#የአሜን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አመሰግንሃለሁ ኢየሱስ የእኔ ነህና ለዛሬ በቅቻለሁ
    ኢየሱስ የእኔ ነህና ማዕበሉን አልፌያለሁ።

КОМЕНТАРІ • 86

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 Рік тому +27

    ግርም ይለኛል ስለናንተ ሳስብ መዝሙራችሁ ሁሉ ምስጋና ባቻ ነው እንጉርጉሮ የለበትም ጌታ ሆይ ይህንነ አምጣ ያንን ወሰድ የሚል ልመና አላየውበትም ፡፡ ልባችሁን መዝማሬ አንደበታችሁ በምስጋና የሞላው የናዝሪቱ ኢየሱስ ብቻውን ይክበር ፡፡ አሜን ነው ጉሮዬ!!

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Рік тому +7

    የአሜን ነው ኑሮየ የአሜን ነው
    የአሜን ነው ኑሮዬ የአሜን ነው
    የለም ሌላ ቃል የለም አሜን ነው ለዘላለም
    የለም አሉታ የለም አሜን ነው ለዘላለም
    አሜንንንንንን❤ ተባረኩ ስወዳችሁ😘😘😘😘 ❤

  • @elsietye3335
    @elsietye3335 10 місяців тому +2

    ሁሌም የዚህ ጉባኤ መንፈስ እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ......እኔም ከነሱ መሃል ተገኝቼ ማምለክ ብችል እመኛለሁ🥺❤

  • @bekestifk5986
    @bekestifk5986 11 місяців тому +1

    እኔ ይህን መዝሙር በፊት በትምህርት ቤት የተማሪዎች ህብረት ውስጥ የነበረ ብዙም ማልቀርበው ሰው ስሚው ብሎኝ ነው የሰማሁት ከነበረብኝ ድባቴ በአሜን ነዉ ነበር እምወጣው ስልኬ ተበላሽቶ ጠፍቶብኝ አዝኜ ነበር ጌታ ከዛ ሁሉ አውጥቶኝ ይህንን መዝሙር በድጋሚ ሰማሁት በዛ ጭንቀት ውስጥ የአሜን ነው ያስባለኝ ጌታ አሁንም ያዘምረኛል ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Рік тому +2

    Hawazye🙏ከምድር ግራቪቲ አውጥቶ ከኢየሱስ ጋር የሚያነካካ ዝማሬ ነው🙏

  • @mala4122
    @mala4122 Рік тому +2

    አሜን አሜን ነውምሰጋናኢየሱሰጌታነው፣ኢየሱሰፍቅርጌታተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Рік тому +2

    ምን እንደምል አላቅ ይዝማሬ ከተለቀቀ ጀምሮ የማደምጠው ዝማሬ ነው ስንቱን አለፈኩበት ይህ ዝማሬ ፀሎቴ :ማመስገኝዬ መበርቼይ ነው ይህን ዝማሬ ከፍቼ አይኖቼ ወደ ሰማይ ቀና ስል እንደገና አድስ እሆናለው ባለመኑት መሀል እደ ንጉስ ይኖረኝል የኔ ጌታ ክብር ይሁንለት ሰው ሁሉ ይደነቃ ከየት ነው ግን እነዚህን ዝማሬዎች የምታመጪው ይሉኝል ለጎረቤት ሁሉ ሆናል ኢየሱስ ጌታ ነው እያልኩ ይህው ለእዚህ ቀን ደረሻለው አመሰግናለሁ ♥ ሀዊ የማያልቀው ጌታ ፀጋ ይጨመርልህ ብሩክ ሁን🙏🙏🙏

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj Рік тому +5

    ተባረክ ሀዊዬ በጣም የምባረክባቸው እጅግ የተወደዱ መዝሙሮች ናቸው።ከሰጠህ ከእግዚአብሔር የተነሳ በተደመጡ ቁጥር አዲስ ናቸው። አሁንም ፀጋ እጅጉን ይብዛል!

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому +5

      ፍቅርዬ አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንቺም እንዲሁ እጅግ በጣም ተወዳጅ ጻጋ ያለሽ እህት ነሽ። በተውኔቶች ዝግጅት ድርሰት በዝማሬ በግጥም እና ዜማ በወጎች በመጣጥፎች ብዙ ጠቅመሽናል ጸጋ ይብዛልሽ።

  • @FanaLaakemariam
    @FanaLaakemariam 2 місяці тому +1

    Tebareku

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Рік тому +1

    Amen 🙌 🙌 🙌 🙌 new geta sentun asalefegn

  • @BlenAlemayehu5198
    @BlenAlemayehu5198 3 місяці тому +1

    Hawazye weye bemarryame temelese eyetebeqenh nw egna Orthodox yasdegen mezmurochke westachenew endet yadekebaten church lemekade defereke benath temeles 🥺🥺🥺😭😭😭

  • @alazarbiruk8575
    @alazarbiruk8575 Рік тому +1

    tebarek hawaz mezmuroch des yilalu

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 Рік тому +3

    የተወደድክ ወንድም ሐዊ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ

  • @kalebdalecho7988
    @kalebdalecho7988 Рік тому +5

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 9 місяців тому

    ነብሴ እረሰረሰች አመሰግናለሁ አመሰግናለሁኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ሁሉም አልፎ በዛ ዉስጥ የጌታ አብሮነት ሳስበዉዉዉ

  • @tamelove8625
    @tamelove8625 Рік тому +2

    ተባረኩኩኩኪ❤❤❤

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Рік тому +4

    ሐዋዝ የኔ አባት እባክህ ተመለስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን አሁንም በ ተስፋ እንጠብቅሀለን እንወድሃለን 😢😢እኔ አሁንም መዝሙሮችህን ማዳመጥ አላቆምኩም እባክህ ይበቃል ናፈከን. ከልጅነትህ ጀምሮ ያገለገልካቸው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልቦና ይስጡህ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ አሜን 🤲

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 Рік тому +3

      እህቴ በሩ ሳይዘጋብሽ ወደ እየሱስ እቅፍ ግቢ ሀዋዝ የሚበልጠውን ይዣል ግዜ የለም

  • @saved.by-grace
    @saved.by-grace 9 місяців тому +1

    Semay midren yemiyalif
    Yetamene kalkidan
    Ke Eyesus gar alegn ❤❤❤❤
    Yemayishar be zemen
    Yinoribignal ena
    Nefsun sile ene setto👏👏👏👏
    Lela milash yelegnim🙌🙌🙌🙌
    Afe be Amen temolito 🤲🤲🤲🤲

  • @RedietDaniel-yh1vo
    @RedietDaniel-yh1vo Рік тому +1

    Amen❤❤❤❤ tabarek geta kazy balay yechamrb

  • @adugnaab
    @adugnaab Рік тому +2

    በጣም ታምራላችሁ የኔም ልብ ለጌታው አድልቷል

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 9 місяців тому +1

    አሜሜሜሜሜሜ...ንንንንን
    አሜን ነው ለዘላለም🙏🙏🙏

  • @mahletbartholomew933
    @mahletbartholomew933 Рік тому +3

    "❤አመሠግንሀለሁ❤" ከህመሜ የተፈወስኩበት መዝሙር። በምስጋና ሁሌም ድል አለ ተባረኩ "ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ። መዝ. 50:23" ምስጋናን እንድንሠዋለት የረዳን እግዚአብሔር ይባረክ። ❤❤❤

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому +1

      አሜን እግዚአብሔር ክብር ይብዛ ይሁንለት።

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 Рік тому +1

    ሌላ ምላሽ የለኝም አፌ በአሜን ተሞልቶ
    አሜኔ ጌታዬ ኢየሱስ አመሰግንሀለሁ
    እስከ ጌታ መገለጥ በዕምነት በፀጋ ለምልሙ ሀይልን ያስታጥቃችሁ ተባረኩ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Рік тому +1

    Amen amen geta eyesus yebarkachuu ❤❤❤

  • @user-Thechildofgod393
    @user-Thechildofgod393 Рік тому +1

    ተባረኩ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ኢየሱስ አንተ የኔ ነህና ማእበል ወጀቡን አልፌያለው

  • @KalkidanAdamu-fw3qr
    @KalkidanAdamu-fw3qr Рік тому +1

    የአሜን ነው ህይወቴ🙏🙏
    ላንተ ቃል የለኝም ሐዊየ🔥
    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 Рік тому +1

    መዝሙራችሁን ስወደው ተባረኩ በብዙ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Рік тому +3

    I can’t stop listening to your songs God bless you more.

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 5 місяців тому +1

    አሜንእዎእሜንነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekashaLamore-xt8yp
    @MekashaLamore-xt8yp Рік тому +1

    ሃዊ ተባርከሀል ፀጋ ይብዛልህ ተባርከሀል። የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት ጉባኤ ነው። ደስ ይላል ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @kalb6209
    @kalb6209 Рік тому +1

    አሜን አሜን ሃዊዬ ተባረክ

  • @gizachewgirgo9011
    @gizachewgirgo9011 Рік тому +1

    አሜን ተባረክ ሀዊ።

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Рік тому +1

    እሰይ እልልልልል ለረዳን ጌታ ምስጋና ይሁንለት። እናንተም ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ❤ ተባረኩ።

    • @erinisrael4525
      @erinisrael4525 Рік тому

      Bemezimurihi wisti bizu sew getan yageghal

  • @enkuseyum5343
    @enkuseyum5343 Рік тому +1

    እልልልልልልል....ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegaye 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተበራኩ

  • @tsionhaile
    @tsionhaile Рік тому +1

    Hawz egizabere yebarkhe❤❤❤❤

  • @alazarmekonen8726
    @alazarmekonen8726 Рік тому +1

    አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ
    ኢየሱስዬ የኔ ነህና ማዕበል መከራውን አልፌያለሁ!!

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 Рік тому +2

    Amennnn elllelllllelllleee❤❤❤ tabrke hawziyee

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይመስገን ለኛ ሲል ለታረደው በግ ይሁንል🙏🙏 ሀዊዬ ተባረክ🙏 መቼ ነው ከናንተ ጋር የምካፈለው የምናፍቀው ቀን ቢኖር ከናንተ ጋር ጌታን የማመሰግንበት ቀን ብቻ ነው

  • @nathay1581
    @nathay1581 Рік тому +1

    uff yeamen new 🙌🙌

  • @Uri-hc5re
    @Uri-hc5re Рік тому

    እጅግ የሚያፅናና ዝማሬ፤ ተባረክ ሀዊ፤ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @mulukentsehay3808
    @mulukentsehay3808 Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamteshome1572
    @selamteshome1572 Рік тому +1

    Amen Amen Amen new lezelalem 😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому

    ዋው እውነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት 😇😇❤❤❤!!
    የአሜን ነው ኑሮየ የአሜን ነው
    የአሜን ነው ኑሮየ የአሜን ነው
    የለም ሌላ ቃል የለም አሜን ነው ለዘላለም !!
    የምንወድህ,የምናከብርህ ውዱ ድንቅ ዘማሪ ሐዋዝ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ የእግዚአብሔር ፀጋው እጥፍ ይሁንልህ ።
    ሁላችሁንም ጌታ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርካችሁ ለኔ ትልቅ በረከቶች ናችሁ እጂግ ነው በእናንተ አገልግሎት የምጠቀመው ክብር ለጌታ።
    😇😇😇😇😇❤❤❤❤

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому

      አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ስሙ ይቀደስ።

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ሁሉ ከእርሱ ነው።

  • @segnigidisa7960
    @segnigidisa7960 Рік тому +1

    sile inante igzahbern ameseginalehu🙏 igzabehr yibarkachu.ameen

  • @BehailuKebede-ep5gr
    @BehailuKebede-ep5gr 8 місяців тому +1

    ተባረኩ

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 8 місяців тому

    tebareku

  • @fugiy1298
    @fugiy1298 Рік тому

    Yeamen new
    Amen zmare melaekt yasemaln enamesegnalen ❤

  • @webrstahmed262
    @webrstahmed262 Рік тому

    የአሜን ነው ህይወቴ 😇🙏
    ሀዊዬዬዬ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 5 місяців тому +1

    አሜንንንንንን❤

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 Рік тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen tsegawun yabzalachihu

  • @LunaYacob-rd3bf
    @LunaYacob-rd3bf Рік тому

    ተባረኽ

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 Рік тому

    Amen amen!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    bebizu tebareku!

  • @foreverblessed9488
    @foreverblessed9488 Рік тому +1

    አመሰግንሀለሁ አመሰግናለሁ
    ኢየሱስ የእኔ ነህና ለዛሬ በቅጫለሁ

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 Рік тому

    Amenn hulem bihone amennn❤❤❤❤

  • @galaxys7779
    @galaxys7779 Рік тому +1

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Рік тому

    ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🙏

  • @SaraAbebe-h5t
    @SaraAbebe-h5t Рік тому +1

    Amen amen amne

  • @SaraAbebe-h5t
    @SaraAbebe-h5t Рік тому +1

    Amen amen amen❤❤❤

  • @saved.by-grace
    @saved.by-grace 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Melkam4515
    @Melkam4515 Рік тому +1

    amen amen 🙏🙏🙏

  • @LidatuDereja
    @LidatuDereja 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Рік тому +1

    አሜን

  • @abelwondwossen2840
    @abelwondwossen2840 Рік тому

    አሜን ለዘለዓለም

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 7 місяців тому

    Ameeeeeeeeen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 7 місяців тому

    Amen amen

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 9 місяців тому

    ❤❤❤❤amennnnnn

  • @abushtesfaye7969
    @abushtesfaye7969 Рік тому +1

    Ameen!

  • @TsionDerje
    @TsionDerje Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samaritan7470
    @Samaritan7470 Рік тому +1

    Hawiyeeeeee😢

  • @ermiyasbelaynehofficial4510
    @ermiyasbelaynehofficial4510 Рік тому +1

    ኧረ የእናንተስ ጸጋ❤❤❤❤ ከእንጉርጉሮ የጸዳ ከልብ የፈለቀ ውብ ዝማ።👉የተደረገልንን ብቻ በመረዳት ለሆነልን ብቻ ማመስገን ፣ማዜም፣ በፊቱ መፍሰስ ምንኛ መታደል ነው

  • @yorsalemms2531
    @yorsalemms2531 10 місяців тому +1

    Haw i can contact brother hawaz

  • @tamanuel2368
    @tamanuel2368 10 днів тому

  • @SalamaSamamut
    @SalamaSamamut Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @mulukentsehay3808
    @mulukentsehay3808 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @yordiapptube317
    @yordiapptube317 Рік тому

    ❤❤❤❤