“አንሞትም አንታመምም የሚለውን ት/ት በጣም ተቀብዬው ነበር”የወንድም ንጉሴ ቡልቻ አስደናቂ ምስክርነትና ወቅታዊ መልዕክት ክፍል ሁለት Nikodimos Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 кві 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

КОМЕНТАРІ • 120

  • @kedirmekuria7344
    @kedirmekuria7344 2 місяці тому +52

    እህቴ ትዕግስት የእግዚአብሔር ሕዝብ ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ አስበሽ ስለምታቀርቢያቸው አገልጋዮች፣የአቀራረብ ትህትና፣የጥያቄ ብስለት እና ለማወቅ ያለሽ ጉጉትን እያየሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እላለሁ ጋሽ ንጉሴ በዚህ ዘመን በቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉ የምንከተላቸው ጥቂት ቅሬታዎች መካከል ስለሆኑ በዘመናቸው ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት ከእርሳቸው ጋር ይሁን።

  • @danielhailu4365
    @danielhailu4365 2 місяці тому +15

    ጋሽ ንጉሴ እምቅ የቋንቋ ክህሎት ያለው በተለይ ስለ ስነ-ጥበብ የተናገረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትጠቀምበትና ወንጌልን ለማዳረስ ልንጠቀምበት የሚገባ ነው!
    ቲጂዬ ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ የቤተክርስቲያን ስጦታችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።

  • @AduFekadu833
    @AduFekadu833 Місяць тому +1

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ለቤተክርስቲያን መታነፅ ትልቅ ስጦታ ነህ ። እህታችን ትዕግሥት በረከት ነሽ አንቺም

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 місяці тому +20

    Remnants of The Mighty Jesus.
    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ልጆች አሉት:: እረጅም እድሜና ጤና አባታችን🎉❤🎉❤

  • @danielabdissa2014
    @danielabdissa2014 2 місяці тому +5

    ስለ ፐሮገራሙ ምስጋናዬን አቀርባለሁ አሁንም ደጋግሞ ፀጋው ይብዛልሽ
    ጋሽ ንጉሴ ኢየሱስን በእሱ ላይ ያየንበት ፀጋው የበዛለት ወንድማችን ነው፡፡
    ከወጣትነቱ ጀምሮ ያልተለወጠ በሚገርም የሕይወት ምሳሌነት ኖሮ ያየነው ውድ ስቶታችን ነው፡፡
    ስለእርሱ ጌታን አከብራለሁ፡፡
    በምድር እስካለ ድረስ ይህንን የበዛለትን ፀጋ እኛም መጠቀም እንድንችል
    እሱንና እንደሱ ያሉ ሌሎችንም አገልጋዮች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @tamrathailemariam5124
    @tamrathailemariam5124 Місяць тому +1

    እህቴ ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ የአጠያየቅ ዘይቤዎችሽ የምታነሻቸው ጉዳዮች በጣም ብስለትሽን የሚያሳዩ ናቸው በርቺ ላመሰግንሽ እወዳለሁ

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 місяці тому +8

    የድምፅ ነገር ከተነሳ አይቀር እኔም ተቸግሬያለሁ:: ብሎም ስለህፃናት ግምት ውስጥ አስገብተን ይሆን:: ትንንሽ ህፃናትን ይዘን ነው የምናመልከው:; ወዴት ይሆን አቤት የሚባለው:: ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ኢሹ ነው ያነሳችሁት::

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 2 місяці тому +1

    እውነተኛ መንፈሳዊነት በጩዋና ልከኛ በሆነ አንደበት ሲተረክ ይህንን ይመስላል:: ብልጦችና ተንኮለኞች አደባባዩን ባጨናነቁበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር ተዛምዶ ሚዛናዊ በሆነ እውቀትና በትህትና የሚቀርብ ሲሆን ስሙኝ ስሙኝ ይላል:: እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ጋሽ ንጉሴ!!

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 місяці тому +1

    ሁሌም ጋብዥልን ምንም የማይሰለቹ ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ ❤እህት ትእግስት ጌታ ይባርክሽ ስለምታቀርቢያቸው መልካም ምስክርነት ያላቸው ሰዎች ❤
    ሁሌ ሳቅ ይሁንልሽ ሳቅሽን እወደዋለሁ
    ❤❤❤ 🙏🙏

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 2 місяці тому +7

    በጌታ የተባረካችሁ ሁኑ!!አስተማሪ ትምህርት ነው❤

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x 2 місяці тому +1

    ብርቅዬ የኢትዮጵያ ስጦታዎች መካከል አንዱ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ ነው።
    ዘመንህ ይባረክ ከአንተ ብዙ ልምዶችና ተሞክሮዎች እንጠብቃለን። ስለ ስለሰጠኸው ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባክህ። እህታችን ትዕግሥትም ተባረኪ እንደነዚህ ዐይነት አእማዶች እየፈልግሽ አሰሚን ተባረኪ።

  • @samsongirma8961
    @samsongirma8961 2 місяці тому +7

    ጌታ እብርኮት ዘመኖት እብርክ።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Місяць тому

    በጌታ ስም ምን አይነት እውቀት ምን አይነት ፀጋ ነው ማቆም አልቻልኩም እየሰማሁ ዝም ብሎ የሚወርድ ጅረት ነገር ነው ለጆሮም ለልብም የማይቆረቁር እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው እውቀት ን ጥበብን የሚሰጥ ስሙ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት እስቲ እንጠቅም እንስማቸው እራሴንም ጨምሮ የሚጠቅምን ሰው እንስማ እንታነፅ ቲጂዬ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተዋይ አደረገሽ ጌታ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 місяці тому +11

    እንዳንተ አይነት ጌታ ለመኖሩ ማሳያ ምልክት የሆኑ ሰዎች በመኖራቸው ጋሽ ንጉሴ በጣም ደስ ይለኛል ረዥም ዘመን ኑርልን

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 2 місяці тому +4

    የተወደዳችሁ የጌታ ኢየሱስ ልጆች እና ትክክለኛ መልክት የወንጌል እውነት አገልጋዮች የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AbelMikatu
    @AbelMikatu 2 місяці тому +1

    ትእግስትዬ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ካንቺ ወዲያ ኢንተርቪው ይቅር የምትገርሚ አድማጭ ነሽ ትውልድን እያነቃሽ ነው ተባረኪ ከሳውዝ አፍሪካ አቤል ጋሽ ንጉሴ የምድራችን እንቁ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ አንተን ለመግለጥ ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @fa744
    @fa744 2 місяці тому +4

    ጋሽ ንጉስዬ ጌታ ይባርኮት በጣም እንወዶታለን እናንተን ሳይ እፅናናለሁ በክርስትና በተነቀፍንበት ልክ ክርስትናን የሚያስከብሩ ሰዎችም ስላሉን ደስ ይለኛል ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ስላቀረብሽልን 🙏

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому +5

    ለማንበብ ያነሳሳል። ተባረኩ!

  • @BirhanKiya
    @BirhanKiya 2 місяці тому +2

    የኔ አባት እንዴት ነው ሚጣፍጡት የማይሰለች አንደበት ንግግራቸው ሁሉ መልዕክት አለው ብዙ ተምርያለው በ እውነት ቆዩልን እርሶንና የ እርሶ አይነት ቅሬታዎቻችንን እያየን ከ ስህተታችን እንታረማለን እንመለሳለን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርኮት 🙏🏽
    ቲጂዬ ስለ ትጋትሽ ፕሮግራሙን ከማቅረብ ባለፈ እያዳመጥሽ እንድናዳምጥ ስለምትጋብዥን እናመሰግናለን ተባረኪ 🥰🙏🏽

  • @girma9892
    @girma9892 Місяць тому

    የፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ፣ የፓስተር ዳን እና የወንድም ንጉሴ ቃለ መጠይቆች በወንጌላዊያን አብያተ ክርስትያናት እያጣሁ የነበረውን እምነትና ተስፋ አድሶልኛል።በጣም ግራ ተጋብቼ የነበረው አሁን በጌታ ፍቅር እንደገና ተነክቻለሁ።እህቴ ትግሥት ጌታ ይባርክሽ።

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru 2 місяці тому +4

    ትእግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም የምታቀርቢውን ፕሮግራም እክታተላለሁ በጣም ነው የምባረክበት ::
    ጋሽ ንጉሴ እንተ 24 ስአት ብትናገር የማልጠግብ ቲጂ እንዳለችው አማርኛህ ጣፋጭ እባታችን እባክህን አሁንም ነገም ሁሌም ምክረን እንማርበታለን::
    ደግሞ መስማት ብቻ ሳይሆን እናዳምጥሀለን እንወድሀለን
    ቤተስቦችህን እግዚአብሄርይባርክ::
    ቲጂዬ በደንብ ስአት ጨምረሽ እንደገና ጋብዝልን::
    ተባረኪ:

  • @zerihunkuri3336
    @zerihunkuri3336 2 місяці тому +5

    ተባረኪ ቲጂ በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 2 місяці тому +4

    በጣም በጉጉ እየጠበቅን ነበር ተባረኪልን እህታችን

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 місяці тому +3

    ተባረኪ ትእግስትዪ :: በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን እየሱስ አገልግሎትሽን እና ቤትሽን ይባርክ 🙏❤️❤️❤️

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 2 місяці тому +3

    What a graceful and wise man of God, Tebareku

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 місяці тому +4

    ግሩም እጹብ ድንቅ ነው❗🙏

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 2 місяці тому +1

    እርግጠኛ ነኝ፡ሕዝቅኤን ፡ ከመ ቶ :ሺዜ : ጊዜ በላይ ፡ አንብበውታል፡ ለኛ ግን፡ እንዴት፡ የእግዚያብሄር ቃል አዲስ ፡ እንደሆነ ያስተማሩበት ጥበብ ይገርማል ፡ እድሜ ዩት፡ በዘይት ይለምልም ።

  • @EndriasBirhanye2304
    @EndriasBirhanye2304 2 місяці тому +5

    Thanks Tigi For these great Show

  • @yaredmelese2342
    @yaredmelese2342 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ! ተጠቅሚያለሁ 🙏

  • @kalkidanTeshomeWoldesilase
    @kalkidanTeshomeWoldesilase 2 місяці тому +1

    እህትዋ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!

  • @aynalemmegerisa
    @aynalemmegerisa 2 місяці тому +1

    ጋሽ ንጉሤ ዘመንህ ይባረክ መንፈሳዊ ምግብ ባንተ በኩል የሚያፈስልን ውዳችን የተባረከ ይሁን 55:39

  • @user-tj3qe9ud8d
    @user-tj3qe9ud8d 2 місяці тому +1

    ሁለታችሁንም ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @tihunshallo4019
    @tihunshallo4019 2 місяці тому

    Gash nugusse Humble, respectful and loyal servant of lord we love you

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 2 місяці тому

    እህታችን ጌታ ይባርሽ በዘመናችን ብዙ ነገር ስለተበላሽ ለማስተካል ከምያስችሉ መንገድ አንዱ ከቀደሙ አባቶች መማሪ ስለሆነ ስለምታቀርብያቸዉ ሰዎች ተባረኪ

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 2 місяці тому

    ጌታ ቅሪት አድርጎ እንዲህ አይነት አባቶችን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ ። ቀሪ ዘመኖት የእረፍት የልምላሜ ይሁን ።
    ቲጂዬ ለምልሚ ! !!

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799 2 місяці тому +1

    ትምህርቱ እጅግ ወሳኝ ነው ግን ከአንድ ሰዓት በላይ ሲረዝም ተመልካቹን ሊያደክመውና ሊያቋርጠው ይገደዳል ስለዚህ ቢመጠን መልካም ነው ጌታ ይባርክሽ ።

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 місяці тому +2

    ፍሬ ነገር ብቻ !!!! አንድም የሚጣል ሀሳብ የለበትም:: አመሰግናችሁአለሁ ::

  • @user-ro7dj8pc1z
    @user-ro7dj8pc1z 2 місяці тому

    ጋሽ ንጉሴን አንቱ ብለሽ አራቅሽብን እንጂ ድንቅ የተባረከ የውይይት ጊዜ ነበር ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 місяці тому

    እረጅም እድሜና ጤና ወንድም የእግዚአብሔር ሰው ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ:: ቲጂዬ ጌታ ይብዛልሽ...❤🎉❤🎉

  • @ashujajura
    @ashujajura 2 місяці тому

    እጅግ በጣም በጉጉት ጠብቄ ከጠበቅሁት በላይ ያገኘሁት፣ የተጽናናሁት እና የተባረኩበት ዝግጅት ነዉ! ተባረኩ!

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 2 місяці тому

    ተባረኩ አባታችን ድንቅ መልክት ነው ያካፈሉን❤ ቲጂዬ ተባረኪ ❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 місяці тому +2

    Wow Gashe Niguse zemenhe yebareke,Ithanks lord I see you after long time

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 2 місяці тому

    This lady is getting better and better, she should be considered as a benchmark for local Christian TV hosts

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 2 місяці тому

    ተባረኪልን እህታቸን ወንድማቸንየተናገው ቤራብሮ ከለር መሜገርም ነው የጌታ ስራ ሌላው በውጨ ሀገር ወይዘሩ ሲቀየር ዛፎቹ የሜያወጡት ከለር በጣም በጣም የሜገርም ከለር ሲሆን የጌታ ስራ ሁሌ ይደንቀኛል ያው ፍላወር የነበረው ኖርማል የቅጠል ይሆናል የጌታ ስራ ከኛ አፍጣጠር ጀ ምሮ ያስገርማል ጌታ ይባረክልን

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 2 місяці тому

    ሁለታችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
    እግዚአብሔርን የምንወደው ከሆነ፣ ልባችን በፈሪሃ እግዚአብሔር ይሞላል። ያኔ ትሑታን እንሆናለን፤ እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ሕዝብ እናከብራለን።

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 2 місяці тому

    God bless you ጋሽ ንጉሴ በዚህ ዘመን ኢየሱስ ስላሳዬን ዘመንዎ ይባረክ:: ቲጂዬ አንችም ተባረኪ❤

  • @yordanosbekele8204
    @yordanosbekele8204 2 місяці тому

    ይህ ቃል ከጌታ እየሱስ መማር የሉት እጅግ ያማረ ቃል ለሁላችን ይህንን እንድንል ጌታ ይርዳን

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799 2 місяці тому +3

    ትምህርቱ እጅግ ወሳኝ ነው ግን ከአንድ ሰዓት በላይ ሲረዝም ተመልካቹን ሊያደክመውና ሊያቋርጠው ይገደዳል ስለዚህ ቢመጠን መልካም ነው ጌታ ይባርክሽ

    • @Asther567
      @Asther567 2 місяці тому +3

      Ay kerezeme akorarto aref eyalu mesmat ayishalim ? leneko tolo eyalekebign minew berezeme elalehu ewnet 🙏yikerta

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 2 місяці тому +2

      ​@@Asther567ለኔም አጥሮብኝ ነበር ብዙ ነገር ተማርን

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 Місяць тому

      ሚገርም ነው የሰው አተያይ እኔ ደሞ እንኳን ሊረዝምብኝ አነሰ እላለው እንዴት እንደጣፈጠኝ ሀሳብህን/ሽን አከብራለሁ

  • @etsegenet42
    @etsegenet42 2 місяці тому +1

    May God Bless you both, @ Tigi, you are truly a Blessing to us. Selecting right people, crafting matured questions, and using the right approach and wording is not an easy job and you do all these. May you continue your diligent work and be a Blessing for our Nation!

  • @muna-dv4ti
    @muna-dv4ti 2 місяці тому +2

    This guy is priceless !
    No comment

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 місяці тому

    የሚገርም መረዳት ጋሽ ንገሴ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ለምልሙልን ቲጅዬ ብሩክ እናመሰግናለን

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 2 місяці тому +1

    I found this interview very tangible and useful . Thank You so much both of you !

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 2 місяці тому

    ተጠቅሜያለሁ። አመሰግናለሁ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 2 місяці тому

    ወንድማችን፡እግዚኣብሀር የባረከህ ኣስተማሪ ነህ፡ቀጥልበት።

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 2 місяці тому

    ለስለስ ብሎ እየጣፈጠ የሚወርድ ዕፁብ ማዕድ ነው:: ጋሽ ንጉሴ ጌታ ረጅም እድሜን ከጤና ያድልዎ ::ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ሰፈራችን መንደራችን መቶ ላዳነን የኑሮ ዘይቢያችን አስተሳሰቦችንና ለቀየረልን::
    ለወደደን ለመድሃኒታችን ይሁን:: ጌታ ይባርኮት ስለ መፅሐፍቶቹ::
    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ጥበብ የሞላብሽ እህቴ እጥፍ ፀጋን ይስጥሽ::❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 місяці тому +2

    Egziabiher yibarikachu.

  • @ConcernedET
    @ConcernedET 2 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የተማርነው .. ጌታ ይባርክሽ

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 2 місяці тому

    ትግዬ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፡፡ ወንድም ንጉሤ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ሁሉ ሰው ሊሰማው የሚገባው ቃለምልልስ ምክንያቱም በሁሉ አቅጣጫ ከእግዚአብሔር ቃል አኳያ ትምህርታችን ስርዓታችን ኑሮችን ምን መሆን አለበት ትልቅ ልናየው የሚገባው ኢየሱስን እንደሆነ በአስተውሉት እንድንሆን ትልቅ ግንዛቤ እንድናገኝ ሆነናል፡፡

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 2 місяці тому

    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን! ተባረኩ!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 місяці тому +2

    you are blessed .

  • @user-bz4rj4mi3z
    @user-bz4rj4mi3z 2 місяці тому

    Gash Niguse salam tena edime yistot tabaraki ehitachin

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 2 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ🙏🙏🙏❤

  • @marthaamente8658
    @marthaamente8658 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 2 місяці тому

    Yemaytegeb gale meteyek. Betam new des yalegh yetemarkut. Bebzu tebareku.

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 2 місяці тому +1

    God bless you.

  • @alemtilaalemu2935
    @alemtilaalemu2935 2 місяці тому

    Tebareku.

  • @girumfantaye8841
    @girumfantaye8841 2 місяці тому

    ክፍል ሁለትም በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ቃለመጠየቅ ነው ። የምትችሉ ሁሉ አድምጡት ።

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 2 місяці тому

    እንደው ጌታ ይጨምርሎት እኛም በእርሶ እንድንጠቀም ይርዳን

  • @user-xe8ju8ln6i
    @user-xe8ju8ln6i 2 місяці тому

    God bless you Tejjeya

  • @ermiyastadesse5470
    @ermiyastadesse5470 2 місяці тому +1

    stay blessed

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 місяці тому +1

    God bless you ❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ነጉሴ ❤ቲጂዬ ተባረኪ❤

  • @elei417
    @elei417 2 місяці тому

    So good

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 2 місяці тому

    ቛንቛ በምደባቁት አማርኛ ከእንግልዝኛ ያቀረብሽ ሀሳብ ድንቅ ነው

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 2 місяці тому

    Tebareku❤❤

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ጋሽ ንጉሴ

  • @biruktamiru439
    @biruktamiru439 2 місяці тому

    Tigst geta yebarksh bewent.how you ask how you listen and ur discipline. All are in a professional manner. Bzu sew kanchi yemaral bye asebalew esp program azegajoch.

  • @sharewdemise1619
    @sharewdemise1619 2 місяці тому +1

    ከጥሪ ወደ ድግሪ ሣንሻገር አልቀረንም ! ድግሪ መልካም ቢሆንም ጥሪን ከሸፈነ ግን ታላቅ ውድቀት ይሆናል

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 місяці тому

    Ato Nigusie Bulcha looks like Dr. Fekade Azeze. The interview is so helpful.

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 місяці тому

    ሃሌሉያ እርሱ ካለ ይሆናል አሜን❤🎉❤🎉

  • @Mbyb316
    @Mbyb316 2 місяці тому

    ዋዉ! ጋሼ ንጉሤ ለትውልዱ አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው የሚሰማ ካለ:: እንደዚህ አይነት ሥርዓት የሚያስዝ ምክር በጣም አስፊላጊ ነውና ባገኘህ አጋጣሚ ከመምከር አትቆጠብ:: 2ጢሞቴዎስ 4:2-4

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 2 місяці тому

    በጣም ያሳቀኝ ለምን ይጮዋል ያሉት ቃል ነው አንድ ቀን ልጄ ማማ ለምንድነው እየጮህ የሚያስተምረው ብሎ ጠይቆኝ ስለነበረ ነው 😃😃😃

  • @user-tv6vq1hz8v
    @user-tv6vq1hz8v 2 місяці тому

    More blass

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 місяці тому

    ሰሞኑን በቤተክርስቲያን መርዎች በጣም ተባርከናል

  • @tarikalemdaniel1835
    @tarikalemdaniel1835 2 місяці тому

    The loud sound(voice), You mentiond exact problems.

  • @zekariasgetahun4946
    @zekariasgetahun4946 2 місяці тому

    መጽሐፈ መክብብ 12
    12፤ “ከዚህም ሁሉ በላይ፥ ልጄ ሆይ፥ ተግሣጽን ስማ፤ ብዙ መጻሕፍትን ማድረግ ፍጻሜ የለውም፥ እጅግም ምርምር ሰውነትን ያደክማል።”. መጽሐፍ ቅዱስን ትውልዱ እንዳያነብ በሌላ ማድከም ተገቢ አይደለም። ግራ የሚገባው ደግሞ፣መርጠን እናንብብ ወይስ አንብበን እንምረጥ? ሌላው ደግሞ፣ ልብወለድን፣ ምንም ዓይነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ ጭብጥ ያለው ድራማና ቴአትርን የሚያበረታታ “የወንጌል አማኞች” ነን የሚል ስብስብ አድርባይነት የሚታየው፣ ሌሎችን መልካም የሆኑ ሥራዎችን ሲኮንን መገኘቱ ያሳዝናል።

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 місяці тому

    ትጂ እስቲ ዘማሪ አሰግድ አበባ
    ለእንተርቭ ጋብዥልን

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 2 місяці тому +3

    Betam ewdotalehu regim edime yistot le egnia sil

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ZerihunDeginetu
    @ZerihunDeginetu 2 місяці тому

    መልካም ዐሳቦች ተነሥተዋል::

  • @Yohannes-ot5gs
    @Yohannes-ot5gs 2 місяці тому +1

    አረ በጉጉት 🥰🥰🥰

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 2 місяці тому

    1እና 2ኛው ክፍል ድምፁ አይሰማም

  • @terekegnlegesse2923
    @terekegnlegesse2923 2 місяці тому

    My brother and fathrt Nigusee Bulchaa whome I KNEW while he was working in scripture union library and ministering university fellowship is still my teacher and leader.I want him to speak about thite. This say some that there is no new testament teaching about it. But on eppistil of Ibrew writen by man of God says there is a high prist who orders that thit sould be collected. The high prist of new testament, Jesus. Please say some thing on this topic.

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 2 місяці тому

    Relevance = ፈእዳ

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 2 місяці тому +1

    አይ አለመረዳት!!!!

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 2 місяці тому

      ወይ አለመረዳት!
      ወይ ቲጂ ወይ ወደ ኋላ መመለስ
      ወይ የሰባኪዎችን ወይ ፓስተሮችን ህይወት አይቶ መከተል እግዝአብሔርን መከተል!!! ቃሉ ሳያሳምነው.......
      ከ Crowd ዱ ጋራ ለመቀላቀል ሲባል.....

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 2 місяці тому

      ምን አለመረዳት?

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 2 місяці тому

      አለመረዳት ማለት?ለመረዳት ነዉ ወይስ ሌላ

  • @ZerihunDeginetu
    @ZerihunDeginetu 2 місяці тому

    ፫ ደቂቃ ፈሪ መግቢያ ረዥም ይመስለኛል::

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 2 місяці тому

    ይሄነገር የምር live ነው እንዴ?