘፈን መላቀቅ አልቻልንም ድሮ ድሮ ሁሉም ነገር ለዛም ውዝም ነበረው አሁን ላይ ግን ህዝባችን ሀገራችን ያለበት ይራወቃል ቤተክርስቲያንን ያለችበት ይታወቃል እና መንፈሳዊ ነገር ቢሆን አለማዊ በአለማዊ ይሁን ሌላ ግዜ ቢሆን ይፆማል ይፀለያል ይሰገዳል መፍቻው ሙዚቃ ነው የሌላ እምነት ተከታዮች እናተ ፆም በስካርና በዝሙት ነው ይሉናል ቤተክርስቲያንን ቢያውቁት ይሄን አትደግፍም ልጆቿ ነን እምናስንቃት እምናስደፍራትም

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ነባ ግን እልም አለሣ አንዳየ እንኳን ብቅ አይልም እንደየ አብራችሁ

  • @hannge7073
    @hannge7073 8 місяців тому

    እሙዬ ጎበዝ በርቺ ግን ይቅርታ አሁን የዘፈን ግዜ አደለም ።ዘምሪበት ትባረኪያለሽ ብዘፍኝ ምንንም አታገኝም ሲኦል ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይውርስም ።እሽ እህቴ

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg 8 місяців тому +3

    የኔወድእናትየኔወርቅሻመትኑሪልን አይአማራእኩወሮቅነዉለዝህምስኪንህዝብነዉ የተፈረደበትግድያ❤❤❤❤❤

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 8 місяців тому

    ቆይ ነባ የት ነው

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 8 місяців тому +12

    የነባ ነገር የት ደረሰ ላሽ አለ መሰለኝ😂😂😂

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 8 місяців тому +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳ ን በሰላም በጤና ለ ፋሲካ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እሙዬ ግንፋን በቀጠሮ አይመጣም ማሬ🌹🌹😂😂😂😂😂

  • @abitube3078
    @abitube3078 8 місяців тому +6

    ብዙወቹ ነባ የት ነው እሚለው ይበዛል ያውነባለብአል ከቤተስቦቹጋ ሂዶነው እሚመስለኝ ወይም የእሙ እናት ስለመጣች ሺመግሌ ሳይለክ መገናኝት አልፈለጉይሆናል ያው ይህ የኔግምት ነው እኳን አደረስን አደረሳቹህ

  • @LilaLila-o9p
    @LilaLila-o9p 8 місяців тому +1

    መልካም በአል ብየ አለሁ ነባ እረ ነባ እሙ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 8 місяців тому

    ዋዉ ታምራላችሁ እሙ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jh 8 місяців тому +1

    አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ💚💛❤️

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 8 місяців тому

    እሙ ነባ እና በቢ የትሄደው ነው

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 8 місяців тому +2

    ባለ ድምፃዊው ልጅ አሪፋ ድምፅ አለህ በረታ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 8 місяців тому

    ነባግን የት ጠፍ እሙየ መልሺልኝ

  • @beetyube
    @beetyube 8 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ደና መጣቸሁ እሙዬ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን ሰታምሩ ግን ነባ በት ነው😢