🛑 መንሱር ጀማል መዋሸቱን ባደባባይ አመነ || ጎሳዬ ተስፋዬ ከባድ ተቃውሞ ገጠመው || አቶ ጌታቸው ረዳ ያልጠበቁት ክስ ገጠማቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @benjatube2
    @benjatube2  4 години тому +8

    ua-cam.com/video/8TuK3rKpae8/v-deo.htmlsi=kx35zLaCe_IpzWiQ
    የሰላም ይስጠንን ቻናል በዚህ ሊንክ እየገባቹ ቤተሰብ በመሆን አግዙት

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 4 години тому +24

    #እኔ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ነገር ገጥሞኛል።#እንኳን ደስ....ያለህ በሉኝ ዝም ብላቹ🙏🙏

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 4 години тому +2

      እንኳን ደስ አለዎት

    • @hiruttefra6996
      @hiruttefra6996 3 години тому +2

      እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉

    • @nazretabebe836
      @nazretabebe836 3 години тому +2

      እንኳን ደስ ያለህ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 3 години тому +3

      እንኳን ደስ አለህ እጥፍ ድርብ ያድርግልህ

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 3 години тому +1

      እንኳን ደስ አለህ🎉

  • @GenetShebere
    @GenetShebere 4 години тому +11

    እኔ ዛሬ ልደቴ ነው

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 4 години тому +4

    ድል ለ ፋኖ

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 3 години тому +2

    ሠላም ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ውድ ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህ 😊❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 4 години тому +4

    የካሜራው አዝናንቶኛል❤❤❤❤

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 4 години тому +4

    ሠላም የሀገሬ ልጆች

  • @melaw9401
    @melaw9401 28 хвилин тому

    ቤንጃ ልጁ እኮ በደንብ ተንትኖታል የዘመዶቻችንን ጉዳይ በደንብ ስማው።

  • @tigritutoryal
    @tigritutoryal 2 години тому

    Hbd benja

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 3 години тому +1

    የምር ይሄ ሰዎች ሲጎድዋችው ትታችው ሂዱ በዛ ወቶ በዚ ወርዶ አይዞ ያልፋል አንተ መልካም ስለሆንክ ነው ምናምን ምናምን የሚሉ ቪድዮዎች አሰልችተውኝ 😒ነበር እኔ ብቻ መስሎኝ ለካ ሁሉንም ነው ያማረሩት😡 ለሰው እንኳን እንድህ ብለሄው ድሮም ለመጠላላት ምክንያት ነው የሚፈልጉት 🙄የውስጤን ነው የተናገረው ተባረክ አቦ🙏🥰

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 години тому +1

    መምታቷ አግባብ ባይሆንም እውነተኛ ስለሆነችነው ሀቋን አትተውም ልክ ነው

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v 3 години тому +1

    እውነትዋን ነው እኔ እራሴ መንገድ ሲሄድ ከዋላዬ እየተከተሉኝ ሚወጉኝ ወይም ሚገሉኝ ነው የሜመስለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቅ ይገላግለን

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 56 хвилин тому

    ቤንጃ እኔም የታክሲ ረዳት መልስ ስጠይቀው ሰድቦኝ አንቋሾኝ እስፖኪዎ ሰብሬበት ሩጨ ጠፋሁት እልሁ እንዳለ ሆኖ ሚያንቋሽሹት ሚሳደቡት ሚንቁት ነገር ሲጨመር በጣም ያናድዳል እንኳን መታችው

  • @michaelnega9311
    @michaelnega9311 3 години тому

    Thanks bro you makes my son very happy ❤❤

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd 2 години тому

    ❤❤❤❤ቤጄዬ ትላንትና የልጄ ልደት ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን 23 አመቷ ነው አያት ሁኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከጅጅጋ

    • @benjatube2
      @benjatube2  Годину тому

      እንክዋን ደስ አላቹ ለልጅሽም መልካም ልደት

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 години тому

    ባርቆብህ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 2 години тому

    የእህቴ ልደት ዛሬ እንኳን ተወለድሽ በሏት🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 години тому +1

      መልካም ልደት ለህትሽ

  • @emmydagne6692
    @emmydagne6692 17 хвилин тому

    Waw ያሣዝናል በጣም ሆድ የባሠው ህዝብ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 4 години тому

    አስቱ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @KMB4208
    @KMB4208 3 години тому

    ቤንጃ ሁልጊዜም እከታተልሀለሁ የምትሰራቸው የሪያክሽን ቪዲዮ ጥሩና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ለምታቀርበው ሂስ ጥሩ ነው በርታ ።

  • @DalakCr7
    @DalakCr7 2 години тому

    ምርጡ ❤

  • @robelteka8214
    @robelteka8214 Годину тому

    ታክሲ ላይ የህዝብ ብሶት ትንሽ ትንሽ እየወጣ ነው

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 11 хвилин тому

    ወይኔ ተክሌ ባርቆብክ ነው ወይ😂😂😂😂😂😂 አይ መበጥርቅ መንሱር ማርራትና ማድርግ ቀላል አይደለም አትበጥርቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 години тому

    የዜዶ ቀልድ ስወድለት

  • @KMB4208
    @KMB4208 3 години тому

    " ግጠማቸው" ክስ ገጠማቸው በሚል ይታረም ሚዲያ ላይ ፊደል ዋጋ ያስከፍላል።

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 години тому

      አስተካክያለው አመሰግናለው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    መልካም

  • @SelahadinAli-o5d
    @SelahadinAli-o5d 3 години тому

    ልደቴ ነው

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 години тому

      መልካም ልደት

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 4 години тому

    ሚስት መሆን እችላለሁ አላለችምሴቷ 😅በቃ አግባት

  • @AJ2125-TM
    @AJ2125-TM Годину тому

    መንሱር ባይኖር በምን እንዝናና ነበር

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Годину тому

    Ere tekela barekobeh new gen alalem Betame new yasakegn

  • @diborakedane1607
    @diborakedane1607 4 години тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሞትኩ ዛሬ ቤንጃ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Demekech21
    @Demekech21 2 години тому

    game is ልመና

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 4 години тому

    ❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 3 години тому

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝💝💝💝

  • @emanuelfx4266
    @emanuelfx4266 3 години тому

    gzi aydelem china wesx sew siyageba lemistyew family genzeb ysexal akbrot nw

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 3 години тому

    አብዛኞቹ እሴቶቻችን ለቻይና በጋብቻ ሙድ በሽያጭ እየተሸጡ ነው

  • @RedietTolera
    @RedietTolera Годину тому

    It's my birthday🎉🎉🎉

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 2 години тому

    በነገራችን ላይ ስለመመሠጥ ያወራኸው ልጅ ኧረ በድምፅ ተጠቀም በጣም ነው፡የሚያምረው ደሞ በዜማ ሠርተህ ተመሠጥሽ እንዳትል😂

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 3 години тому

    አይ ጌም😅😅😅😅😅

  • @ZakHeyab
    @ZakHeyab 38 хвилин тому

    ፕሬዚዳንት መሆን ሽቶ መርጨት መሰለህ እንዴ 2000+90=3000 ያልክ ሰውዬ ፕሬዚዳንት ትላለህ ሚያው ሚያው ነዋ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 2 години тому

    Ena mene yasekal? Manem sew yemiowdewen sew beyetem bota hono yazenal😢 zare yemetalekeshebet botame gizem yeleshem 😢 denkoro

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Годину тому

    መንሱር ፕሬዝዳንት ሲሆን ያመቱ በጀት በተመኛቸው ሽቶዎች ሙጥጥ ብሎ አገሪቱ ሙሉ ለሙሉ እጅዋን ለቻይና ትሰጣለች😂

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 години тому

    Betekekele lemena new yeteshashalew lemena

  • @TyOo-v8e
    @TyOo-v8e 3 години тому

    yene lgi tkur malet atchilm ena kesel new mtlew ena and kegn kegorebet htagn lgi neber texlu keza meta ema keselu lji betagn alechi😅😅😅

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 3 години тому

    እንደነዚህ የሚላላጡትን ወንድ መሳይ ችኮችን በጋለ በሳንጃ ቂጣቸውን ነበር መክተት

  • @yonasmitike
    @yonasmitike Годину тому

    አብይስ ጠቅላይ ሆኖ የለ እንዴ ደሞ ለማጫረሰ!!!! እኔ አላለረኩም

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 14 хвилин тому

    ባርቆብህ ነው ወይስ አስቤህበት ነው?😂😂😂😂😂😂😂

  • @BNM1912
    @BNM1912 2 години тому

    If you want to marry In China, you should pay some amount of money to her family; the payment depends on her beauty, and the average payment is around $20,000!
    Maybe they are paying for the bride's family!

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Годину тому

    😂😂😂❤

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 2 години тому

    እግረኛው የተባልክ ተውሳክ !!!