ከህይወታችን ማስወጣት ያለብን ሰዎች ..!!
Вставка
- Опубліковано 28 бер 2021
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021
ውድ ተመልካቾች አስተያየትና ጥያቄዎቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ እንድታኖሩልን በአክብሮት እንጠይቃለን!
please make some more episodes on this topic. Boundary is t biggest problem in a church nowadays. God bless you.
Great topic! How you read the book Boundaries? It is translated into Amharic ወሰኖች ተብሎ ተተርጉሟል
Well, it's really important and timely for the church of Ethiopia, however there are some foundational and futuristic concerns that you need consider.
You already have enough positive comments which encouraging.
Please give a full attention and review on the following points:-
1.It would be very wise and appropriate not to use English words so that your message would be understood by your audience.
2.Have you ever thought that the topics, especially the issue of marriage, if we assume all there of you haven't married or have no children, would your discussion be the same as you just did including the energy to talk?
3. Are you ready and prepared to handle that this platform would not lead you to Feminism idea and discussion.
4. As you know in life, with out sacrifice nothing good would come out, therefore, where is the room for the effort one has to pay sacrifice for the sake of marriage?
How about the influence or attack of the Devil (since marriage is the major institution that God uses it)?
5. All of the suggestions that were aired for the issue of yalemagibat questions,
Driving forces presented as only Family,peer,society and economical. How about natural need?
If one is healthy the need to fulfill sexual need is vital.
What's your recommendation for sexual need?
Because, the west movement lead to lesbians and homosexuality and self satisfaction (phonograph)
I am not discouraging your good strat but trying to help you see other aspects.
If I am pessimistic and negative, my apologies.
Blessings with respect and love from LA.
Tebareku AMHARIGNA KALAT BICHA METEKEM BITICHILU TIRU DEGIMOM TIKIKIL NEW EBAKACHIHU ENGLIZEGNA Lireda yemayichil endet yiketatelachihu ? Ameseginalehu
I appreciate what u r doing but If you are planning to address Ethiopian's u better use Amharic only. Or use English only
በጣም የሚጠቅም መልእክት ነዉ ።የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ !!❤❤❤
አስደናቂና እውነት የሆነ ወደብርሀን መውጣት ያለበት ጉዳዮች ናቸው . እግዚአብሔር ይባረክ ብዙ የሚያስተምር የሚያስጠነቅቅ የሚመክርና አቅጣጫን የሚያሲዝ ትምህርታዊ መልእክትነው ይገርማል . አንዳንዴ እኛ ጋር እየኖሩ ስንችገርባቸው ሳናውቃቸው እንዲሁም አውቀናቸው ግን እንዴት እንደምናስወስግዳቸው ያቃቱንን ሁሉ ነው የዳሰሳችሁልን . ስንቱን ወገን ጎዳን እኛም ተጎዳን ባለማወቅና ይሉኝታም እየያዘን . ጌታ ዛሬ እንደህክምና እንደሚያስፈልገው ሰው ነው ያገለገለን . የምትሉት ሁሉ አይመለከተኝም የሚባል ነገር የለውም በልጆች, በቤተሰብ, በትዳራችን በጏደኞቻችን, በአገልግሎት ....አረረረረ ስንቱን . ትንሽ ልጨምርና ልጆችን ህፃን ሆነ በኛ ባህል ስናጫውት መቀመጫቸውን የፆታ መለያ አካባቢን በመጎንተል በመኮርኮር የምናደርጋቸውን እነዚህን ልማዶች ብንተው መልካም ነው . ምክንያቱም ሌላ ሰው ሲነካቸው ሊያጫውታቸው ስለሚመስላቸው ራሳቸውን እንዳይከላከሉና እንዳይነግሩን እናደርጋለን. እግዚአብሔር ይባርካችሁ
This is my first time. I am orthodox who love jesus . I like your content , you all sounded brilliant so I will follow you and will benefit from you informative smart ideas as long as you don't talk about religion, I love and love to talk about jesus he is my personal Saviour , we orthodox also believe this if we learn deeply.
Thank you I proud of you ,
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን !
በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !!
ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።
Izohi wendime ante kegetagar tetabek inji gets gizewin tebiko yimetal one misikir negh gets yeresagh. yenechigir yemayigebaw istkimesilegh dress getagin begizew awetagh kibir lesimu yihun
!&))
ቲጂዬ አቤት ድምጽሺን እንዴት እንደምወደው! ሲትናገሪ እንካን የምትዘምሪ ነው የሚመስለው! ጌታ ይባርክሺ!! ጌታ ይባርካችሁ ሁላችንም ይባርክ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው!! ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእኔ ዘመን ይሄ ትምህርት ወይም እውቀት ባለመኖሩ የተነሳ ብዙ ሰው ነው የተጎዳው
ፀጋ ይብዛላችሁ ሀያላን እህቶች እንዴት የተወደደ ውይይት ነው።
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው የተወደዳችሁ እህቶቼ እኔ ውስጥ የነበረ ነገር ግን መልሱን ለመመለስ ተቸገርኩ ደስ በሚል መልኩ መልስ አገኘሁ ያውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ የ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ትግስትዬ በጣም የሚገርም ውይይት ነው 🙏🧡
Tigiye you all are amazing! I think Sister Helina has a lot to help the body of christ, may be if she writes books...? I like how she explain things both biblicaly and psycologicaly. God bless you!!
Amazing conversations.
Learned a lot.
Tebareku
We're so blessed by your advice and discussion and God bless 🙏🏽 you all
ትግዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የምታቀሪቢቸው ፖሮግራሞች ብዝዎችን የሚንፅ ነው :: ተባረኩልኝ የኔ ቡሩካኖች❤️❤️❤️❤️
Thank you so much for your wonderful service! I wish if all Ethiopians could learn this. I would have this show on major media channel. Thanks
So true!! Thanks guys God bless you all!!
ጀግኖች ናችሁ እንቅች እንቅቹን ተናገራቹህ
The message is so good and so instructive that I have no doubt that many will hear it and share in its blessings.
God bless you all.
Be eyesus sim tgiye, how can I tell you guys how much you are helping me(us). I'm related to everything you said. This program breaks the spirit of religion. ❤❤❤❤
Wow I love your show. Tigist you are amazing and blessing to your audience. Also when you interview you are very good at it very intelligent & gifted in all you do. I praise God for you keep up the good work. Blessings 🙏
Nice 👍🏽 but please know your audience, it will be nice not to use too much English, please see it as advice
ተባረኩ በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
Waaaw amazing,my God bless you.
እጅግ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ የሆነ ውይይት ነው።
በእውነት በጣም ትምህርቱን ተጠቅሜበታለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏❤❤❤
God bless you Amzing conversation 🙏 🙌 ❤
I have bn listening to u whereupon I feel noting that God might want us to give z last coin.But z teaching is breathtaking.
Such a great conversation ! It’s very helpful
What a blessing discussion I really enjoyed keep it up many people and I keep the job up thank you I see a potential in you. I want to see you sister' again and again you guys have amazing wisdom and amazing potential it will blessed many people years to come I thank you, I got from you life changing wisdom
I thank the lord for teaching us through you beautiful ladies.
Thank you so much I needed this
ቲጂ በአገልግሎታችሁ በጣም ነው የተባረኩት ፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ምናለበት የዛሬ ዘጠኝ ወር ብሰማው ኖሮ ብዬ አሰብኩ። ዛሬም ግን አልረፈደም ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው አይደል የሚለው። የእስከዛሬውን ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነበር ከዚ ቡሀላ ግን ህይወቴን ሊያስተካክል ስለወደደ ዛሬ ይሄን እንደሰማ አደረገኝ። እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ቲጂዬ።😍😍🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን በጣም በጣም የሚጠቅም የሚያንጽ ማስተዋል የአለበት አገላለፅ ነው መድረኩ ላይ የቀረበው የተሳሳትኩትም ያሳቱኝም ያሳትውሃቸውም ለመረዳት ችያለው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ በቃሉ እንድናድግ ይፈልጋል ስሙ ይባረክ
ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተምሬአልሁ ተፅናንቼአለሁ እህቴ ትእግስት በርቱ ጌታ ይባርካችሁ
Thank you guys, it’s an eye opening discussion 👏 God bless you all 🙏🏾😍💕
ዋው ጠቃሚ ነው ተጠቅሜያለው ብዙ ስህተቶቼንም አጊቻለው አመሰግናለሁ
ተባረኩ🙏🏿❤️
እሚገርም ውይይት ነው! ተባረኩ!
Very interesting discussion!!
Weldone be blessed u r amazing sisters thank u♥♥♥♥♥♥♥
this is full of genus women's discussion i have ever seen in my entire life Please keep doing what you doing i love each and all of the words yall throwing in the table and unbelievably very educational, specially for our young girls, hands down the best show by far
Amaizing!!!!! Spectacular!!!! To the Point!!!! May God bless you my sisters! Wow!!!! I really truly want to encourage you, i am learning a lot! God willing, i will share all your discussions! This is what The Bible says, We are The light of this world, keep on shining live you all!
By the way Tijiye, i love your songs, specially Demu new and Getaye biye 😘😘😘🙏
Dear Tigist. MAY God increase you more and more in every area of you life. You are such a wonderful women of God!!!
I love this you are great!!
Betam betam yemtgermu turu ehtoch tebareku
ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ፡በውይይታችሁ ብዙ ተምረበታለሁኝ።
Tebareku!!!
Sisters, God has blessed u with knowledge.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።🙏
Thank you 🙏
Betam tebarekulign yemawetawunim yemasgebawunim bemikniyat endadergewu temrebetalehu
Wowow Wowow it's important conversation really God bless you all
አዎን ጎጂ ባሕሎቻችንን ማስወገድ አለብን እግዚአብሔርም እኮ እንድንጎዳበት አይፈልግም በአላስፈላጊ መከራዎች
ህሊና በጣም ነው የምወዳት ።ተባርኩ።🙏😘🙏😘🙏
Tebarku zemenachu yibarhki bhtam astemary new bizu nhgerochi kertolhngal amesginalewu gin kezih satiwotu Enhzhn yemimesilu hasabochun bitanhsu des yilhnga
1 sile wotatochi ena sileEchunginhti
Bitanesu teru new tebarku🙏❤
ተባረኩ
It's really marvelous girls you are healing the nation, keep up the good work ,social ,psychological and economic impacts are not addressed holistically,
Hiluye mechem endet endekorahubesh 😊😊
Good Points
አስገራሚ ድነቅ ምክር ተባረኩ!
ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤
Gata yebarkachu what a wisdom
Betam dese yelale tebareku
ሠላማቹ ይብዛ በበጣም ቆንጆ ዕርስ ነው ያኔሳቹ ትጅዬ ተባርኩልህን በጣም!
ከዛ በፍት እኔ የወጣትና የህፃናት አገልጋይ ነህኝና ቆይችያለው በአገልግሎት ላይ
ትንሽ ጥያቀ የሆነበህኝ
የምናደርገውን or ሁሉ እደ እግ/ር ቃል ብናወራ
Plus sesional ብሆን ቆንጆ ነበር specialy intruction laye bezu teyake nbregen endet endamegelt selekebedgn nw yehenen seli lelochu hulu konjo nachewo degimom eyenoren yalewo ngrm nw dess yelale
-
Thank you ladies
ዋዉ በጣም ተምሬበት አለዉ እናተ አያላን ተወዳጆች ተባረኩ በረከቶች ናአቹሁ 💓💓💓
ተባረኩ❤️❤️❤️❤️
Geta zemnachun yibarkachu betam bezu neger astamerachugnale thank you .
Ur blessed
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።በውነት በዚህ ዘመን የማስተዋል አእምሮ ስለሰጠቻሁ።
You are blessing 🔥❤️
ተባረኩ በብዙ ድንቅ ውይይት ነው ቀጥሉበት።
እሚገርመው የሆነ ግዜ አንድ እንደ እህቴ የማያት ልጅ ነበረች እናም ጓደኞቻችን አንድ ናቸው እኔ ብዙ ከሰው አልጣላም እሱዋ በሆነ ነገር ትጋጫቸውና መጥታ ስትነግረኝ ለሱዋ ብዬ የተጣላሁዋቸውን ሰዋች ሳስበው ምን ያህል ልጅ እንደነበርኩኝ አስታወሳችሁኝ ማንም ይሁን ምንም ተጣይ ካለችኝ እጣላለው 🙈🙈🙈 ምን አለፋቹ ጌታ ባያገኘኝና አሁን ያለሁበት ደረጃ ባልደርስ ሰው የሚባል አይኖረኝም ነበር ባካባቢዬ እናም ድርሻዬን(ሐላፊነቴን) አወቅኩኝ እላቹዋለው ጌታን ሁሌም እባርከዋለው ስለለወጠኝ 👐😍😍😍
እህቴ ጌታ የሚለወጥ አመላክ ነው እንኳንም ጌታን አገኝሸ
ይብዛላችሁ ተባረኩ
አቦ ተባረኩ ጠቃሚ ውይይት ነው በተለይ ግራ ለገባው የዘመኑ ጴንጤ ጠቃሚ ነው፡፡
It's. Very. interested. Go. On. I like it
Thank you ladies, I appreciate your idea. As far as you do not discriminate other's religion I follow you up. If you just preach about Jesus only also, I am Orthodox and happy to follow you. God bless you.
አሁን አሁን በብዛት እየተዘወተሩ ከምሰማቸውና positivity እናራምዳለን ብለው ከሚያስቡ UA-camrs በተደጋጋሚ የምሰማውና ሁሌ የሚያናድደኝ ዛሬ ደሞ እናንተ እንደ ርዕስ የተጠቀማችሁበት "ከህይወታችን ማስወጣት ያለብን ሰዎች" የሚለውን ርዕስ አይቼ ትንሽ emotional አድርጎኝ ለምንድነው ሰዎች ሰዎችን ከህይወታቸው ለማስወጣት ከሚያስቡ እንዲያውም በደንብ ወደ ህይወታቸው አስገብተው የነሱን ሰላም የነሱን መልካምነት or positivity እንዲለማመዱት የማይረዱአቸው ብዬ አስቤ እስቲ መጀመሪያ የተነሳችሁበትን ሀሳብ ትንሽ ላዳምጥ ብዬ ብገባ ምርጥ ምርጥ አስተሳሰብን ይዘው የቀረቡ ሶስት ውቦች አይኔንም ጆሮዮንም ልቤንም መንፈሴንም ተቆጣጥረውት ቁጭ :: እኔም ያለ ፕሮግራሜ አሪፍ አሪፍ ትምህርት ተምሬ ውጥጥጥት:: በርቱ ደስ ይላል😘
ዋው ድንቅ ነው ተባረኩ
ተባረኩ እህቶቼ አሁን በምታወሩት እርእስ በጣም ተጎድቻለው ጥሩ ተገነዘብኳችው አመሰግናለው🙏🙏🙏
Tebarku 🙏🙌🙌🍒🌱🌱🌱
ድንቅ ነው
Tebareku betam tekami mkr
እህቶቼ በጣም አስተማሪ ውይይት ነው
God bless you Tigiye 😍😍
ጌታ ዘመናችሁን የባርክ
ዋው ተባረኩ ብዙ ተማርኩኝ
እየደጋገምኩኝ በተለያየ ጊዜ ነው የማየው ባየሁት ቁጥር ደግሞ አዲስ ነገር አገኝበታለሁ።እኔ በይሉኝታ በጣም ከምገልፀው በላይ ስለተጎዳሁ እንቢ ማለት ጭንቅ ነበር ለኔ ከዛ የተነሳ ብዙዎች ቀለዱብኝ መጨረሻው ግን አውሬ ነው የሆንኩት።ክፍል አንድም ክፍል ሁለትም ላይ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የራሴን ሂወት ነው ያየሁት።በጣም የሚገርመኝ እኔን ከገጠሙኝ ሰዎች ለራሳቸው ቤት ገደብ አላቸው እናንተ ቤት ግን አጥግ ድረስ ገብተው ያተራምሱታል።እነሱ የፈለጉትን ካልሰጣችሁ ወይም ካላረጋችሁ ሰጪ አይደላችሁም።በነሱ ሃሳብ ካልተስማማችሁ ስታችኋል።
በጣም አርፍ ነው ብዙ ነገር ተማርኩ
ኦ በጣም ወሳኝ ነገር ነው እኮ ያነሳችሁት በተለይ የጋርዮሽ አይነት አኗኗር ችግር አምጥቷል።ደግሞ ይሉኝታ ወይም መተሳሰብ የሚባል ነገር የለም።ብቻ እንደ አንበጣ መውረር ብቻ።አንዳንዶች ደግሞ የራሳቸውን ቤት ትዳር ኘሮቴክት እያረጉ ለሌለው ቤት ትዳር እና አኗኗር ግን የማይጠነቀቁ።ብቻ በጣም ጥሩ ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት።
Ehtoche tebarku be geta qale temesertachehu selemtenegageru bezu temerebetalehu.
Betame tebarku asfelagi yonawen neger selone betame letemsegenu yegebale kenant bezu lenmar yemigebanen bemekerbachu kelbe enmesegenalen
Tebareku Tg ❤️❤️❤️
ሰላም ቅድሳን በጣም ጠቅሚ ነገር ነው ቲጂዬ 👏😍
woow batame takami hasab new yansachut tbarku bzuoche kazi ymaralu
ዋው እኔ የእግዛአብሄር አብዝቶ፣ይባርካቹሁ ማለት እወዳለሁ እኔ የመጀመሩያዩ ነው ፣ፍሮግራማቹሁን የምሰማውት ትልቅ ትምህርት ነው ።ከእሥራኤል ሀገር ፣ሆኜሸነው የምሰማቹሁ ፣ጌታ ፣ይባርካቹሁ
አስተማሪም ነው::ግን ፩ ቋንቋ ተጠቀሙ ጉራማይሌ ሆነ
Tigiye bemegemriya tebaru males felgalehu edinesa yemfelgew Ykrta maderegen endet mawek echlalehu? Betedegagami Yemigodangu sewech endet wegen ladrg?
እዴት አድርጌ ልባርካቹ ምን ያህል እየተጠቀምኩኝ እዳለ በዚ ሾው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ
ቲጂዬ በጣምነው የምወድሽ ያ ገልቢ❤😍
Betam new mbarekubachuh ybzalachu
Geta Yesus kurustos Abzuto yibarkathu.
Balance yelelew Akaheid yebuzu tdar fersewal.
ጥልቅ ውይይት ነው የሚገርም የእለት ተእለት ከቤተ ጀምሮ እስከ አደባባይ የሚገጥምንን የሚያመላክት ተባረኩ!
እውነትም መልካም ጥንቃቄንና ጥበብን ጠብቅ የሚለው ቃሉ ይህን ጨምሮ አይደል ? አቤቱ አድነኝ !
It is mixed idea. It would be nice either talk about kids or adult.
በጣም በጣም አስፈላጊ ነው