feedback :cover or blur out your mouths too mute ain't enough I got most of the names and I'm sure most of your viewers did too..I love the video tho😂😂🤣yumechachu
adnakiachu negn videoachu betam ymechegnal gn endi le andaki wey le ex mnamn eyedewelu be smetachew mechawet bzum arif neger aymeslm yaw lenantem ariif ayhonm gdeta kehone demo ke video bewhala dewlachu ykrta bteykuachew yeteshale yhonal bye asbalw
ቪድዬ ስላያቹልን እናመሰግናለን ❤
ይሄ ቪድዬ 10k like እና 60k subscribe ከገባው ነገ ከቤተሰቦቼ ጋር ቪድዬ እለቃለሁ .
⭕ Like , Share , subscribe ⭕ ማረጋቹን እንዳትረሱ ❤
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትሳቅ ❤ @Abyssiniya_vine
ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ነዉ የሚባለዉ ትሳቅ ስትሉ ደስስስ አይለኝም በቃ
@@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ ደስ ይላል እንጂ
@@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ እና ታልቅስ
10 k like...betagegn yeshalehal...weys 60k subscriber yeshalehal...1dun meret yemn mensefsef new
@@ambahcewkassa 😂😂😂😂😂😂😂
ኦኦኦኦኦ ዩናታየ እናመሰግናለን ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ለየት ያለ ነዉ በዚህ ቪደወ ብቻ አይደለም ዩናታን ሴት ማክበሩን ያማዉቀዉ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
Abelo ye jemaw admaki eko ant nek😂😂
ክክክክ ረስክን እየሞገስክ ነዉ አይደል
@@susutube7232 subscribe enderarge konjo
Chacha lemin tefa gn
yargle
Endeee tomas alneberem ende 🤪
አብራችሁ ስትሰሩ ያምርባችኋል።ቀጥሉበት ውድድድድድድድድድድድድድድ ኢትየጵያ ለዘላለም ትሳቅ
ውይ ዮኒዬ የቤተሰብ ፍቅር የገባህ ነህ
በጣም በፍቅር ያደገ ያስታውቃል
በጣም ፍቅር ያውቃል የምር
@@tube9602 ሌሉችን ውስጥ ርኦኣዽ ኦሎ
@@Tube-nn3xe ሣሣሬሬ
ክክክክክክክክክክ አቤል ግን ወይኔ ከዮናታን ቃላት እየለቃቀምክ የምትደግማት ነገር
"የዕጵ" ክክክክ
*_ማሻአሏህ ዩናታን ሀቂቃ እኔ አንድም ቀን ኮሜት ሠጥቻችሁ አላውቅም አሁን ግን አጋጣሚ ሳያችሁ አድነገር ውሥጤን ነካኝ ጠጀ ማለት እህቱ ናት ግን አተ ቶማሥ ተብየው ትንሺ እኮን ለምትናገራቸው ነገሮች ልክይኖረህ ወላሂ ዩናታን ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም መልካም ሠው ነህ ወላሂ አዳደ እኛ ሠወች ሥንባል እራሳችንን ዞወርብለን ማየት አችልም የሠውን ሥተት ለማረም የምንሮጠውን ያህል እና ቶማሥ አተም የተናገርካቸውን ነገሮች ዞወር ብለህ ብታሳባቸው አተ እራሥህ ታፍርበታለህ ጠጀኝ ያልከ ሥላልተወለደችው ነው ደሞ መወለድ ቋቋነው ወድሜ ከመወለድ መዋደድ ይበልጣል ይባላል ሥለዝህ ቅጣቱን ቢያደርግ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም በውሀ የሚሄድ ነገር ነው ግንሳ ጠጀን እዳልክ እሡም እዳተ ቢሆንና ቢል ሁሌ ይህንን ቪዶው ባየች ሠአት ትንሺ ውሥጧን ይሠማት ነበር ግን እሡ እዳተ አደለም ባይዘወይ ሠው ወደደ ጠላ ምንም አያመጣምም ዋናው የፈጣሪ ውደታ ነው ለማንኛውም ቅር እዳይልህ ቶማሥ ያልካቸው ነገሮች ውሥጤን ሥለነካኝ ነው አውፉ በለኝ_* /
ዛሬ ደግሞ አቤል እህተ ማርያም መስለሃል 😂🤣🤣🤣
ክክክክክ
Kkkkk
Kkkkkkkk
ክክክ
ሃሃሃሃሃሃሃሃ
1 ቀን አስተያየት ሰጥቼ ኣላቅ ዘሬ ዮናታን በጣም ጎበዝ ነህ ምክናኝቱስ ካልክ ከቤተሰቦቼ ማንንም ኣልጠላም ብለህ ከነ ሰራተኛቹህ ጭምር ወላሂ በጣም ተመችተሀኛል ኣላህ ኣይለይክ ከመላው ቤተሰብክ ይመቻቹህ 💐💐💐
አብራችሁ ስትሆኑ እዴት እደምታምሩ እኮ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
Kkkkkkkkk
ቶማስ ምን ነካህ አድናቂህን እንዳትደውል ከምትል ቪዲዮ ብታጠፋ አይሻልም ክብር የለህም ለአድናቂወችህ ዮኒ 👍
Aw
Ewenet new
Yonin yemiwed like yarg
ua-cam.com/video/Zk7jBXic8Eg/v-deo.html
U r arada
Bro ይሻላካል፣እኔን ይሻላኛል betam nw yetemechegn i cant stop laughing 😂
እናተ አድከም የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
😂😂😂ለ 3 ስታምሩ አቤል አንተ አዝግ ዮኒ ደም ምርጥ ልጅ ነህ ቶሚ ድምፅህን ስወደዉ
ዬናታግን ለሴትልጅ ያለው አመለካከት የላቀነው አምሳያህ ይብዛ የኔምረጥ
እናንተን ስመለከት ስራዬ ቀረ እነ ቶማስ እነ ዮኒ እነ .........ስታምሩ ማሮች ዴስ ስትሎ
Abel 🤓 በጣም አይናፋር ነገር
ቶማስ ላወራ ልትፈነዳ ነበር
I love yonatan❤️
ዬኒ ምርጥ ሰው አንተን ያገባች አቦ እዴት እደታደለች ፈጣሪ አይቀይርብህ የኔ ልዩ
እናንተ ልጆች የሌለ ትመቹኛላችሁ VERINAYS
በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛሞች ናችሁ በርቱ በርቱ ፣፣ጠቃምና ትምህርታዊ የሆኑ ነገሮች ላይ አተኩሩ፣፣ማዝናናቱም እንዳለ ሆኖ፣፣
Tomi is the best writer✍✍✍ ymr👏👏 lenegeru yelemede endi nw but yoni and abelo best betam malet nw yebelt le yoni 🙏🙏🙈
ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
አቤል ድምፁ ያስቃል 😂😃 በተረፈ ይመቻቹ
ሁሌም ምችት ይበላቹህ ሥወዳቹህ አቤልዬ ቅብጥብጥ ያልክ ነገር
አቤል እና ቶማስ ሲያወሩ ወዮ ሆዴን 😂😂😂😂
ማሓል ላይ ጣቃምጤ ዋናዉ ሆንክ ዉድ ዬ ሓጋሬ ልጆቺ ሳላም ላ ሳዉ ዪዉን ኮሮና ካዝ ካና ድራሹ ይጥፋ
ዋው አብራቺሁ ሰትሆኑ ሰታምሩ ❤❤❤
Yeoni.wow .abo.fetari.yebarek.adegn.nek.🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏❤
ክክክክክክ ወይኔ ስታስቁ አቤል 😂😂😂
ወይኔ ስነስርዓትአችሁ ደስ ሲል ማሻ አላህ
የወንድ አይናፋርም አለ እደ ሆ እረ ስታምሩ
አፌ ቁርጥ ይበልልክ ዬኔየ መውለድ ባትችልም አብርህ ትኖራለክ 👍👍👍👍
ዮኔ ከነዚ ሁለት እብዶች ጋር ሳታብድ መስራትህ ደስይላል እንዳታብድ እንደነሱተጠንቀቅ
ያምረል እኔ ፈታ ብይበታለሁ ክክክክክ ዮኒ ግን ዉድድድድ እዉነት
አብራቹ ስትሰሩ በጣም ደስ ትላላቹ ኢትዬጲያ እያለው ያለኝን ግዜ ያስታውሰኛል
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ እናተም ሳቁ ሁሌም ፍቅራቹህን እግዚአብሔር ያብዛላቹህ
ዮኒዬ "ማርያምን" ስትል አንጀቴን ነው የምትበላኝ። አቤላ ዛሬ ደግሜ ምን መስለሻል?
Ene bcha negn gn Ye yoni ex demtswa ke fine habesha(tensu) gar yetemesaselebgn. beza lay abrew prank video sertewal. yehone neger ema ale😆
ክክክክክክክክ ሆዳቹ ይቁሰል አቦ አዝጎች ደስ ስትሉ
ከከከከከከከከከ ዋይኔ በሳቅ አቤሎ ሽንታም እወዳችኋለሁ ያኔ ውቦች❤❤❤
ወይኔ ስውዳችሁ ሁላችሁም ዩኔ ምርጥ አፍርጣሀለሁ ስልህ😋🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የወኒ ሰወድህ
ፀጎርህን እዳትሰራ እደዚህ ነው የሚምርብህ
Enkuwan dena metachihu abisnyawochi reshe new yoni Tomi abela yemetilu esik be Like asayugn 👌👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
😂😂😂Abel set manager aychilim
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Tebalachu 😂😂😂 you guys have a lot of side chicks kahun buhala manm ayamnachewm 🤣🤣🤣
አረ የቶማስ እግር ቅላቱ ክክክክክ
Kkkk አረ
ዱሬስጥቁርመስሎሸነበር
ክክክክ
ክክክክክክ
😂😂😂 አረ በሳቅ ገደላቹኝ ስወዳችሁ እኮ
እስት ጣጄን ያምትዎዱት በlike አሰዩኝ
የምናባህ ጌም ነው እሽ አለች እኮ ስንገናኝ እስምሻለሁ ስትል
Mirtoche wutset nachu ♥️♥️♥️👌👌👌
17:50 Yoni🤣 cant Control him self🤣🤣🤣
እናተ ልጅች አዛጋቸሰዉ ብቻ ፈታ አርጋችዉኛል ይመቻችዉ ብሮች😂😂❤
feedback :cover or blur out your mouths too mute ain't enough I got most of the names and I'm sure most of your viewers did too..I love the video tho😂😂🤣yumechachu
ተደማመጡ እንጅ ምነው መምህር የሌለው ክላስ ኣስመሰላችሁት እኮ😄
yonatan u love ur family so much be proud of it
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ ❤❤❤😍😍😍
Yene Asiteway Yoni &Ablo yimechachu👍 Tomi gn mudih yidebiral keza hula lijochi lemisale Teje sitil Ayikebidhm yih malet eko titelataleh kemalet Ayitenanesim😏yehokih jil mudih minm Ayimechegnim
እኔ ምለዉ ጥያቄ አለኝ በዘዉ ለይ ታቃለቅለቹ ስሰሩ ዳስ ይለኛል ለሌለ ናጋራቹ ሰይሆን ስለምታስቁ ብቻና ብቻ ናዉ ከዘሬ ጀምሬ እያሰቃቹም ማሀል ለይ አበለሸቹ እኔ ዎለህ ቶም ያአራዳ ልጅ ናዉ እያልኩኝ እስከዘሬ ለካ ታሸዊጄናዉ ያለዉት ያአስታሰሰብ ድሀ ናዉ ለካ እንዳምታስቅ አይዴለም ሀቂቃ ለጣጄ ያለኝ ቦታ ባጣም ልዩ ናዉ ጣጄ እኮ ልትሰርቅ ያልሄዳች ስራዋን ጎንቦስ ብለ ሰርታ ምትበለ ሴት እኮ ናት እንዳማንም ዱርዬ አልሆናች ማንኛዉም ስራ ማስራት ክብር ናዉ ከልሰራቃች ከለስቻጋራች ሰዉ ዎዳዳም ጣለም ዋናዉ አለህ ይዉዳዳን ናዉ ይቅርታ ብዙ ፀፍኩ ማሰለኝ አቤልና ዮናታን ምከሩት እያሰሰታ ከሆና ንጋሩት ሰዉ አንዳንዴ አራዳ ናኝ እያለ ሞኝናት ይዊጣዋል ከስቃያምኩዋቹ አዉፍ በሉኝ ድጋም ለለማፀፍ ናዉ ማሰለኝ ዘሬ የበዘዉት
በሳቅ ነው የሞትኩት ዮናታን ንፍጡን ሲልስ 🤣🤣🤣ደሞ በውሃ አላወራረደውም🤣🤣
ቶሚ ጥያቄ አለኝ ምላስህን ለምንድን ነው የምታወጣም ምክንያትህ ምድነው አብዛኛው ፎቶህ😋
ሀሀሀሀሀ ዘና ታደርጋላቹ ይመቻችሁ ግን ሴትን ልጅ አትፎግሩ
ተመቸኝ.ክክክክክክክ.ዋውው.ደስ.ይላል.በጣም.በጣም.ነው.የተመቸኝ.ስወዳችሁእኮ
ሶስታችሑም በጣም ደስ ትላላችሑ በርቱ
ዩናታ ምርጥ ሰው
ምርጦችዬ ሰላማቹ ይብዛ ስወደቹ
andlay honachu stiseru betam des tilalachu bezi hasab yemtismamu like adrigu
I respect youni
አቤልዬ የኔ ፍቅር ስውድከ እኮ
ስወዳችሁ እኮ የኔ አዝጎች😘😍
ዉድድድድድ ሶስታሁንም😂😂😂😂😂👍👍👍👌👌👌
adnakiachu negn videoachu betam ymechegnal gn endi le andaki wey le ex mnamn eyedewelu be smetachew mechawet bzum arif neger aymeslm yaw lenantem ariif ayhonm gdeta kehone demo ke video bewhala dewlachu ykrta bteykuachew yeteshale yhonal bye asbalw
Wayne yoniye Kebad Chaweta new yetchawetachut Des telalachu ❤
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ውዶቸ አብራችሁ ስትሆኑ ስታምሩ
😂😂😂😂tebelah yoni awkiyatalew exhn tomas abel yiwedishal bilo yedewelelatn ...be dimtsua nw yeleyewat🙈😉😉😉😛😜
Siwodachu demo mamarachu selamachu yibzaliny🙏 endene mitodut👍 gin xiyaqe aleny lik endenante sostu enatachu abro miserubet qen amxuu💖
ዮኔ ሰወዳችሁ 👌👌👌👌👌🥰🥰
Zare abel menew kero honeben weyes ye melewa aserare liyasayen new😁
ዮን ለሰዉ ያሌህ ቦታ ልዩናዉ ይማስለኛል ማፍራድ አልችልምና
የነ ዮኒ አድናቂዎች እንደመር
ጓደኛ ማለት እደዚ ነው ደስ ሲሉ😘
Tomii gn yemr shem nw ... ante seget nh yemr kegonh yalew yoni yitazebh ..
ዮኒዬ እንኩዋን ወደ ቀድሞው ፉሪዝህ ተመስለስክ እንዴ ስጸጉርህ ስትሰታማ ደንበስኛ ባልቲት እኮ ነው የምትመስለው
Dasi tilalchu 😂😂😂😂👍👍👍👍❤❤❤❤
አዎን ቤተሠብ ፕላስ ስትል ነዉ የሚሄዴዉ ካተጋ ከምሬ ነዉ የይቱብ ቤተሠብ ስትል ብዙም አይሄድም
🧡 😂😂
Ante Tomas yalkeun tejje endat semak 😸😸😸
ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር
ቶም አይባልም እሺ አተግን እርግጠኛነኝ እደቤተሰብ አባል አስበሃት ነው የመጣልህ ስም የጠራኸው እና ይመቻቹ ሶስታቹም ኦዳቹዋለው ፈጣሪ ከኮረና በሽታ ይሰውራቹ እኛም ሰው ሃገር ላይ አላህ ይጠብቀን
በመልካም ልረዳው ብለሽ ካልሆነ እሱ እንደ ውጭ ሰው አስቦ መጠላት ያለባት እሶ እንደሆነች አስቦ ነው ጠጀ አለች ብሎ ያስታወሰው ይሄ ደሞ የሚደብር ነገር ነው
why u guys posting same kind ov videos in 3 channels..make it different
Betam new metamrut aberachu setsaru😍
አቤል በዚህ መልኩ ነው ፍቅርህን ምትገልፀው 😊😊😊
ሰብስክራብ አድርጉኝ ጓደኝናታችሁ በጣም ነው ሚስቀና በዚህ ቀጥሉ
ምንም አልኮምትም በቃ ግን ግን አቤል ምን አለ በቃ እንደውም ተውኩት ግን አፍህን ብትይዘው ቶማስ ስልክ እያናገረ ትቦተረፋለህ 😜 በቃ ጨርሻለሁ 🙄
ዮኒ ማኛ ከማፈቅራት ጋር ኖሬ ጉድፍቻ ብናሳድግ ያሳካት ሀሳብ ተመችቶኛል 100%ትክክል💗💗💗💗
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እነዚህ እብዶችን እሚወድ አትለፉኝ ❤💗❤❤❤❤
የ ወሲብ ፊልሞች (ፖርኖግራፊ ) ሱሰኝነት ምልክቶች እና መዘዞቹ - ua-cam.com/video/D-kRl2Rlq9A/v-deo.html.
አቤል ምን ይዞ ነው የፉክክር ዴጃፍ ሳይዘጋ አደረ ሁላችሁም ተጨፈረራችሁኮ እኔማ የሴት ፆታ የሚላበስ ወንድ አይዋጥልኝም ግን ላይክ አደርጋችሁ አለሁ ዩቶብ እድከፍላችሁ ወንድሞቸ ናችሁ
*እ ር. ቅ. ታ ቹ. ን ጠ ብቁ ምርጥ ጋደኞሞሽ አይለያሹ ታምራላቹ እግዚአብሔር ይህንን በሽታ ያጥፋልን*
ዮኒዬ የኔ ሰው ወዳጅ ውድድድ
የኔ እብዶች ሌላ ልላችሁ አልችልም ትመቹኛላችሁ