//የሻይ ሰዓት//"ከአማኑኤል ሀብታሙ ጋር የምንደባደበው የእውነት ነበር... ፈታ ብዬ ነው የምኖረው" ተዋናይት ሊና ካሳ|በቅዳሜን ከሰዓት|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 10 днів тому

    ታድለሽ ሊና እኔ እናት የለኝ አያት የባለቤቴን እናት ደሞ አግቻቸውአላውቅም የአገር ርቀት ገድቦናል እና ብዙ እናቶች አሉኝ ስትይቀናሁ እግዚአብሔር ለእናቶችሽ ሁል እድሜና ጤና ይስጥልሽ You are blessed 🙏🏾

  • @henokashenafi8130
    @henokashenafi8130 13 днів тому +7

    Yoni genuine person,❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 14 днів тому +5

    Glad the beautiful Lina 💖💖💖 blessed us with her fun & fabulous presence 🥰🥰🥰 She is a Star who has lot of potential to be big shot ✨🌟✨

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 9 днів тому

    እኔም በሃይለኛ በሚመስለው ባህሪዋ ነበር የወደድኩአት 💥✌🏽

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 14 днів тому +20

    ታድላችሁ ግን የት ሀገር ነው የምትኖሩት

  • @habibgemal3588
    @habibgemal3588 5 днів тому

    የኪኒኔ ወንድም ነኝ አበረታቱኝ ዘፈን ላወጣ ነው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 14 днів тому +5

    ፀጊ ይህንን ሻይ ምን ምን እምደሚል ብቀምሰው ብዬ አሰብኩና ? ተውኩት

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 11 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 14 днів тому +1

    ስወድሽየረኛየፈርጥ❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 14 днів тому +1

    የማትጠገቢነሽ በርቺ

  • @healthymeal-ud9cz
    @healthymeal-ud9cz 14 днів тому +2

    ኧረ ebs ስታምር ደሞ

  • @TesgayTekie
    @TesgayTekie 14 днів тому +4

    እኔ ያሳቀኝ የፀዲ ሳቅ ጥበብ ጠራችኝ

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 14 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 12 днів тому

    ufffffffff des setil rega yalech, betam betam gobez nesh, demo kelatwa betam yemyamer new

  • @BuzenashNiguse
    @BuzenashNiguse 12 днів тому

    Sitamiri

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 11 днів тому

    እኔ ብዙ ግዜ ጥበብ ጠርታኝ ነበር ነገር ግን ደጋግሜ አባረርኳት 😅😂 😀

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 11 днів тому

      😅😅😅😅

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 10 днів тому

      ወደኔ ላካት ላግዝህ😂😂😂

    • @Abaymagna
      @Abaymagna 10 днів тому +1

      @@MeklitTube26 ደስ ይለኛል ከገዛሽኝማ 😀😀😀 ደግማ በሬን ስታኳኳ ቀጥታ ወዳንችው እልካታለሁ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 10 днів тому

      @@Abaymagna 😍እሽ ክብረት ይስጥልኝ

  • @silabattem2514
    @silabattem2514 14 днів тому +2

    ጥበብ እኔን መች ነው ምጠሪኝ ይሆን

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 14 днів тому +1

    Yonye hulem yesewun positive side mawurat yifeligal, Etsehowot Yonin baytililish sewun tasakiki neber. Gudletishin yemolalish Yoni new.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 12 днів тому

    Tewanyat lina enkoan dena metash egziyabhar metsnanatun ystsh!!!!

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 14 днів тому +5

    እኔ በበኩሌ የአርቲስቶች አድናቂ አይደለሁም ምክንያቱም አሁን ላይ ሴቶች እርቃናቸውን እየወጡ ያሉት እነሱን ሞደሎቻቸው አድርገው ስለሚያስቡ እነሱ ደሞ ታፋቸው ድረስ ለጠብ አድርገው የሚሄዱ ናቸው ከስንት አንዳንድ ብቻ ነው ሙሉ ልብስ የሚለብሰው ይሄው ሁሉም እርቃኑን እየሄዱ ወንዱ ሁሉ በአደባባይ እየሸኑ ይሄዳሉ አያድርስ ሌቦች ናችሁ የምእራቢያውያን ነገር በጣም ትወዳላችሁ ሾይጧን ስራውን ያቆመ ይመሥለኛል በአሁን ሰአት ሰዎቹ ከሰይጣን በላይ ሀይል አውጥተዋል ደሞ ጥበብ አትበሉብን ዲራማ ፊልም የሚሉት ነገር ባይመጣ ሴት በስርአት ለብሳ ብትወጣ ወንዱ ፈተና ላይ ባልወደቀ ሴቱ ራሳቸውን በራሳቸው እያረኩ በፀፀት ከመሞት ይድኑ ነበር ድራማ ፈተና ላይ ከመጣል ውጭ ጥቅም የለውም የተዝናናችሁ ይመስላችኃል ግን ሲያልቅ ያው ድብርት ነው የሀይማኖት አባቶችን መስማት ማንበብ ስለ ወዳኛው አለም ማሰብ ሁሌየም ጤነኛ ያደርጋል

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 11 днів тому

    የ አማርኛ ፊልም አናይም ይላሉ ትያለሽ አንቺ ለመታቀፉ ባልሽን ከተመለከትሽ እኛ እዴት ዘስፔስ ሆነን እንየው የኛ እይን መቀለጃ ነው

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 12 днів тому

    wyne yene ear ring yalfelkubet bota yelem syamer

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 12 днів тому

    ande holywood actress alech eswan new yemetmeslew

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 14 днів тому +3

    በዚህ እድሜሽ አላገባሽም እንደ ቆንጅየ ማለት እናቴ ስትይ 😂

    • @jerryayele8960
      @jerryayele8960 14 днів тому +3

      ባለ ትዳርና የልጅ እናት ናት

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 14 днів тому +2

      @@Hy-zh6es ቆንጆ ናት : ምርጥ ትዳር አላት : ልጅ አላት :አርቲስት ናት : ብዙ ሰው ይወዳታል : እንደምታይው በጣም ደስተኛ ናት።

  • @tewodrostesfaye3083
    @tewodrostesfaye3083 13 днів тому

    Lina gels ena nesa sew... Yhmigerm sebena

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 12 днів тому

    Ereyayen ayechewalew gen alawekushm

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 14 днів тому +1

    Minalebet Kidust enenim tertesh bitserign tiwonan endetemegnehut larej new

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 14 днів тому

    ኧረ ኮሜንቶች የትናችሁ ኑ አቃቂር አውጡ እንጅ እስካሁን ደግ አስችሏችኃል 😂😂😂

    • @MelkamWese
      @MelkamWese 14 днів тому

      አይገረምም እኔ ኩመንት ለመጅ ላይ ብመጣ ምንም የለ ምን ተፈጥሮ ነው 😊

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 13 днів тому

    ባልሽን እራሱ ትወቅጪዊለሽ አሉ 😂😂😂😂

  • @simenehmengesha5872
    @simenehmengesha5872 13 днів тому

    ua-cam.com/video/uqH7kKYci-g/v-deo.htmlsi=vp8C5d2Xqz7srJnK

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 11 днів тому

    ከንፈራቹን ማስቲሽ ነው እንዴ የተቀባቹት ሳቃቹ ያስቃል

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 14 днів тому

    ታመራለች ከረኛዬ ትለያለች እረኛዬ ልባችን ዉሰጥ የቀረ ነዉ መቼም አይጠፋም ፅግሽ ብርድ ምን እንደሆነ እኛ የምንንኖረዉ እንንገርሽ ሽሻይም አይመልሰዉም ቁምሳጥን ሆነን ነዉ የምንወጣዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 12 днів тому

    yene bete enem endanchi negn i alwys wasting my time and fuel like you

  • @eshetud210
    @eshetud210 11 днів тому

    ብዙ ፊልም እንደ መስራትሽ😂እንደው ገና አዲስ ወደ ፊልም የመጣችን ልጅ መቆለል ምን ይሉታል ማጋነን አረ ተዉ 🤔

  • @GG33-s6d
    @GG33-s6d 12 днів тому

    ❤❤❤

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤