Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እቺ ጀግና እናት ልትሸለም ይገባታል የምትሉ ላይክ❤❤
አለህ,መራት,ያረብ,ቀኙን,ምራን🎉
Betam
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ በትክክል
የምረ ጀግና ናት
ማሸ አለ ጀጊና ኢናቴ
ይች ነች እናት ማለት የአመቱ ምርጥ እናት ነች የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአመቱ ብቻማ አይደለችም ቆይስኪ ማነው ክርስቲያን ሁኖ ልጁን ቁርኣን ሚሰድ
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 9አመቴ ግን እስካሁን ቁርአን ብቻ ነው የቀራሁት አሁን ኪታብ ጀምሪያለሁ እና አላህን የምለምነው ሁሩፍ ተምሬ ቁርአንን ለመቅራት ያበቃኝ ጌታዬ ተፍሲሩንም ትርሙን ለማወቅ ያብቃኝ ቤተሰቦቼንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
Mashallah ❤
አላህ በቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቅልሽ
አብሽር ሁሉም ቅላል ነው ❤❤
እህት እኔንም አስገቢኝ ከኪታብ ደርሱ
ነይ@@waskan5109
በ አላህ ለኔም ዱኣ አርጉልኝ እናቴ እና አባቴ እስልምናን እዲቀበሉ
ኢንሸአላሕ አላሕይምራቼው
ኢሻአላህ አላህምራቼው
አላህ ይምራልሽ ያረብ
አላህይገዝሺማማየ
አላሂ ሂድያ ይስጥልሽ
እስኪ ለኔም ለህቴ ዱአ አዲረጎላት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራት ብላችሁ
🙏🙏🙏
ኢምራን ኢትዮብ ይክፈት ቁራን ይቅራልን ላይክ ሼር ለማረግ የኢሥላም ልጆች ዝግጁ ነን እንሻአላህህህ
ኢንሻ አላህ❤❤❤
😢❤
በጣም ትክክል❤❤❤
ሳህ ትክክል ወላሂ ኢንሻ አላህ
Arif hasab nw
ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮፒያ ሴቶችና ወንዶች ወደ እስልምና ስመጡ ጥንክራቸው በጣም ይገርመኘል ኣላህ ወደጀነት እንዲወፍቃቸው እመኛለሁ ልጂሽን ኣላህ ኣፊያ ይስጠው
አሚን
hulum selemtewechi jegna nachew allah be eslmnalay yatnachew ❤❤
❤❤❤
አሚን ❤❤❤❤❤❤
በአላህ ይሁንባቺሁ ወገኖቼ ለኔመ ለናእናቴ ዱአአድርጉልኝ ያረቢ😢😢😢😢❤❤❤
አላህ ይምራልሽ ዉዴ
አላህ ቀጥተኛውን የእስልምና መንገድ ይምራት❤❤❤❤❤
አለህ ሀህደየውንይስጠቸው
Allah yidiya yiwefkachew
አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ያራብ የኔንም እናት ወፍቅልኝ 😭ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዱዓ አርጉልኝ አላህ 💔☝🏽
@@tsehaygecho1648 አብሽሪ
አላህ ሂደያ ይስጥልሽ እህት
አላሕ ሒዳያ ይስጣቸው ❤
Allah hidaya ystachew ye imann taam yakmsachew
ሀሩን ሚዲያ ጉርፕ ክፈቱ ብዙ እርዳታ ታገኛለች ማሻ አላህ 🎉🎉
😢😢😢😢😢 ማሻ አላህ እስኪ ለኔም እናትና አባት ደአ አርጉልኝ ታድድለው እናትም ልጁም ያረብ የኔንም ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ውዴየኔም የእናቴ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸውእና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
እንሻ አላህ አላህ ሂደያ ይስጠቸው
ያረብ አላህ ሂድያ የሁላችሁንም
አላህ አኩበርአላህ አኩርአላህ አኩበር
😢😢😢😢አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው ያረብብብ
ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ለአባቴ እና ለወድሞቸ ቀጥተኛውን መገድ ይምራልኝ ያረብ
አላህዬ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራላሽ ያረብ
የኔእህት
አላህ ይምራልሽ ዉዴ😢😢
አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራልሽ ያረብ
አላህ አንቺንም ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም የሂዲያ ሰበብ የምትሆኚ ያድርግሽ አላህ መንገዱን ይምራቸው
እስኪለኔም ዱአ አዲርጉልኝ እናትናአባቲ ወደእስልምናእዲመጡ
አሏህይወፍቅልሽያረብ🎉🎉🎉🎉
አላህ ሂድያ ይሥጣቼው
አላህ ይምራቸዉ
አሏህ የሂዳያውን መንገድ ይወፍቃቼው
አላህይገዝሽ
ያረብ የኢስላም ፈርጥ እንደተመኘሹ በአለም መድረክ የሚታወቅ ሀጅ የሚያስደርግሽ ልጅ አላህ ያድርግልሽ
ወላሂ እናትዬዋ የተማረች ጠንካራ እናት ናት ንግግሮ የተማረች በትልቅ ሥራ ላይ ያለች ንግግር ነው የምትናገረው ማሻአላህ❤
ማሽአላህ እቴን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ያምጣልኝ ዱዓ አድርጉልኝ
አላህ ህደያ ይስጣት አብሽር እህት
አላህ ይወፍቃቸው አብሽሪ ደአ አድርጊ ሁቢ
አላህቀጥተኛውንመንገዲ ይምራልሽ እህት አይዞሽ
አላህ ሂዲያ ይሥጥልሽ ዱአአድርጊ አብሽሪ
አላህ ያምጣልሽ ያረብ
ሱበሀነክረቢ ጥራት ይገባዉ በኮሜት ሠለምቴዎች ብዛታችሁ የኔዉዶች አላህ ያፅናችሁ ለቤተሠቦቻችሁም አላህ ሂድያ ይወፍቅላችሁ ዉሥጤናችሁ ትለዩብኛላችሁ ወላሂ ለአላህብዬ እወዳችሁዋለሁ ማነዉ እደኔ ሠለምቲዎችን የሚወድ❤❤ በላይክ አሣዩኝ😢😢
Ⓡ✅☝️👌
ማሻአሏህ ድምፅህ እኔ ቁርአን ላከትም ሱረቱል በቀራ ብቻ ቀረኝ አልሀምዱሊሏህ
ታዲለሽ እኔ ገና አንዲ ጁዝ ነኚ😢😢😢😢 ሥንት ጊዜ ወሠደብሽ በአላህ ከብዶኛል ልተወው እያሠብኩ ነው
𝚖𝚊𝚜𝚑𝚊𝚕𝚕𝚊𝚑🎉🎉🎉
@@ወሎዬዋ-ነ1ሠ በኦን ላይ ቴሌግራም ነዉ የምቀራዉ ቁርአን ሲያዩት ይከብዳል ግን እንደቁርአን ቀላል የለም እዳታቆርጭ ቅሪ አብሽሪ ይገባሻል አይገባኝም ብሎ ነገር የለም ለሸይጦን በር እንዳሰጭ በርች
አትተይዉ ጠንክሪ አጅር ታገኛለሺ ለማወቅ ስትዴክሚ@@ወሎዬዋ-ነ1ሠ
ማሻአላአላላሃአክበር@@Zenbamaru
ማሻ አላህ በምን ቃል ልግለፅ ከባድ ነዉ😭😭😭የኔ ጀግና እናት አንቺ ማለት የሁላችንም ጥንካሬ ነሽ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል🥰🥰
እንዳኔ መነዉ በሰለምቴዎች የሚቀነዉ😢 ማሻ አለህ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤
የኔ ውድእህት እኛንም እኮ አላህ መርጦነውሙስሊም አርጎ የፈጠረን የኔ ዘመዶች አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ
ሀቢበቲ እኔም ሰለምቲነኝ ግን ለስልምና ዋጋ የከፈሉን ሰለምቴወችን ሳይ እኔ ማነኝ ከየት ነው የመጣሁ ጥያቄ ይፈጥርብኛ እኔስ ዱኒን ፈልጌ በተሰደድኩበት በተቃራኒው ሀያሉ አምላኬ እስልምናን እድማር እዳውቅ አረገኝ ሱበሀንአላህ በጣም ነው የምገረመው የጌታየን ጥበብ ሂክማ በጣም ሳስበው ደስታየ ወደር የለውም ለናቴም ለወድሞቸም እልምናን እደውፍቅልኝ የዘትር ዱአየነው አላህ በሀቅልምይ ይውሰደን
@@Sነኝወሎየዋ-c5o ማሻ አለህ ዉዴ አሚን አለህ ይጠብቅሽ
@@ameriyaameri አብሽሪ አለህ ከሪም
ማሻአላህ እኔም ሰለምቲ ነኝ ለቤትቡች ዱአ አረጊልኝ🎉🎉🎉🎉🎉ያርብ
አላህ ሂድያ ይሥጥልሽ ያረብ አችንም ያፅናሽ😢😢
አለህ ህድያ ይስጠችሁ
ምኞቴ ሁሉ በርሀበላው አላህዎ ወንድሞችን መንገድህንምራልኝ😢😢😢እስኪዱአአርጉልኝ
አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ
ያረብ አላህ ያሳካልሽ
ለኔም ዱአ አርጉልኝ አላህወድሜን ወዴቀጥተኛው መገድያምጣልኝ
አላህ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
🙏🙏🙏🙏
አላህ ቀጥታኛው መንገድ ይምርህችሁ
ማሻ አላህ በጣም የምትገርም እናት ናት ፣ መንፈሰ ጠንካራ ናት ፣ ከጎኗ ልንቆም ይገባል
ለኔም ላክስቴ ዱአ አድርጉላት አላህ ቀጥተኛው ምንገድ እንዲምራልኝ😢😢😢ወንድሜችን ኢምራ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
በጣም ጀግና እናት ናት እኳን ደስ አለሽ አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ የኔንም ቤተሰቦች ቀጥተኛውን መንግድ እድመራልኝ ዱኣ አደርጉልኝ❤
አብሺሪ🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ያረብ
ያ ረቢ እኛንም ያጠንክረን
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሃምድ ማሻ አሏህ
Alhamdulilah.Alauakber.
ያ አላህ ስንት የአላህ ምርጥ ባሮች አሉት ማሻ አላህ ጀግና እናት
እንዴት ደስ የምትል እናት ነች እናቴን አስታወሰችኝ በመልካምነቷ
እኔም ብዙ እንድሰልሙልኝ የምፈልጋቸዉ አሉ አሏህ ሂዳያ ይስጥልሽ በሉኝ
አላህ ይስጣቸው ያረቢ እኔም አሉኝ
ያረብ አላህ ያግዝሽ ያረብ መጨርሻችንን ያሳምርልን
እኔም ያረብ አላህ ኢዲያ ይስጣቸው
አላህ ይምራቸው ይወፍቃቸው ያረብ እኔም
የገረማል ሙሰሌሞች ሰሙ እሰቴ ሰላትየማትሰግዱ
ሁሉም ለቤተሰባችሁ እስልምናን የምትመኙ በሙሉ አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አላህ ሂዳያ ይስጥላችሁ ያረቢ
አሚን ወላሂ ሲያሳዝኑ አልሀምዱሊላህ በዘር ማንዘሬ ካፊር የለብንም አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
Wede chelema era egizihabehare yimesigen kirstyan yaregen amilak
ያረቢ ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ የታመመውን ልጅሽም አሏህ አፊያውን ይመልስልሽ የእውነት ጀግናነሽ
ማሺአላህ ጀግናእናት አላህእዳቺያሉእናቶችንያብዛልን
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ጀግና እናት ልክ እንደ ኢብኑ ተይሚያ እናት ነሽ ፅናቱን ይስጥሽ ልጁ የአንች ውጤት ነው አላህ ይጠብቅልሽ
ትክክልልልል❤❤❤
😢😢😢😢ወላሂ እኔራሱ
ያአሏህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም
ሱበሃን አሏህ የቀራው የቁራአን አያ የሚግርም ትርጉም አለው
እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ሱበሀናላህ አላህ ልጅሺን እጥሩደረጃ ያድርስልሺ የታመመዉንም አላህ ያሺርልሺ ያረብ
ወላሂ አደብትዋ ሲጥም ኡሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ከዚ በላይ ደስታ እመኝልሻለሁ
እስኪ እዚክ የምትከታተሉን😢ሁላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ😢
Allah yasbshiwn yamulalshi🎉🎉
አብሽሪ አላህ ካችጋ ይሆን❤❤
ማሻ አሏህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ያኔ ጀግነ እናት ወድሜ ኢምራን ማሻ አሏህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ትልቅ አሊም የድርግህ ለኛም አንተን አይነት ልጅ አላህ ይስጣን የረብ የሀዩ ቀቀዩም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሱብሃነክ ያረቢ እናትም እውነት እስልምና ቀጥ አድርገው የያዙት ቀጥ ያለ መንገድ እንደሆነ ታውቅ ነበር አላሃህ ልባ ላይ አስቀምጦላታል አልሃምዱሊላህ እንካንም አላህ ህይያውን ወፈቀሽ ጽናቱን ይስጥ ኡስታዙም፡ጀዛውን፡አላህ ይክፈለው
ደስ ሲሉ አላህ ስናቱን ይወፍቀን ያረብ የሚወደውን ይመራል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሚጣፍጥ ታሪክ የማይጠገብ ማሻአላህ አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ
ማሻአላህ አላህ አክበርመታደል ነዉ በጥመት ላይ ያሉትን ሁሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ያረብ🤲
አሚንንን
ማሻአላህ እናታችን አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና እናት
ማሻአላህማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበርአላሁ አክበርአላህ አክበር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሱብሀነ አላህ ጀግና እናት ከጀግናዋ ልጅ አላህ ያፃናቹው በጠም ደስ ይላል የታመመው ልጅ አላህ አፈያ ያድርገው ያርብ 🎉❤
የእናት ጀግና አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ለኔም ለህቴ ድዋ አድራገላት አላህ ኢድያውን እነዲጣት
እኔ2ቱእህቶቸ እንዳችውናቸው አንዷመሥለም ትፈልግና የሚይዛታለ አላህይወፍቃቸውያረብ
እናትና ልጂ ማሻ አላህ እጂግ የሚደነቅ እህታችን ማሻአላህ ሙስሊም ሳኮን የሱን ፍላጎት ማክበር ብቻ ሳይሆን ቆፍጠን ያለ ከባዲ መልክት ነዉ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሃን አላህ አላሁ አክበር ያረቢ ለአባቴና ለእህቶቸ እስልምናን እንዲወፍቅልኝ ዱአ አትርሱኝ እህህህህ ዛሬስ ጭንቀት ሊገለኝ ነው በዚህ ሞት በተፋጠነበት ሰዓት ሳይሰልሙ እንዳይሞቱብኝ ያረብ ያረብ 🤲
የሂዲ መን የሻ ...❤❤❤ማሻአላህ አላህ የህፈዘክ እናትም አላህ ያቆይሽ
ምናይነት ጀግና እናት ናት ያአላህ በራህመቱ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
በእዉነት ደስ የሚትል እናት እጅግ ጀግና እናት አላህዬ ይርዳሽ የኔ ዉድ በጣም ደስ የሚል ቆይታ አላህ አፊያ ያድርግልሽ ልጅሽን ❤❤❤❤❤
ያረብ የታመመ ልጅሺንም አላህ ያሺርልሺ ያረብ
ماشاءالله تبارك الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الحمد لله على تعمت إسلام🎉🎉
አሏህ አለው አሏህ ኸይርኸይሩን አሠማን ያአሏህ ሸር ሸር መሥማት ሠልቺቶናል masah allah
ሚዳያ የማያውቃቼው ምርጥ ኡስታዞቻቻን አላህ ጀዛህንይክፈላችሁ አላህይጠብቃችሁ ወላሂ በናተስራናበናተዱአነው አሁንላይ ያለነው ያአላህ እራህመት ያልተቋረጠብን አልሀምዱሊላህ እኛንምአላህሂዳያይስጠን
ማሻ አሏህ ተባረክ ራህማን 😢😢😢አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን ዒማራንአላህ ለኔም ቤተሰቦች እስልምናን ወፍቅልኝ ያረብብብጀግና እናት ነሽ ማሻ አላህ
ወላ ትሙቱነ ኢላ ወአቱም ሙሰሊሙን አላህ ያበረታችሁ🌹🌹🌹🌹🌹ያረብ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን መሰሎችሽ ያብዛልን
ጀዛኩሙላህ ከይረን
አላህ ከነልጅሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ትንሹንም አላህ ከመዳኒቱ ጋር ያገናኘው ያረብ
ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አላህ ያፅናሽ የልጂሽን አፊያ ይመልስልሽ ያረብ
ሱብሃን አላህ ጀግና እናት አላህ ዱንያ ወል አህራ ደስተኛ ያድርጋችሁ ርዚቃችሁንም ያስፋላችሁ 🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን በጣም ጀግና እናት ነሽ
ማሻአላህ😢😢😢😢😢❤❤አላህ ይጨምርል ችሁ ያርብ ዱአድርግልኝ ልጅቸን ሀፍዝ ዳኢ አላህ ያድርግልን 😢😢😢
ዓጅብ የኣላህ ስራ ። ማሻኣላህ ኽቲማቸውም ኣላህ ያሳምረው ።
የአላህ በጣም ጠንካራ እናት እንዴት ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
የተማርችእናት ውላሂ❤❤❤❤❤❤አላህያሺርልሺ በሉሙስሊሙችእንርዲት
ማሻአላይ አለህ በጀነትም አይለያቹ ኡሙ ኢምራን አላህ ያፅናሽ መጨራሻሽን ያሳምርልሽ
ማሻአላህ አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም ከዚህም በላይ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን ኢምራን እናትህንም በእስልምና ያጽናት የሁላችንንም ሰለምቲ ቤተሰቦቻችንን ሂዳያውን ይስጥልን ያረብ የታመመውንም ልጅሺን አፈያውን አላህ ይመልስለት ችግራችሁን አላህ ይፈርጃችሁ
ማሻአላህህህህህ ተኪብር አላህ ወክበርርር አላህዬ ያቃናዉ ማንም ማጥመም እይችልም አላህዬ ያጠመመዉ ማንም ማቅናት አይችልም አላህዬ ቀጥተኛ መንገድ ምራን ያአላህ
አለህ ስየድልክ እንዲህ ነው ሱብሀን አለህ ምን አለህዬ ለኔም እንዲህ አይነት ልጅ ብሰጠኝ የአለህ የልጅነት ምኞቴን አሰከልኝ ❤❤❤❤❤
ማሽ አለህ በጣም ደስ ይላል ጣንካራ እናት ነሽ ልጅሽን እንዳሰብሺው ጥልቅ ቦታ ያድርስልሽ የታመመውኒም አላህ በእዝነቱ አፊያ ያርግልሽ ጎበዝ ጠንካራ መልከመልካም ሰው ነሽ አላህ ከሪም ነው ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ አላህ ሙሉ ሃጃሽ ያሳካልሽ በድጋሚ ደስታሽን ያሰየን የኔ እናት አብሽር ሁሉም ለከይር ነው🙏
አሏህ እደት እዳለቀስኩ ማሻአሏህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአላህእህቴአልሀምዱሊላህአላህ/ኩንፈየኩን
መሻ አሏህ ወላሂ በጠም ደስ የምል ፕሮግራም ነበር ቁርአንን በተጅውድ መቅራት እንዴት ደስ ይላል አሏህ ያፅናቸው ሁሉንም ነገር አሏህ ገር የድርግላችሁ 🌹🌹🌷🌷
ወላሂ መታደል ነው እንዴት እንዴት ቀናሁ ያረብ ለኛም ወፍቀን ሂዳያ ስጥልኝ
سبحان الله كن فيكون የኔ እናት አበሸሪ አላህ ልጅሽን ሙሉ ጥናውን ። ይሰጥው። ያረብ
ማሻአሏህ አለህ ይዚድልኩም ኢልምም ልጀን ሀፊዝ አድርግልኝ ያረብብብብ
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ኢምራንዬ አላህ ነገም ትልቅ ከፍታ ላይ ያድርስህ... እናቴ አላህ አፊያ ያርድርግልሽ ጨርሶ በርቺ አንቺ ጠንካራ እና ጎበዝ እናት ነሽ. እንካን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ..
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
አላሁ አክበር አላህ ያፅናት አልሃምዱሊላህ
ሱብሀነ አላህ ያረብ አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይገባህ
ሶብር አርጊ አላኸ ኸይር ነገር አስቦልሽ ነው ታጋሾችን አበስራቸዋለሁ ብሎአል❤❤❤
መሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ እናታችንን አላህ ቅዋዉን ይስጥሺ
መሻአላህ መሻአላህ ጀግና እናት ጀግና ልጅ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው
ልጅሽንም አላህ አፊያ የርግልሽ የረብ❤❤❤❤
ያአላህ ደስ ሲል ቁራጩን በቲክታክ አይቸ ነው የመጣሁት አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ አላህ መልካም እዲታሥብ ላደረጋት አላህ ጥራት ይገባው ልጁንም አላህ መራው በህፆንነቱ ማሻአላህ አላሁ አክበር ጥራት ይገባው መልካም እዲናስብ ላደረገን አላህ እዲህ ያለ ልጆችን ይሥጠን
ከቶፈቅ ጋር እንዲገናኑ አድርጉ በአላህ የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አለህ የኡስተዙ ምክር ደስስስስስስስ ይለል ገነ ሰይጀመር አስለቀሰኝ ኡፉፉፉ እኔም እኔን እየተዘብኩ ሰለምቴዎቹም ጀግንነተቹሁን እየሰየቹን አልሀምዱልለህ አለንእመትል እስለም
ሰለምቶወችንከልቤነውየምወዳቸውእያለቀስቁነውየሚሰማቸውጀግኖችናቸዎኢሻአላህሁሉንምአላህሂድያይስጥልህያረብ
ማሻ አላህ ምንኛ መታደል ነው ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አላህ ልጅሽንም አፊያ ያድርግልሽ ያረብ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨመርልህ ወንድሜ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥህ
ማሸ አለህ አለህ ይጨምርልሽ አለህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ያራብ ያአለህ
ህፃኑ አላህ አፊያዉን ይመልስለት ያረብ
ለወላጆችህ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸው. አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስ ጀግናችን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀግና እናት
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አደዝች አይት እናት ያብዛልን የተመመዉንም አላህ አፈያዉን ይመልስለት ያርብ
እቺ ጀግና እናት ልትሸለም ይገባታል የምትሉ ላይክ❤❤
አለህ,መራት,
ያረብ,ቀኙን,ምራን🎉
Betam
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ በትክክል
የምረ ጀግና ናት
ማሸ አለ ጀጊና ኢናቴ
ይች ነች እናት ማለት የአመቱ ምርጥ እናት ነች የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአመቱ ብቻማ አይደለችም ቆይስኪ ማነው ክርስቲያን ሁኖ ልጁን ቁርኣን ሚሰድ
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 9አመቴ ግን እስካሁን ቁርአን ብቻ ነው የቀራሁት አሁን ኪታብ ጀምሪያለሁ እና አላህን የምለምነው ሁሩፍ ተምሬ ቁርአንን ለመቅራት ያበቃኝ ጌታዬ ተፍሲሩንም ትርሙን ለማወቅ ያብቃኝ ቤተሰቦቼንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
Mashallah ❤
አላህ በቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቅልሽ
አብሽር ሁሉም ቅላል ነው ❤❤
እህት እኔንም አስገቢኝ ከኪታብ ደርሱ
ነይ@@waskan5109
በ አላህ ለኔም ዱኣ አርጉልኝ እናቴ እና አባቴ እስልምናን እዲቀበሉ
ኢንሸአላሕ አላሕይምራቼው
ኢሻአላህ አላህምራቼው
አላህ ይምራልሽ ያረብ
አላህይገዝሺማማየ
አላሂ ሂድያ ይስጥልሽ
እስኪ ለኔም ለህቴ ዱአ አዲረጎላት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራት ብላችሁ
🙏🙏🙏
ኢምራን ኢትዮብ ይክፈት ቁራን ይቅራልን ላይክ ሼር ለማረግ የኢሥላም ልጆች ዝግጁ ነን እንሻአላህህህ
ኢንሻ አላህ❤❤❤
😢❤
በጣም ትክክል❤❤❤
ሳህ ትክክል ወላሂ ኢንሻ አላህ
Arif hasab nw
ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮፒያ ሴቶችና ወንዶች ወደ እስልምና ስመጡ ጥንክራቸው በጣም ይገርመኘል ኣላህ ወደጀነት እንዲወፍቃቸው እመኛለሁ ልጂሽን ኣላህ ኣፊያ ይስጠው
አሚን
hulum selemtewechi jegna nachew allah be eslmnalay yatnachew ❤❤
❤❤❤
አሚን
አሚን ❤❤❤❤❤❤
በአላህ ይሁንባቺሁ ወገኖቼ ለኔመ ለናእናቴ ዱአአድርጉልኝ ያረቢ😢😢😢😢❤❤❤
አላህ ይምራልሽ ዉዴ
አላህ ቀጥተኛውን የእስልምና መንገድ ይምራት❤❤❤❤❤
አለህ ሀህደየውንይስጠቸው
Allah yidiya yiwefkachew
አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ያራብ የኔንም እናት ወፍቅልኝ 😭ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዱዓ አርጉልኝ አላህ 💔☝🏽
@@tsehaygecho1648 አብሽሪ
አላህ ሂደያ ይስጥልሽ እህት
አላሕ ሒዳያ ይስጣቸው ❤
Allah hidaya ystachew ye imann taam yakmsachew
ሀሩን ሚዲያ ጉርፕ ክፈቱ ብዙ እርዳታ ታገኛለች ማሻ አላህ 🎉🎉
😢😢😢😢😢 ማሻ አላህ እስኪ ለኔም እናትና አባት ደአ አርጉልኝ ታድድለው እናትም ልጁም ያረብ የኔንም ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ውዴ
የኔም የእናቴ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸው
እና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
እንሻ አላህ አላህ ሂደያ ይስጠቸው
ያረብ አላህ ሂድያ የሁላችሁንም
አላህ አኩበር
አላህ አኩር
አላህ አኩበር
😢😢😢😢አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው ያረብብብ
ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ለአባቴ እና ለወድሞቸ ቀጥተኛውን መገድ ይምራልኝ ያረብ
አላህዬ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራላሽ ያረብ
የኔእህት
አላህ ይምራልሽ ዉዴ😢😢
አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራልሽ ያረብ
አላህ አንቺንም ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም የሂዲያ ሰበብ የምትሆኚ ያድርግሽ አላህ መንገዱን ይምራቸው
እስኪለኔም ዱአ አዲርጉልኝ እናትናአባቲ ወደእስልምናእዲመጡ
አሏህይወፍቅልሽያረብ🎉🎉🎉🎉
አላህ ሂድያ ይሥጣቼው
አላህ ይምራቸዉ
አሏህ የሂዳያውን መንገድ ይወፍቃቼው
አላህይገዝሽ
ያረብ የኢስላም ፈርጥ እንደተመኘሹ በአለም መድረክ የሚታወቅ ሀጅ የሚያስደርግሽ ልጅ አላህ ያድርግልሽ
ወላሂ እናትዬዋ የተማረች ጠንካራ እናት ናት ንግግሮ የተማረች በትልቅ ሥራ ላይ ያለች ንግግር ነው የምትናገረው ማሻአላህ❤
ማሽአላህ እቴን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ያምጣልኝ ዱዓ አድርጉልኝ
አላህ ህደያ ይስጣት አብሽር እህት
አላህ ይወፍቃቸው አብሽሪ ደአ አድርጊ
ሁቢ
አላህቀጥተኛውንመንገዲ ይምራልሽ እህት አይዞሽ
አላህ ሂዲያ ይሥጥልሽ ዱአአድርጊ አብሽሪ
አላህ ያምጣልሽ ያረብ
ሱበሀነክረቢ ጥራት ይገባዉ በኮሜት ሠለምቴዎች ብዛታችሁ የኔዉዶች አላህ ያፅናችሁ ለቤተሠቦቻችሁም አላህ ሂድያ ይወፍቅላችሁ ዉሥጤናችሁ ትለዩብኛላችሁ ወላሂ ለአላህብዬ እወዳችሁዋለሁ ማነዉ እደኔ ሠለምቲዎችን የሚወድ❤❤ በላይክ አሣዩኝ😢😢
Ⓡ✅☝️👌
ማሻአሏህ ድምፅህ እኔ ቁርአን ላከትም ሱረቱል በቀራ ብቻ ቀረኝ አልሀምዱሊሏህ
ታዲለሽ እኔ ገና አንዲ ጁዝ ነኚ😢😢😢😢 ሥንት ጊዜ ወሠደብሽ በአላህ ከብዶኛል ልተወው እያሠብኩ ነው
𝚖𝚊𝚜𝚑𝚊𝚕𝚕𝚊𝚑🎉🎉🎉
@@ወሎዬዋ-ነ1ሠ በኦን ላይ ቴሌግራም ነዉ የምቀራዉ ቁርአን ሲያዩት ይከብዳል ግን እንደቁርአን ቀላል የለም እዳታቆርጭ ቅሪ አብሽሪ ይገባሻል አይገባኝም ብሎ ነገር የለም ለሸይጦን በር እንዳሰጭ በርች
አትተይዉ ጠንክሪ አጅር ታገኛለሺ ለማወቅ ስትዴክሚ@@ወሎዬዋ-ነ1ሠ
ማሻአላአላላሃአክበር@@Zenbamaru
ማሻ አላህ በምን ቃል ልግለፅ ከባድ ነዉ😭😭😭የኔ ጀግና እናት አንቺ ማለት የሁላችንም ጥንካሬ ነሽ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል🥰🥰
እንዳኔ መነዉ በሰለምቴዎች የሚቀነዉ😢 ማሻ አለህ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤
የኔ ውድእህት እኛንም እኮ አላህ መርጦነውሙስሊም አርጎ የፈጠረን የኔ ዘመዶች አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ
ሀቢበቲ እኔም ሰለምቲነኝ ግን ለስልምና ዋጋ የከፈሉን ሰለምቴወችን ሳይ እኔ ማነኝ ከየት ነው የመጣሁ ጥያቄ ይፈጥርብኛ እኔስ ዱኒን ፈልጌ በተሰደድኩበት በተቃራኒው ሀያሉ አምላኬ እስልምናን እድማር እዳውቅ አረገኝ ሱበሀንአላህ በጣም ነው የምገረመው የጌታየን ጥበብ ሂክማ በጣም ሳስበው ደስታየ ወደር የለውም ለናቴም ለወድሞቸም እልምናን እደውፍቅልኝ የዘትር ዱአየነው አላህ በሀቅልምይ ይውሰደን
@@Sነኝወሎየዋ-c5o ማሻ አለህ ዉዴ አሚን አለህ ይጠብቅሽ
@@ameriyaameri አብሽሪ አለህ ከሪም
ማሻአላህ እኔም ሰለምቲ ነኝ ለቤትቡች ዱአ አረጊልኝ🎉🎉🎉🎉🎉ያርብ
አላህ ሂድያ ይሥጥልሽ ያረብ አችንም ያፅናሽ😢😢
አለህ ህድያ ይስጠችሁ
ምኞቴ ሁሉ በርሀበላው አላህዎ ወንድሞችን መንገድህንምራልኝ😢😢😢እስኪዱአአርጉልኝ
አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ
ያረብ አላህ ያሳካልሽ
ለኔም ዱአ አርጉልኝ አላህወድሜን ወዴቀጥተኛው መገድያምጣልኝ
አላህ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
🙏🙏🙏🙏
አላህ ቀጥታኛው መንገድ ይምርህችሁ
ማሻ አላህ በጣም የምትገርም እናት ናት ፣ መንፈሰ ጠንካራ ናት ፣ ከጎኗ ልንቆም ይገባል
ለኔም ላክስቴ ዱአ አድርጉላት አላህ ቀጥተኛው ምንገድ እንዲምራልኝ😢😢😢
ወንድሜችን ኢምራ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
በጣም ጀግና እናት ናት እኳን ደስ አለሽ አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ የኔንም ቤተሰቦች ቀጥተኛውን መንግድ እድመራልኝ ዱኣ አደርጉልኝ❤
አብሺሪ🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ያረብ
ያ ረቢ እኛንም ያጠንክረን
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
ወሊላሂል ሃምድ ማሻ አሏህ
Alhamdulilah.Alauakber.
ያ አላህ ስንት የአላህ ምርጥ ባሮች አሉት ማሻ አላህ ጀግና እናት
እንዴት ደስ የምትል እናት ነች እናቴን አስታወሰችኝ በመልካምነቷ
እኔም ብዙ እንድሰልሙልኝ የምፈልጋቸዉ አሉ አሏህ ሂዳያ ይስጥልሽ በሉኝ
አላህ ይስጣቸው ያረቢ እኔም አሉኝ
ያረብ አላህ ያግዝሽ ያረብ መጨርሻችንን ያሳምርልን
እኔም ያረብ አላህ ኢዲያ ይስጣቸው
አላህ ይምራቸው ይወፍቃቸው ያረብ እኔም
የገረማል ሙሰሌሞች ሰሙ እሰቴ ሰላትየማትሰግዱ
ሁሉም ለቤተሰባችሁ እስልምናን የምትመኙ በሙሉ አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አላህ ሂዳያ ይስጥላችሁ ያረቢ
አሚን ወላሂ ሲያሳዝኑ አልሀምዱሊላህ በዘር ማንዘሬ ካፊር የለብንም አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
Wede chelema era egizihabehare yimesigen kirstyan yaregen amilak
ያረቢ ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ የታመመውን ልጅሽም አሏህ አፊያውን ይመልስልሽ የእውነት ጀግናነሽ
ማሺአላህ ጀግናእናት አላህእዳቺያሉእናቶችንያብዛልን
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ጀግና እናት ልክ እንደ ኢብኑ ተይሚያ እናት ነሽ ፅናቱን ይስጥሽ ልጁ የአንች ውጤት ነው አላህ ይጠብቅልሽ
ትክክልልልል❤❤❤
😢😢😢😢ወላሂ እኔራሱ
ያአሏህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኔም
ሱበሃን አሏህ የቀራው የቁራአን አያ የሚግርም ትርጉም አለው
እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ሱበሀናላህ አላህ ልጅሺን እጥሩደረጃ ያድርስልሺ የታመመዉንም አላህ ያሺርልሺ ያረብ
ወላሂ አደብትዋ ሲጥም ኡሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ከዚ በላይ ደስታ እመኝልሻለሁ
እስኪ እዚክ የምትከታተሉን😢ሁላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ😢
Allah yasbshiwn yamulalshi🎉🎉
አብሽሪ አላህ ካችጋ ይሆን❤❤
ማሻ አሏህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ያኔ ጀግነ እናት ወድሜ ኢምራን ማሻ አሏህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ትልቅ አሊም የድርግህ ለኛም አንተን አይነት ልጅ አላህ ይስጣን የረብ የሀዩ ቀቀዩም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሱብሃነክ ያረቢ እናትም እውነት እስልምና ቀጥ አድርገው የያዙት ቀጥ ያለ መንገድ እንደሆነ ታውቅ ነበር አላሃህ ልባ ላይ አስቀምጦላታል አልሃምዱሊላህ እንካንም አላህ ህይያውን ወፈቀሽ ጽናቱን ይስጥ ኡስታዙም፡ጀዛውን፡አላህ ይክፈለው
ደስ ሲሉ አላህ ስናቱን ይወፍቀን ያረብ የሚወደውን ይመራል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሚጣፍጥ ታሪክ የማይጠገብ ማሻአላህ አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ
ማሻአላህ አላህ አክበር
መታደል ነዉ በጥመት ላይ ያሉትን
ሁሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ያረብ🤲
አሚን
አሚንንን
ማሻአላህ እናታችን አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና እናት
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላህ አክበር
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
ሱብሀነ አላህ ጀግና እናት ከጀግናዋ ልጅ አላህ ያፃናቹው በጠም ደስ ይላል የታመመው ልጅ አላህ አፈያ ያድርገው ያርብ 🎉❤
የእናት ጀግና አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ለኔም ለህቴ ድዋ አድራገላት አላህ ኢድያውን እነዲጣት
እኔ2ቱእህቶቸ እንዳችውናቸው አንዷመሥለም ትፈልግና የሚይዛታለ አላህይወፍቃቸውያረብ
እናትና ልጂ ማሻ አላህ እጂግ የሚደነቅ እህታችን ማሻአላህ ሙስሊም ሳኮን የሱን ፍላጎት ማክበር ብቻ ሳይሆን ቆፍጠን ያለ ከባዲ መልክት ነዉ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሃን አላህ አላሁ አክበር ያረቢ ለአባቴና ለእህቶቸ እስልምናን እንዲወፍቅልኝ ዱአ አትርሱኝ እህህህህ ዛሬስ ጭንቀት ሊገለኝ ነው በዚህ ሞት በተፋጠነበት ሰዓት ሳይሰልሙ እንዳይሞቱብኝ ያረብ ያረብ 🤲
የሂዲ መን የሻ ...❤❤❤ማሻአላህ አላህ የህፈዘክ እናትም አላህ ያቆይሽ
ምናይነት ጀግና እናት ናት ያአላህ በራህመቱ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
በእዉነት ደስ የሚትል እናት እጅግ ጀግና እናት አላህዬ ይርዳሽ የኔ ዉድ በጣም ደስ የሚል ቆይታ አላህ አፊያ ያድርግልሽ ልጅሽን ❤❤❤❤❤
ያረብ የታመመ ልጅሺንም አላህ ያሺርልሺ ያረብ
ماشاءالله تبارك الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الحمد لله على تعمت إسلام🎉🎉
አሏህ አለው አሏህ ኸይርኸይሩን አሠማን ያአሏህ ሸር ሸር መሥማት ሠልቺቶናል masah allah
ሚዳያ የማያውቃቼው ምርጥ ኡስታዞቻቻን አላህ ጀዛህንይክፈላችሁ አላህይጠብቃችሁ ወላሂ በናተስራናበናተዱአነው አሁንላይ ያለነው ያአላህ እራህመት ያልተቋረጠብን አልሀምዱሊላህ እኛንምአላህሂዳያይስጠን
ማሻ አሏህ ተባረክ ራህማን 😢😢😢
አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን ዒማራን
አላህ ለኔም ቤተሰቦች እስልምናን ወፍቅልኝ ያረብብብ
ጀግና እናት ነሽ ማሻ አላህ
ወላ ትሙቱነ ኢላ ወአቱም ሙሰሊሙን አላህ ያበረታችሁ🌹🌹🌹🌹🌹ያረብ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን መሰሎችሽ ያብዛልን
ጀዛኩሙላህ ከይረን
አላህ ከነልጅሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ትንሹንም አላህ ከመዳኒቱ ጋር ያገናኘው ያረብ
ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አላህ ያፅናሽ የልጂሽን አፊያ ይመልስልሽ ያረብ
ሱብሃን አላህ ጀግና እናት አላህ ዱንያ ወል አህራ ደስተኛ ያድርጋችሁ ርዚቃችሁንም ያስፋላችሁ 🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን በጣም ጀግና እናት ነሽ
ማሻአላህ😢😢😢😢😢❤❤አላህ ይጨምርል ችሁ ያርብ ዱአድርግልኝ ልጅቸን ሀፍዝ ዳኢ አላህ ያድርግልን 😢😢😢
ዓጅብ የኣላህ ስራ ። ማሻኣላህ ኽቲማቸውም ኣላህ ያሳምረው ።
የአላህ በጣም ጠንካራ እናት እንዴት ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
የተማርችእናት ውላሂ❤❤❤❤❤❤አላህያሺርልሺ በሉሙስሊሙችእንርዲት
ማሻአላይ አለህ በጀነትም አይለያቹ ኡሙ ኢምራን አላህ ያፅናሽ መጨራሻሽን ያሳምርልሽ
ማሻአላህ አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም ከዚህም በላይ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን ኢምራን እናትህንም በእስልምና ያጽናት የሁላችንንም ሰለምቲ ቤተሰቦቻችንን ሂዳያውን ይስጥልን ያረብ የታመመውንም ልጅሺን አፈያውን አላህ ይመልስለት ችግራችሁን አላህ ይፈርጃችሁ
ማሻአላህህህህህ ተኪብር አላህ ወክበርርር
አላህዬ ያቃናዉ ማንም ማጥመም እይችልም አላህዬ ያጠመመዉ ማንም ማቅናት አይችልም አላህዬ ቀጥተኛ መንገድ ምራን ያአላህ
አለህ ስየድልክ እንዲህ ነው ሱብሀን አለህ ምን አለህዬ ለኔም እንዲህ አይነት ልጅ ብሰጠኝ የአለህ የልጅነት ምኞቴን አሰከልኝ ❤❤❤❤❤
ማሽ አለህ በጣም ደስ ይላል ጣንካራ እናት ነሽ ልጅሽን እንዳሰብሺው ጥልቅ ቦታ ያድርስልሽ የታመመውኒም አላህ በእዝነቱ አፊያ ያርግልሽ ጎበዝ ጠንካራ መልከመልካም ሰው ነሽ አላህ ከሪም ነው ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ አላህ ሙሉ ሃጃሽ ያሳካልሽ በድጋሚ ደስታሽን ያሰየን የኔ እናት አብሽር ሁሉም ለከይር ነው🙏
አሏህ እደት እዳለቀስኩ ማሻአሏህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአላህእህቴ
አልሀምዱሊላህ
አላህ/ኩንፈየኩን
መሻ አሏህ ወላሂ በጠም ደስ የምል ፕሮግራም ነበር ቁርአንን በተጅውድ መቅራት እንዴት ደስ ይላል አሏህ ያፅናቸው ሁሉንም ነገር አሏህ ገር የድርግላችሁ 🌹🌹🌷🌷
ወላሂ መታደል ነው እንዴት እንዴት ቀናሁ ያረብ ለኛም ወፍቀን ሂዳያ ስጥልኝ
سبحان الله كن فيكون የኔ እናት አበሸሪ አላህ ልጅሽን ሙሉ ጥናውን ። ይሰጥው። ያረብ
ማሻአሏህ አለህ ይዚድልኩም ኢልምም ልጀን ሀፊዝ አድርግልኝ ያረብብብብ
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ኢምራንዬ አላህ ነገም ትልቅ ከፍታ ላይ ያድርስህ... እናቴ አላህ አፊያ ያርድርግልሽ ጨርሶ በርቺ አንቺ ጠንካራ እና ጎበዝ እናት ነሽ. እንካን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ..
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»
የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
አላሁ አክበር አላህ ያፅናት አልሃምዱሊላህ
ሱብሀነ አላህ ያረብ አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይገባህ
አሚን
ሶብር አርጊ አላኸ ኸይር ነገር አስቦልሽ ነው ታጋሾችን አበስራቸዋለሁ ብሎአል❤❤❤
መሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ እናታችንን አላህ ቅዋዉን ይስጥሺ
መሻአላህ መሻአላህ ጀግና እናት ጀግና ልጅ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው
ልጅሽንም አላህ አፊያ የርግልሽ የረብ❤❤❤❤
ያአላህ ደስ ሲል ቁራጩን በቲክታክ አይቸ ነው የመጣሁት አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ አላህ መልካም እዲታሥብ ላደረጋት አላህ ጥራት ይገባው ልጁንም አላህ መራው በህፆንነቱ ማሻአላህ አላሁ አክበር
ጥራት ይገባው መልካም እዲናስብ ላደረገን አላህ እዲህ ያለ ልጆችን ይሥጠን
ከቶፈቅ ጋር እንዲገናኑ አድርጉ በአላህ የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አለህ የኡስተዙ ምክር ደስስስስስስስ ይለል ገነ ሰይጀመር አስለቀሰኝ ኡፉፉፉ እኔም እኔን እየተዘብኩ ሰለምቴዎቹም ጀግንነተቹሁን እየሰየቹን አልሀምዱልለህ አለንእመትል እስለም
ሰለምቶወችንከልቤነውየምወዳቸው
እያለቀስቁነውየሚሰማቸው
ጀግኖችናቸዎ
ኢሻአላህሁሉንምአላህሂድያይስጥልህያረብ
ማሻ አላህ ምንኛ መታደል ነው ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አላህ ልጅሽንም አፊያ ያድርግልሽ ያረብ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨመርልህ ወንድሜ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥህ