ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ገንዘብ ላይ ያለን አመለካከት ለመቀየር የሚጠቅሙን 10 ነገሮችን ይዘን መጥተናል። ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና ሁኔታዎች የጫኑብንን የገንዘብ አመለካከቶች አብረን እንቀይራለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 484

  • @burteethiopia9796
    @burteethiopia9796 2 роки тому +93

    የምወድህ የማደንቅ ምርጥ አስተማሪ ሰዉ የብዙዎች ተምሳሌት የዘመኑ ጀግና ሰዉ ❤️❤️

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 роки тому +50

    ገራሚ ትምህርት ነው።አራት ሆነን በጉጉት አዳምጠናል ።ደስ ብሎናል።አስሩንም ወደነዋል።ስለገንዘብ ያለን አመለካከት ላይ ጥቂት ተወያይተናል በብዙ ግን ከትምህርትህ አትርፈናል።በርታልን።ጤናንና ብርታትን ተመኘንልህ።

  • @mahedergezachew8538
    @mahedergezachew8538 2 роки тому +16

    በጣም የምትገርምና ለብዙ ወጣቶች አርአያም ጭምር ነህ ፈጣሪ ሀሳብህ ይሙላል!!

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED 2 місяці тому +1

    ሁሉንም ወደድኳቸው በጣም አመሰግናለሁ!❤

  • @getasewgetu3291
    @getasewgetu3291 2 роки тому +6

    እንዳንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው የምትሰጠን

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    እናንተን አለማድነቅ ነፍግነት ነው. thank you as always ሥነ ወርቅ

  • @genetgenethaile3832
    @genetgenethaile3832 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ይጨመርልህ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምወዲህ ኡፎ ተማረኩ ጀዛአላህ ይክፈልህ

  • @gashawteka5671
    @gashawteka5671 2 роки тому +4

    በገንዘብ አጠቃቀም ተቸግሬያለሁ እናም ጥሩትምህርት አግኝቸበታለሁ አመሠግናለሁ።

  • @Dani_tube1
    @Dani_tube1 2 роки тому +4

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ አመለካከቴን ቀይሮታል በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የተነሱት 10 ነጥቦች በሙሉ አስገራሚ እውነቶች ናቸው፡፡ ሁሉንም ወደ ተግባር መለወጥ እፈልጋለሁ፡፡

  • @getyenn5796
    @getyenn5796 2 роки тому +8

    የብዙ ሰው ህይወት እና አመለካከት እየቀየርክ ነዉ እኔ ደሞ ከነሱ አንዱ ነኝ ወንድሜ ወድሃለው በርታ ገና የሚሊዮኖችን ህይወት ትቀይራለ እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝመው ። በዚ ቪዲዮ ተደስቻለው አመሰግናለው 👍👍🙏🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ነገር ግን ለሁሉም ነገር ሀገራችንና ወገናችን ስላምና ፍቅር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን፫

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +5

    የኛ ጀግና ሁሉንም ወድጄዋለሁ እግዚአብሄር እውቀትህን ይጨምርልክ ወንድሜ።

  • @semerasemera2597
    @semerasemera2597 2 роки тому +9

    ብዙ ግዜ ቀኔን በናንተ ቪዲዮ ነው ምጀምረው ግን ኮመንት ስጽፍ የመጀመሪያዬ ነው የእውነት በጣም ትልቅ ለውጥ በሂወቴ ላይ እያየው ነው ክበሩልኝ ከኔም አልፎ ለማውቀው ሁሉ ሼር በማድረግ ላይ ነኝ በርቱ መልካም ወጣቶች ናቹ

  • @mamecan2015
    @mamecan2015 2 роки тому

    ጀግና ነህ ይመችህ አቦ
    እርግጠኛ ነኝ ያንተ አይነቶች ከ21 ቀን በኋላ ብዙ እንሆናለን ።

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 роки тому +3

    ስንየ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በናንተ እየተቀየርኩ ነዉ በተለይ አመለካከት በራስ መተማመን ጭቀት ብዙ ብዙ ነገር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርቱ ወድሞቸ እወዳችሗለሁ

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 2 роки тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ መልካም ቀን

  • @doitright593
    @doitright593 Рік тому

    ቪዲዎቻችሁ እያደር ለየት ያለ ትርጉም ይሰጣሉ ልክ እንደ መፅሀፍ እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🏽❤️

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 роки тому +1

    የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን አላህ እዴሜና ጤና ይስህ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +9

    አቦ ሺአመት ኑር የማሰበውናው የተናገርከው ጀግናው 💪💪💪

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደታይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ሁሉም እጅግ ጠቃሚ ናቸው ገንዘብ ለማገኘት ሰሜታዊ መሆን አልፈልግም ምክንያታዊ ተባረክ ወንድሜ 👍

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +1

    ሁሉም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በጣም...!

  • @ሃፍቶምተስፋኣለም

    እግዛብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት
    ያንተን ትምህርት መስማት በጣም ይመቸኛል ደጋግሜን እሰማው ኣለኦሁ ።
    እና ፈጣሪ በእውቀትህ እውቀት ይጨምርብህ ማስተዋል እና ጥበብ ያድልህ

  • @Amanad19
    @Amanad19 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ። ወሳኝ ትምህርት

  • @nahom27
    @nahom27 2 роки тому +5

    U took my attention...all my ethiopia young people should see you and learn alot from your thoughts !!! " And you deserve a time on national TV" from the government ! This is what ethiopia needs! Motivation, courage, we thank you.

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc 2 роки тому +1

    እነመሰግናለን

  • @AlifyaAbdo
    @AlifyaAbdo 23 дні тому

    ስወድክ ካንተ ብዙ ተምራለዉ ወላሂ አላህ ይጠብቅ ረጅም ኢድሜ ኑርልን😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 2 роки тому +1

    ከእናንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ በርቱ። ውዶች አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @Halima940
    @Halima940 Місяць тому

    ስነወርቅ ወንድማችን ጥሩጥሩ ምክሮችህ በስደት ያለን ብዙ ህይወት ቀያሪ ምክር

  • @getachewyirga1475
    @getachewyirga1475 2 роки тому +8

    የማላቀው የራሴን ማንነት እንድመለከት አድርገኸኛል ፡ ብዙ ሰዎችንእንደሚቀይር አምናለሁ ምክንያቱም ሰው ከዚ ውጪ ሊኖር አይችልም ፡ በጣም ጀግና ነህ ቀጥልበት ወንድሜ እናመሠግናለን በርታልን

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому

    ውድ ወንድማችን ሰላምሕ ይብዛ በጎ ተምሕርት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ጥሩ ተሰጦ ነው

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ሁሉም አሪፍ ነው፡፡ግሩም ት/ት ነው፡፡
    ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡
    ምርጥ መምህራችን በርታ፡፡
    ፈጣሪ አምላክ ድሜና ጤና ይስጥህ

    • @bizunehamde5139
      @bizunehamde5139 2 роки тому

      ሁሉንም ወድጄዋለሁ አስፈላጊና ትክክለኛ ነገር ነው

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 роки тому

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን የዘመኑ ምርጥ ወጣት አላህ ከእወቀት ላይ እወቀት ይጨምርልህ በርታልን

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому +4

    ትክክል ብለሃል ትንሽም ትልቅይሁን የገንዘብ አመለካከታችን መቀየር አጠቃቀማችን

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 7 місяців тому +1

    Exactly Thank you so much ❤❤🙏🙏

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +4

    *ሰላም ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ👍👍እያረጋቹ ግቡ ነፃ ጠቃሚ ምክር የመለወጤ ሚስጥር ይለያል ይህ ቻናል እናመሰግናለን🙏🙏*

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 2 роки тому +3

    ቻይኖች ስለ መንገዱ ማወቅ ካለበት የሚመለሱ ሰዎች ጠይቅ በጣም ድንቅ ንግግር ተመችቶኛል 🙏👍👌

  • @bekatube8681
    @bekatube8681 2 роки тому +1

    thank you so much yemir sew iyekeyerachihu new bizu sewoch benante mikniyat wederasachew iyayu hiwetachewun iyekeyeru new inem chimir

  • @mohammedassenwolloyewcibac6495

    በእውነት ስራ ወርቅ በአንተ ጥረት እጅግ በጣም የተግበሰበሰ እጅግ በጣም የሚያስጠላ ሂዎቴን በአንተ ጥረትና ትምህርት ራሴን ልቀይር ችያለሁ በእውነት ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ 130 ሚሊዮን ህዝብ እንዳንተ ያሉ ትሁት እና የጥበብ ሰው 10 ሰው በአንድ አገር በቂ ነው ፡፡ ሙቼ እወድሀለሁ እግዛብሄር ይባርክህ በርታ ጀግና የኢትዮጲያ ልጅ…………….

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 2 роки тому +5

    your videos are my inspirations,i'hv changed a lot thanks!❤❤❤

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 2 роки тому +2

    I have a great respect for you!!! God Bless you ,Thank you Inspire 🇪🇹.

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @utopiaaddis2357
    @utopiaaddis2357 2 роки тому +4

    Thank you
    You are simply the best
    We need more like you
    Bless you

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 2 роки тому

    ወሏሂ ፅድት ያለ ትምህርት ነው የምታሥተላልፈው በርታ ብዙ ጥቅም እያገኘሁብህ ነው አሏህ ያበርታህ።

  • @yibeltalnegussiebayleyegn5015
    @yibeltalnegussiebayleyegn5015 2 роки тому +2

    Wow! what a perspective! It's great! Thank you very much!

  • @user-by2jv7wh9d
    @user-by2jv7wh9d 2 роки тому

    በጣም ትክክል ነህ አስሩንም እየተጠቀምኩ ነዉ ስኬታማ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +6

    ወንድሜ ከልብ አመሰግናለው በወሬ ሳይሆን ሁለየ እከታተልህ አለው በተግባር እየተለወጥኩበት ናው እድሜ ለማዳም ዎይፍይፍ ተመሰገን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому

      ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @endaleyirdaw5509
    @endaleyirdaw5509 2 роки тому

    ምርጥ ኡስተማሪ ሙካሪ ነህ።

  • @ናኒ-ለ9ጨ
    @ናኒ-ለ9ጨ 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ጎበዞች በ አፕልኬሽን ከመጣችሁ አሪፍ አሪፍ መፅሀፍቶችን ልቀቁልን እናመሰግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @madinaseid7937
    @madinaseid7937 2 роки тому +1

    ሁሌም አስተማሪ ቪዲዮ አዲስ ነገር ስለምታካፍለኝ እናመሰግናለን አላህ ስኬታማ ያድርግህ ምርጥ ሰው ነህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 2 роки тому +1

    10ሩም በጣም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን በርታልን

  • @አዲሴክንዴ
    @አዲሴክንዴ 2 роки тому

    ሁሉም በጣም አሪፍ ትምርት ናቸው በተለይ 3ተኛው ተመችቶኛል ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሠግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 2 роки тому +5

    9 &10 its powerful message 👌❤

  • @KidistYelewkelekaye
    @KidistYelewkelekaye 11 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው

  • @mamiabdureshid1607
    @mamiabdureshid1607 2 роки тому

    ሁሉም ነገር መነሻው አመለካከትን ማስተካከል በመሆኑ ለገንዘብ ያለኝ አመለካከት እና የአጠቃቀም ችግሬን በጥልቀት እንድመለከት እና ቀጠይ የለውጥ አቅጣጫዎችን እንዳስቀምጥ ወደ ተግባርም መግባት እንዳለብኝ አድረገልኛል ምስጋናዬ ከፍተኛ ነው !! ፈጣሪ ይባርክህ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому

    ሁሌ ምፈልገዉ ፕሮ ግራም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አየዉህ ጀግና ነህ

  • @zamzammurda1161
    @zamzammurda1161 2 роки тому

    ልክነህ አልሀምዱሊላህ መሰልህ ይብዛ

  • @tarikuterefe8597
    @tarikuterefe8597 2 роки тому +1

    እዉነት ለእትዮጵያ እንዳአተ ሰዉ ያስፈልጋል ሁሉ ትምረቶች በህዎቴ ላይ ለመተገበረ እሞክራለዉ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Thanks Abesachn Ema EThiopian Egzabihir hoy Selam Argln Amen

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 роки тому +2

    አቦ ይመችህ እራስህን መሆን በሚለው ሀሳብህ ይመቸኛን ኑርልን ወድማችን

  • @teddygetnet7470
    @teddygetnet7470 2 роки тому

    ሁሉም በጣም ትክክል እና አነቃቂ ነው 9 እና10 ማን በጣም ተመችተዉኛል. New fam.

  • @semiramohammed2900
    @semiramohammed2900 2 роки тому

    ዋዉ ዘጠነኛው በጣም ተመችቶኛል

  • @temechewdinku4865
    @temechewdinku4865 2 роки тому

    በጣም የምትገርምና ለብዙ ወጣቶች አርአያም ጭምር ነህ ፈጣሪ ሀሳብህ ይሙላል! ግን ወደ ቢዝነስ ዓለም ለመቀላቀል ምንጩ ምንድን ነው.

  • @telilatesfaye8603
    @telilatesfaye8603 2 роки тому

    9 hasab yena new ashashelewlhu beya asbalhu gne thanks betam

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe Рік тому

    Gegebih betach menor alebik yemlew betsam arif asab new
    Thanks bro

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo 2 роки тому

    እናመሰግናለን 10ሩም ወሳኝ ናቸዉ በተለይ ደግሞ ለራሱ ያልሆነ ለማንም አይደርስም ።

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube Рік тому

    እናመሰግናለን ወገናችን

  • @ashenafiwoldeyohannes3206
    @ashenafiwoldeyohannes3206 2 роки тому +1

    Thank you, Inspire Ethiopia!

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 роки тому

    አድነገር ልገረህ አድሠ ዉ ገዘብ ማኖ ር ተጀመ ረ ነገምንእደሚሆን ያዉቃል ሠለዚህ አደረገዋለ ሁብሎ መሥራት ምርጦቸ በረቱ አበሣወች😍😍😍

  • @hallelujahabiy6558
    @hallelujahabiy6558 Рік тому

    all are very good ideas you are very clever teacher and you have wonderful ideas.

  • @Alanood_1406
    @Alanood_1406 2 роки тому

    ይመችህ ወንድሜ

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +2

    ተባረክ ✅️

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 2 роки тому +13

    "ስለመንገዱ ማወቅ ከፈለክ ሚመለሱትን ጠይቅ!!"እውነት ነው::

  • @yosefgilo
    @yosefgilo Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mahigere6445
    @mahigere6445 2 роки тому +1

    Ufff yne getaaa siwodih eko yne inspiration💊💊💊😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @gjrsfgyjhg7371
    @gjrsfgyjhg7371 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @MartaFekda
    @MartaFekda 8 місяців тому

    ምርጥ ነህ ወንድሜ ተባረክ

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 2 роки тому

    7 እና10 ዋው ድንቅ ልጅ እናመሰግናለን

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    እናመሰግናለን ወድሜ ሰላም ይብዛ
    9&10

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @hawwamohammed4231
    @hawwamohammed4231 2 роки тому

    በጣምእናመስግናለን

  • @fisehagizaw8981
    @fisehagizaw8981 2 роки тому +2

    ዋው ነው ደስ ብሎኛል

  • @tkditfworkout752
    @tkditfworkout752 2 роки тому +2

    ወንድሜ በርታ ሁሉም ባጣም ጠቃሚ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🇪🇹👏👏

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 роки тому

    Tank you kenqelfye yanqahge yahele nwe yetsemage

  • @Andu2116
    @Andu2116 2 роки тому

    Fetari yibarekeh

  • @siro.m4090
    @siro.m4090 2 роки тому +1

    Your recommendation is very good.
    It is important if you add some English language books.
    Thank you!

  • @jorgetesfay9706
    @jorgetesfay9706 2 роки тому

    Getye Nn
    Getye Nn
    9 months ago
    የብዙ ሰው ህይወት እና አመለካከት እየቀየርክ ነዉ እኔ ደሞ ከነሱ አንዱ ነኝ ወንድሜ ወድሃለው በርታ ገና የሚሊዮኖችን ህይወት ትቀይራለ እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝመው ። በዚ ቪዲዮ ተደስቻለው አመሰግናለው 👍👍🙏🙏
    7
    getachew Yirga
    getachew Yirga
    9 months ago
    የማላቀው የራሴን ማንነት እንድመለከት አድርገኸኛል ፡ ብዙ ሰዎችንእንደሚቀይር አምናለሁ ምክንያቱም ሰው ከዚ ውጪ ሊኖር አይችልም ፡ በጣም ጀግና ነህ ቀጥልበት ወንድሜ እናመሠግናለን በርታልን
    7

  • @mesibinu5216
    @mesibinu5216 2 роки тому

    ዋው ዛሬ ነው ያገኘሁህ ስሳማህ እደርኩ

  • @brkd403
    @brkd403 2 роки тому +28

    ግን ማይንድ ሴትን እና ተግባር እየተጋጩ መሀል ላይ ቁመን እየረፈደ ነው ድሀና ገበያ ሳይገናኝ ሞተ
    የሚሏት ተረት እየገባችኝ ነው
    እኔን ጨምሮ ብዙ እህት ወንድሞች እድሜያችንን በሰው ቤት ሰራተኛ እየፈጀነው ነው አልታወቀንም
    በዚህ ዙሪያ አንድ በለን።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @msteyroman1463
      @msteyroman1463 2 роки тому +2

      ብጣም ጡሩ ነው

    • @asmarech591
      @asmarech591 2 роки тому

      በትክክል እድሚያችን በሰው አገረ ሰራተኛነት እየጨረሰን ነው ብቻ ተመሰገን

  • @betiworku9718
    @betiworku9718 2 роки тому

    tebarek wendme endante aynet sewochn yabzaln

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 роки тому

    ዋው በጣም እግዚአብኤር ይስጥልኝ እኔ ብኩን ነኝ መማር እፈልጋለሁ

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc 2 роки тому

    እናመግናለን

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 роки тому

    እናመሰግናለን ውዳችን❤

  • @adedasig8602
    @adedasig8602 2 роки тому

    ተባረክ ወድሜ

  • @ahmshtav2472
    @ahmshtav2472 2 роки тому

    Thank you so much , go for ward , keep go on
    We like you , we are asking our self since we start listening you.

    • @ahmshtav2472
      @ahmshtav2472 2 роки тому

      የተወደዳችሁትን ብለሀል ። ሁሉም አሪፍ ነው።
      All money is the matter of believe.

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +3

    ድንቅ ስው ነህ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን

  • @ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድም 🌹🌹🌹

  • @fassidubai9983
    @fassidubai9983 2 роки тому

    እናመሰግንአለን ምርጥ ሰዉ

  • @naodzerihun6539
    @naodzerihun6539 2 роки тому

    ከልብ አመሠግናለው አስሩም ጠቃሚ ናቸው!

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    انا أخذت عبرة من فيديوهاتك شكرًا كثيراً

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому +1

      ዉዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ