ዕዝል ክብር ይእቲ እና ዕዝል ዕጣነ ሞገር ቅኔ ምራታ በመምህር ልሳነ ወርቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @GooglettAccountbb
    @GooglettAccountbb 4 місяці тому +5

    ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን

  • @TemesgenTasew-j4j
    @TemesgenTasew-j4j Місяць тому +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ባርክላችሁ አስተያየት የምሰጣችሁ የትኛዉንም የምታቀርቡትን የያሬዳዊ ዝማሬም ሆነ ቅኔ በጹሁፍ የተደገፈ ቢሆን በእጅጉ ይመረጣል የሚል አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ፡፡

  • @ተቱታቷ
    @ተቱታቷ Рік тому +3

    ቃል ሂወት የስመኣልና ❤

  • @ተቱታቷ
    @ተቱታቷ 2 роки тому +4

    መኣር🎉 እሬ ቃል ጥዕም ድምፂ እንዚራ ቃል ሂወት የስመዓልና

  • @Knefe-rgb
    @Knefe-rgb 2 роки тому +11

    እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዕድሜቹ ይባርክልኝ መምህራችን ልሳነ ወርቅ ብሩክ።

  • @JohnAregawi-k4w
    @JohnAregawi-k4w Рік тому +1

    🙏🙏🙏እግዚኣብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @belaymola6909
    @belaymola6909 Рік тому +1

    imare melayikt yasemaln yageliglot zemenhi yibarek

  • @Kids512-j4c
    @Kids512-j4c 2 роки тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mekonnenyitbarek4360
    @mekonnenyitbarek4360 2 роки тому +3

    ደምፀዎት ያምራል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜንንንንን፡

  • @ዘለዓለም
    @ዘለዓለም 2 роки тому +7

    መምህር ልሳነ ወርቅ አድመና ጥና ይስጣችው፡
    ስለሴ ለድንግል መርኣተኣብ በፈጣሪ ስም ሙሉልን

  • @arbaratutube
    @arbaratutube 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @kasahunesmelalem830
    @kasahunesmelalem830 2 роки тому

    betam yemiyamir dimits new rejim edemena tena yistilin.

  • @tibeyenmola2549
    @tibeyenmola2549 2 роки тому +1

    እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ

  • @akeberegnba1470
    @akeberegnba1470 2 роки тому +1

    የኔታ በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅ ግሩፕ ከለ አድ ያድርጉ

  • @merhawitgoje2967
    @merhawitgoje2967 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln

  • @ወዲምህረይፍትዊ
    @ወዲምህረይፍትዊ 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።

  • @yohannesfiseha2695
    @yohannesfiseha2695 Рік тому +1

    እናመሰግናለን የኔታ። እባክዎት ለወደፊት እጣነ ሞገር ዜማ ልክ ይላኩልን

  • @mulyegebar8461
    @mulyegebar8461 Рік тому

    ያቆይልን መምህር።

  • @mollashite623
    @mollashite623 7 місяців тому +1

    ግሩም ነው

  • @tesfasitotaw1823
    @tesfasitotaw1823 2 роки тому +1

    የኔታ ነግሥ ይበሉልን

  • @bench1221
    @bench1221 Рік тому

    የኔታ ባሉበት ፈጣሬ ዓለማት ክርስቶስ በቸርነቱ ይጠብቅት መምህሬን አስታወሱኝ

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 2 роки тому +1

    መልካም ዜማ ነው ጥሩ ድምፅ አለወት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎ!

  • @melessewoldesilasse6858
    @melessewoldesilasse6858 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mulyegebar8461
    @mulyegebar8461 Рік тому

    ያቆልን መምህር፡

  • @getachewgetachew
    @getachewgetachew 2 роки тому

    ይበል ነዉ

  • @basaznewmamo4996
    @basaznewmamo4996 2 роки тому +5

    የኔታ ድፍረት ካልሆነብኝ የቅኔ ምራታውን አፈጣጠር (ፈጠራ) ያቅርቡልን

  • @gebeyehuabegaz9751
    @gebeyehuabegaz9751 2 роки тому

    እንደ እጣነ ሞገር ቅኔና ዜማ አንጀቴን የሚበላው የለም በተለይ የሊቁ ድምፅ የሚአስረቀርቅ ስለሆነ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @dinkuguale9331
    @dinkuguale9331 Рік тому

    Zerun be tikur bi tsifut melamine new

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 роки тому +2

    እኔ ግን የገረመኝ የክርኢቲው ምስጢሩ
    ውስጡ እሳት 👍👍👍

  • @haymanoteabew9789
    @haymanoteabew9789 2 роки тому

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    ትርጉሙንም ቢነግሩን ጥሩ ነበር።

  • @mahtotekine3136
    @mahtotekine3136 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው።ጸውዐ ግን እንደዚህ ነው።እሑድም እንዲህ ነው

  • @esubalewkehaly7398
    @esubalewkehaly7398 2 роки тому

    አማን ጡእም

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 2 роки тому

    መምህር እጅግ በጣም የምወደውን የእጣን ሞገድና የቅኔ መመራት ዜሜ ከዛሬ 5 ወር በፌት በዩቲብ ቪድዮን አድምጨናአይቸ ስርቅርቅ የሚለው የእዝል ዜማወት እጅግ የሚጥም ሆኖ ቃለህይወት ያሰማወ ብየ ይህን ዜማ ከእርሰዎ መማርእፈልግ ነበር አሁን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በአሜሬካ በእጥቤዩ ደብር መድኅኔአለም ቤተክርስቲያን በአካል ያነን የምወደው ድምፅ ዜማወት በሚያምር ድምፅ ዛሬ ተፈፀመ ማህሌተ ፅዩ የሚለውን ወረብ ሲያቆረቁሩት ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ግሩም ነው እግዜአብሔር ይባርከወ ይጠብቀዎ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu Рік тому +1

    ኧረ በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ዜማ ደስ በሚል ድምጽ! እባክዎ መምህር የሶስቱንም ዓይነት ዜማ ዋና ዋና የዜማ ምልክቶችን በዚሁ ቻናል ቢያስተምሩን። ለምሳሌ፡ ምልክት "ሰላ ለኪ" ማለት ሰላም ለኪ ሲሆን፡ ዜማው ደግሞ እንዲህ ይዜማል በማለት መሠረታዊ የዜማ ምክቶችን በዚህ ድምጽዎ በዩቲዩብ ብያስተምሩን ፡ ባለመሰቸት ፡ እንማራለን። ቃአ ሕይወት ያሰማልን!

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 11 місяців тому

    ጠቢባነ ፡ ኩኑ ፡ከመ፡ አርዌ ፡እመ፡ ይብለን፡ እግዚእ
    ከመ አርዌ፡ ዳንኤል፡ ኮነ፡ በላዔ ሥጋሁ፡ ኃጥዕ
    እስመ፡ ለውእቱ፡ ሥጋ፡ እንተ፡ ጾረቶ ምሥዋዕ
    ውስጡ፡እሳት፡በላዒ፡እንዘ ፡አፍአሁ መብልዕ ሀሌ ሉያ

  • @wedajadane4057
    @wedajadane4057 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን ኧረ ድምጽ ግሩም ነዉ
    እኔ በእርሰዎ ድምጽ ቅኔ ምራታ መማር አፈልግ አለሑ ዋሳብ ካለዎት ወይም ጉርብ ያስገቡኝ

  • @simonkirosbeyene1828
    @simonkirosbeyene1828 2 роки тому

    Kimahar ad in massnger

  • @andemariamkibrom
    @andemariamkibrom Рік тому

    ይበብል ይቆይሉኝ

  • @BereketAsmare-v2h
    @BereketAsmare-v2h 7 годин тому

    የኔታ እንደው ምን ይባላል ዕጹብኬ ዕጹብ ውእቱ
    እስመ ዕጹብሰ ትርጓሜ አልቦቱ ...
    ዝም ብዬ ሳይገባኝ ከማልፍ ግን አንድ ጥያቄ ላንሳ ...
    ዕዝል ክብርይእቲው ላይ ከላይ
    "ጠቢባነ ኵኑ እመ ይብለነ" ካለ በኋላ
    ከስር ሁለተኛው ቤት
    "ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ" የሚለው "ኮነ" ላይ 'ነ' ሲነበብ አይጠብቅም ?
    "እኛ ኾን" ስለኾነ ...?
    እንደዛ መስሎኝ እስዎ አላልተው ሲሉት ግራ ገብቶኝ ነው አስረዱኝ እስኪ እባኮት...

  • @Dashen2004
    @Dashen2004 2 роки тому

    ወበኀሉ ቀተለ ነገሥተ መስሎኝ ነበር የሚባለው።

  • @wendijk
    @wendijk 2 роки тому

    አጠር አጠር ያለች ቢሆን ለመልመድ ይቀለናል

  • @kasahunesmelalem830
    @kasahunesmelalem830 2 роки тому

    bereso Dimits kine mirata bimar des yilegn neber.

  • @kidusmahder220
    @kidusmahder220 2 роки тому +1

    በራሳቹ የተቀኘ ቅኔ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @Ketema-ex9wd
    @Ketema-ex9wd 4 місяці тому +1

    ቃለ ሕወት ያሰማልን።

  • @TemesgenTasew-j4j
    @TemesgenTasew-j4j Місяць тому +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ባርክላችሁ አስተያየት የምሰጣችሁ የትኛዉንም የምታቀርቡትን የያሬዳዊ ዝማሬም ሆነ ቅኔ በጹሁፍ የተደገፈ ቢሆን በእጅጉ ይመረጣል የሚል አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ፡፡