#ልዩ_መጂሊስ_ከነመጋረጃው_ምንጣፍ_ኪችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 287

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 днів тому +46

    ማሻአላህ ምነውአገራችን ሰላምበሆነ እንጅ ብላስቲኬንአንጥፌእኖርነበር

    • @aleemahassan8733
      @aleemahassan8733 8 днів тому +3

      አረወላሂ ዉነትሽነዉያረብአገራችንንሰላምያርግልን😢😢😢

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 8 днів тому +1

      ትክክል ለአዱንያ ኑሮ ሽ አመት ለማይኖርበት የዚህን ያህክል ወጪ ማውጣት ይከብዳል

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 8 днів тому

      😢😢😢በጣም❤

    • @محمدخالد-ي8ج6ح
      @محمدخالد-ي8ج6ح 8 днів тому +2

      ስላም ከምንም ነገር በላይ ነው ❤ያረብ ዱአ እርጉ

    • @sadh5915
      @sadh5915 8 днів тому

      እይወላህ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 8 днів тому +30

    90ሺ ምንጣፍን ብቻ😒😒
    አይ የመዳም ታክሤዎች አፉ አቦ አላሕየ ሐገር ገብተን ተደሥተን የምንኖርበት አድርገን የለፋንበትን😥😥ባለቃይቱ በሠላም ገብተሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አሚን ያረብ❤❤❤

    • @Emusekina-ck3hs
      @Emusekina-ck3hs 8 днів тому +2

      @@rabiarawat9093 የት ሊታጠብ እሚገርመኝ ሲቆሽሽ

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 8 днів тому +2

      @@Emusekina-ck3hs ምኑን አወኩት የመዳም ሩዝኮ የሐገራችንን ኑሮ አሥረስቶናል እዛም እንደዚሕ የምንኖር ነው የሚመሥለን ሚሥኪን ነፈር

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 8 днів тому

      😂😂😂😂😂😂​@@rabiarawat9093

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 8 днів тому

      Safe gebe kilachu mitabi ayakibademi

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 8 днів тому +6

    ፋፌየ አላህ እምቶልጂበት እምከብጂበት ያድርግሺ❤

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 8 днів тому +1

    ማሻ አሏህ በጥዋቱ ቆንጆ ነገር አሳየሽኝ ኢንሻ አላህ መዱ

  • @HawaSaed-d5e
    @HawaSaed-d5e 8 днів тому +2

    ማሻ አላህ መድዬ በጠም ያምራል በርች እህቴ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 8 днів тому +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ መድየ እህቴ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ❤❤❤

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 днів тому +1

      ጉበዝ ቀይ አትቆይ ግቢ እህት አላህ ያለውነውየሚሆነው ቤትሽንከያሽ ጉበዝ ግቢ ሳይበላአይቀርም መቸም

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 7 днів тому

      ​@@እሙአኗርYOUTUbe-m8jእሽ እህቴ ኢሻ አላህ በቅርብ እገባለሁ❤

  • @saada5882
    @saada5882 7 днів тому

    በጣም ያምራል ማሻአላህ በአፊያ በጤና በደስታ እምትኖር ያድርጋት ጀግኒት የአረብ አገሬ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @aymenitatube8270
    @aymenitatube8270 8 днів тому +5

    ሴቱ መሻአሏህ ይሳካለታል መሻአላህ እኔስ አልሳካ ብሎኛል ወላሂ 😢😢ኬልኬሎም የለኝ ቤቱ ነበረኝ ሌላ አልተሳካልኝም😢😢😢

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አይዞሽ ማማየ ኢሻ አላህ አድ ቀን ይሳካል አብሽሪ እኔም ከብዙ ድካም ጭቀት ሀሳብ ቡሀላ ነዉ የተሳካዉ ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @aymenitatube8270
      @aymenitatube8270 8 днів тому

      @@fatumaseid9906 እሽ ውደ የአንች ነው መሠለኝ ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ብያለሁኝ በሰላም በጤና በልጆችሽ ጋር ኑሪበት🤲 ማማየ ኢንሻአሏህ እኔማ አደርግ ነበር ባሌ አላስቀመጠኝም ነይ ነይ ጭቅጭቅ💦

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      @@aymenitatube8270 አሚን ያረብ አወ የኔ ነዉ አህቴ አብሽሪ ነይ ታለሽ ህጅ እኔም በግድ በስት ልመና ነዉ አሳምኘዉ ያሰራሁት ነይ ይቅርብን ብሎ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ

    ዋውውውውውው በጣም ያምራን ምርጫሸ ሁልጊዜ ያሰደምመኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሰጥሸ እህቴ በርችልኝ ❤❤❤❤❤

  • @metekzerihun9712
    @metekzerihun9712 8 днів тому +3

    ክቺን ካቢኔት በጣም ነዉ የተመቸኝ 👍👍👍

  • @makyahussain3850
    @makyahussain3850 7 днів тому

    ማሻ አላህ ጀግና እህት በርቹልኝ አላህ ያግዝሸ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 8 днів тому +4

    ማሻ አላህ ባለ እቃይቱ በደስታ የምኖሪበት ያርግልሽ ልጆችሽ የልጅ ልጅ የሜያቆሽሽው ያርግልሽ መድየ አላህ ይገዝሽ እኛም የምገዠልን ያርገን ያረብ እኔ 4 ሜትር በእኔሸብ አስቀጥሪ በፍት ነው 53 ሽ ብር ነበር ግን ምን ያረጋን አይ ወንድች ብቻ አልሀምድልላህ አንድት ልጀ ስላለይኘ ብቻ 2001 ነው ስደት የወጣሁት ወደስኦድኮ 2003 ነው ግን ምንም እደለለኘ ምንም እዳላደረኩ ስነገር ወላህ አልሀምድልላህ ብየ ዝም አልኩ

  • @محمدمحمد-ز1ذ5ض
    @محمدمحمد-ز1ذ5ض 8 днів тому

    Ayii Allah tenayen beseteg lelaw kelal now
    Mashaallaah tabarakallaah
    Beduachiw atrsug

  • @totomaruf-bf4ec
    @totomaruf-bf4ec 8 днів тому

    ኪችን ካቢኔት ማሻአላህ። ንው በርች እህቴ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube 6 днів тому

    መድየ የኔ ጄግና ማሸአላ ተባረካላህ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 8 днів тому +3

    ኑህ ምርጫችን ሄሉየጋ እዘዙ ሀቂቃ ምርጥነው 9ጎደኞቸጋ አሰርተናል በቀደም

  • @jameelaal7lwa
    @jameelaal7lwa 8 днів тому +9

    90 ሺ ጨክነው በግራቸው ይረግጡታል ማሻ አላህ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 8 днів тому +1

      ምንታደርጊውአለሽ

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 8 днів тому +1

      😂 እንግድነት አይጣለን ጡር እንዳይሆንብን

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 8 днів тому +1

      ክክክክ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 8 днів тому

      ​@@GggGggg-cg3wdምነው ቢቀርስ እዳው ሁለትሁናችሁእደሁእይ ባልና ሚስት

    • @SaudiArabia-y8h
      @SaudiArabia-y8h 8 днів тому

      ክክክክክ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 8 днів тому +2

    ማሻአላህ ሀሪፍነው እህትበርች❤❤🎉🎉ለአዱኒያቤት እደዝህ መከራ ማየታችን ይገርመኛል 😢😢

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 8 днів тому +4

    ኪችኑ ሲያምር ማሻ አላህ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому +6

    ወይኔ ምንጣፉ ብቻ 90 ሽብር? አላህየ የሀገራችንን ኑሮ ውድነት ያሥተካክልልን ያረቢ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 8 днів тому

      Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 8 днів тому

      ሳውዲ ግዙ እርካሽ ነው ሳውዲ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አሚን ያረብ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому +1

    ማሻአላህ ኪችን ካቢኔቷ እራሡ ልዩ ናት እስከዛሬ ካየነው ለጭቃቤት የሚሆን አንደኛ ናት

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 8 днів тому +5

    ምጣፍ ብቻ ዘጠና ሽብር የኖሮ ውድነት አጅብ ነው

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 8 днів тому

      እኔ ለረመዳን ለ30ካሬ ምንጣፍ ብቻ 100ሽ ብር በላይ አውጥቻለሁ አሁን ቢሆን ደግሞ አስቡት

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 8 днів тому

      ግንማነውየሚያጥበውውው

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 8 днів тому

      @@ZeburaAli-db7wk በቃ ወሥናለይ መታጠብ አይቻልም

  • @naheemanaheema8183
    @naheemanaheema8183 8 днів тому +1

    ማሻአላህ መድየ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @semirawollo
    @semirawollo 8 днів тому

    ማሻ አላህ መዲየ ሲያምር🎉❤❤❤

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن 3 дні тому

    መድ ሙሉውን አስገቢዉ ፎቶ ለማንሳት እድመች ለመምረጥ

  • @jamila3850
    @jamila3850 8 днів тому +5

    ሴቶቺ አልተቻሉም ግንእራሳቺሁንም ሁኑ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 3 дні тому

    ማሻ አላህ ግን ምንጣፉ ግን በጣም ተወደደ

  • @ሱመአልሀምዱሊሏህ
    @ሱመአልሀምዱሊሏህ 8 днів тому +2

    መድ ተቆራጪ ምንጣፍ ስንት ነው ሜትሩ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 7 днів тому

    ማሻአላ ያምራል የሚገርም ነው አንድ ምንጣፍ ዘጠና ሺ

  • @tube4169
    @tube4169 8 днів тому +2

    ሀይቅየሀገሬ ልጂ ማሻ አላህ ብያለሁ በሰላም በጤና በአፊያ እምትጠቀሚበት ያድርግሽ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 8 днів тому +1

      @@tube4169 እኔምሀይቅነኝእንተዋወቅ

    • @tube4169
      @tube4169 8 днів тому

      @@eimaneiman8850 መርሀባ እደት ነሽ እህቴ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አሚን እህቴ❤

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 3 години тому +1

      ማሻአላህ እህቴ አላህ በአፊያ ኑሪቀት እኔም የሀይቅ ልጅነኝ እቤትሽ ለዚያራ ያብቃኝ እህቴ

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 2 години тому

      @@rabeaahmed819 አሚን ያረብ🤲የኔ መልካም 🥰የት አካባቢ ነሽ ዉደ

  • @Hawa-ey7ov
    @Hawa-ey7ov 7 днів тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አረቢያመጂለስ ያበደ ነው እኔም በጣም ነው ያማረኝ ቤቴን ልጨርስ እና እገዛዋለሁ እዛ ድረስ አላህ ጤና ያርግሽ በሉኝ❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 7 днів тому

      አላህ ያሳካልሽ ማማየ❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 7 днів тому

      አላህ ያሳካልሽ ማማየ❤

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 8 днів тому +2

    ማሻአላህ ልዩነውየዛሬው❤❤❤

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 8 днів тому

    Meshalah betam dess yilal berchilgn

  • @youtube4525
    @youtube4525 8 днів тому

    ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ በረችልኝ🎉🎉❤❤

  • @እናትቲዩብ-ቨ9መ
    @እናትቲዩብ-ቨ9መ 8 днів тому

    ማሻአላህ ኪችን ካቢኔቱ አንደኛ ነው

  • @zegeyeshmohammed-tc6ug
    @zegeyeshmohammed-tc6ug 8 днів тому +2

    ቀጣይ የኔ ተራነወ ኢሻአሏ መዲየ❤❤

    • @Bxbx-j8s
      @Bxbx-j8s 8 днів тому

      😢እረዳ ከመት በላ ሁ ነዉ የኔ እቃ ተሺጡ ይሁ ለስና ላስነሳ ነበራ

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 8 днів тому +2

    ያምራል ግን ተወደደ

  • @Ashia12-s1z
    @Ashia12-s1z 8 днів тому

    መዲ ኪችን ካቢኔ የሰራሽበት የሱቁን ሰም ንገሪኝ

  • @rahmaha
    @rahmaha 7 днів тому

    ቁጥርሺን አስቀምጭ መዲየ

  • @እሙዬነኝ-ኰ2ዀ
    @እሙዬነኝ-ኰ2ዀ 7 днів тому

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 8 днів тому +2

    መጅልስ አረቢ ከሳኡዲ ይዤ ከምመጣና እዛ ከሚሰራው ምንትሉኛለችሁ? ያጀመአ ቦድዱእን ጨርቁ የየትኛው ይበልጣል

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 8 днів тому +1

      ቀረጡ አትችይውም

    • @ኑሮበገጠርTube
      @ኑሮበገጠርTube 8 днів тому

      ቦድዱእና ጉማሹ ልዩነት ከሌለው እዛው እጠልባለሁ ካለው ግን ሁሉን ወዶ አይሆንም እኛ ደግሞ በኮበልቻ ይቀንሳል ቀረፅ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 8 днів тому

      @@ኑሮበገጠርTube እረ በአማና ታሠሩልሽ እዝሁይሻልሻል በብሀር ካርጎዉ ከባዲነዉ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 8 днів тому

    የሩዳን ፈርኒቸር ዉድ መድየ እኔም መሰራት እፈልግነበር ዉይይይ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 8 днів тому

    ይመቻችሁ በጣም ያምራል 🎉🎉🎉❤❤

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 8 днів тому +1

    ዋዉ ኪችን ካብኔቷ❤❤❤የዛሬዉ ይለያን ግን በጣም ዉድ ነዉ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    እቃዉ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ወጋዉ ግን እህህህ ነዉ ብቻ ምንም አይለለም አላህ በአፍያ የምኖሪበት ያድርግሽ እህቴ

  • @Hawa-ey7ov
    @Hawa-ey7ov 7 днів тому

    ግን እደት ነው እምናገኝሽ ቁጥር አስቀምጭ

  • @seadahussen7957
    @seadahussen7957 7 днів тому

    Mashaa allaah

  • @Mkah34
    @Mkah34 8 днів тому

    ማሻአላህስልክአስቀምጭልንእህት

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 8 днів тому +2

    ማሻአላህ መድን ሁሉም ሲያምር ❤የመዲ ቤቴሰቦች በአላህ ሰብ አድርጉ ሞኒታይዝ አድርጌ ሀገሬ እድገባ ስደት ጨረሰኝ

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o 8 днів тому +1

    ውድ ነው በጣም

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 8 днів тому

    እነዚህ ደበኛ ያዢ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @Lubab406
    @Lubab406 8 днів тому

    ዘጠና ሺ ምንጣፉ ብቻ ነው መዲየ?

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 8 днів тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጤና በአፊያ የምትጠቀሚበት የምትድሪበት የምትኩይበት ያድርግሽ እህቴዋ አላህ አገራችነንም ሠላሙን ይመልስልንንን አሚንንንያርብብብ❤❤😢😢

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አሚን ያረብ የኔ መልካም

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 8 днів тому

      @@fatumaseid9906 🌹❣️

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 8 днів тому

      @@fatumaseid9906 🌹🫶

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 8 днів тому

    አግራችን ሰላም ያድርግልን ኬንዳም ባንጥፍኩኝ

  • @سادتلمنسف
    @سادتلمنسف 2 дні тому +1

    ስልክሺየትነዉ

  • @Ayshamohammed-w5n
    @Ayshamohammed-w5n 8 днів тому

    ቤቴንስ ሰርቸ ጨርሸ ነበር አረቢያን መጅለስ ሳላሰራ ባሌ ነይ እያለ አላስቀመጠኝም እየከፋኝም ቢሆን ሀገር ልገባ ነዉ።ምንጣፉ ጋ በጣም ያምራል ማሻ አላህ🥰

    • @ላታህዘንኢናላህማዓና
      @ላታህዘንኢናላህማዓና 8 днів тому +4

      ትንሽ ወራትን ስጠኝ የቤት እቃ ላሟላ በይው እቢ ካለ ግን ይቅርብሽ ሂጅና ውለጅ እህቴ አሁን ላይ ነይ የሚል ባል ጠፍቷል

    • @Ayshamohammed-w5n
      @Ayshamohammed-w5n 8 днів тому

      @@ላታህዘንኢናላህማዓና ሌላዉ ተሟልቷል አረቢያን መጅለሱ ነዉ የቀረዉ ዉደ እና ምንም ማድረግ አልችል ፕሮሰስ ጀመርኩኝ

    • @Fchvvf-nc5hx
      @Fchvvf-nc5hx 6 днів тому

      የኔ ብጤ ነሽ

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 8 днів тому

    ደሴ ከሆሺ ቁጥር አስቀምጡልኝ ባለፍርቸሩን ማገኘት እፍልጋለሁ

  • @saadagongul7940
    @saadagongul7940 7 днів тому

    መድየ የኔ ቆጆ አች ትለያለሽ

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 8 днів тому

    በጣም ያምራል መሸአላህ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 8 днів тому

    ሠአዳጋር አዝዥ ጉዲ ሠራችን😢 የፈርኒቸሩን እቃ ሸመጠጠችኝ መሽሊሱን አጓጉል አልጋ ወይ በመረጥኩት አላሠራችልኝ ወይ በቤቴ ልክ አልሆነ ከሁሉም ዉጭ አላህ ይይላትና

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 8 днів тому

    ማሻ አላህ ልዩ ነዉ❤❤❤❤

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 8 днів тому +4

    ኪችኑ በጣምነው የሚያምምረው

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 днів тому

    ማሻላህ በሰላም ተጠቀሚበትእህት

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 7 днів тому

    አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @toybatube
    @toybatube 8 днів тому

    መሽአላ ሲያምር❤ሸር

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 8 днів тому

    ማሻ አላህ

  • @AkZe-y9d
    @AkZe-y9d 6 днів тому

    የት አካባቢ ነዉ ቦታችሁ

  • @HAYATOUMER-bh8sh
    @HAYATOUMER-bh8sh 8 днів тому +1

    አላህ ላገራችን ያብቄን በስደት የለነው

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 8 днів тому

    መድየ እህቴ ቁጥርሽን ላኪልኝ አረቢያ መጅልሽ እነና
    የኪችን ካፒኒ
    እፈልጋለሁ

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ

    እደው ማሻአለ፨ህ ምጣፉ ያምራል

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 8 днів тому

    ማሻአላ ተባረካላ

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 8 днів тому

    በተለይ ኪችን ካብኔት ዋውውው

  • @Habtam837
    @Habtam837 8 днів тому

    ዋውውው ያምራል አዳ ምን ዋጋ አለው እኛ ጠለብ ለምንስራ ከባድ ነው ማየት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 днів тому

      አብሽሪ ማማየ እኔም ጠለብ ነኝ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል❤

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 днів тому

    3000ሽ በይይው🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @ZahraA-cy1gl
    @ZahraA-cy1gl 8 днів тому

    ውዴ በአላህ መልሽልኝ ካሬ አላውቀውም ለ4በ5 ቤት ስንት ብር ይወስዳል መጅልሱ❤❤

  • @ZenatshikarZenat
    @ZenatshikarZenat 8 днів тому

    ማሻአአላያምራል እኔምቤቴአልቆልኝ እምጠልብ ያድረገኝ ያረብ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 8 днів тому

    እህቴ እስኬ ወደ ወሎ ስትታዘዥ እንዴት ነዉ የምትልኪዉ ማለት ትራንስፖርት ክፍያ??

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid 8 днів тому

    ክችኑ በጣም ተውዶል ምንጣፍ ዘጠና ሺ ስትል ሰማሁ ወይስ ጆሮየነው?😢😢

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه 8 днів тому

    ማሻአላህ

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ውደ ስልካቸውን አሰቀምጪልን ውደ ✅

  • @lubaba3474
    @lubaba3474 8 днів тому

    ግን ለምደነው ሰልክ እማታነሸው

  • @emanlove8065
    @emanlove8065 7 днів тому

    ቁጥርቸውንአስቀምጭልን

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 7 днів тому

    የኔተራ መቸነው መድየ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 днів тому

    ኪቺኑ ዋውውውውውውው

  • @zed793
    @zed793 8 днів тому

    ማሻአላህ ነው ግን ያበናት ተው ግን ፍሉስ ያዙ ወጭ አታብዙ🥰

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 8 днів тому

    ምጣፉን ብቻነው ወይ 9000 ያልሽው ?🙄

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 8 днів тому

    አሚን ልዩ ነው🎉🎉

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w 8 днів тому

    መሻአላህ ደስይላል

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤መዲየ ትለያለሽኮ ያአላህህ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 днів тому +1

    ማሻአላህ የዛሬው ልዩ ነው

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 8 днів тому

    ኬችኑ ዋውውውው

  • @እሙዬነኝ-ኰ2ዀ
    @እሙዬነኝ-ኰ2ዀ 7 днів тому

    ቁጥርሸን አስቀምጭ

  • @shjking2439
    @shjking2439 8 днів тому

    መሸአላ ሁሉም ሣምር

  • @ሉሉነኚወሎየዋ
    @ሉሉነኚወሎየዋ 8 днів тому +2

    ካብክሺኖ አሚሪኚነበሪና 90 ስማል አዞረኚ

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o 8 днів тому

    ዋዉ ማአላህ ብጣሞ ያሞራል

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 8 днів тому

    ማሸአለህ ማሸአለህ

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 8 днів тому

    መሸአላህ🎉❤

  • @SeadaMohammed-cb4je
    @SeadaMohammed-cb4je 8 днів тому +1

    ይሄን የሚያግል ምንጣፍ ታርጎ አርጌ ነበር እስከምሄድ ተጠቅልሎ ሁለት አመት ይሆነዋል ከተቀመጠ ይበላሽብኝ ይሆን በአላህ😢 የምታቁ ንገሩኝ

    • @fatimasaeed8809
      @fatimasaeed8809 8 днів тому +1

      ኧረ አይበላሽም አንቺ ሁለት አመት ትያለሽ እኔ ከኮረና በፊት የተላከ አለኝ

    • @SeadaMohammed-cb4je
      @SeadaMohammed-cb4je 8 днів тому

      @@fatimasaeed8809 አልሀምዱሊላህ ፈርቼ ነበር በተወደደ ምንጣፍ

    • @QTA-wb7oq
      @QTA-wb7oq 8 днів тому +1

      እይበላሺሚእሪጢበትኢዲይነካውጂ

    • @liliabenlia-jx7sc
      @liliabenlia-jx7sc 8 днів тому +1

      አይበላሽ፣የኔይሄዉሥታመቱ፣ምንምአልሆነ፣ምጣፍከዉጭግዙ፣ሀገርበጣምዉድነዉ

  • @temaratube
    @temaratube 8 днів тому

    ኩሽናይቱ ስታምር❤

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ

    ያው 300ሺ በይው