የገንዘብ ምስጢር @DawitDreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 152

  • @EyerusalemOkubu
    @EyerusalemOkubu 16 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @gobenanegassa2028
    @gobenanegassa2028 2 роки тому +16

    What an amazing teaching, praise God to have such a wonderful person in our country

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 2 роки тому +2

    በጣም አስተማሬ ደግሞ በጣም አጫጭር መሆናቸው ሰው እንዳይሰለች በጥሞና ፍሬ ሀሳብ ይይዛል

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 роки тому

    ዳዊት ወንደማችን.ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤🙏

  • @ethiotube9805
    @ethiotube9805 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እውቀትና መረዳቱን ያብዛልህ ተባረክልን

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 2 роки тому +6

    Money is energy thats very true. Am the living testimony just put your positive energy in to it you will get it for sure.

  • @yardshifrew1488
    @yardshifrew1488 2 роки тому +4

    እኔም ከአንተ ብዙ ተምራለሁ እንድለወጥ አነሣሣኸኝ ተኝቼ ነበርኩ አነቃኸኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀትን ያብልህ

    • @EndealcachewEngida7912
      @EndealcachewEngida7912 8 місяців тому

      ከሞተ፡ኅሊና፡መነሣትን፡ከፈለግህ፡ክርስቶስን፡ተከተል።
      ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ና፤
      መጥተህ፡በሙሉና፡ፍጹም፡እምነት፡ትምህርቷን፡ተማር፡ከዚህ፡የበለጠ፡መነሣት(ትንሣኤ)፡አታገኝምና፡ተራ፡ሰውን፡እንዴት፡ትከተላለህ፡ክርስቶስ፡እያለ፡
      በጸጸት፡ንስሐ፡ግባ፡አእምሮህ፡ሳይበላሽ፡ፈጥነህ፡ተመለስ፡ወንድሜ።

  • @yasina63
    @yasina63 2 роки тому +12

    When I go to work, I listen to Dawit dreams. I can't thank you enough. 🙏

  • @Mike-cf4es
    @Mike-cf4es 2 роки тому +3

    Wow that is practical teaching Devo GBY something I understand thank amazing Devo

  • @ENCRApp
    @ENCRApp 2 роки тому +13

    አላህ ይጠብቅህ እድሜህንን ጤነን ያብዘልክ ሁልም ሰው የምቀምሰው ከማአድክ አቀምስልኝ ከስደት ዉጥቼ ህዉቴን ልላውጥ እርደኝ ውንድሜ እበክህ. በኦን ለይ ስልጠና ከሌ ከፍዬ መውሰድ እፋልገሌው ?

  • @yimamyimer5554
    @yimamyimer5554 2 роки тому

    Mikirachu arifnew yebahile alibasat bet lemekifet feliga mesiriya genzeb kebank enfet libeder

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 роки тому

    በውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው አገር ስገባ ባገኝህና ባለችኝ መንቀሳቀስ እፈልጋለሁ

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs 3 місяці тому

    Thank You

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 роки тому +3

    Yessssssss yaaaaaaaa davo thank you I will do my dreams in three months only it takes my money my time my energy but I can do it because God will help me

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 2 роки тому +1

    Yihe new ,ewiket malet ezi slu enji gernany tekemitew kenun mulu yesew siga yemibelu tudar yrmiysnagu, wow, heute ist schöne tag,so was zu hören

  • @MikyasKiflu-pk8br
    @MikyasKiflu-pk8br Рік тому

    very amezing teaching.thnks

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 2 роки тому +3

    LOVE IT... THANK YOU LOVED DEAR BROTHER... REALLY INSPIRING

  • @abrhamtarekegn5717
    @abrhamtarekegn5717 2 роки тому +1

    THANK YOU SO MACH. I HAVEN'T A WORD TO SAY SOMETHING FOR YOU.

  • @fuadtube525
    @fuadtube525 2 роки тому

    Yes my bro betam des elala bertaa abate

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 2 роки тому +2

    My life successful coach
    U r amazing man

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 роки тому

    ዴቭ ድንቅ ሰው እንወድሃለን.የምታስተምራቸው ግልጽ ነው ውድድድድድድድድድድ❤❤🙏

  • @የጣሊያንሰፈርልጅ
    @የጣሊያንሰፈርልጅ 2 роки тому

    Thank you for sharing.

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 2 роки тому +2

    Excelente platform for my life.

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 2 роки тому

    Thank you my dear brother

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 2 роки тому +1

    I can't enough to say thank you

  • @solomnhaile2607
    @solomnhaile2607 2 роки тому +4

    This is what I need right know, Tnx deav 👏💪

  • @meronzewdu8312
    @meronzewdu8312 2 роки тому

    Ur right tnx dawit dreams

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis6795 2 роки тому +5

    Wawawa I’m so proud we have this kind of Ethiopia 🇪🇹 brother Allhamdulilah Allha yetbekek u are Ethiopia hero well done nice and very clearer thanks 🙏

  • @emayeazeb4365
    @emayeazeb4365 2 роки тому

    Your advise is very attractive and you are wise daweteya lezelalme mare yehona yesew menfese yemelesewal

  • @pro-x-king
    @pro-x-king 2 роки тому +3

    You are always my INSPIRATION! You are BLESSED!

  • @tigistudesalegn9594
    @tigistudesalegn9594 2 роки тому +15

    እኔ ድንቅ ነኝ ።
    ማንበብ ያለብን ተጨማሪ መጽሐፍት ብትጠቁሙን መልካም ነው።በተረፈ ከፍ በሉልኝ ።

    • @ENCRApp
      @ENCRApp 2 роки тому

      ትልቅ ህልን አሌኝ የምላው የደዊድ ድርምስ መፅሀፍ ዬት አገኝሌው የምታቁት ቦታ ከሌ ከኢትዮጵያ ዉጭ

    • @NoraNora-li3tm
      @NoraNora-li3tm Рік тому

      @@user-ky2od3wj8b ቴሌግራም ላይ አለ

    • @ነጃትመሀምድ
      @ነጃትመሀምድ Рік тому

      ​@@NoraNora-li3tm በዚህ የቴሌግራሙን ሊንክ ላኪው

  • @birabira5313
    @birabira5313 2 роки тому

    Wonderful person

  • @sargesarmystudio4070
    @sargesarmystudio4070 2 роки тому +1

    I'm from jimma know Levi in USA owner of buy 2sale now LLC DBA La Rosa food MART. Thank you for the energy I really need to hear this today.

    • @africanasetube9699
      @africanasetube9699 2 роки тому

      I understood you live in America ....everyone can easily understand from your English ha ha ha ha perfecto

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 2 роки тому

    እንወድሃለን Deb.።

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 роки тому +2

    እኔ በጣም ግርምእሚለኝ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ክላስ ሁሌ ትምርቱ ቀንበቀን አዲስ ዛሬም ስመጣ አዲስ እየሆነብኝ ተቸገርሁ እሔንትምርት ስቴተምሬው አሁን ስሰማው አዲስ ለዚለማይሰለቸው እናለማይጠገበው ትምርትህ እጅግበጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ እግሜና ጤናይስጥህ

    • @drtame7530
      @drtame7530 2 роки тому +1

      Kal teleyalsh one day you're Amazing motivations

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Рік тому

    ❤ትክክል

  • @ethiolucy6891
    @ethiolucy6891 2 роки тому +4

    Amazing thank you!! Dawit dreams .

  • @belayabera2154
    @belayabera2154 2 роки тому +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ የምትነግረኝን ሁሉ ተረድቻለሁ ገብቶኛ ግን የኔ ችግር መተግበር ነው

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    እነመሰግናለን ድቅ ሰዉ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 роки тому

    Oh my God your are knowledge man❤️👈💪✊✅🥇🎓🌿

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 2 роки тому

    It is amezing

  • @ndaranbeinndarasi5373
    @ndaranbeinndarasi5373 2 роки тому

    I'm strong men i achive my dremes

  • @simonmekit3167
    @simonmekit3167 2 роки тому

    wooooooooo!!! ene Dink negn, Amazing!

  • @HilinaKebede-nf6xv
    @HilinaKebede-nf6xv 9 місяців тому +1

    Wuyyy dawitye mn lbelk thanks so much😂😂😂

  • @sisaymekuye1601
    @sisaymekuye1601 2 роки тому +10

    amazing teaching Dave God bless

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 роки тому +2

    ለገንዘብ ያለኝ አመለካከት ተቀየረብኝ ኢነርጄም ሚገርም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @يسورينهاري
      @يسورينهاري 2 роки тому

      ምን ነበር ለብር ያለሽ/ህ አመለካከት፣???

  • @Orthodox_21
    @Orthodox_21 2 роки тому

    ዋው የሚደንቅ ንግግር ነው

  • @yomeke100
    @yomeke100 2 роки тому +5

    በአነቃቂ ንግግር ገንዘብ የሚሰራው ተናጋሪው ብቻ ነው ። ተጎልተህ ከምትሰማ ወደ ስራ ተሰማራ። ሁላችንም እኩል እውቀት ነው የተሰጠን ማንም ተናጋሪ/አስተማሪ ሌላው ተማሪ የሚሆንበት ሁኔታ የለም።

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስየሚል

    ትክክል

  • @YGLive12280
    @YGLive12280 11 місяців тому

    Golden Generation

  • @ሀይትሀይት-ቘ2ገ
    @ሀይትሀይት-ቘ2ገ Рік тому

    እንመሰግንለን❤❤❤❤

  • @samihq944
    @samihq944 2 роки тому +2

    Match frequency what you want💪💪

  • @muhbatube7583
    @muhbatube7583 2 роки тому

    እናመስግነለን

  • @dawitwamanuel9001
    @dawitwamanuel9001 2 роки тому +3

    Thank you for the insight!

  • @awelabdella5714
    @awelabdella5714 2 роки тому

    I am appreciate you, I will come Dewit

  • @desalegnsendek830
    @desalegnsendek830 2 роки тому +2

    Thank you so much Sir. It helps so much. Every one has to follow Dawit Dreams and get his precious gift from his mind. Amazing definitely I will use your ways. 🤟💚💛❤

  • @nativation9766
    @nativation9766 2 роки тому +6

    ገንዘብ ትንሽም ሆነ ብዙ ከሁላችን ኪስ አለ ነገር ግን ስለገንዘብ ያለን አመለካከት የተሳሳተ ነው። አገኛችሁኝ?!

  • @aminaaworquu5641
    @aminaaworquu5641 2 роки тому

    You are amazing ❤️❤️❤️

  • @سبحانالله-ك7غ3ك
    @سبحانالله-ك7غ3ك 2 роки тому

    I proud of u

  • @hayatarega09313
    @hayatarega09313 2 роки тому

    U really are amazing man

  • @ahmedinkemal8476
    @ahmedinkemal8476 2 роки тому

    U are my choice

  • @NebaStudio13
    @NebaStudio13 2 роки тому

    dave its amazing thanks
    🙏

  • @emayeazeb4365
    @emayeazeb4365 2 роки тому

    Daweteya yewtader leje bemahona betam astemerawejele

    • @emayeazeb4365
      @emayeazeb4365 2 роки тому

      Ketewate eskemata be desplin weste .new kelebse akemamate jamero sew tewdalehe ya kabatehe yewesedkew telke werse new.

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 роки тому +5

    አድራሻህ የት ነው ጠንካራ ሰራተኛ ነበርኩኝ አሁን ግን ግራ ተጋብቻለሁ ገንዘብ አለኝ የስራ ፍላጎቴ እንዲመለስልኝ የማነቃቂያ ስልጠና ያስፈልገኛል

    • @fozya804
      @fozya804 2 роки тому

      22 bahta complex

    • @abebeteka787
      @abebeteka787 2 роки тому +1

      መምህር ግርማ ጋር ሂጂ ይሄ ዳዊት ድሪም ፍልስፍና ነው

  • @ADAMATUBE
    @ADAMATUBE 2 роки тому

    👍

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 роки тому +2

    Much the frequency of what you want

  • @SaraGetinet
    @SaraGetinet 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 2 роки тому +1

    Wow Deve enamesgnalen dnk tmrt new

  • @akremabubeker6328
    @akremabubeker6328 2 роки тому

    Energy temechitpngal

  • @HagosWendem
    @HagosWendem 6 місяців тому

    Ewnte nwe

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 2 роки тому

    Dave, you are Ethiopian Tony Robbins.🙏

  • @abdurehimassefa7703
    @abdurehimassefa7703 2 роки тому

    10Q bro

  • @Ethiostars16
    @Ethiostars16 2 роки тому +1

    Y
    E
    S

  • @saray2918
    @saray2918 2 роки тому

    👏🏽👏🏽👏🏽

  • @bethlehemmoges1463
    @bethlehemmoges1463 2 роки тому

    Where is your class? I need this class please. Where is your address?
    Thank you

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 роки тому

    ሀይ የኔና ያነተ አባት የመሬት ካርታ የተማላዉ ከሣዉዲነዉ ቅድምያ የመንገድ የዉሀ የማብራት ቅድምያ መሠጠት አለበት እግዳ የዉጫገር እግዶች ሚገቡበት ባታ ነዉ !!!!( ያልሆነ ቃል ሲሞሉ መልሥ መሥጠት አለበት ለይላ . ከሚል

  • @Hana408
    @Hana408 2 роки тому

    👍👍

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 роки тому

    እኔ በሰራ በሰራ ለምንድነው የማልቀየረው አሰር አመት ስደት ግን ምንም የለኝም ለምንድነው እስቲ ነገረኝ ግራ ገባኝ የወለድኳቸው ልጆች አሎኝ ግን ምንም አላስቀመጥኩም ለልጆች ግራ የተጋባ ኑሮ ሆነብኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😎😎😎

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 роки тому

      Atchenaneki alem kray bet nat wanaw tsdku mefeleg new keza bahala taywalesh

  • @tihitnaadugna1921
    @tihitnaadugna1921 2 роки тому

    Please let me get your book

  • @Musiclayricbyribka
    @Musiclayricbyribka 2 роки тому +1

    Yes 🙌

  • @የፍቅርምንጭነኝ
    @የፍቅርምንጭነኝ 2 роки тому

    የምኖርው ሪያድ ነው እንዴት መጻፍክን ማግኘት እችላለው

  • @romanhabesha1408
    @romanhabesha1408 2 роки тому

    👌

  • @almazotterbein8151
    @almazotterbein8151 2 роки тому

    ስት ነው የምከፍለው

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 2 роки тому

    Kante mesrat felgalhu yetwesen genzeb aleng gin Min endemesera alkem eski kante gar mesrat Michal kehone

  • @nihalahmed5139
    @nihalahmed5139 2 роки тому

    ሰላም dawit dreams እኔ ራሴን የተሻለ የማደርግበት ስልጠና እየፈለኩ ነበርና አንተን አየው እምኖረው ክፍለ ሀገር ነው የአጭር ግዜ ስልጠና እንዴት ማግኘት እችላለው?

  • @EfiBoge
    @EfiBoge 6 місяців тому

    ገንዘብ የሚሰራው ከጥጥ ነው100፲%.

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому

    ወይ ጉድ ለካ አፈር ነው ብር 😳እኔን አፈር ሊከተኝ የተዘጋጀው🤔

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 5 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ziyadshafi948
    @ziyadshafi948 2 роки тому

    ሰው ወደሀሳቡ ነው፡ The law of attraction, frequency is repetition. When you repeat it frequently, you'll get it.

  • @wudnehgirma534
    @wudnehgirma534 2 роки тому

    የምር ትለያለህ
    ሰላሙን ያብዛልህ

  • @darogele5582
    @darogele5582 2 роки тому

    እኔ እድሜን አራብ ሀገር ጨራስክ 8 አማቴ ግን ምንም የላኝም ምን ላርግ ማላበሉኝ

    • @ፀሀይየድግልልጅ
      @ፀሀይየድግልልጅ 2 роки тому

      ወስኚ የለኝም ሳይሆን አለኝን ጥሪዉ የዛሬ አመት የዚህን ያሕል ብር ይኖረኛል በይ ደጋግመሽ ይኖርሻል የምሬን ነዉ አለኝ ስጠሪዉ አለኝ ይመጣል እኔ ቤተሰብ እየርዳዉ በመርዳቴ ደሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ደሞ የዛሬ አመት ወይም የዛሬ ወር በአካዉንቴ እሔን ያሕል ይኖርኛል ስል ይኖርኛ በልኩት ግዜ ገንዘቤን አስገባለዉ ባይኖርሽም አለኝ ተመስጌን በይ

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 2 роки тому

    ♥️

  • @seadangash7656
    @seadangash7656 2 роки тому

    Dave l need ur help..plese..

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 Рік тому

    It sounds like "law of attraction".

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому

    💚💛❤️👍👍👍

  • @kiflomgmedhin8373
    @kiflomgmedhin8373 2 роки тому +1

    ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
    ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
    ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html

  • @sabayohanes5602
    @sabayohanes5602 2 роки тому

    አድራሻችሁ የት ነው ዳዊት ድሪምሰ

    • @yoniafro4
      @yoniafro4 2 роки тому

      22 ባታ ህንፃ አቤል ሲኒማ

  • @nasirsufiyaan4238
    @nasirsufiyaan4238 2 роки тому

    Hey

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому

    እኔ ሚገርመኝ ለምንድነዉ ግን እግሊዘኛ ምትቀላቅሉት አማርኛ ስታወሩ

  • @sabayohanes5602
    @sabayohanes5602 2 роки тому +1

    አድራሻ ቸውን እባካቹ