I’m sorry to heard you had that experience. However the end determined the means. Finally you return back your identity as well as your land. As I’m Eritrean 🇪🇷 I’m pleased with you. We are keen looking to work with you welkaitians. The border definitely will open soon 🔜. Let’s get back to business like what we doing before. I know you very well as my grandmother told me what is going on in welkait by the TPLf. Welkait belong to Amhara
ሰይጣን እንኳን በስመ አብ በወልድ ተብሎ ይባረራል እነዚህ ጋኔል ናቸው መቸም እነሱ ማመን አይስፈልግም አማራ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አንበል አንድ አማራ ቆራጡ አማራ ሞረሽ አማራ ሀቀኛው አማራ for weyane junta we have to expose them we will never forget
Every Ethiopian has a right to live and work every area of Ethiopia. It’s so sad for few Kifle Hager leaders creating untimely argument regarding land.
You guys need to interpret the stories that u need translated in English for international consumption. It is important that the west understands what has been going on on Amharas for many years . This is very important. That is why diplomatically Tigreans are winning .
Inkuan Egziabiher izi aderesachu
👍👍🌷🌷🌷🌷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
I’m sorry to heard you had that experience. However the end determined the means. Finally you return back your identity as well as your land. As I’m Eritrean 🇪🇷 I’m pleased with you. We are keen looking to work with you welkaitians. The border definitely will open soon 🔜. Let’s get back to business like what we doing before. I know you very well as my grandmother told me what is going on in welkait by the TPLf. Welkait belong to Amhara
አማራዬ እየተጨፈጨፈም እየሞተም ሁሌም ተመስገን ነው የሚለው ጥበቅ ግፋ አማራ ሁሌም አሸናፊ ነው።ፍትህ ለወለጋ አማራዎች።
ገቡአገርአልባአትሁኑ፣መለሥ፣አማራሢለምነማየትነውየሚሥደሥተጚአያሉበአደነምተጨምሮ፣ለዝህመከራአበቁን
አቤት ሲያልፍ ሲያወሩት እንዴት ደስ ይላል ?? እነዚህ ቃለ-መጠይቅ ያደረጋችኃቸውን የወልቃይት/አማራ ተወላጆችችን አብዛኞችን አውቃቸዋለሁ :: እንደ እነሱ አባቶች የራሴም አባትና አጎት በሁመራና በመተማ የትልቅ እርሻ ባላኃብት የነበረ ነው :: እኔም እንደ እነሱ አሜሪካ ዕድሜየን ከምጨርስው ትራክተሬን ይዥ ወደ አባቴ እርሻ ተመልሸ ማልማት ይሻለኛል :: ከእነዚህ ቃለ-መጠይቅ ከተደረጉት ውስጥ የኢዲዩ አርበኛ የጀግናው አብዱረህማን ሲራጅን ልጅን ማህሙድ አብዱረህማንን በህይወት ኑሮና ለዚህ ቀን ወጥቶለት በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም ::
በርግጥ ሀይላችን አላህ ነዉ ግን ከሱ በታች ሀይልን ማጠናከር ያስፈልጋል እነሱ ሰይጣኖች ነቸዉ
በትክክል እህቴ
Iwinet new amharawrch bedenb menabeb ina mederajet alebachew
አወድ ትክክል ነሽ ጠባቂያችን አላህ ነው ግን መጠናከር መዘጋጀት አለብን እነዚህ ሰዎች የተለያዩ ፍጥሮች ናቸው የአማራ ህዝብ መደራጀት አለበት
ፈጣሪ ያለፈውን ጨለማ ዘመን አስቦ የፊቱን ብርሃን ዘመን ይፈንጥቅላችሁ።
የዘርኝነት ጣአም ምን እንደሆነ እናነተ በደንብ ለመላው ኢትዮጵያውያን ዜጋ ሊማርውና ሊገነዘበው ይገባል፥ ያ ከአልሆነ፥ ያ ሁሉ መከራ፥ ያ ሁሉ ሰቆቃ እንዳልነበር ሁኖ ብሎም ተርስቶ ስቃዩ ሊመጣና ሊደግም ጥርጥር የለውም።
ወያኔ የሰራው ግፍ ስንቆጥር ግዜ ኣናጥፋ ቶሎ ወደ ስራ እንግባ አኔ ኣማራ ኣይደለሁም ግን የወልቃይት ግፍ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት
በረከት ስሞን አና ኣዘብ መስፍን ናቸው የወልቃይትን ህዝብ እጁን ጠፍርው ይዘው በህወሃት ያስረገጡት ያዘረፉት፡ የማያልፍ ነገር የለም ኣልፎዋል ኣይዞን ወገኔ ቂም ትተህ ወደ ስራ ግባ
ወልቃይት ኣማራ ነው ኣማራ ኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የኔ እናት የእነሡ ጉድ አያልቅም በተፈጥሮችን ቂምን ለብዙ ግዜ ማቆየት አንወድም ነገር ግን አማራ ጠላታችን የሚሉን ቤታችን አፍርሠዉ የነሡን ሢገነቡ በገዛ አገራችን ለምን የሚል ጥያቄ ሥንጠይቅ ሥለነበር በመላዉ ኢትዮጵያ አማራ ጠላታችን እያሉ ሥለፈርጁን የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነታዉን እንዲያዉቅልን ነዉ የሚያወሩት የኔ ማር እና በሀሣብሽ እሥማማለሁ
ወያኔ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ብልግና ብለው የሚጠሩትም የባሱ ናቸው አማራዬ በርታ ጨለማ ሲመጣ ሊነጋ ነውና መጭው ጊዜ የኛ ነው ። ግን በተቻለ መጠን መበርታትነው
በወያኔ በሠነደዉ ህግ እየነዱን
የተሻለ ይሆናል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነዉ
አማራ በሶስት ጉዳዮች ላይ ሁሌም በማተኮር ቆራጥ፣ ደፋር፣ ፈጣንና ስኬታማ እየሆነ ደህንነቱን ሙሉ በሙሉና ሁሌም ማረጋገጥ፣ ኢኮኖሚውን ማሳለጥና ምግባሩን የአምላካዊ ሰው ማድረግ አለበት፡፡ በሶስቱም ላይ በማነጣጠር ሁሌም ተግባራዊ ካደረገ ከራሱም አልፎ ለሌላ የሚሆን በተፈጥሮ የታደለ ነው አማራ፡፡
ደህንነት የሚረጋገጥ ልበ ሙሉ፣ ሀሞተ ኮስታራ፣ ፈጣን፣ ብልጥና ዘዴኛ በመሆን ብቁ ተዋጊና ድል አድራጊ የሆነ በሚገባ የታጠቀና የተደራጀ የጦር ሀይል ሲኖር ነው፡፡ አማራ በዚህ በኩል ከጥንት ጀምሮ የታወቀ ነፍጠኛ ሲሆን ወደፊትም ከዚህ በበለጠ ተደራጅቶ፣ ተጠናክሮና ብቁ ሆኖ ሁሌም መገኘት ያለበት ነው፡፡ ሁሉም ነፍጠኛ አማራ ፋኖ ሲሆን የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻና ሌላውም የዚህ አካል ነው፡፡
ደህንነት ሙሉ በሙሉ የሚረጋገጥና ተግባራዊ የሚሆን በርትቶ እየሰራ በኢኮኖሚ ራሱን የቻለ እና ብሎም የነቃ፣ የበቃና የበለጸገ ማህበረሰብ ሲኖር ነው፡፡ ስለሆነም ፋኖ እስከ ህይወቱ ድረስ በተለያየ መንገድ መስዋእት እየሆነ ደህንነትን ለማስጠበቅ በተደጋጋሚ ገድል እየሰራ በተግባር እንደሚታይ ሁሉ በየከተማው በስራ ቦታ ሆኖ ሰነፍ፣ አውደልዳይና ልክስክስ የሆነም ሆነ መሰራት ያለበት አንዱም ሳይሰራ ነገር ግን ስራ ፈት ሆኖ ሳይሰራ በወጣጥነት ዘመን ጥሮታ የወጣ የሚመስል ሁሉም ራሱን በመጠየቅ ከተሳሳተ ጎዳና እየወጣና ከስንፍና እየተላቀቀ በየስራው መስክ በመሰማራት በጥራት፣ በብዛትና በአይነት በወቅት እያመረተ/እያጠናቀቀ መጥቀምና መጠቀም አለበት፡፡ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ መንገድ፣ ድልድይ፣ ቤት፣ ህንጻ፣ ግድብ፣ ውሃ፣ መብራትና ሌላውም ገና ሳይሰራ እና የተሰራውም በጥራት ማፈሪያና በግልጋሎት ዜሮ ሆኖ እየታየ እና ነገር ግን በመላው አማራ በጥራት ተሰርቶ መድረስና መገኘት የሚገባው መሆኑ እየታወቀ ባልተሰራ መሬት ላይ በችግር እየኖረና እየሄደ ስራ አጥ መሆን እውነትም ውርደት፣ ውድቀትና ራስን ማጣት ነው፡፡
ማንም ማወቅ ያለበት ቢኖር ሁሉም የአማራ ቤት ወደፊት በስሚንቶ፣ ብረት፣ ደንጋይ፣ መስታውት፣ ሽክላ፣ እንጨትና ጣውላ እንደሚገነባ ነው፡፡ በሁሉም የአማራ ቤት ወደፊት ዘመናዊ አልጋ፣ ፍራሽ፣ ምንጣፍ፣ አልባሳት፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሶፋ፣ ቁም ሳጥን፣ ማቀዝቀዣ፣ ልብስም ሆነ እቃ ማጠቢያ፣ የተለያየ የማብሰያ ቤት እቃዎችና ቁሳቁሶች እና ተዘርዝሮ የማያልቅ ቁሳቁስና ግልጋሎት የሚያስፈልገው ነው፡፡ በእያንዳንዱ ጣራና ግድግዳ ላይ ወደፊት የጸሀይ ሀይል ማምረቻ ፓናል ይተከላልና የራሱን ኤሌትሪክ ራሱ ያመርታል፡፡ መስኖ፣ ትራክተር፣ ኮምባይር፣ የእህል ማቀነባበሪያ ፋብሪካና ሌላውን ጨምሮ ግብርናው በጣም ብዙ ስራ ወደፊት ይጠይቃል፡፡ ይህ ሁሉ የሚሰራ በሰው ሲሆን በራስም ሰው ነው መሰራት ያለበት፡፡ በአማራ ስራ አጥነት የራስ ድክመት ስለሆነ ውርድትና ወንጀል እንጂ በጪራሽ ምንም ማስተባበያ የሚሰጠው አይገባም፡፡
ስለሆነም በየከተማው የሚገኝ ስራ ፈት ሁሉ መሰራት ያለበትን ስራ ሁሉንም በመስራት ከስራ ፈትነት ተላቆ ራሱን መቻልና ለአማራም አስተዋጽኦ ማድረግ አለበት፡፡ ከተከዜ እስከ አባይና ኮረም ወፍላን አጠቃሎ ከራያ እስከ ሸዋ አዲስ አበባ(የጥንቷ በረራ) አማራ በተፈጥሮ የታደለና የተሰራ ስለሆነ በዚህ ለስራ፣ ለውጤትና ለኑሮ ምቹ በሆነ ቦታ ወንድም ሆነ ሴት ሳይል ሁሉም በስራ መሰማራት አለበት፡፡ ወልቃይትን ጨምሮ ጎንደር ብቻውን እስከ አንድ ሚሊዮን ሄክታር የሚሆን የሰሊጥ ማሳ አለው፡፡ በአሁኑ ወቅት ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ የሰሊጥ ማሳ ዝግጁ ነው፡፡
እንደ ቻይና እና ሌሎች በሄክታር 25 ኩንታል ማድረስ ባይቻልም በሄክታር 15 ኩንታል በማድስ ቢመረትበት በአንድ የሰብል ወቅት ብቻ 7.5 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ሊመረትበት የሚችል ነው፡፡ ይህንም በሚቀጥለው የምርት ወቅት ማምረት የሚቻል ሲሆን በውጪ ሀገር ከ1.5-2 ቢሊዮን ዶላር ማለትም በብር እስከ 80 ቢሊዮን ብር ነው፡፡ በመስኖ በመጠቀም ይህን ማሳ በአመት እስከ 10 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ማድረስ ይቻላል፡፡ ግጨውን ጨምሮ የጠለምትና ወልቃይት በርሃ የሚባልን ምርጥ መሬት በተከዜና በሌሎች ወንዞች በመስኖ በመጠቀም አመቱን ሙሉ ቢመረትነበት ይህ ብቻ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው፡፡ ይህ ግን የሚሆን በሰው ስራ ሲሆን አማራ በተለይም ወጣቱ የአማራ ስራ አንዱም ገና በትክክል ያልተሰማ መሆኑን አውቆ በየስራ ዘርፉ በመሰማራት በርትቶ በጥራት መስራት አለበት፡፡
ደህንነትና ኢኮኖሚ ካለአምላካዊ የምግባር ሰው ሊታሰብም ሆነ ሊሳካ አይችልም፡፡ በሁሉም ዘርፍ ምግባር ያለው ሰው ነው በሰው ደረጃ በልጦና ብቁ ሆኖ የሚገኝ፡፡ የእግዚአብሄር ሰው የሆነ ሰይጣናዊ የሆነን ሰው አይፈራም፤ አያምንም፤ አያስቀርብምና ሁሌም በጠላትነት የሚመለከት ነው፡፡ ስለሆም የእግዚአብሄር ሰው የሆነ አማራ ብምግባሩ አምላካዊ በመሆን ጠላቱን ጨክኖ ማጥቃትና ማስወገድ አለበት፡፡ ለጠላቱ በጪራሽ መታለል፣ መጠቀሚያ መሆን፣ መዘናጋትም ሆነ እርህራሄ ማድረግ የለበትም፡፡ ሌላው የምግባርነት መገለጫ ደግሞ ጫትንና ሲጋራን ጨምሮ በምንም አይነት ሱስ አለመለከፍ፣ የጤና ጠንቅ የሆነን ስኳር በቀጥታም ሆነ በሻይ፣ በኮካኮላ፣ ኬክና ማንኛውም ለስላሳና ምግብ መልክ አለመመገብ፣ አለመስረቅ፣ ሙሰኛ አለመሆን፣ ጉቦ አለመስጠት፣ ለወዳጅ ወዳጅና ለጠላት ጠላት መሆንና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
ደህንነት፣ ኢኮኖሚና አምላካዊ ምግባር(አምላክ የሚፈቅደውና የሚቀበለው) ለአማራ መሰረት መሆናቸው ታውቆ በዚህ ላይ ሁሌም መስራትና ብቁ ሆኖ መገኘት ይገባል፡፡ አማራን በየቦታው የሚያርድ አራዊት ወረራ ጋላ ራሱ በተለያየ ችግር የተነከረ ቆሻሻ ስለሆነ ይህ አሁን እያደረሰው ያለ በአማራ ላይ ሰቆቃና መከራ በቅርብ ቀን በራሱ ላይ እደሚሆንበት ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ትህነግ ያንን ሁሉ ወንጀል በአማራ ላይ ሲፈጽም ኖሮ በመጨረሻ እንደጠፋ ሁሉ አራዊት ጋላዎችም ከዚሀ የከፋ እጣ የሚጠብቃቸው ናቸው፡፡
ነገር ግን አማራ በተለይም ወጣቱ ሁሉም በስራ መሰማራትና በምርት ውጤት ራሱን እየገለጸ መታወቅና ማሳወቅ አለበት፡፡ ስራ ፈት ሆኖ ስራ መምረጥ ግን አለማወቅ፣ ጅልነት፣ ውርደትና ጉዳት ብቻ ሳይሆን አመለካከት ምን ያህል የወደቀ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ከንቱነት ነው፡፡ በጎንደርም ሆነ በባህርዳር እና በየከተማው ስራ ፈት የሆነ ወጣት ሁሉም ግብርናን ጨምሮ በየስራ መስኩ መሰማራት አለበት፡፡ የተጎዳን መሬት በትክክል በማከም፣ በሚገባ እያስታመሙ በመጠገንና ሙሉ በሙሉ ጤናማ በማድረግ ወደ ልማት ማስገባት ወሳኝ ስለሆነ የተጋጋጠ ተራራን በፍራፍሬዎና ሌሎችም ተቀጥያ ጥቅም ባላቸው በማልማት ተጠቃሚ መሆን ይገባል፡፡ ንብ በማርባትና የጠጅን ስራ ወደ ፋብሪካነት በመቀየር በዚህም ብዙ የስራ እድል መፍጠርና መጠቀም ይቻላል፡፡
በፍፁም ፈራሀ አግዚሀብሂር የላቸውም አግዚብሂርፈረደላቹ በፍፁም ትግሪነ አዳታምኑ ከሴጣን ይበልጣሉ አኔምሰክር ነኝ የዋህ ናቸው ሁሉም አማራ ተባረኩ አዞኝ አግዚብሄር ይረዳቹ )
በትክክል ለየት ያሉ ፍ?ጡሮች ናቸዉ
👏👏👏👏💔😭👍☝👌👌
እኔ አማራ ነኝ ግን ትነግ እና እነግ የሚበቃቸውን ወስደው የአማራ ክልል ብሎ በሰየመው ክልል ውጭ ነው የምኖረው ግን ግን ከዚህ በኋላ በምንም መልኩ የአማራ አንጡራ ሀቤት የሆነውን ወልቃይት ፣ራያን ለመቀማት የሚሻ ማንኛውንም ምድራዊ ሀይል በሚፈለገው ሁሉ ለመታገል ለመፋለም ካለሁበት ቦታ በፍጥነት የትግሉ አካል ለመሆን ዝግጁ ነኝ።
👍👍👍👌👌👌
አይዟችሁ አሁንም አትዘናጉ ታጠቁ ራሳችሁን ጠብቁ አትመኗቸው💚💛❤
💚💛❤
ትክክል ነሺ እነሱን ማመን ቀብሮ ነው በጠቅላላ የሰሩትን ሳሲብ ይዘገንነኛል
ወድሞቸ አይዟችሁ ሞራላችሁን እደጥቱ አጠክሩት
አሁን ዝም ብሎ ማዉራት ብቻ አይደለም ፡ መደራጀት ያስፈልጋል ፡ እነዚህ ከነዘር ማንዘራቸዉ ተሳቢ ኮብራ እባብ ናቸዉ፡ በፍፁም እነሱን ማቅረብ አያስፈልግም ከኋላ የሚወጉ አረመኔወች ናቸዉ የነሱ ጉርብትና አያስፈልግም ።
የእውነት አምላክ ይፈርዳል ሁመራን በኔእድሜ በደርግ ጊዜ እንኳን ሁመራ ጎንደር ክፍለሀገር እንደሆነ አውቃለሁ ስለዚህ እውነት ወደቦታው ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ
Amhara people should take over every piece of land taken bym TPLF
በርቱ አማራ ማስሚዲያዎች... ወልቃይት ወገኖቸ፤ ከወገራ ጎንደር፡፡
የሚገርም ሕዝብ ነው።ይህ ሁሉ ግፍ፣መከራ፣እስራት፣ግድያ፣ዘር ማጥፋት ፣ስደት ተፈጽሞባቸው አንድም የጥላቻና የብቀላ ንግግር አለመናገራቸው፣ ቂመኝነት በፍጹም የሌላቸው መሆናቸውን ሳስበው ምን አይነት ጨዋ ሕብረተሰብ ኮትኩቶ እንዳሳደጋቸው ትልቅ መረጃ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ሰላም ለወልቃይት ጠገዴ ሁሙራና ራያ።
የአለፈው አለፈ አሁንም ተነሰተዋ እና ጠንክራችሁ ሀይላችን ይጠናከር በደንብ ይጠናከር አቤት ግፋ አቤት ፈጣሪ ስለእውነት የእውነት ፋርደ ይፋርድባቸው በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለአለም ይቅርብ??
Tefay ansay yene agot nebshn begenet yanurln
@@mikonega3996 ሳምሶን የአጎትህ ልጅ ነው ማለት ነው?
አንድ ግለሰብ በሺ ሄክታር በሞኖፖል ይዞ የሚቀጥልበት የፊውዳል አካሄድ የሚቀጥል አይመስለኝም የክልሉ ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ወጣቱ ትምህርቱን ጨርሶ ስራ አጥ ነው የባለሀብቱ ጭሰኛ ሊሆን የሚችልበት ዘመን ላይ አይደለንም ብድር እየሰጡ በተለያየ የግብርና የሥራ ዘርፎች እንዲሰማራ ማድረግይገባል በአካባቢው የሚኖሩትን ሁሉንም ብሄሮች በእኩልነት እንዲኖሩ ሰርተው እራሳቸውንና ቤተሰባቸውን እንዲያስተዳድሩ የአማራ ክልል መንግስት ፍታዊ አስተዳደር በአካባቢው ሊያሰፍን ይገባል
@@abbyassefa7777 ልክ ነው ግን መጀመሪያ ሠላም መሠፈን እና ክልሉ መርጋጋት አለበት ከዛ በኃላ ሊላው ይደርሳል
ወንዶቹም ሚኒሊክ ቴድሮስ በላይ እና አሳምነዉ ሁኑ ሴቶቹም እንደ ጣይቱ ሁኑ ታገሉ ምንም አያመጡም እንኳንም የያዙት ዘመናዊ መሳሪያ ዶጋ መድ ሆነባቸዉ እግዛቤር እባብን የልቡን አይት እግር ነሳዉ ይባላል እኔ የድሬ ልጅ ነኝ አማራ ሲባል ደስ ይለኛል ለምን ይሆን
እና አመሰግናለን አማራ ሚስ ሚድያ በርቱ ለሁሉም ሰው አሳውቁ የትነግን ጭራቅነት
በጣም ጥሩ ቃለምልልስ አዞቹ ሁሉም ይልፍል የአምላክን ቃል ግን አይልፍም 💚💛❤️
የአማራ መንግስት ብቻ ሳይሆን ላለፉት አራት አመታት ሆን ብሎ በብሄር ላይ ያነጣጠረ ሰቆቃና መከራ ዋነኛ ተዋናኝ መሆን ሳይሆን ለዜጎች ደህንነትና አንድነት፣ ለሀገር ሰላምና ለሉአላዊነት በሀላፊነትና በተጠያቂነት ሁሉንም በእኩል ለማገለገል ከልቡ የሚሰራ መንግስት ኢትዮጵያ የላትም እንጂ ቢኖራት ግን እነዚህን ባለሀብቶች ጨምሮ ወልቃይትን፣ ጠገዴን፣ ጠለምትን፣ ሰቲት ሁመራንና ራያን በግብርናው ላይ በማተኮር በዘመናዊ መንገድ በማልማት እምቅ የሆነን የተፈጥሮ ሙሉ አቅማቸውን ለጥቅም ለማዋል እንዲቻል ማንኛውም እገዛና እርዳታ ሊያደረግ ይገባል፡፡
የአማራ መንግስት ሳይውልና ሳያድር ወልቃይትን፣ ሁመራን፣ ጠለምትን፣ ጠገዴን፣ መተማን፣ ቋራንና ሌሎችን ጨምሮ ለቦታው ምቹና የበለጠ ጥቅም ያለውን ጥቁር ሰሊጥ ጨምሮ ሰሊጥን በጥራት፣ በብዛትና በአይነት ማምረት ስለሚቻልበት ከባለሀብቶችና የግብርና ባለሙዎች ጋር በመወያትና በመስማማት ሁኔታው ተስተካክሎ በቶሎ ወደ ስራ መግባት ይገባል፡፡ አሁን መጋቢት ወር ሲሆን የዘር ወቅት እየቀረበ ስለሆነ እርሻ፣ ማዳበሪያ፣ ምርጥ ዘርና ሰራተኛን ጨምሮ ቅድመ ዝግጅቱ ሙሉ በሙሉ በቅድሚያ መሟላትና መስተካከል አለበት፡፡ ማሽላ፣ ጥጥ፣ ሱፍና ሌላውም ትኩረት ሊጠው ይገባል፡፡ ሙጫና እጣንም እንደዚሁ፡፡ የተከዜን ወንዝ ጨምሮ ሁሉንም ወንዞች በመገደብና በመጥለፍ በበጋ ወቅት በመስኖ የሚሰራበት ቦታ ስለሆነ ይህም መሳለጥ አለበት፡፡ ራያም አትክልትና ፍራፍሬ፣ ዋና ሰብሎችን ጨምሮ ለእንስሳት ምቹ ስለሆነ በዚህም ላይ በሚገባ መሰራት አለበት፡፡
የአማራ ወጣት በስራ ብቻ ችግርን ማሸነፍ፣ የሰው ስራ የሆን ሁሉ መስራት፣ መበልጸግና ሁሌም ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባ አውቆ ዘመናዊ ግብርናን ጨምሮ በንግድ፣ ሆቴል፣ የጎጆ ኢንዱስተሪ፣ እጣን፣ ሙጫና ተዘርዝሮ በማያልቅ የስራ ዘርፍ በወልቃይትና በራያ በስራ መሰማራት አለበት፡፡ ከአሁን ጀምሮ አማራ መቸገር ያለበት በስራ አጥነት ሳይሆን በሰራተኛ እጥረት ነው፡፡ በተፈጥሮ በታደለ አማራ መሰራት ያለበት አንዱም ገና በትክክልና በጥራት ያልተሰራ ሰለሆነ ግብርናውን ከማዘመን ጀምሮ በሁሉም ዘርፍ በመሰማራት ጥቅሙ እየታየ መልማትና መበልጸግ ይገባል፡፡
ሰሊጥን፣ ሱፍን፣ ማሽላን ጨምሮ ምርጥ ዘር የግድ ሁሌም እየተሻሻለ መቅረብ አለበት፡፡ ቻይና ሰሊጥን በሄክታር 25 ከሉንታል ታመርታለች፤ እስከ 30 ኩንታልም ይደርሳል፡፡ ታዲያ ይህን በተመለከተ ከቻይና ባለሙተኞች ጋር በጋራ መስራት መቻል ወሳኝና ብልጠት አይደለም ወይ? ማሽላ በአንዳንድ ሀገሮች በሄክታር እስከ 75ና 80 ኩንታል ይገኛል፡፡ የሱፍ ምርት በሄክታር የትየለሌ ይመረታል፡፡ ሌላውም እንደዚህ ነው፡፡
ስለሆነም የአማራ ዩንቨርቲዎች አንድ ወጥ የሆነ የአማራ ምርጥ ዘሮች ምርምርና እድገት ተቋም በመመስረት ከሌላው አለም ተመክሮ እየወሰደ ምርጥ ዘርን በማሻሻል ምርት ብዛቱ፣ ጥራቱ፣ አይነቱና ጥቅሙ ስለሚጨምርበት በሚገባ መስራት መቻል አለበት፡፡ ዩንቨርስቲዎች በየግል የሚያደርጉት እንዳለ ሆኖ ነገር ግን የአማራ መንግስት ሁሉንም ዩንቨርስቲች አቀናጅቶ የሚሰራና የሚያሰራ አንድ ወጥ ተቋም ሊኖረውና ተጠሪነቱ ለአማራ መንግሰት ሊሆንና ሁሌም ክትትል እየተደረገ በውጤት ሊገመገም ይገባል፡፡
ትክክል አገላለጽ ነው የገለጽከው እስካሁን በብሀላዊ ነበር እምናለማው እኔ እርስ ዘንድሮ አርባ ሄክታር ማሽላ ሰባ ኩንታል ብቻ ነው ያገኘው ምክንያትም ከባሀላዊ አዘራር አልወጣነም የተማረ ስው ያስፈልጋል
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ወንድሞቼ የወልቃይት ሰዎች እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሀይል የእሱ ነው። ጠላት ዲያብሎስ ሴጣን በሲኦል የሚኖር ወደ ፊትም ቤታቸው ገሀነብ የሆኑ ህወሀቶችና ተላላኪዎቻቸው ዛሬ ግባ ከመሬታቸው ስለተፈፀም ቢቻ ደስ ይበላችሁ። ትግስታችሁ ለዚህ አብቅቶአችሀልና። ወያኔ የበላቸው ወንድሞች አባቶችና እናቶች ህፃናትን ደም አይለቃቸውም በየጉርጓዱና ጫካ በከተማም ተደብቀው የቀሩ ስላሉ ቀን ጠብቆ ያገኛቷል ገና ቃዬሎች ወንድሙ አቤልን ገድሎ የተፈረደበት በላይ ደም አለባቸው ገና ትውልድ አይረሳቸውም የአጋንንት ሽንቶች።
እጅግ በጣም ያሳዝናሉ።እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ።
የዚሁሉ ተባባሪው እራሱ የአማራ ክልልነው አብሮ ህዝቡን ያሰቃየው
ወይ ጊዜ ደጉ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ለዚህ መድረሳችን።
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN YAREB
alhammdulillah
☝☝☝☝☝☝
አማራ ከእንግዲህ አይኑን ሸለብ ማድረግ የለበትም ። ወልቃይትና ራያን አሳልፎ መስጠት የመታነቂያ ገመድ መልሶ እንደማጥለቅ ነው‼
👏👏👏👏👏👏👍👍👌👌👌
በኦሮሚያ ፣ወለጋ አማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፋት ይቁም❗❗
STOP AMHARA GENOCIDE IN OROMIA,WOLEGA❗❗
GAME OVER TPLF JUNTA
አማራዬ አይዟችሁ 💚💛❤
ምን ትጠብቃለክ መሬትክን ተቀበል ጁንታ የተባለ ያለ አግባብ የወሰዱትን ተቀበሉ አሁን ወደ ልማት እግዚያብሔር ፈርዷል ።
እንዴት ደስ ይላል።ሰው ደስ ሲለው ማየትን የመሰለ ነገር የለም።
ያማል የእውነት ዐማራ ፍትህ የሚያገኝበትን ዘመን እናፍቃለው ፍትህ ለዐማራ ህዝብ
ጀግኖቻችን የአማራ ጀግኖቻችን በርቱልን የአማራ ሕዝቦችን ነቀረሳ ሖኖ ሕባችንን ሲጨፈጭፍ የነበረው ወያኔ ከአማራ መሬትላይ ተነቅሎልናል.
በውነት የክልላችን መግስት እንደግፍ በጣም ጥሩ ጅምር ነው በርቱልን
ወገኖቼ እኔ ልንገላታላችሁ እነዚህ አይሁዶች ፈጣሪ የስራቼውን እጥፍ በደል ያውርድባቸው
የግፍ ጥግ ትግሬ የተባለን ሰዶም ፍጡር ጠራርገህ አስወጣ !!
እንዲህ እንድንባላ የስሩት ሥራ ነው ይህንን ያልተገነዝበ እንዲህ ይላል።
👏👏👏👏👏👍☝👌👌
እግዚአብሔር ይፍርዳቸው በእውነት የሰው ገብዘብና እንባ እሳት ነውና እሳት ሆኖ ይብላቸው እፎፎ.... የእውነት ከፍለው የማይጨርሱት እዳ አለባቸው ለካስ እኛ የማናውቀው ብዙ መከራ አሳልፈዋል ወገኖቻችን የብዛቸውም የጠፍው እንደዛው እግዚአብሔር ደማቸውን ያውጣላቸው ይሄ ሁሉ ግፍ ሰይጣን እንኩዋን አይሰራውም እንዴት ያሳያቸው እንደሆን እንጂ ስጋ ለበስ አጋንንት ናቸው በእውነት
ሀገሬ
አይዞሽ ቀን ዎቷል
አይዞን ወገኔ ከአሁን በላይ ጭቆና አይኖርም ልባችሁ ንፁህነው ለይቅርታ ቅርብ ናችሁ እውነት ደግሞ ትመነምናለች እንጅ አትበጠሥም
ኔልሠን ማንደላ 27 አመት ታሥረው ሲፈቱ ይቅርታ ብለዋል እናንተም 27 አመት ሙሉ ተጨቁናችሁ ይቅርታ ብላችኋል ወይ መገጣጠም ዳግማዊ ማንደላ ብያችኋለሁ አማራየ 💚💛❤
እኔ ኤርትራዊ ንኝ ግን ድሮ ከ 40 ዓመት በፊት አባቴ ለሰሊጥ ኣጨዳ ሑመራ ይሄድ እንደነበረ አስታውስ አለሁ እና መሪቱ የበገምድር እንደሆነ ነኝ እኔም በኢትዮጵያ ጀግራፊ ትምህርት የተማርኩት ::መሪቱ በፍቅር ለሁሉም የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ በቂ ነው ::ግን በተንኮል በሃይል የራስሕ የልሆነ ማሳ ዎስደ ለዛሬ የሐቅ ቀን ደረሰ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💙🙏🇪🇹
አሁን ማልቀሱን አቁሙና መሬትህን ግባና ያዝ።
የኔ አባትገ በሬዉ ህልሙ ሚናገርዉ ከፍተኛ ምራአላቸዉ ይገርማል በደላቸዉን ሢናገሩ በእርጋታ እና በቂም እንደማይበቀሉ ኧር በጣም ሙሁር ናቸዉ
This is the kind of people that is hope for Ethiopia and humanity.
ሰይጣን እንኳን በስመ አብ በወልድ ተብሎ ይባረራል እነዚህ ጋኔል ናቸው መቸም እነሱ ማመን አይስፈልግም አማራ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አንበል አንድ አማራ ቆራጡ አማራ ሞረሽ አማራ ሀቀኛው አማራ for weyane junta we have to expose them we will never forget
የሚገርመው አሁን ወልቃይትን እናስተዳድር የሚለው የትግራይ ክልል ምን ሞራል ኖሮት ነው ሰው በትውልድ መንደሩ እንዲህ ሲጎሳቀል የት ነበሩ?ምንስ አድርገው ይክሱታል?ነጻነት ለወልቃይትና እራያ እመኛለው
Do you know that the railway from massawa port ends near Tesseney, only around 60 km far from Hmora?
Enquan des alachu, from 🇪🇷
We will extend the railway to Bahirdar soon
Mahmud and kassa you brave. Continue
Be strong . Good sees everything...,....thee is time for everything
Amara eko ewnet fkr nachu. Enezih weyane eko le Eritrea bcha saihon ke Amara hzbm asakeyut. Egziabhier enkan lezih aderesachu abatoch.
I'm from Eritrea
Every Ethiopian has a right to live and work every area of Ethiopia. It’s so sad for few Kifle Hager leaders creating untimely argument regarding land.
በመጀመሬያ፡እግዚአብሔር ፡ ይመስገን፡ፋኖን፡አስታጥቁ፡ታጠቁ፡በርቱ፡አትዘንጉ።💚💛❤
ትግሬ የሰይጣን ዘር ልብህን ለትግሬ ከሰጠህ አስረኛ ሞት ማለት ነው!
wawoo wawoo It is so different. በጣም ደስ ይላል የዛሬው ፕሮግራም ላይ ያቀረባችሁት እናመሰግናችሀለን በርቱ thank you !!!!
Egzabher yagzachw 🙏
የአማራ ደም እንዲሁ ፈሶ አይቀርም
በርቱ ፀልዩ
Woyane Tigre must go!
የእውነት አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው!!!
You guys need to interpret the stories that u need translated in English for international consumption. It is important that the west understands what has been going on on Amharas for many years . This is very important. That is why diplomatically Tigreans are winning .
Please translate in English and disseminate to all international organizations.
I agree
Thanks amhara tv keep telling the truth God is great
በብልፅግና ዘመንም አልተሻሻለም
VIVA WELKIT MASSAWA WILL BE OPEN SOON
የክልላችን መንግስት እንደግፍ ከዚህ በሀላ የሚያቆመው የለም ተገላግላል
Enqne nesa wetachu melwu wekaite steged hezebe yenate tegste sasebwu yamgnale ende eropia akotatre 2016 tegele senejemra rechcha welkayet yetegele jemerachine nachu bewunte anjetene teblugne nebre alhamedurolahe Ethiopia semta welkayet segete egobegnatalhu alhamedrulhi bertu ye jegna agere nate 💪💪💪👍👏👏🌷🌷👏👏👏
በዚህ፣ዘመን፣ስንት፣ግፍ፣ነው፣በምድራችን፣የተስሪው፣መልስ፣ከልኡል፣አምላክ፣ይምጣ፣ይቅር፣ይበላቸው፣
enante lay yehonawun yayeye Egziabher zare waga eyaskefalachaw naw. YeWolkite amara yasalafaw makera lemagilas yemikabid naw. Israelin ke Gibis barinat yawota Egziabher bagizew wolkaytochin nesa awotachihu. ahunim Amara ytatak, yiderag kengidih wolkiten mayet engi ayragituatim.
Abet abet abet sekay ye juntaw bedel be eritreawyan becha yemeselen neber leka ye Ethiopia hezbem bezu tesekaytowal fetari yeferdal
የጉቦ ሰጭዎች ሴራ ይፈተሽ የሚለዉ የታላቅ ሰዉ ሃሳብ ነዉ፤ ወዳጅ መስሎ በዎገን ወንድሙ ሲታረድ የኖረ ህዝብ ይህ መስል ጥበብ ሊበዛለት ይገባል።
I am speechless for those people.
The security of the area is very crucial.
ነጂብ ሳይህ እንባዬ መጣብኝ ስዊድን ክርስትያንስታድ አብረነ ነበርን ለመጨረሻ ጊዜ አስመራ ኮምፒሽታቶ ቁርስ ፉል አንድ ላይ በልተን ወደ ኡምሃጀር ሁመራ እሄዳለሁ አልከኝና ተለያየን መልካም እድል ተባብለን ተለያየን ይህን ሁሉ ስቃይ እንደደረስብህ ሳይ እያየሁህ አለቅሳለሁ ግን አይዞህ ለዝህ መድረስህ ትልቅ ነገር ነዉ ሰላምታችን ይድረስህ ፉአድ
እባካችሁ የህግ ባለሙያዎች የአማራገተወላጆችን መሬታቼውን አስመልሱላቼው እንዴት ያላግባብ ይሄን ሁላ ሄክታር መሬት ይቀማሉ ስለዚህ ወደ ባለቤቶቹ መልሱላቼው እባካችሁ
Tkikle 😭😭😭😭😭
Menager sturunewe. Gin enanite tinder sitiwestu kulef yebirihi kulef lesatehi Ana lelijihin newu lewenidihim yebate kulifi atisestim. Enukan kabsina hizibi lemi Africa abiro menore newu..
Behg weti yeseferewen ye tgre tewelaji asotachwe kegdek mn lehonochu mechem behoni ye tgre tewelaj aytamenm ebabi nachwe yamara hizb yewahi athunu huletega edatbelu
አይዞን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ደም መጣጩ የተጋሩ መዥገር ከላያችሁ ላይ ተራግፏል እንኳን ደስስ አላችሁ
👍👍👍👍👍😭😭😭
ተቀበል መሪትህክን ታጠቅ አትመን የትግሪን ዘር ሁሉም አንድ ናቸው።
NEVER LEAVE YOUR LAND ANY MOR EVER NEVER FIGHT FOR IT .
Weyana wendemocha egezeabehar yezegeyale enge yeferedal entagelalen
ጥሩ ነው
Bravo great go ahead
Leboch...return the land of Gondar to Tigray
The horrific crimes committed against Amara people should be exposed to the world community.
በረዥም ጊዜ ተንኮል አማራን መሬቱን ለመውሰድ ያልተሸረበበት ነገር የለም።አማራ ተረሽኗል ተገሏል።ተፈናቅላል።በዚያው መጠን አማራ እራሱ በችግሩ በመከራውናው በፈተናው ልክ አልነቃም።አንድነትና ህብረት አጣ።ይገርማል።
ከባህርዳር የሄደ ነጋሲ ከበደ የሚባል ትግሬም አውቃለሁ። ከበደ ስለሆነ አባቱ አማራ ነህ ተብሎ ከትግራይ የትግሬነት ማስረጃ አምጥቶ ሰሊጥ አምራች ሆኖአል።
አሁንም ታጠቅና ተነሥ
ውልቃይት የኛ የአማራ ነው ትግሬ ውሾች ክልላችንን ለቀው ይውጡ
ምንም እንኮን ስደት አገር ብሆን ዋናው ከሀገር ያሰደደኝ የነሱ ግብር እና የነሱ ተንኮል ነው ማዘር 1988ካንድ ኤርትራውዊ የገዛነው መኪና 1991ሻዓብያና ወያኔ ሲጣሉ መኪናውን ወረሱት የሻዓብያ ነው ብለው ከአራት አመት በላይ መቀሌ ተመላልሰን ንብረታችን አስመልስን ቢሆንም ብዙ ወጭ ስላወጣን ተዳከምን ሁመራ የመጀመሪያ በፕላን ቤት ለመስራት ድንጋይ ብሎኬት ብዙ ነገር አዘጋጅተን አይሆንም ሁመራ ፕላን ስላልወጣላት አይሆንም አሉ እርሻችንም ቢሆን በግብር በማደባሪያ እያሉ አዳከሙን አምና ሁለት መቶ አስራ አራት ሺ ከፈልነው ሊወስዱት ተዘጋጅተው ነበር ምነው ባልከፈልነው አልኩኝ አሁን ባለው ግዜ በጣም ነው የቆጨን ቢሆንም ወያኔ ስለጠፈ ደስተኛ ነኝ
አሁን መሬታችው ተመልሱዋል አልሙ
የዋልቃይት ናርይም ባላባትንም የሆናችሁ ንም ለብምወል እንደገናም ከዉስጣችሁንም ለመጠናከር በድብቅ ከዉጭንም አደራጅንም አካላትም የትግርየም ተወላጆችንም ይራራጣልወፕ ከዉስጣችሁንም ትግርይፕም የሆነዉንም በናንተም ላይም ለማደራጀት ጥቃትም ለማስደረስ ከወፕስጣችሁንም ያሳፈርዋቸዉንም ግንኝነትም ዉስጥንም ለዉስጥንም እየሰርዉባችሀንም ይገኛልዉ ከትግራይንም ያልዉትም ከዉጭንም ያልዉትንም በገንዘብ እርዳታም ከዉጭንም እያሰባሰብዉንም ይገኛልዉ የትግርያም ሰፋርይም እንዲወግዋችሁ ለማጠናከር እየተራራጥዉንም ይገኛልወፕ ሰፋርይም ትግርየም ግንኝነትም አጥድዉት እራሳችሁንም በድብቅም አደራጅታችሁንም ዋልቃት ተወላጅንም ታጥቃችሁንም አጥድዋቸዉ ለሉትንም ለሉትንም ሰፋርይወልንም ማዘረፍ ማስመታት ማስፈናቀል ከቦታችሁንም ካላደረጋችሁንም ትልቅንም አደጋም ከንድርንም ዋልቃት ማጥዳት ወደመጥዉበትንም መሸኘት ንብረታቸው ቃምታችሁንም ማጽፋት ሰፋርይዉንም ካድሪዉንለማንም አትንገርወል ምንም አናዉቅም በልዉ ምንም የሆነም የለም በልዉ ጀግንዉ ሰላማችሁንም ለማምጣትም ማጥዳት አደጋም አምጭንም ሰፋርይም ጠንክራችሁ ስርዉ ይብቃን ሰፋርይም ሊትንም እየገባም ማጥዳትም የሙችልም ማድረግ ማጥዳት ጅግነታችሁንም በዉስጥም ማጥዳት አደጋም ጣይንም ማጥዳት ትልቅንም ረላማንም ይኖራችኻል ካባረራችኻቸዉንም ይህንም ካልሰራችሁንም ትግላችሁንም ውድቅነዉ ሰላማችሁንም ለማጣትም ይጠብቃችኻል ሰፋሪንም ትግርየም ተረጋግቴም መቄየት ለማጥቃትዉንም አመችንም ይሆንለታል ይህንም አትርስዉት አትሞኝዉም ብለናል እሽይ ቻዉ
ርስት በሽ ዓመቱ ለባለቤቱ ይባላል ይሄው ወልቃይት ከወራሪዎች ነጻ ወጥታ ወደ እውነተኛ ማንነቷ ተመልሳ ለማየት በቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን::
Ere ahun bertu tederaju hulu gize yewaehnet ayseram erasachu ehbret feteru mesariya gezu erasachehun metebekiya tenkolega derom tenkolu new yemiyadenakefew
ዋናዉ መደራጀትና መታተክ መሳርያ መያዝ ነው
ለወያኔ ደጋፊዎች ምክር እግዚአብሔር ቦርቀቅ ያለ እድል ሠጣችሁ27 ዓመት አልተጠቀማችሁበትም የኢትዮጵያን ሕዝብ ከድህነት እንድታወጡት እንጂ እንድትዘርፋት አልነበረም በተለይ[ አማራውን ሚስቱን እርስቱን} ማንነቱን ጉልቱን ነፍጡን ዘሩን እንድታጠፋበት አልነበረም ፈጣሪ በቃ አለ። የወያኔን ዘርን ያጠፉ ዘንድ ግድ ሆነ ግፉ በዛ ተቆለለ« ብትሯሯጡ ትላላጡ» ይሆናል እንጂ ምንም አታመጡም አማራውን ይቅርታ ጠይቁ ገላችሁታልና እርስቱን ሚስቱን ቀምታችሁታል እና ፈጣሪ ይቅር ካላችሁ???
Yhin video Le BBC melak bichal alem yayewal
ታዲያ እነዚህ አረመኔ ሰው በላዎች ከምድር ላይ መጥፋት የለባቸውም? እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ከምድራችን ላይ ያጥፋልን
Tikikil yamarawo watati macirati alabati
የወያኔ ተንኮልና ግፍ ስባት ትውልድ ከፍሎ አይጨርስውም
Unet new Eritrawi ney gn Maikadra sarmender new yadekut unet yasaznal