ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እስከ ዛሬ ባልተናገሯቸው የህወሓት ሚስጥሮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ #ክፍል አንድ #ፋና

КОМЕНТАРІ • 657

  • @birhanutesfahun3659
    @birhanutesfahun3659 4 роки тому +84

    እውነት ለመናገር ይህንን የመሰለ አስተዋይና እርጋታ የተሞላው ጋዜጠኛ ነው ትላልቅ የፖለቲካ ሰዎችን ቃለመጠይቅ ማድረግ ያለበት የሚል እምነት አለኝ

  • @tadeleabraham3668
    @tadeleabraham3668 4 роки тому +21

    ከኣርኣያ ተስፋማርያም ቃለ መጠይቅ በኋላ የኣቶ ሊላይን ቃለ መጠይቅ ስሰማ ደግሞ “እውነት፥ ከልብወለዳዊ ታሪክ ይበልጥ ኣስጨናቂና ኣደናጋሪ ናት” የሚለው ኣባባል ድቅን ኣለብኝ ። በእውነቱ፣ በማናውቀው ዓለም ውስጥ ነው እየኖርን ያለነው ም ያስብላል ።

  • @fuadjemal8350
    @fuadjemal8350 4 роки тому +9

    ጀግና ነህ ኣይተ ሊላይ እናከብርሀለን እንወድሃለን ፈንቅልን አጠናክሩት መላው ህዝብ ከጎናችሁ ነን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 роки тому

    ትልቅ አንደበት ትልቅ ታሪክ ተባለታሪኩ ትልቅ ሠዉ እቶ ሊላይ የብላታ ሓይለ ማርያም ልጅ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ያርበኛ ልጅ ፋና ቴሌቪዢንም ይህን የማያውቅ እንዲያውቁ ላደረግችሁት እውነቱን ለሚይውቅ ዓምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉና ትልቅ ማጋለጥ ስላረጋቺሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 4 роки тому +10

    በዉነት ከአይን ያውጣ ነው የምለው!! ❤️❤️ የህዝብን ጥያቄ ጠርቶ እዲሰማ ለማድረግ የምትጥረው ጥረት!!! በርታልን ወንድማችን!!

  • @beln1557
    @beln1557 4 роки тому +113

    በጣም የሚገርመው ሕዉሃት ሌሎች ኢትዮጵያውያን
    ላይ የሰራውን ግፍ ብቻ ስንሰማ ነበር:: ለካ የ ትግራይ ወንድሞቻችን ብዙ ነገር ሆነዋል::

    • @derejejimma9237
      @derejejimma9237 4 роки тому +4

      በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል።

    • @fitsumtesgay1827
      @fitsumtesgay1827 4 роки тому +7

      በትግራይ ህዝብ ህወሓት ያደረሰው ግፍ በሌሎች ኢትዮጵያውያን ላይ ያደረሰው ግፍ ብታነፃፅር በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰው ኢምንት መሆኑን ታያለህ እስካሁን ግፉን የሚያወሩት ከውጭ እንጂ ከውስጥ መናገር ስለማይችሉ ምንም አልተነካም በአንድ ለአምስት ተተብትበዋል

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 4 роки тому

      Yaleb AG እንዴ ከድሮም እናውቃለን ስለማትከታተሉ ነው

    • @roseforever2935
      @roseforever2935 4 роки тому

      እንደ ወያኔ የለየለት ማፍያ መቼም በኢትዮጵያ መሬት አልተፈጠረም።እነሱ ያፈሯቸው ቡችሎቻቸው ይኸው ሀገር ይበጠብጣሉ።

    • @moe3000
      @moe3000 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/-NI0rzSEnD0/v-deo.html

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h 4 роки тому +13

    Very matured and professional journalist.

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 роки тому +1

      ምነው መሰረት? ሰውየው የሚያውቀውን ሁሉ ለመናገር ዝግጁ እንደሆነ ያስታውቃል። ጠያቂው ሰው ግን ታሪኩን ለመናገር እንዲህ ዝግጁ የሆነውን ሰው ፈልፍሎ የማስወጣትና ብዙ ምስጢር እንዲያወራ የማድረግ ችሎታ የለውም። አጋጣሚው የባከነ ይመስለኛል።

  • @khalidmohammed4304
    @khalidmohammed4304 4 роки тому +2

    Thank you sir for coming forward and telling the truth, because the truth matters.

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 4 роки тому +19

    I can't wait the next one

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 4 роки тому +6

    በጣም የሚገርም እውነተኛ ታሪክ በመስማታችን ሰገረም ግን ይህንን ሁሉ ግፍ እየፈጸሙ እነዚህ የህዝብ ጠለቶች ከትግራራይ ህዝብ ጫንቃላይ መነነቀል አለባቸው

    • @P4all-b
      @P4all-b 4 роки тому

      @ MIsrak We love them. they will be us forever.

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +1

    ለመስማት የሚዘገንን ታሪክ ነው ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ እትዮጵያዊ አድናቂክ ነኝ

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 4 роки тому +7

    Thanks for sharing long live my brother

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 4 роки тому +11

    ዋው የሀይለ ስላሴ እስር ቤት ቫኬሽን ሪዞርት ውስጥ በደስታ የማሳለፍ ያህል ምቼት ነበረው ማለት ነው:: የሰውየው አባት በእስር እያሉ እሳቸውም ሆኑ ወንድም እህቶቻቸው ተወለዱ:: ፀሀዩ መንግስት ነፍስ ይማር::

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому

    አላህ ይይላቸው እኛ የሀያ ሰባት አመቱን ግፍ እናወራለን እንድህ ያሉ ሀቀኛ ወንድሞች ጉዳቸውን ይዘርዝሩት እነዚህን ወራዶች ለጀኔራል ሀየሎም አርአያ ያልሆኑ ከዳተኞች ናቸው ሀያሰባት አመት በውስኪ ሲታጠቡ የትግራይ ህዝብ ውሀም አላገኘም አሁንም ልጆቻቸውን አሜሪካ እያስተማሩ የድሀውን ልጅ አስጨረሱ ወንድሜ ራሰወን ይጠብቁ ጉዳቸው እንዳይወጣ ጉዳት እንዳያደርሱበወት

  • @rainman1775
    @rainman1775 4 роки тому +4

    At last people will understand that TPLF and Tigre are not the same. Nothing g has been done for tigawaye. But so many people thought that the people get a special benefit. The truth is out at last. Thank you sir. And thank you fana

  • @keljochAlem
    @keljochAlem 4 роки тому +36

    the first person to comment here, truth is truth every day and every where.

    • @zemazekarias1009
      @zemazekarias1009 4 роки тому +2

      ለካ ኢትዮጵያ ጀግና አላት

    • @h777m
      @h777m 4 роки тому

      Well he didn't say a thing until their downfall... His concern from his own words is *mainly* about the tigray people and not All people. He claims he lives in ጠመንጃ አገር which he is proud of Apparently.... And its a country with freedom of speech... So where was he all this time??? 🙄

    • @keljochAlem
      @keljochAlem 4 роки тому

      ​@@h777m am sure he'll be explain about Ethiopian next interview, and also as all Ethiopian should stop proud of gun thing. finally every body fears about his family that is why he say nothing in the couple of years.

    • @h777m
      @h777m 4 роки тому

      @@keljochAlem even you talk like you are not Ethiopian 🙄.... *he will talk about Ethiopian ትላለህ ደሞ ። ሁለቱም ላይ ያለውን ሰምቼዋለሁ። and I have seen your comment there too... Hypocrite!!!!

    • @keljochAlem
      @keljochAlem 4 роки тому

      @@h777m sorry for the way i explain to you, but he want address tigira problem first then he will tell about Ethiopian problem, that is what i want to mention, even he do that on part 3. if you can go check part 3.

  • @kasaalemye2754
    @kasaalemye2754 4 роки тому +11

    ፕሮግራማችሁ አሰተማሪ ነወ የተደበቀ እነታ እያወጣች ነዉ በጣም አሰተማሪነወ እወነታዉች የሚያስለቅስነወ

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 4 роки тому +5

    Thank you for sharing the truth!

  • @lulemb
    @lulemb 4 роки тому +82

    የትግራይ ደግ ህዝብ እግዚአብሔር ይደረስላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 4 роки тому +8

      ልፅፍ ብዪ ቀደምሽኝ አዎ እግዛብሄር በመላው በሰላም ካሉበት መአት ያውጣቸው ።ታሪኩ ሁሉ ህልም ይመስላል!!!

    • @user-cf7gx2gn8w
      @user-cf7gx2gn8w 4 роки тому +11

      አሜን ይድረስልን

    • @meazat.4857
      @meazat.4857 4 роки тому +1

      Yes God bless tplf 💕💕💕🤲🤲🤲

    • @BahreNeGash
      @BahreNeGash 3 роки тому

      @@meazat.4857
      www.aljazeera.com/news/2020/11/15/rockets-fired-from-ethiopias-tigray-region-hit-eritrean-capital

    • @BahreNeGash
      @BahreNeGash 3 роки тому +1

      @@meazat.4857
      TPLF is already dead.
      Sorry, You're too late to save the TPLF.
      THE GAME IS OVER! 😝!

  • @samsonramato825
    @samsonramato825 4 роки тому +1

    oh My God eree gobez gobez gazetegna neh.............truth is truth mechem aykerm mewutatu ...berta berta and thank you so much the information.

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 роки тому +2

    Respect for the journalist.👌🏾

  • @yonevahos777sohavenoy8
    @yonevahos777sohavenoy8 4 роки тому

    ፈና ቲቪ thank you ...ባለ ታሪኩ አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጦት,,,,

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 4 роки тому +2

    THANK YOU ATO LILAYE FOR THE TRUTH STORY OF WEYANE CRIMINAL ACTIVITIES.

  • @verdura2840
    @verdura2840 4 роки тому +1

    Good job Mr. Lilay we appreciate your truthfulness and your courage, you have the utmost dignity, integrity, and respect for your self and other

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 4 роки тому +9

    Truth is coming for the Ethiopian People .

  • @FM-xx3lt
    @FM-xx3lt 4 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናለል ለሰልጣን የገዛየአገሩን ዘር የመጨረስ የነዚህ ሁሉ ደም የሚጠየቁበት ቀን ይመጣል

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 4 роки тому +6

    I love such program because we learn for what tplf hide. Thank you.sibahat daynasty.

  • @haftuzbelo1922
    @haftuzbelo1922 4 роки тому +26

    ሊላይ እንዳባትህ ታሪክ ስራ ጀግና ነህ።

    • @misginamusazgi6166
      @misginamusazgi6166 4 роки тому

      የሀ ሰውየው በጣም ውሸታም ነው ህዋሃት ጀግኖሽ ናቸው

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 4 роки тому +2

    አቶ ሊላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በልጅነቴ ነው የማውቅህ የድሮ ማስታወቅያ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ያለው ግቢ ውስጥ

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 4 роки тому +9

    ወያኔን ከምድረ ገፅ ያጠፋልን አምላክ ይመስገን ፡እዲ እንድንስቅ ያረገን ገና ሺ አመት እንስቃለን።
    የዶክተር አብይን እድሜ ያርዝምልን
    💚💛❤
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም !
    💚💛❤
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት ፤
    ህዝቧንም ይባርክ ፤ አሜን !
    💚💛❤

    • @fih7949
      @fih7949 4 роки тому

      አይይይ ገና ጉዳዩ አላለቀም ወንድም በዓለም ዙርያ እኮ ነው ያሉት አሁንም ሰላም ያሉት ማንን ለማታለል ይመስልሃል ። እግዚአብሄር ጠቅላላ እስኪያጠፋቸው ድረስ ስራቸውን ያድበሰብሳሉ እንጂ እስከመጨረሻ የሰይጣን ንጉሳቸው እስኪመጣ ይቀጥላሉ ።

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 4 роки тому

      ሁላችሁም ያው ናችሁ ሰው ዘቅዝቃችሁ እያረዳችሁ አይደል ? ምንድነው ልዩነቱ ? በዚች ሁለት አመት ምን ያላየነው አለ ?? እብድ ቤቷን አቃጥላ አሁን በረልኝ አለች ነው የናንተ ነገር

  • @BirhanuBekele-cv2mr
    @BirhanuBekele-cv2mr Рік тому

    እሄ ሰውዬ የምዋሽ ይመስለኛል አለማዝ ድንግል መሆኗዋን እንዴት አወቀ የምትዋሽ ከሆነ በእውነት አምላክ ይፈርድበል

  • @kennoabbagero8543
    @kennoabbagero8543 4 роки тому

    It is very good

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 роки тому

    ይገርማል እግዚአብሔር በጽድቅ የሚፈርድበት ቀን ይናፍቀኛል፡፡ ሲታገስ የሌለ የመሰላቸው ሰዎች ተበራክተዋልና አምላኬ ሆይ ፍጠን ብየ እማፀነዋለሁ፡፡ ወንድሜ፡ ቋንቋ ስብዕና አይሆንምና፡ ወዳጅነታችን በመልካም ስብዕና ላይ ቢመሰረት ዘላቂ ይሆናል፡፡

  • @betelalemu1584
    @betelalemu1584 4 роки тому

    The truth will always come out. It is a lesson for supporters of nationalist, believers of ethnic supremacy, no one gains and the majority loose the most. The best interviewer!

  • @beletewudmatas4749
    @beletewudmatas4749 4 роки тому

    Thank you Fana, for letting us hear the TRUTH. Thank you Mr.Liley for informing us about the detail inside Aboy Sibehat Nega's dynasty.

  • @daneiltibebu497
    @daneiltibebu497 4 роки тому +28

    ዘረኝነት ምንጩ ቋንቋ መሆኑን ጅብም ትግረኛ ከተናገረ ወንድምህ ነው እየተባለ ተኮትኩቶ የደገ ሰው ሌላ ቋንቋ የሚናገር ሰው ምን ዓይነት አውሬ ሊባል እንደሚችል ገምቱ።አምላክ በዚህ በቃ ብሎ ዘረኝነትን ያጥፋልን።

    • @teresitgenechu5901
      @teresitgenechu5901 3 роки тому +2

      አማራን ከሚጠሉት ስዎች አንዱ ውሽታሙ ሊላይ ነው

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 4 роки тому +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ስንቱን ጀግና ደፉት የሚገርመው አስካሁንም ማስገደላቸው ነው እነዚህ ሽማግሌ ስንቱን ጀግና ደፍተው እነሱን የሚደፋ ይጥፋ

  • @simartin496
    @simartin496 3 роки тому

    Tekit beku gazetegna new Agerachen yalat tezegajto bet serawun serto migegnew, thank you

  • @tadessee
    @tadessee 4 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ዝግጅት ነው።

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 4 роки тому

    ተመስገን ከዚህ በኋላ ሕወሓት ና የትግራይ ሕዝብ አንድ ነዉ አሰራም።

  • @teddy17069
    @teddy17069 4 роки тому

    አቶ ሊላይ እግዚአብሔር ከነዚያ መቅሰፍቶች ይጠብቅህ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 4 роки тому +1

    ይገርማል በጣም

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 роки тому +4

    ለጋዜጠኛው👏🏾👏🏾👏🏾🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 4 роки тому

    በጣም ይገርማል ስለ ትግራይ ያለኝ እመለካከት ተቀይሮአል በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @kazzam474
    @kazzam474 4 роки тому +34

    ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ሁሌም ለህሌናው ያደረ ነው፥፥ ዘረኛ ሁኖ የ ወያኔን ዉሽት እና ግፍ ደብቆ የሚኖር ስንት ሰው ባለበት አገር እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ይገርማል

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 3 роки тому

      I agree 💯! You are right!

    • @hhailegnawmmaha6230
      @hhailegnawmmaha6230 3 роки тому

      I don't think so, what is his heart desires? Find it yourself.

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 3 роки тому

    Gena bezu mister yewetal !!!!!!!

  • @gere704
    @gere704 4 роки тому +89

    This interview need to be translate by oromigha tigrigha Somalia all languages

    • @seblea2090
      @seblea2090 4 роки тому +1

      በጣም ትክክል

    • @betelalemu1584
      @betelalemu1584 4 роки тому

      I agree with you, this is the history of Ethiopia, it will need be told and documented. I hope we learn from history in order to move forward.

    • @sami84783
      @sami84783 4 роки тому

      KENDEL TUBE think twice before you say something

    • @gere704
      @gere704 4 роки тому

      @@kendeltube ho is getachew you mean your mamas ex boyfriend?

    • @hopesolo6233
      @hopesolo6233 4 роки тому

      Yihinin be orommign biteregom yetignaw Oromo new yemisemaw. Enesu, nektewim, tegnitewim, Addis Ababa kegna new! Keza wichy yemiyakutim hone mesmat yemifeligut neger yelem

  • @zikratube3171
    @zikratube3171 4 роки тому +2

    ውንድሜ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 роки тому

    WHAT AN IMPRESSIVE PERSONALITY .
    He is incredably trustworthy, articulate
    and graceful the son of a HERO .
    Thank you Sir .

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 3 роки тому

    Nic job.

  • @ethiopiahageri2210
    @ethiopiahageri2210 4 роки тому

    The best journalist !

  • @habsasas3355
    @habsasas3355 4 роки тому +1

    Ke Aboy Sibhat gar personal problem yalebachuh yimeslal...

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 роки тому +1

    ሁሌም ይገርመኝ ነበር መለስና መሰሎቹ እነስብሀትን ጨምሮ እንዴት በዚህ ደረጃ እምነት የለሽ በጥላቻና በክፋት የተሞሉ ሆኑ ብዬ ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩአሉ ለካውስጠ ሚስጥሩ ሌላ ነው እባካችሁ መሰል ውስጥአዋቂ በሳል ሰዎችንፈልጋችሁ አውጡልን

  • @mamoa100
    @mamoa100 4 роки тому

    we are present in information era so that this data is very very important for new generation of Ethiopia, let God bless both of you, it let Ethiopia younger be united again

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከአቶ ተሰፋዬ የፋና ጋዜጠኞ ብዙ ነገር መማር ትችላላቹ።

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 роки тому +6

    "ጠላ ጠጣህ" ብለው ጥይት ያጠጡት የድሃ ልጅ አይ አም ቬሪ ሶሪ ልል ብየ ሳስበው ችስታ ትግሬም ቢሆን ለህወሃት ሲከራከር ና ሲደግፍ ነው የሚኖረው የሚል ያልቆየ አባባል ትዝዝዝ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 роки тому

    አይዞን ሲጠጣ ነጋም በቁጥጥር ሥር ውሎአል የዘረፈዉን የሃገርእንጡራ ህዝብ ለእኩይ ነፍሱ ታሰበ እንዲይስመልስ ግድ ይላል !!!!!!!!!!!!!!!

  • @hymnforchrist583
    @hymnforchrist583 4 роки тому +23

    we are waiting for a book

  • @loveethiopias5621
    @loveethiopias5621 4 роки тому

    God bless you for telling the truth about killer TPLF

  • @kedirmohammed1973
    @kedirmohammed1973 4 роки тому +5

    ዘር መቁጠር የጥላቸና የቂም በቀል ፖለቲካ ለትግራይም ይሁን ለአገራችን የሚጠቅም አይይለም

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 4 роки тому +4

    Ethiopia have a lots of Heroes like Lelai HalilMariam who do his best to avoid any Historical Misunderstanding for Next Generation!

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 4 роки тому

      He is a certified liar. How come the so-called challenge or asked him to provide any reference to his allegation. Secondly, I don’t have the data but many Tigaru mercenaries (Haileselase and mengistu) died fighting Eritrean freedom fighters.

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 4 роки тому

    በስው አይምሮ አይገመትም ግን እግዚአብሄር እስከ ዛሬ አድርሶናልና እርሱ በተአምራቱ ይገላግለን በቃ ይበለን!!! ይህንንም ስው እግዚአብሄር ይጠብቃቸው።

  • @user-cq2eu1uf7i
    @user-cq2eu1uf7i 4 роки тому +3

    ጋዜጠኛው ውድድድድድድድ አደረኩህ!!!!

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 4 роки тому

    betam yasazenal yegermal ......

  • @akaleworkpaulos9337
    @akaleworkpaulos9337 4 роки тому

    Lilay u are honest I like you.

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 4 роки тому

    እድሜ ለሰጠው ብዙ ያያል ም ይሰማል ወያነ ባንቺ ባቃቃምሸው ጣቢያ መሰማት ቢመርሸም ዋጭው ።

  • @geletuwaqjira611
    @geletuwaqjira611 4 роки тому

    I was thinking before I know my country, but the truth is I my family not my country.
    Thank Fana brodcusting.

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 роки тому +2

    የወያኔ የፖለቲካ ቁማር እና ለኢትዮጵያ ያላቸው ጥላቻ ከዚህ በላይ ምን ማርጋገጫ ይምጣ??? ይህን ለመስማት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን:: 💚💛❤️

  • @ifabaaslegese3862
    @ifabaaslegese3862 4 роки тому

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም በጎበዝ ጋዝጤኛ ነክ

  • @samrawitgmeskel132
    @samrawitgmeskel132 3 роки тому

    እኔ ስሰማው በጣም ነው ይዘገነነኝ ቢሆን ግን ሰው የዘራውን እሱን እንደሚያጭድ አምናለው እውነተኛ ዳኛ አለ በሰማይ ሚዛኑ የማይዛባ ለሁሉ እንደየ ስራው ይከፍላል ሚስኪኑ ህብረተሰቡ በውሸት ፕሮቦጋዳ ተሸውዶ የሚገዛ ብቻ ያሳዝነኛል ሰላም ለምድራችን ይሁን አመፀኛ ግን እኔ ነኝ ሃያል ያለውን ግን የሁሉ የበላይ የሆነ በታላቅ ክንዱ ይፍረድልን የዚ ሁሉ ግፍ የሚፈርድ ይምጣልን

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 роки тому

    👍👍👍🌺🌺🌺

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 4 роки тому +20

    መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ከሰራላትና ከዋለላት አንዱና ትልቁ ውለታ በግዜ መሞቱ ነው።

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 4 роки тому

    ጽቡቕ፡ ክትድውል ከለኻ ነያይ ኣጸቢቕካ ሰላም በለለይ።

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 4 роки тому +2

    Amazing history I hope there will come more episodes! I guess 5 parts ..... Thank you Lilay for your clarification and keep it up! I am by your side 🇪🇹

  • @tsionmariam2328
    @tsionmariam2328 4 роки тому +2

    ጋዜጠኛ እባክህን ሰለ ሶማሌው ጦርነት እና ስለ እነ ስዩም መስፍን በሶማሊያ በኩል በመሆን ኢትዮጲያን መውጋትን ጠይቅልን!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 роки тому

      ጠያቂው ሰው ትንሽ ችሎታውን ማዳበር አለበት

  • @blenr7836
    @blenr7836 4 роки тому

    So much respect for this man. So much knowledge! Long live! Thank you for giving us this information. I hope more people watch and listen to this!! Ethiopia le zelalem tinur!!!

  • @SalehMAW
    @SalehMAW 4 роки тому

    Great and contemporary topics....keep it going

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe 4 роки тому

    የአቶ ሊላይ ኃ/ማርያምን ቃለመጠየቅ አደመጥኩት፤የሕውሃትን ያልተነገሩትን ሚሥጥሮች ሊነግረን ተሰይሞ ግማሽ አካሉን ብቻ እንደጌታቸው መንፈሱ በድብቅ የፋሺሽት-ወያኔ ፓርቲ አባል ነበር፤እናም ሦስት ነገሮችን አስታወሰኝ። በነገራችን ላይ በሕውሃት-ታጋይና በፋሺሽት-ወያኔ መካከል በቃሉም ሆነ በተግባር ልዩነት የሌላቸው ናቸው።፩ኛ/ፋሺሽት ናዚዎችን ፪ኛ/የቀይ-ሽብርን እና ፫ኛ/ፋሺሽት-ወያኔዎችን፤ሦስቱንም የትውልድ ገዳዮች የሚያመሳስላቸው ግድያ ብቻ ነው።ለገዳዮች ደግሞ ዕድሜ እና ጉልበት የሚሆኑት ቅጥረኞች ናቸው።
    ሐያ ዘጠኝ ዓመታት አዲስ አበባ ውስጥ በድምሩ አርባ አምሥት ዓመታት የከፋሺሽቶች ጋር መሥራት አይደለም፤ራሱ አቶ ሉላይ ኃይለ ማርያም ፋሺሽት-ወያኔ ፓርቲ አባል ሆኖ በገዳይነት ሠርቷል፣ዶክተር ዐቢይ ከመጣ እንኳ ሁለት ዓመታትን አስቆጥሮ ስለሕውሃት ወንጀሎች ምንም ትንፍሽ ሳይል፣ስለፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ እስርና የአቶ አበበ ገላው መረጃ ለእኛ ፓርቲ አቀብሎን እንዳሳሰራቸው አውቃለሁና፣እኔ የወቸገል ዜናዊን ሬሳ የምሳደብ የፋሺሽት-ወያኔ ፓርቲ አባል የነበርኩን፣አባቴ ኃይለማርያምም በኃይለ ሥላሴም ሆነ በደርግ የታሰሩ ነበሩ እመኑኝ ብሎ ለመናገር፤የሕግም ሆነ የሞራል ብቃት የማይኖረው፣መጀመሪያ ራሱ ገዳይ ፋሺሽት ስለሆነ ነው።ምክንያቱም ፋሺሽቶች እጃቸው ተይዞ ለፍትህ ለግድያ ሰልፍ ሲይዙ የመጨረሻ ጥይታቸው መርዝ ያለበት ውሸት የሆነ ቃላቸው መሆኑን ከታሪክ እናገኛለን።
    ፩ኛ/ከፋሺሽት-ናዚዎች ውድቀት በኋላ በየቀኑ ከአንድ ሺህ ሰዎች በላይ በተለያዩ መንገዶች ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን የሚያጠፉ ቁጥር ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ሰባት ሺህ ሰዎች የተመዝዘገቡ ራሳቸውን በመስቀል አጥፍተዋል።አሳዛኙ ቁምነገር ብዙ መረጃዎችን አጥፍተው መሞታቸው ለትውልዱ የቤት ሥራ እንቆቅልሽ ነው።ያ ዕቅድ የጀርመን ሥርወ-ዓለም-አቀፍ መንግሥት ከእርኩስ መንፈስ ጋር ለማቋቋም(ኢትዮጵያ ላሊበላ ድረስ ምን ፈልገው እንደመጡ ባይታወቅም)ያጠኑት እንደነበረ ቀሪ መረጃዎች ተገኝተዋል።ለዚህ ርዕሰ-ጉዳይ ግንዛቤ የሚጠቅመን አምባ ገነኖች ውድቀታቸው ሲፋጠን የአጥፍቶ-ጠፊ ስልታቸውን መጠቀም ሲሆን ቦምብ ብቻ ሳይሆን "እነእንትናም ከእኛ ጋር አሉበት"ብለው ሳይጠየቁ ወዳጆችን ማጋደላቸውን ልብ ልንል ይገባልመረጃዎች ናዚ.ኮም።
    ፪ኛ/በቀይና ነጭ ሽብሮች መካከል በ"ከንቱ"የተሰዉ ኢትዮጵያውያንን በምሬት ስናስታውስ ያለምንም ዓላማ አብረው በመጠጣታቸው ወይም አንድ ላይ ስለተማሩ አሊያም አንድ ላይ ስለታዩ ሕይወታቸውን የተሞጨለፉ ጥቂቶች አይደሉም፤በዚያን ጊዜ ስለተፈፀሙት ወንጀሎች ትውልድ ይረግማቸዋል።በዚያን የግድያ ፈተና ወቅት አንዱ የችግሩ አካል እንደነበሩ ራሳቸው የፓርቲ አባልነታቸውን በኩራት ነግረውናል፤ማፈሪያ እና ፋሺሽት-ሕውሃትን እያንቆላላጰላጠሱ በቁስላችን ውስጥ በጀግኖቻችን ሥም ማጉደፍ ይረማመዳሉ።
    ፫ኛ/በራሳቸው ፋሺሽት-ወያኔዎች መካከል በተፈጠረው ችግር(እንኳን ተፈጠረ)ኢትዮጵያ እንደገና እንድትገባ እየተደረገች ሲሆን ካስገቧትም አዘቅት እንዳትወጣ ለማድረግ ከሚሞክሩት ስውር ፋሺሽቶች አንዱ ሊላይ ኃ/ማርያም እንደሆነ የምናውቀው የሕውሃት ሚሥጥሮች ብሎና የፋሺሽቶች ጠላት የሚመስለው የምናውቀውን ግፍ እያወዛ በቃለ-መጠይቅ የሚነግረን ነው።
    አበበ ገላው የማይሰነጠቅና የማይካድ ክብር ያለው እና በአንፃሩም የመቶ ዓመታት የኢትዮጵያችን ቋሚ ጀግናችንን ከፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ ጀግንነታችው ጋር ለማጋጨት በዛሬው ቁስል ውስጥ በተንኮል ሰርስረው ዶ/ር ዐቢይን ጀግኖችን ለማሳጣት ብቻ ሳይሆን፦ሐያ ዘጠኝ ዓመታት ከፋሺሽቶች ጋር መሥራት አይደለም፤ራሱ ፋሺሽት ሆኖ፣ዶክተር ዐቢይ ከመጣ እንኳ ሁለት ዓመታትን አስቆጥሮ ትንፍሽ ሳይል፣እኔ የወቸገል ዜናዊን ዛሬ ሬሳ የተሳደብኩ ነኝና የአባቴን በኃይለ ሥላሴ ከግምት ውስጥ አስገቡልኝና በደርግ የተሰቃዩበትን ሁኔታ አረጋግጡና ከፋሺሽት ወያኔም የተገለልኩ ስለሆነ እመኑኝና"ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢሃድግ አባል ሳለ፣ፕሮፌሰር አስራትን ገራፊ ነበር፤አንዳንዴም አንተ ነፍጠኛ ንፍጣም አማራ፣በል ይህን ግድግዳ ግፋ እያለ ከመግረፉም በላይ ውሃ ሲያንጠለጥልባቸው ዳንኤል ብርሃኔ እና አሉላ ሰለሞን ምሥክሮቼ ናቸው"ብሎ ለመናገር፤የሕግም ሆነ የሞራል ብቃት የማይኖረው፣መጀመሪያ ራሱ ገዳይ ፋሺሽት-ወያኔ ስለሆነ ነው።ምክንያቱም ፋሺሽቶች እጃቸው ተይዞ ለፍትህ አፈፃጸም ለግድያ ሰልፍ እንደሚይዙ ሲያውቁ የመጨረሻ ጥይታቸው መርዝ ያለበት ውሸት የሆነ ቃላቸው መሆኑን ከታሪክ እናገኛለን።

  • @tesemamelketo4779
    @tesemamelketo4779 3 роки тому

    አቶ ሊላይም ክፉ የኢትዮጵያ ጠላት እናትህና አባትህ ትህነግ ሲሞት በማየትህ እንኳን ሐዘን ላይ ተቀምጠህ የኢትዮጵያ ህዝብ አየህ

  • @mayfrndeethiopian5850
    @mayfrndeethiopian5850 4 роки тому

    አሳዛኝ ታሪክነው ፍልም የሚመሰል ኡነተኛ ታሪክ

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 4 роки тому +1

    አባከህ መጰሀፈ ፀፈ ።አወንተን አወጣህ፡ አግዜአበሔረ የባረከህ።

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk 3 роки тому

    አቶ ሊላይ አንተ በእውነት ምርጥ እና ድንቅ ሰው ነህ የአላማ እና ሀቀኛ ሰው መሆንህ በአንደበትህ ታስታውቃለህ አነተን የሚኮንን አንተን የሚቃወም እንዳለ የወያኔ የስብሀት ነጋ እና የነብሰገዳዮች ሳሀን አጣቢ ብቻ እና የአበበ ገላው ግሩፖች ናቸው።

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 роки тому +1

    ዋዋዋ የደሀ ልጆችዋን ያጣች እናት ይህንን ጉድ ስትሰማ ካለች በህይወትያነባችው ይደም እንባዋ ምን ያምጣ?

  • @hagerbelachew24
    @hagerbelachew24 4 роки тому +1

    የሚገረም ነው አይ እነ ስብአት ነጋ ስንቱን በላችውት እግዛብሄር የጃችሁን ይስጣችሁ።

  • @moe3000
    @moe3000 4 роки тому

    ሲጀመር ፋና ሚድያ የሚባል የጥላቻ ሚዲይ ነዉ። ማንኛውም ነገር በዚህ ሚድያ የሚተላለፍ የትግራይ ሕዝብ አይቀበለውም

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 4 роки тому +6

    wey good

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 3 роки тому

    እንግዳ አድርጎ አቅርቦ ከምኔው ስማቸውን እንደረሳ እና ካላነበበ የማያስታውስ ጋዜጠኛ ያለበት ምናልባት ኢትዮጵያ ብቻ ይሆናል::

  • @user-rt5yl2ox6c
    @user-rt5yl2ox6c 4 роки тому

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ባህልን ቕንቕውን አስከብረን ይላል ።ወዳጂ እኔ በሕይወቴ በኖርኩበት ዘመን በቕንቕውና በባህሉ ያልተከበረ ብሔር አላውቅም። ይህንን ስል እኔ ራሴ በሌላ ባሕልና ቕንቕ ብሔር ውስጥ ተወልጄ ስለአደግሁ ነው። ይህ ሰውዬ ውነቱን ከተናገረ ተወልዶ ያደገው ጂንካ ከሆነ ፣ ጅንካ አካባቢ ያሉት የሀመርና ገለብ ብሔረሰቦች በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል፣ በራሳቸው ቕንቕና ባህል ነው ሲጠቀሙ የነበር። ከሱ በበለጠ ጠለቅ ብዬ ውስጡን አይቸዋለሁ። እስከ ጨልቢ በርሃ ሄጃለሁ የሚያውቀው ከሆነ። ጨልቢ በርሃ ኢትዬጵያና ኬንያን ይከፋፍላል። ይህን የምለው በደርግ ግዜ ነው። አምናለሁ ይህ ብሔረሰብ ከዚያም በፊት ያደርገዋል አለበለዚያ ከየት ያመጣዋል። እንግዲህ በዚያን ግዜ በቕንቕው መጠቀሙን ማሳወቂያው ሳናግራቻው በአስተርጎሚ ነበር ። ባህሉን ብትሉ የራሳቸውን ባህል ነበር የሚያካሄዱት። ለምሳሌ ሚስት ለማግባት እስከ ዘጠኝ ከብት ደርድረው ሙሽራው መዝለል አልበት። ጭፈራ ቢባል በራሳቸው ቕንቕ ሌሊቱን ሙሉ ነው ሲጨፍሩ የሚያድሩት። ማንም አትዝፈኑ የሚላቸው አልነበረም። በጣም የሚገርመው እነኚ ቴፒሌፍ የሚሉአቸው ይዋሻሉ። የምታውቀውን ሊያስክዱህ ይጥራሉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ቕንቕው ባለፉት ስርአቶ ች ባያከብር ኖሮ አሁን ከየት አምጥቶ ነው የሚያከብረው። ህዋት ስልጣን ሲይዝ ከቆፈረበት ጉድጎድ ቆፍሮ አውጥቶ ማክበር ጀመረ? ይህን የማምለጫ ትርክት እርሱት። ህዋት ያደረገው ባህልና ቅንቕውን ማስከበር ሳይሆን ድሮም የተከበረ ስለነበር፣ ያደረጉት የኢትዮጵያን ሕዝብ በብሄሩና በቕንቕው ከልሎ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ነበር። ሳይሳካላቸው ቢደረስባቸውም እስከአሁን እርስ በርስ እያባሉን ነው። የረሱት እኮ የራሳቸው ብሔር ትግራይ እንኮአን የራሱን ባሐልና ቕንቕ ለዘመናት ሲጠቀም መኖሩን ነው። እዚያም ሄጄ አይቸዋለሁ። ይልቅስ መቀሌ ስለ መሸጉት የኢትዮጵያን ህዝብ የገደሉ፣ ያሰቃዬና የዘረፉ የትግል ጎዶችህን ግፍ አውራ። ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንድም አልበጃችሁትም ከማሰቃየት በስተቀር። ይህን ስል ንጹሁን የትግራይ ሕዝብ አይመለከትም።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦን ይጠብቅልን ።

  • @user-cn6sr4kv5p
    @user-cn6sr4kv5p 4 роки тому +17

    የትግራይ ህዝብን ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ በደላችሁ ብዙ ነው ለካ ግን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ገና ድሮ ነው መገዳደል የጀመሩት ይገርማል በጌታ በወያኔ ስራ

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 4 роки тому

    እኛ በትንሹ የሰማነውን ይህንን ታሪክ በእር ግጥ የትግራይ ህዝብ ይህን ታሪክ አያውቀውም ብዬ አላምንም።ከእዚህም ብዙ የከፋ መከራን የተቀበለና እየተቀበለ ያለ ህዝብ እንዴት በአንድ ሰው ይዘወራል? መጨረሻው ግን እሩቅ አይመስለኝም።

  • @simartin496
    @simartin496 3 роки тому

    Ato Silay le ewnetegna Tarik hiwotot makafelot masawekot thank you

  • @user-ut4np2jj6q
    @user-ut4np2jj6q 4 роки тому

    ፋና አፀያፊ የወያኔ ሚዲያ ነው::

  • @abelsisay5203
    @abelsisay5203 4 роки тому +16

    freedom for shire,adigrate,temben,wajirate,enderta wake up and destroy aboye sebehate dynasty

    • @samahagos
      @samahagos 4 роки тому +1

      In your dream

    • @habtamualem1488
      @habtamualem1488 4 роки тому

      we know sebahat is evil , but i don't get your need to divide tigrai region by calling some region and excluding others!!!! change will and is coming within don't intervene in others people problem.

    • @fih7949
      @fih7949 4 роки тому

      @@samahagos do you think sebhat is God ??? He will soon be judge he has no place to escape . Don't fill comfortable and safe becouse you are a murderer relative OK .

    • @samahagos
      @samahagos 4 роки тому

      @@fih7949 in your dream Mr. Crazy dreamer. You can spend the rest of your life to see Tplf people being dragged in the streets, if it makes your tiny head which is filled with hate satisfied. Your hateful ancestors were also like that towards tegaru. But take a look at the country now, the so called united Ethiopia is gone forever. Sooner or later multinational democracy will be well established at the death of imperial Ethiopia and we all will say thank God almighty victory at last.

    • @fih7949
      @fih7949 4 роки тому

      @@samahagos where do you live ?? You have a blood on your hands and soon every single suspect will grab to the prison ..just watch ?? We are following you all and all your belongings ..soon things will change .

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 4 роки тому

    interesting .................

  • @sinduhaile4929
    @sinduhaile4929 4 роки тому

    እኛ እንኳ ከ81 ዓም በኋላ የተወለድነው የዓድዋ ልጆች ብዙ ነገር አይተናል።

  • @nino8287
    @nino8287 4 роки тому +1

    አአአአአ አሁን ጦርነቱ የ ስብሀት እና የደብረጺሆን ነዋ 80% እውነት ነው ታዲይ አቃቢህግ ይንን የመሰለ ኢንፎርሜሽን ይዞ ለም ክስ አይመሰርትም መተረት እኮ ፍትህ አይደለም ፍትህ ለትግራ እናቶች እንዲሁም ለአማራ እናቶች :: አሁን ፓለቲካው ወዴት እየረጦ እንደሆነ ለማወቅ አያዳግትም ሁሉም ስልጣን ላይ የነበረት ከሀ እስከ ፐ ወደማረፊያ መውረድ አለባቸው :: እዚህ ጋር ከሁለት በላይ ሀያላን ጥምነት አንድን አካል ገጥሎ ተጠያቂ ለማድረግ ይመስላል ይሁን በሂደት ቀስ እያልን እያረፍን እያዘገምን የምናየው ይሆናል

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 4 роки тому +1

      እድሜ ይስጠን!!!!

  • @edlemekonen3137
    @edlemekonen3137 4 роки тому +5

    ክፍል ሁለትን እንጣጠብቃለን!

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 4 роки тому

    ይህን ታሪክ ስለነገሩን እናመሰግናል

  • @etsegenetwoldetsadik2519
    @etsegenetwoldetsadik2519 4 роки тому +3

    ጆሮ ያለው ይስማ የነኚህን ጉዶች ግፍ

  • @user-mw2bk9yr2q
    @user-mw2bk9yr2q 4 роки тому

    ትክክል