Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቅል ህይወት ያሰማልን የኔታ
እግዚአብሔር ጸውዓን ዕጣነ ሞገር ይልቀቁልን መምህር ?
መምር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክለዎ ።
ለአገልግሎት ቢባል፡ ለትምህርት ቢባል፡ በሁሉ የሚያምር እግዚአብሄር ውብ አድርጎ የፈጠረው እጅግ የሚገርም፡ ድምጽ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የዜማ ምልክቶችን እንዲሁ በዩቲዩብ ከነማብራሪያው፡ አራራዩን፡ ዕዝሉን እና ግዕዙን ቢያስተምሩን በጣም ቆንጆ ነበር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
0:02 - ግእዝ ክብር ይእቲ2:36 - ግእዝ ዕጣነ ሞገር
ደስ ይላል እግዚኣብሔር ይባርኮት ዕድሜን ጥዒናን ይስጦት መምህር በጣዕም ጎበዝ ሌላ ጉባኤ ቃና፡ ሚ በዝሁ፡ ዋዜማ፡ ስላሴ፡ መወድስ፡ ዕጣነ ሞጎር ዕዝል ይኣክልን እግዚኣብሔር ደሞ ኣብዝቶ ይስጦትበኤርትራ በነበርኩት ግዜ ዜማው ትንሽ ተምሂረ ነበርኩት ስደት ሲወጣ ግን ደከምኩት ኣሁን በሰማሁት ግዜ ግን ወደ ቀደመው ኣገልግሎት ሊወስደኚ ተስፋ ሆነብኚ
እግዚአብሔር ይፌጽም ተምኔተ ልብከ ወያስምዕከ ቃለ ሕይወት።
qala hiwot yasemalin betekatatayi yastemirun mamihir
የቅኔ አቆጣጠር ሂደቱ እባኮት ይላኩልን።
ጽሑፉ በደንብ ቢታይ መልካም ነው ማለቴ ከላዩ ላይ የሚታይ ጽሑፍ አለ እሱ ቢጠፋ
ቅል ህይወት ያሰማልን የኔታ
እግዚአብሔር ጸውዓን ዕጣነ ሞገር ይልቀቁልን መምህር ?
መምር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክለዎ ።
ለአገልግሎት ቢባል፡ ለትምህርት ቢባል፡ በሁሉ የሚያምር እግዚአብሄር ውብ አድርጎ የፈጠረው እጅግ የሚገርም፡ ድምጽ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የዜማ ምልክቶችን እንዲሁ በዩቲዩብ ከነማብራሪያው፡ አራራዩን፡ ዕዝሉን እና ግዕዙን ቢያስተምሩን በጣም ቆንጆ ነበር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
0:02 - ግእዝ ክብር ይእቲ
2:36 - ግእዝ ዕጣነ ሞገር
ደስ ይላል እግዚኣብሔር ይባርኮት ዕድሜን ጥዒናን ይስጦት መምህር በጣዕም ጎበዝ
ሌላ ጉባኤ ቃና፡ ሚ በዝሁ፡ ዋዜማ፡ ስላሴ፡ መወድስ፡ ዕጣነ ሞጎር ዕዝል ይኣክልን እግዚኣብሔር ደሞ ኣብዝቶ ይስጦት
በኤርትራ በነበርኩት ግዜ ዜማው ትንሽ ተምሂረ ነበርኩት ስደት ሲወጣ ግን ደከምኩት ኣሁን በሰማሁት ግዜ ግን ወደ ቀደመው ኣገልግሎት ሊወስደኚ ተስፋ ሆነብኚ
እግዚአብሔር ይፌጽም ተምኔተ ልብከ ወያስምዕከ ቃለ ሕይወት።
qala hiwot yasemalin betekatatayi yastemirun mamihir
የቅኔ አቆጣጠር ሂደቱ እባኮት ይላኩልን።
ጽሑፉ በደንብ ቢታይ መልካም ነው ማለቴ ከላዩ ላይ የሚታይ ጽሑፍ አለ እሱ ቢጠፋ