Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህሩ/ሊቁ ከዚህ ቪዲዮ በገንዘብ ሊወሰን በማይቻል መልኩ ጥሩ እውቀት አግንቻለሁ ሲያስቸግረኝ የነበረው የሳድስ ፊደላት ቆጠራ ችግር በዚህ ቪዲዮ ተፈቷል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡
ኧረ ወንድሜ ውዳሴው ይቆይና ። ስለተመለከቱት አመሰግናለሁ። ስለተጠቀሙበት ደግሞ ደስ ብሎኛል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያስምዕክሙ መምሕራን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
kale hywetn yasemaln memhr.kinie menger michalbet huneta bimechach
በጣም ደስ የሚብል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜና ይስጥዎት
አሜን ለይኩን ለይኩን፣ smret geremariam
Thank you, this is very helpful
thank you medhanie for your attention.
ያላወቅነዉን አንድናቅ ስላደረከን ቃለ ሕይወት ያሰማልን. ሰናይ,
እጅግ አመሰግናለሁ
Egziabher yistelin ,bewunet kelib melkam negerun agegnchealehu memhe kibr yadilot!!!!!!!!!!!
ቃለ ሰናይ እኁየ❤
Amen amen
God bless you teacher
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን
እግዚአብሄር ይስጥልን
🙏🙏🙏
በጣም አሪፍነው በርታ
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡ብትቀጥልልን ደስ ይለናል፡እርማት እስመ ሃለወት 6 ቁጥር ነው ያለው፡ስለ ሁሉ ኣመሰግናለሁ።
Etham tekami huno agnichewalew
Good keep it up
Thank you, I will
አፅባእት ተብሎ ይታረም እናመሰግናለን
zekarias tube እግዜር ያክብርልኝ ስለተመለከቱት ነው ስህተቱን የለዩት. አሁንም ቢሆንም 'አጽባዕት' በሚል ይስተካከል. 'እ' ሳይሆን 'ዕ '
እባኰ የዜማ አቆጣጠር ያሳዪኝ
ሰላም ወንድሜ።ቴሌግራም join ቢያደርጉ መልካም ይመስለኛል።@zetsionchannel
@@Zetsion eshi wendime betam amseginalew
ቃለ ሕይወት ያሰማልንማወቅ የፈለኩት ነገር በቅኔው ላይ ዮሳ የተባለው ማነው መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ተሎ ተሎ ኑልን live ቢያስተምሩን
ሰላም ከቆጠርነው, ቁጥሩ ለምንድነው የሚጠቅመኝ
አልገባኝም ወንድሜ?
አጽባሕት ኣይደለም አጽባእት ነው የሚባለው
አመሰግናለሁ ወንድሜ! መልካም አስተያየት ነው። እግዜር ያክብርልኝ። ግድፈቷ ቀድማ ተርማለች ከታች ከተሰጡት አስተያየቶች ጋር ታገኛታለህ
እስመ ሀለዉ
እሺ የንታ ይታረማል... የቀለም ግድፈት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@Zetsion በቀጣዩ የታረመ አይቻለሁ ይህች ትጠፋለች ተብሎ ሳይሆን በደንብ ታርሞ እንዲወጣ ነው መምህር ዝግጅቱ ግን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ይበርቱ
እስመ ሀለወት 6 ነው? ena kale hiwot yasemalen
6 ነው, ትክክል
ጥበብ ከዚህ ጀርባ አለ ማነዉ የተወለደ ከታላላቆቹ የጥበብ ደጃፍ የሚደርስ
እስመ ሀለወት 6 አይደለም ዴ?
አዎ 6 ንው
እስመ ሀለወት 6 ቑጥር ኣለው
አዎን 6 ቀለም ነው
እሺ
የምትለቁት ሁሉም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ግን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እኔ ምፈልገው ቅኔ፣ ቅኔ፤ቅኔ፤አንገበገበኝ መማር እፈልጋለሁ!!! the Amlakiye jmero biqtele tiru new
የማስተማር ችሎታዎን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ያክብርልን🙏ግን አንድ ጥየቄ አለኝ በምንት ቆመት... የሚለው ቅኔ ላይ"እስመ ሀለወት" የሚለው እ ሳድስ ቢሆንም መነሻ ስለሆነ ይቆጠራል፤ስ አይቆጠርም መ ሰድስ ስላልሆነ ይቆጠራል እስመ= 2ሀለወት ሳድስ ስላልሆኑ ይቆጠራሉ ት ደሞ መድረሻ ስለሆነ ይቆጠራል ሀለወት=4እስመ ሀለወት =2+4=6እስመ ሀለወት"ን 5 ብለው ነው ያለፉት እንዴት እንደሆነ ቢያስረዱኝ
ትክክል ነህ፣ወንድሜ!የቁጥር ስህተት ነው እንጂ ሳብራራ 6 አድርጌ ነው የቆጠርኩት. 5 ከሆነማ ቅኔው ዜማ ልክ ይሰብር ነበር. ከመጀመሪያ እስከ ፍጻሜው ተከታትለው ስላረሙኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣yeshi Bitew.
@@Zetsion እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ግን ፮/6 ተደርጎም ቢቆጠር ዜማ ልኩ አይመጣም ዜማ ልክ የሚባለው ከላይ እና ከታች ያለው ቤት እኩል ሲሆን ነው አይደል?በምንት ቆመት ድንግለ ሙሴ ወዮሳ3 3 3+2=5 3ሰማይ ወምድር እስመ ሀለወት በከርሳ3 3 2+4=6 3የላይኛው ቤት 3+3+5+3=14የታችኛው ቤት 3+3+6+3=15ችግር የለውም እንዲ ሲሆን ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው መልሱልኝ መምህር🙏
ጥበብ ከዚህ ጀርባ አለ ማነዉ የተወለደ ከታላላቆቹ የጥበብ ደጃፍ የሚደርስ????
አስመ ሀለወት =6 ነው ምምህር
አዎን 6 ነውደ ሌላ ብየ ከሆነ ግድፈት
እስመ ሃለወት 6 ኣደለም እንዴ
6 ነው
ቴሌግራም ላይ@zetsionchannel ብለው ይጎብኙ
መምህሩ/ሊቁ ከዚህ ቪዲዮ በገንዘብ ሊወሰን በማይቻል መልኩ ጥሩ እውቀት አግንቻለሁ ሲያስቸግረኝ የነበረው የሳድስ ፊደላት ቆጠራ ችግር በዚህ ቪዲዮ ተፈቷል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡
ኧረ ወንድሜ ውዳሴው ይቆይና ። ስለተመለከቱት አመሰግናለሁ። ስለተጠቀሙበት ደግሞ ደስ ብሎኛል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያስምዕክሙ መምሕራን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
kale hywetn yasemaln memhr.
kinie menger michalbet huneta bimechach
በጣም ደስ የሚብል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜና ይስጥዎት
አሜን ለይኩን ለይኩን፣ smret geremariam
Thank you, this is very helpful
thank you medhanie for your attention.
ያላወቅነዉን አንድናቅ ስላደረከን ቃለ ሕይወት ያሰማልን. ሰናይ,
እጅግ አመሰግናለሁ
Egziabher
yistelin ,bewunet kelib melkam negerun agegnchealehu memhe kibr yadilot!!!!!!!!!!!
ቃለ ሰናይ እኁየ❤
Amen amen
God bless you teacher
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን
እግዚአብሄር ይስጥልን
🙏🙏🙏
በጣም አሪፍነው በርታ
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡ብትቀጥልልን ደስ ይለናል፡እርማት እስመ ሃለወት 6 ቁጥር ነው ያለው፡ስለ ሁሉ ኣመሰግናለሁ።
Etham tekami huno agnichewalew
Good keep it up
Thank you, I will
አፅባእት ተብሎ ይታረም እናመሰግናለን
zekarias tube እግዜር ያክብርልኝ ስለተመለከቱት ነው ስህተቱን የለዩት. አሁንም ቢሆንም 'አጽባዕት' በሚል ይስተካከል. 'እ' ሳይሆን 'ዕ '
እባኰ የዜማ አቆጣጠር ያሳዪኝ
ሰላም ወንድሜ።
ቴሌግራም join ቢያደርጉ መልካም ይመስለኛል።
@zetsionchannel
@@Zetsion eshi wendime betam amseginalew
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማወቅ የፈለኩት ነገር በቅኔው ላይ ዮሳ የተባለው ማነው መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ተሎ ተሎ ኑልን live ቢያስተምሩን
ሰላም
ከቆጠርነው, ቁጥሩ ለምንድነው የሚጠቅመኝ
አልገባኝም ወንድሜ?
አጽባሕት ኣይደለም አጽባእት ነው የሚባለው
አመሰግናለሁ ወንድሜ! መልካም አስተያየት ነው። እግዜር ያክብርልኝ። ግድፈቷ ቀድማ ተርማለች ከታች ከተሰጡት አስተያየቶች ጋር ታገኛታለህ
እስመ ሀለዉ
እሺ የንታ ይታረማል... የቀለም ግድፈት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@Zetsion በቀጣዩ የታረመ አይቻለሁ ይህች ትጠፋለች ተብሎ ሳይሆን በደንብ ታርሞ እንዲወጣ ነው መምህር ዝግጅቱ ግን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ይበርቱ
እስመ ሀለወት 6 ነው? ena kale hiwot yasemalen
6 ነው, ትክክል
ጥበብ ከዚህ ጀርባ አለ ማነዉ የተወለደ ከታላላቆቹ የጥበብ ደጃፍ የሚደርስ
እስመ ሀለወት 6 አይደለም ዴ?
አዎ 6 ንው
እስመ ሀለወት 6 ቑጥር ኣለው
አዎን 6 ቀለም ነው
እሺ
የምትለቁት ሁሉም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ግን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እኔ ምፈልገው ቅኔ፣ ቅኔ፤ቅኔ፤አንገበገበኝ መማር እፈልጋለሁ!!! the Amlakiye jmero biqtele tiru new
የማስተማር ችሎታዎን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ግን አንድ ጥየቄ አለኝ
በምንት ቆመት... የሚለው ቅኔ ላይ
"እስመ ሀለወት" የሚለው እ ሳድስ ቢሆንም መነሻ ስለሆነ ይቆጠራል፤ስ አይቆጠርም መ ሰድስ ስላልሆነ ይቆጠራል እስመ= 2
ሀለወት ሳድስ ስላልሆኑ ይቆጠራሉ ት ደሞ መድረሻ ስለሆነ ይቆጠራል
ሀለወት=4
እስመ ሀለወት =2+4=6
እስመ ሀለወት"ን 5 ብለው ነው ያለፉት እንዴት እንደሆነ ቢያስረዱኝ
ትክክል ነህ፣ወንድሜ!የቁጥር ስህተት ነው እንጂ ሳብራራ 6 አድርጌ ነው የቆጠርኩት. 5 ከሆነማ ቅኔው ዜማ ልክ ይሰብር ነበር. ከመጀመሪያ እስከ ፍጻሜው ተከታትለው ስላረሙኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣yeshi Bitew.
@@Zetsion እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ግን ፮/6 ተደርጎም ቢቆጠር ዜማ ልኩ አይመጣም ዜማ ልክ የሚባለው ከላይ እና ከታች ያለው ቤት እኩል ሲሆን ነው አይደል?
በምንት ቆመት ድንግለ ሙሴ ወዮሳ
3 3 3+2=5 3
ሰማይ ወምድር እስመ ሀለወት በከርሳ
3 3 2+4=6 3
የላይኛው ቤት 3+3+5+3=14
የታችኛው ቤት 3+3+6+3=15
ችግር የለውም እንዲ ሲሆን
ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው መልሱልኝ መምህር🙏
ጥበብ ከዚህ ጀርባ አለ ማነዉ የተወለደ ከታላላቆቹ የጥበብ ደጃፍ የሚደርስ????
አስመ ሀለወት =6 ነው ምምህር
አዎን 6 ነውደ ሌላ ብየ ከሆነ ግድፈት
እስመ ሃለወት 6 ኣደለም እንዴ
6 ነው
ቃለ ሕይወት ያስምዕክሙ መምሕራን
አሜን
kale hywetn yasemaln memhr.
kinie menger michalbet huneta bimechach
ቴሌግራም ላይ
@zetsionchannel ብለው ይጎብኙ