ትዝታችን በኢቢኤስ የንፋስ ስልክ ሰፈር ትዝታዎች /Tezetachen On EBS SE 17 EP 11 Nifas Silk Sefer

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @kinfe5473
    @kinfe5473 4 роки тому +17

    እናመሰግናለን ስለሰፈራች ስለተነሳ። ዮኒ እናመሰግናለን 54ቀበሌ ሰላምና ጤና ለንፋስልክ ሰፈር💓💓💓💓💓💓

    • @lukej2891
      @lukej2891 4 роки тому +2

      ቀበሌ 54 ያስተርፋል ለእራት። 47 እና 56 ቀልድ ጨዋታ(እግርኳስን) ጨምሮ በሽ በሽ ነው። ንፋስ ስልክ የፍቅር ሰፈር ነው።

    • @tube-kg2ss
      @tube-kg2ss 3 роки тому

      54 shifroch hotel kebele kibeb coca mamo menged 😢😢guwadegnochhh

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 роки тому +2

    አመሰግናለሁ ዮኒ ሰፈሬን ስላስተዋወቅልኝ " ስልካችሁን ስታነሱ ንፋስልክን አስታውሱ" 👍🏾💞👍🏾👍🏾

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 роки тому +5

    ውይ ሰፈሬ ( ነፋስልክ) ቅዱስ ዮሴፍ አባቴ ነፋስልክ ትምህርትቤቴ ዶ/ ር ማሞ የሰፈራችን የባህል ሀኪም

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +5

    ዮኒዬ እንኳን በደና መጣክ ትዝታችን ውስጤ ነው ትዝታችን በጣም ምርጥ የማናውቀውን ያሳውቃል ዮኒ ይመችህ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 4 роки тому

    ዬኒ. በጣም. እናመሰግናለን. ታሪክን. በማስተዋወቅ. እና. በማስተማር. መልካም. ስራን. እየሰራሕ. ነው. ተባረክ. አመሰግናለሁ. ምርጥ. ጀግና. አስተማሪ. ነሕ. በርታ. ቻው ።።

  • @sabahabtemariam3846
    @sabahabtemariam3846 4 роки тому +1

    Hi yoni I am very nice to see our area Nifas Silk, school and the whole 54.56.and 57, thank you very much, god bless you

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 роки тому

    ሰፈሬ፡ንፈስ፡ስልክ፡ስላሳየሕን፡እናመሰግናለን፡ዮኒ፡አይስደት፡አገሬ፡ኢትዮጲያ፡ሰላምሽ፡ይብዛ፡የኔእናት

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 4 роки тому +6

    ዶክተር ማም እኮ ሀኪም ብቻ አይደሉምለሰፈሩ አድባር በጣም ደግ በነፃ ሁሉ ያክማሉ እግዚአብሔር በገነት ያኑራቸው

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    እንኳን ሰላም መጥህ በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈጣሪ ይከን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +2

    ዮኒ በአሑኑ ዘመንም በድሮውም
    ሁሉም ነገር ያምርብሐል
    ሠላምሕይብዛ አቦ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሕ

  • @taha2465
    @taha2465 4 роки тому +3

    #ንፋስ_ስልክ ሰፈሬ ሲቢስቴ
    ት/ቤቴ 😍😍😍😍

  • @lilianag1374
    @lilianag1374 4 роки тому +4

    I really love this program. Good job!

  • @mimiyeamare8635
    @mimiyeamare8635 4 роки тому

    Nefas Silk sefere yadekubet betam enameseginalen ebs

  • @selamawitabrham6243
    @selamawitabrham6243 4 роки тому

    Waw nfasslk seferi gendekore thanks yoni

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 роки тому +6

    Sefere tezetaye nefas silk temertbete❤❤❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 роки тому +2

    ዮኒ ደስ የምል አቀራረብ ነው ።👍🦚🦚🦚

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 роки тому

    I admire you because i was living by the side of Saris Area .It trucks me wonderful moment;especially, when i see Doctor Mamo area ,and I remembered 54 kebele's boys who were played soccer with me at Nefasilk comprehensive high school like MESFINE KECHO,ABRAHAM,ADDIS TEKLU,and all i miss you so much from SEATTLE .W

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 4 роки тому

    መርካቶነው ስፈሬ ግን የተማርኩት ንፋስ ስልክ ነው በጣም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ከአራት ቁጥርባስ እስክ ትምህርትቤቱ ጠባቂዎች ድርስ ብዙ ነገር አስታወስከኝ በጣም እናመስግናለን ስላምሽይብዛ ኢትዮጵዬዬዬዬዬ

  • @kebedekebede447
    @kebedekebede447 4 роки тому +2

    Thank you Yoni.Finally you come to nifasilk and saris.

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዐ4ጘ

    ወይኔ ስፈሪ ትዝታ በጣም ነው የምናመስግነው ዩኒ ስፈሪ በጣም ተቀይሮል ወይኔ አባጋሪ ግቢ ዬሴፍ አባቴ

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 4 роки тому

    ዮኒ በጣም ሰው አክባሪነት በጣም ነው የምወድልህ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 роки тому +5

    ስፈሬ አዲስ ስፈር ነው። የተማርኩት ንፋስ ስልክ ነው ስንቱን አስታወስኝ ዬሴፍ ቤተክርስትያን በልጅነታችን ፍልስታን የምናስቀድስበት ያደግንብት እናመስግናለን ዬኒ

    • @yosephyimam9132
      @yosephyimam9132 4 роки тому

      I share your feeling. I become very emotional. I wish someone share the high school video.

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    እናመሰግናለን አአ ኑሩልኝ ፍትህ አአ

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 4 роки тому +1

    የዛሬዎቹ ቄሮ ተብለዉ የሚጠሩት እነኝህነ ሁሉ የኢትዮጲ አርበኞችና ጀግኖች ብሎም አማራ ነፍጠኛ በማለት እንደጠላት ማየታቸዉ በጣም ያማል። እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን የኢተዮጲያ አርበኛ ለሀገራቸዉ ደማዉን የለገሱት ጠቅላላ ብሄር ሰለሆኑ የኔ ጀግኖች ናቸዉ እንጂ ጠላቶቼ አይደሉም እና እየኮራሁባቸዉ እኖራለሁ

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 роки тому +1

    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ያድላችሁ ያስጨነቂችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ አሜን
    ሰብስክራይብ በፍቅር 100 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    ጀግና በየትም ይዘራ 💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 роки тому

    ዮኒ ሰላምህ ይብዛ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ በሚቀትለው ከሁለተኛ ጣቢያ የልእልት ተናኘ ወርቅ የእጅ ጥበብ የዘህ ቤተክነትን ብራህነ ሰላምን ብዙ የድሮ ታሪክ ስላለ ታሳየኛለህ ብየ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @endalkendalk9093
    @endalkendalk9093 4 роки тому

    እናመሰግናለን Ebs

  • @aklilutedela8122
    @aklilutedela8122 4 роки тому

    ወይ ሰፈሬ ሲገርም ደረሰ ሲል እናመሰግናለን

  • @lidugezahgn8785
    @lidugezahgn8785 4 роки тому

    ዮኒዬ እናመሰግናለን

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 4 роки тому +12

    ያሳደከኝ ሰፈሬ ትምህርትቤቴ ቅድስ ዬሴፍ አባቴ ትናፍቁኛላችሁ እወዳችሃለው በለሊት አስለቀስከኝ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 4 роки тому

    Yegna sefer thank you

  • @mercym.7732
    @mercym.7732 4 роки тому

    Amazing!!! Doctor mamo was a place where everyone welcome and received a healing!!!

  • @lilianag1374
    @lilianag1374 4 роки тому +2

    Thank you Yoni

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754 4 роки тому

    Wow I proud of my best gash mamo yena abat thanks so much how you explain he spical person I love him so much and I miss him my hero ❤️❤️❤️❤️

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 4 роки тому

    yoni you have a lot of potential ,egzer tsegan yaberktlek berta

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 4 роки тому +3

    እኔ በጣም ነው የትገረምኩ
    ለምን ግን ስለ ጋሽ ማሞ ሰፋ ያለ ትንተና አይደረግልንም?
    በጣም ነው ያስደመመኝ እጅግ ጠበበኛ ሰው ነው

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 4 роки тому

    Yesfre sewech selam tena hunolege

  • @kokiayele6391
    @kokiayele6391 4 роки тому +2

    እኔ እማስታውሰው ፈረንጅ ወፍጮ ቤት እንጂ ሚደቅሳን ወፍጮን አላውቀውም ።

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 роки тому

    Yoniya thank you so much .

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 4 роки тому

    Thank you for presenting such a great show that many of my freinds I love watching. Excellent presenter!!!👍👍🙏

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 4 роки тому

    Yoni thank you. I wish th spoke to more people . Nefas silk yarada lijoch sefer new

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 роки тому +1

    ዮኒ ምርጥ! ተከሰትሽ ዛሬም

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 роки тому

    Yonas , thank you ! It was educational I like your program much love from Maryland!

  • @seniyetkebede7974
    @seniyetkebede7974 4 роки тому

    ዮኒዬ እንኩዋን ደህና መጣህ እግረ መንገድህን አዲሱ ገበያንና ሰሜን ማዘጋጃን ገብኝ እስኪ

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 4 роки тому

    Yoniy ke hulum neger yante senesratik betam new des yemilegn. Beka arif gazetgna neh::

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 3 роки тому

    Sefereeee nafekegnnnn 😢😢😢

  • @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ
    @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ 4 роки тому +4

    ሰፈሬ😍❤
    ሲቢስቴ ከ 7 እስከ 9 ተምሬበታለሁ

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 4 роки тому

    You the best🙏🙏

  • @try4528
    @try4528 4 роки тому +6

    ንፋስ ስልክ ፕሮጀክት የተጫወተ
    መስፍን እና በሃይሉ ጋር ?

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 4 роки тому

    Came here bc ma mama wants me to watch it ❤

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 3 роки тому

    Abagariiii gibiii 😢😢😢😢😢

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 роки тому

    It is good know history

  • @tamratgebriamriam1361
    @tamratgebriamriam1361 4 роки тому +1

    I Love old time 😂😁😅😁😂😁😂😁🤣😁😂😂😂😂

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 4 роки тому +3

    saris sefere

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና 4 роки тому +4

    Yoni ለምን face mask አላረክም place next time ሳታደርግ አትስራ we love you .

  • @bereketabraha4718
    @bereketabraha4718 4 роки тому +1

    lemsala 54 cinema bat neber "arenchata fabrica neber "ke dr mamo ategbu "telahun gesses neber"abebe bikila"kiros almayhu"bezuneshe"selmon tesma" yet new yetekeut

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 роки тому +2

    ሀኪም ማሞ ታክሜ አውቃለሁ ልጅ ሆኜ

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 4 роки тому +1

    ወይኔ ስፍሪ ዮሴፍዬ

  • @Teddy-dy3mk
    @Teddy-dy3mk 4 роки тому +1

    Hiii yoni!
    የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ የመካኒሳ ሰፈርን አስተዋውቅልን።

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 4 роки тому

    እግዚአብሔር አንተ ጠባቂያችን ነህ
    ~~~~~~~ +++ ~~~~~~~
    [ የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት የችግረኞችህን ነፍስ ለዘወትር አትርሳ ]
    መዝ 73(74) : 19
    Please subscribe to my youtube channel Ethiopian sisters and brothers, thanks in Advance

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 4 роки тому +1

    YONI GOBEZ .....LOVE YOU

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 4 роки тому +1

    ሰላም

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому

      Ba qininnat subscribe Argugn

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 4 роки тому

    Anyone remember "Berhane grocery"????

  • @estifanosassefa3290
    @estifanosassefa3290 4 роки тому +1

    Nefaseleke temeretebete

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754 4 роки тому

    Thanks

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዬናስ የምታቀርበውና አቀራረብህ ይማርካል

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 4 роки тому +1

    የትዝታ። ንጉስ

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ማነው እንደ እኔ ትዝታን በጉጉት የሚጠብቅ የወኒ እንኴን ደህና መጣህ
    ቱርክ ኢስታንቡል
    ua-cam.com/video/vdbkr6rKstQ/v-deo.html

  • @geot8622
    @geot8622 4 роки тому

    When I was a kid around 4 or 5years old... i was sick and Gash mamo treat me and I get better... i still have the markes on my chest.

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 4 роки тому

    Ba qininnat subscribe Argugn pirofailen bamacan tagagnalachu

  • @Tesfa9
    @Tesfa9 4 роки тому

    There is beklu geby or sefer

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 роки тому

    የብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ያለበት መንገድ እራሱ ተቦዳድሶ ለሰው ልጅ ስጋት ስለሚፈጥር እባካችሁ ለሀገር መድረሳችሁን ለማሳየት መጀመሪያ መንገዱን ጠግኑት እና ለራሳችሁ ድረሱ!!!🤣🤣🤣😜😜 ዮኒዬ በዚያው ጠቆም አድርጋቸው!!

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 роки тому

    ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃ ከግጥም ጋር ከፈለጉ
    ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ እንሁን ፣ ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 роки тому

    Sefere

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 4 роки тому

    አረ እኔ እሳቸው ጋር ሄጄነበር በተለይ በአልማዝ ባለጭራ የተያዘ ሁሉ እሳቸው ጋር ሄዶአል

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 4 роки тому

    እኢትዮ 1972 ናይት ክለቦቹዋን ጨፍሬባቸዋለሁ ። ምነው ረሰሃቸዉ ።

  • @zerihunbelete9250
    @zerihunbelete9250 4 роки тому

    Finfine ye oromo nat

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 роки тому

    ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃ ከግጥም ጋር ከፈለጉ
    ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ እንሁን ፣ ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 роки тому

    ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃ ከግጥም ጋር ከፈለጉ
    ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ እንሁን ፣ ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 роки тому

    ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃ ከግጥም ጋር ከፈለጉ
    ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ እንሁን ፣ ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ