ዶቃ ፊልም በካናዳ ለዓለምአቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ተመረጠ...አሜሪካ ያላችሁም ተዘጋጁ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @smizekinge6928
    @smizekinge6928 Рік тому +2

    መዲ ድምፅሽን ሰለሰመው ደሰብሎኛል

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому +3

    ሰይፉ ያከበረህን ህዝብ አክብረህ በሰራኸው ስህተት ይቅርታ ጠይቅ, ነገ ለልጆችህ የታሪክ ጠባሳ አታቆይ ወደፊትም እንዲዝህ አይነት ማስታወቂያ እንደማትሰራ እርግጠኛ ነኝ.

    • @sosikm9pe
      @sosikm9pe Рік тому

      ምን አድርጎ ነው 😒

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz Рік тому

      እኔም.ያለፈኝ.ነገር.ካለ.ጊዜ.ስለሌለኝ.ብዙም.አላይም

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Рік тому +3

    ቅድስት የነካችው ሁሉ ያምራል

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 місяців тому

    ታድያ ምን ይጠበስ ለኛ አይለቀቅልንም

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому

    Era kenu yestekak please it’s holiday eve and Monday 😢

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Рік тому +1

    ቅድስቴ እኮን ደስ እላችሁ👍🏾 ከዚህም በላይ ይገባዋል🙏🏽
    ለማንኛውም ለደን ዶቃን ብታመጡት እሪፍ ነው
    ለማስተናገድ ዝግጅ ነኝ💚💛❤️

  • @maymrobi
    @maymrobi Рік тому +1

    🎉🎉🎉እንኳን ለአዲሱ አመት 2016 ዓ.ም በሰላም በጤናና በፍቅር ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ፣ የፍቅር አጋራችሁ አልያም ወዳጆቻችሁ ጋር አደረሳችሁ እያልን መጪውን አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ እና ተነሳሽነት ከእኛ ጋር ታሳልፉ ዘንድ በግራ በኩል ያለውን ፕሮፋይል ፎቶ በመንካት ዛሬውኑ ቤተሰባችን ትሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!
    🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому

    እውነት ነው። ሰይፉ ህዝብን ይቅርታ ብትጠይቅ የተሻለ ነው። ከህዝብ ጎን መቆም ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም።

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Рік тому +5

    ሴፉ በቅደም በሰራህው ሰህተት የኢትዮጵያ ህዝብ አዘኖብሃል ነገ ልጆችህ የሚረከቧት ኢትዮጵያን የሰይጣን ዘፍኝ ጋብዘህባታል እግዚአብሔር ግን በልጆቹ አድሮ ሴራህን አክሸፍታል😢

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Рік тому +1

      ማንን ነበር የጋበዘው? ይቅርታ ስላላየሁት ነው።

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 Рік тому

      @@LoveAndPeace2424 እንኳን ኢትዮጵያዊ ይቅርና የአለም ህዝብ አወቀቆታል ማንን እንደጋበዝ በግድ ለምን አላወቁም አልልም ግን ልመልሰ የዘፍኙ ስም አላወቀውም ለሰይጣን የሚዘመር ቤተክርስቲያን እየዘፈነ የሚያቃጥል መሰቀል የሚዘቀዝቅ በአጠቃላይ ፀረ ክርስቶስ በዘፍኑ ክርስቶስን የሚቃወም ሰይጣንን የሚያመሰገን ዘፍኘ ሀገራችን ለአዲስ ዓመት ሸራተን ሆቴል ሊዘፍን ሊመጣ ነበረ ሴፉ ደሞ ሞቅ ያለ ለኢትዮጵያ ህዝብ በደግሱ እንዲገኙ ጥሪ አቅርቦ ነበር ቅዱስ ሲኖዶስ ከለከለ ህዝቡም እንቢ አለ ይህው ነው

    • @kd4512
      @kd4512 Рік тому

      ​@terryberhanu7829 me too. Didn't watch it. Who is it?

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Рік тому

      @@kd4512 Recently, I watched Chachi & Kuku's interview but I haven't heard any bad thing.

  • @እውነትእውነት-ሠ8ቨ

    ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023
    ua-cam.com/video/05H489k5m28/v-deo.html&ab_channel=ZinashTayachew

  • @betelhemnegash8033
    @betelhemnegash8033 Рік тому

    Yigebawal

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ Рік тому +2

    ይቅርታ ጠይቅ በሰራህው ስህተት

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Рік тому

      ን አርጎ ነው ማንን ነው ያቀረበው ስሙን ፃፉልኝ ገብቸ እንዳየው ?

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Рік тому

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 Рік тому +1

    ያሳዘንከውን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ አንተ መላጣ😅