ዘጋቢ ፊልም ፡- ያልተሰሙ ድምጾች |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 550

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 4 роки тому +7

    አቤት ጌታ ሆይ ይህን የጭቃኔና አረመኔ መንፈስ ከህዝብ ላይ በምህረትህ አንሳልን። እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ኢትዮጵያን አስባት🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    እንዴት አይነት አዉሬወች ናቸው የተረገሙ ፍጥረት ፡ የእንግዴ ልጆች ስንቱን ገደሉት አገራችን አዋረዷት ፈጣሪ ያዋርዳቹህ

  • @belsidwww
    @belsidwww 4 роки тому +5

    OMG - this is mind boggling. This and similar true history should be told for the purpose of not cultivating hate but educating the new generation to live in peace and cooperation! Good job ETV

    • @astroboyboy8432
      @astroboyboy8432 4 роки тому

      @Selam Eri I respect your relentless on replying to every comment, Guess your IQ is not that small after all!

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 4 роки тому +7

    አቤት እግዚአብሔር አምላክ ምርህርት አድርግልን እከዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ስላቆያሃት እናመሰግናለን ሌላ ምን ይባላል 🙏

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 4 роки тому +3

    የሴራ ፖለቲካ መጨረሻው ለሌሎች ጽንፈኛ ቡድኖች የሕወሐት ውድቀት ትምህርት ሊሆናቸው ይገባል።

    • @huiejebeu7eiejebebeheuei
      @huiejebeu7eiejebebeheuei Рік тому

      የምን ውድቀት ነው? ህወሐት ወድቆ የማይወድቅ አንድነት ያለው ተስፋ የማይቆርጥ 24ሰዐት ሚሰራ ፖርቲ ነው እሺ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 4 роки тому +27

    ወዳጄ አሁንም ካልባነንህና ኮሽ ባለ ቁጥር ደንጋይ የምትወረውርና መንገድ በዘጋህ ቁጥር ብታምንም ባታምንም የግብፅ ቀኝ እጅ እየሆንክ እንደሆነ ማወቅ አለብህ፡፡ ስለዚህ ለራስህም ለሃገርም የሚበጀው ከአብይ ጎን መቆም ነው፡፡

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 4 роки тому +3

      Thank you, ዓብይን መጥላት የበሽታ ምልክት ነው

    • @amanuelwassi2209
      @amanuelwassi2209 4 роки тому

      @@Coffeeቡና ብዱት

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 4 роки тому

      @@amanuelwassi2209 አንተ ለቅሶ ላይም ሆናችሁ ይቆምባችዋል? ደግሞ ያንተ አባት ነበር gay እሱን ፈጣሪ ገላገለን:: በየእሥር ቤቱ አባትህ የሰራውን አልሰማሁም እንዳትል:: ሙታን ነፍሳቸዉን አይማረው:: ገና የናንተ አባቶች ከምድር ብቻ ሳይሆን ከገሀነምም ይገደላሉ::

    • @samsunggalaxyj5samsunggala143
      @samsunggalaxyj5samsunggala143 4 роки тому

      ክክኵክክክክኵኵክክክክ

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 роки тому

    በጣም ይገርማል እረ ይህንን ታሪክ አለም ሁሉ ይስማው በናታችሁ እነዚህ ጉደኞች ናቸው።

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 4 роки тому +2

    ጠቅላያችን ጌታ እድሜህን ያርዝመው

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 4 роки тому +35

    Please translate this to Tigrigna and put it on Tigray TV as well.

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому +4

      @Selam Eri this is not amhara lie but the truth that all Ethiopian know very well. By the way don’t pretend that you are woyane

    • @kibrmengstie5840
      @kibrmengstie5840 4 роки тому +1

      Jezeba neh

    • @VictoryToFano
      @VictoryToFano 4 роки тому +2

      @Selam Eri You are not even Ethiopian. Stay out our business foreigner

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 4 роки тому +1

      @Selam Eri if you don't know aharic how did you understand Abye'd speech agamey junti go find and pick your dimons skull, all junta demons are dead game over chenawit

    • @SamuelTech21
      @SamuelTech21 4 роки тому

      @Selam Eri God bless you all....God help us !!! Thats it I have nothing else to say

  • @etsehiwotbekele8017
    @etsehiwotbekele8017 4 роки тому +2

    Yes yes , Dr Abey is my leader

  • @አልዩአምባ
    @አልዩአምባ 4 роки тому +2

    ይገርማል፣ የአብራሃም ያየህና የገ/መ አርአያ ቃለ መጠይቅ የዛሬ 32 አመት ሲተላለፍ ገና አፍላ ወጣት ነበርኩ። ቁም ነገር ሰጥቼነበርኩው በጥሞና አልተከታተልኩትም። የአብራሃም ያየህ ነገሮችን አፍታቶና አብራርቶ የመናገር ችሎታ እንደማረከኝ አስታውሳለሁ።

  • @semeretsemaw1104
    @semeretsemaw1104 4 роки тому +1

    ጀግና እኩንህ ምርጥ መሪ እዉንት ነው ኢትዪጵያን ንክቱ ሰላም የለም ብቻ ለሀገራችን ለዉጥ አተን ያኑርልን አብቹ ሽህ አመት ንገስ ሀቀኛ መሪ ንህ ህዝቡም ቀስ እያለ ይገበዋል በዉቀት የተሙላ መሪ የኛ ጀግና!!!

  • @tedted8833
    @tedted8833 4 роки тому +49

    ወልቃይት የጎንደር ራያ የወሎ እንደ ነበረ ግልጽ ማስረጃ ነው ያየነው ከራሳቸው ከህውሀት አባላት

    • @biniamabrha191
      @biniamabrha191 4 роки тому

      yes in 1943 haileslassie was given to amhara after kedamay weyane,,

    • @t.y5386
      @t.y5386 4 роки тому

      leaboch!!!! ሌቦች!!!!

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 4 роки тому +20

    በትግርኛ ተርጉሙት እና የትግራይ ህዝብም ይስማው ህዋት በልጆቻቸው ላይ ያደረስውን የዘር ፍጅት

    • @samuelasmelash3487
      @samuelasmelash3487 4 роки тому

      Ante tire siga bila mogn. Manabah new kederg gizat yawetah. Mindless

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 роки тому

    አይዞን እንደዶሮ ብልት ገነጣጥለን ተንዚህ ውሾች ጋር መገላገል አለብን ተነዚህ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂዎች ጋርማ ተንግዲህ አብረን አንኖርም በምንምመልኩ ተነዚህ ውሾች ጋር ምንግዜም አንታረቅም በምንምመልኩ !!!!!!!!!

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 роки тому +1

    አብቹዬ የኔ ዕንቁ መሪ ጀግና ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሺህ ዓመት ኑርልን።

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ

    እድሜ ለኢትዮጲያ ህዝብ ገንዘብ ወዛቸው ቦርጫቸው ይመሰክራል እነዚ ባንዳዎች ያሁሉ ግፍ አልበቃ ብሏቸው ዛሬም ዳግም ስልጣንን መመኘታቸው የተቀሩትን መቃብራቸውን ማፋጠን ነው
    መንጌ የኛ አንበሳ አንተ ሀገር ወዳድ ነህ እኖድሀለን

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 4 роки тому +13

    ወይ ጊዜ ስልጣን ይዘው ስንቱን በሃሰት እንዲህ አደረጉ እያሉ ስም ሲያጠፉ የዘሩትን ፍሬ የሚያሳጭድ አምላክ በተራቸው እንደ ቃየል አቅበዘበዛቸው።

  • @townepark3674
    @townepark3674 4 роки тому +17

    very good job EBC we need moor of this and i thank you

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 4 роки тому +1

    ብልጽግና ከዚህ ተማር!

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 4 роки тому

    አቶ አብርሃም ያየህ ምርጥ ስው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @aberahabte9535
    @aberahabte9535 4 роки тому +13

    Please translate this documentary in English and other international language and put it on UA-cam Facebook and send it to AU, EU and to US foreign office.

    • @amanuelhabtai6037
      @amanuelhabtai6037 4 роки тому +2

      You very very poor my brother
      Western knows very very well than anyone else in Ethiopia 🇪🇹

    • @peace2ol425
      @peace2ol425 4 роки тому

      The western nations know them very well since they are the one who organized them to dismantle Ethiopia within. All most the majority of our internal conflicts are well planned and funded by the western government who cry about democracy in the out side while strongly advocate for any rebels who can destabilize the region.

    • @huiejebeu7eiejebebeheuei
      @huiejebeu7eiejebebeheuei Рік тому

      ኧረ ስግጥና

  • @andyb2720
    @andyb2720 4 роки тому +16

    This documentary was for Ginbote 20 now for......Thanks God , Wayne game over byeeee juntaaaa

  • @ace.500
    @ace.500 4 роки тому +19

    ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ አላህ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ እነዚህን ካንሰር አጥፋልን

    • @tazebewmola4054
      @tazebewmola4054 4 роки тому +1

      አንተ ወደል ሀራም አላህ ስው ይፈጥራል እንጂ ስው አያጠፋም

    • @ace.500
      @ace.500 4 роки тому

      @@tazebewmola4054 እና አንተ ነህ የምታጠፋው አላህ ምድር ላይ ያመጣሀል ይወስድሀል ሁሉም የሚሆነው በሱ ፍቃድ ነው ስለዚህ ክፉን ነገር ሁሉ ያጥፋልን ያረብ እኔ አላህን ለመንኩ እንጂ አደርጋለሁ አላልኩም አስብ ከመናገርህ በፊት ስድቡንም አላህ ወደ ተሳዳቢው ይመልሰው ያረብ

    • @medifikra4859
      @medifikra4859 3 роки тому

      አሜን

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 роки тому

      Amen

  • @asmareasmare1891
    @asmareasmare1891 4 роки тому

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ምንያህል ለኢትዮጵያ ጥላቻ እንዳላቸው ለትግራይ ህዘብ በትግርኛ ተተርጉሞ መተላለፍ አለበት የሰዎችን መሰሪነት

  • @iam4419
    @iam4419 4 роки тому +7

    አማራ የራሱን እንጅ የሰው አይፈልግም አምነው መቀበል አለባቸው ራያ አማራ ነው ወልቃይት አማራ ነው እየመረራቸው ይዋጡት ፊታቸውን ዙረው መተኛት የለም

    • @lularegay6000
      @lularegay6000 4 роки тому

      Man eyemererew endemwut abren enayalen shit sistam yesw yhone memegnet bicha rikashoch nesh neh foooo

    • @yeethiopia5902
      @yeethiopia5902 4 роки тому

      ማንም እየመረረው መዋጥ አያስፈልግም
      ድሮም ወልቃይት አማራ ነው ይኽን ደግሞ ማንም የሚያውቀው ነው ። ነገር ግን እንደ ትህነግ ዘረኛ አትሁን።

    • @iam4419
      @iam4419 4 роки тому

      @@lularegay6000 አህያ ሌባ ወራዳ

    • @iam4419
      @iam4419 4 роки тому

      @@yeethiopia5902ተዘቅዘቂ ውሻ

    • @Nunu-tt8sj
      @Nunu-tt8sj 4 роки тому +1

      ወልቃይት የአማራ ነው የእኔ ነው የሚል ወንድ ካለ ሄዶ ይሞክር ። ነፍጠኞች ይህ ጉዳይ ያለቀለት ጉዳይ ነዉ በየ ቦታዉ ከማንም ቅማላም ጋር አፍ አትካፈቱ

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 4 роки тому +10

    ትግሬ ስንት ግዜ ነው ኢትዮጵያን የምትሸጡት .

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 4 роки тому +4

    No words
    Lots of tears 😭😭😭😭😢😢😢😢🙏🏾😭😭😭

  • @yeneamlak2004
    @yeneamlak2004 4 роки тому +54

    ለምንድን ነው ግን እንደዚህ የሚጠሉት ኢትዮጵያን ።ምን አደረግናቸው።ግራ ግብት እኮ ነው ሚለኝ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 роки тому +2

    LONG LIVE OUR MOM CANTERY ETHIOPIA AND LONG LIFE MENGESTU HIYLEMAERIM 1LOVE ETHIOPIAN.

  • @verdura2840
    @verdura2840 4 роки тому +21

    This amazing historical facts should be translated to Tigrinya for Tigray people to learn what the mafias were doing on Tigray ‘s people name

    • @verdura2840
      @verdura2840 4 роки тому

      You have the right to hallucinate

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 4 роки тому

      @One time u are not representative of the whole people-tegaru. 5 to 1 is buried with z wounded tplf

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 роки тому +20

    This documentary must translate by Tigray language long live for Ethiopian !!!

  • @sahlesolomon9779
    @sahlesolomon9779 4 роки тому +6

    If Abiy really love Ethiopia please invite (Mr. Gebremeden Araya)💚💛❤ from Australia to Ethiopia. He had from the very beginning Stand for Ethiopia Unity and Opposed TPLF ETHIOPIAN enemy. Please please please please please please..... Abiy G\ mehedin Araya is now very aged and i affraid that he will die out of his loved Ethiopia.So please bring him to Ethiopia. More over he can teach the Egyptian youth how they stand for Ethiopia love for Ethiopia.

  • @henokt3206
    @henokt3206 4 роки тому +18

    በ ኦሮሚፋ ተተርጉሞ፣ ተረኞች ነን ባዮች የኦሮሞ ብልጽግና'ን(ለነ ሽመልስ፣ ኣዲሱ አረጋ ቂጤሳ፣ ተየ ደንደአ) እና ጀሌዎችን ኣካሄዳቸውን እንዲያጤኑት በ OBN ጭምር ቢተላለፍ ተገቢና ወቅቱን የጠበቀ ይመስለኛል። ኦሮምማዎች ሌላ እልቂት፣ ሌላ መከራ ኢትዮጵያ ውስጥ ከማድረሳቸው በፊት !

    • @dilubizuneh1901
      @dilubizuneh1901 4 роки тому

      You are right!

    • @zelalemzerihun1090
      @zelalemzerihun1090 4 роки тому

      sima wello gojam gemash gonderm eko ye oromo mehonun taukaleh ?

    • @henokt3206
      @henokt3206 4 роки тому

      @@zelalemzerihun1090 "ጅል አይጥፋ እንዲያጫውት " አንተ ደሞ ፍጥረተ ዐለም እንኳ ከ ጥልቅ ባህር ሆሮሞ ከሚባል በዋቃ ጉራቻ( የጨለማ ጥቁር አምላክ) እንደተፈጠርን እነ በጫት phd የሰሩት እነ ሕዝቅኤል ነገርውናል እና ፣ አይደለም ጎጃምና፣ ጎንደር ዓለምሁላ የኦሮሞ ነው'ኮ። ዓለም ኬኛ 💚💛❤ !

    • @saron7230
      @saron7230 4 роки тому +1

      Semelse ezi west men agnanw gobze yswe seme matfat atfi swe new

    • @saron7230
      @saron7230 4 роки тому

      Ba Ewent ande hager laye menor metascgrut endnanta ayntu Enkrdad new

  • @muler9493
    @muler9493 4 роки тому +1

    ትግራይ ሁሌም ጅግና ናት

    • @User-xt1hb
      @User-xt1hb 3 роки тому

      ሁሌም ሻይጣን፣ናት ለማለት መሆን አለበት. እንስሳት. የሚገሉ. የወረዱ. ዝቃጭ. የህ ነዉ. ጀግንነት. የተረጉሙ

  • @luckyducky7423
    @luckyducky7423 4 роки тому +22

    The question is did we learn anything from this and if we did what can we do to improve or prevent the mistake.in my opinion the solution is to amend the constitution .

    • @Snan-ex4sc
      @Snan-ex4sc 4 роки тому +3

      In my opinion the tplf constitution doesn't need to be amended, it simply should to go through a combustion process.

    • @astroboyboy8432
      @astroboyboy8432 4 роки тому +1

      Well the constitution has defects, but those defects can be corrected in a reform stated in the constitution itself. The real problem is (in my opinion) is the person in middle class administration. why? because there are some ppl, even countries that have quite a beef with this country bribe the middle class admins to spread false information resulting chaos in the ppl. And the problem is Ethiopia doesnt have a educated power so the upper class admins can't sack the middle class admins because they can't find replacement
      .

    • @prideoflondon7484
      @prideoflondon7484 4 роки тому +6

      @Lucky Ducky wow... wow.. a positive comment coming from a person having this flag as a profile picture. this must be the very first time in youtube history. god bless you brother

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy 4 роки тому

      the constitution needs ammendement not total dissmisal

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 роки тому +14

    ኢትዮጲያ ግን ምን አድርጋ ነው ከአውሬም በላይ ለግፈኞች ታልፋ የተሰጠችው ??? ውነት ይሄ ቅጣት የፈጣሪ ነው ?? ከምእራብያኑ የከፋ ጥፋት ምንድነው ?? አረመኔ አይገልፃቸውም ውውው እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መለስ ለካ አጫሽ አፍ ምድጃ የሆነ ሰው ነው ለካ ዘራችሁ አይባረክ የተረገመ ስብስብ

    • @Dave-wq2pz
      @Dave-wq2pz 4 роки тому

      የተረገሙ ለራሳቸው ለትግራይ ህዝብ የማያስቡ ደደቦች

    • @amanuelhabtai6037
      @amanuelhabtai6037 4 роки тому

      Kkkkkkkk Meskin yewah neh Atawikim neber? Yohie koshasha meles betnsae Ayinesa betam yacheshal yikimal

    • @huiejebeu7eiejebebeheuei
      @huiejebeu7eiejebebeheuei Рік тому

      ፊታቸው ላይ ምንም ጭንቀት ወይ ዉጥረት አይታይም ሁሌም ፈገግ እንዳሉ ነው አየ ወያኔ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር እነዚህን አረመኔዎች ገላገለን ። አምላክ ምስጋና ይድረስህ ።

  • @yegobyew7785
    @yegobyew7785 4 роки тому +2

    የጭካኔን ጥግ ያሳዩና የተገበሩ እስከዘላለሙ ሊወገዙና ውግዝ ከማሪዎስ ሊባሉ የሚገባ፣ ሰዎች ያልሆኑ ሰው መሳይ ፍጡራን ናቸው።

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 роки тому +17

    በትግርኛ ተርጉሙት ህዝብ ይወቅ አለም ይወቅ የትግራይን ህዝብ ክደውታል ዋሸተውታል

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 4 роки тому +2

    በእውነት ኢቢሲ ቀጥሉበት፤ ግን አንዳርጋቸውን ሳየው አናዶኛል

    • @hopesolo6233
      @hopesolo6233 4 роки тому

      አንዳርጋቸውን አይተህ የምትናደድ ሰው ከሆንክ። ያው በተራ ወሬ ጭንቅላትህን የነፋህ ነፈዝ ነህ።

  • @eyayouestifanos9746
    @eyayouestifanos9746 4 роки тому +1

    Aman dr abyi Ahmed my hero leader. Thank you

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 4 роки тому +24

    እነዚህ ሂትለሮች የደርግን ስም ይዘው ገደል ይግቡ ደርግ ከነሱ አንፃር ቅዱስ ነበር ብንል ማጋነን አይደለም

  • @Wedi.keshi9293
    @Wedi.keshi9293 Рік тому

    ይሄ ዘጋቢ ፊልም አይናችሁን ጨፍኑ እና ላሞኛችሁ ነው እኔ ከጆሮዬ አይኔን አምናለሁ

  • @user-hv5jt6om6l
    @user-hv5jt6om6l 4 роки тому +7

    Thank you God we Ethiopian never see again tplf junta no more tplf never aver

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 роки тому

      How we sure this current government is not, because it is pushing the narrative of Oromua

    • @kibberhane
      @kibberhane 4 роки тому +1

      Thank God, we Tigrayan never be with Buda Ethiopian. We are free Tigrayan, Children of Axumite kingdom 💪🏽💪🏽💪🏽

    • @yonatandemissie8219
      @yonatandemissie8219 4 роки тому +1

      @@kibberhane axum grew into to the Ethiopian we all know. the great Emperor yohannes gave his life for Ethiopia. tigray was created by your junta leaders 30 years ago with hope to destroy a nation that exists a 1000 years ago. a national built by blood not stone. but all those who stood against this country are 6 feet under ground! selling Ethiopia is selling your soul and you will sefer the same fate as your juntas. they like all the enemies before them will be forgotten in a few years as if they never existed. but Ethiopia will as always continue as it was here at the beginning of time and it will be here till the end!

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 4 роки тому

      @@kibberhane you r promoting hate speech
      Yewdeduten biyatu yeteluten yeqelawtu

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 4 роки тому +1

    It is good to translate in Tigrigna. I think our Eritrean brothers would help us with this.

    • @addisababa8996
      @addisababa8996 4 роки тому

      Tigrawians can translate why do we need to ask Eritreans? Hiwehat is a mafia group and they don't represent the whole population.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 роки тому

    አቶ አብርሃም ያየህና አቶ ገብረመድህን አርዓያ በ1982 ዓ/ም ከበረሀ ተመልሰው በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የትህነግን የሤራ ፖለቲካ ሲያጋልጡ አስታውሳለሁ። ትህነግ ከሠላሳ ዓመታት በላይ በፈፀመችው ግፍና በደል እነሆ አሁን ዋጋዋን አግኝታለች። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።
    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ።

  • @meles1991
    @meles1991 4 роки тому +7

    የወልቃይት ባለሃፍት እርዳታ አይገባችሁም ይሉ ነብር ህዋሕቶች።በዛን ሳአት

  • @ab_sis
    @ab_sis 4 роки тому +11

    "ማፍያ፣ሌባ እና ሊቅ ትግራይ" በትክክል ገላጭ ቃል!!!

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 4 роки тому +37

    They fooled us for 30 years! They took us back thirty years and we need to come back for another thirty years economically, mentally and emotionally. Double effort problems... I hope bright future for my nation!

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому +3

      @Selam Eri are you serious? The fact that many of your juneta and their affiliated groups took advantage for the last 29 years. Our Ethiopians brothers and sisters just watching and struggle all their life’s .

    • @lw440
      @lw440 4 роки тому +4

      @Selam Eri They took us back to stone age, the situation in Ethiopia is the legacy of TPLF. No fair and just institution , just chaos. No other government in Ethiopian History got aid money in trillions from the west ,half of which went to their pocket. They built fancy buildings for themselves, They spread corruption , only them and their supporters benefited, they fueled ethnic tension,. Thousands of people in prison , tortured, even stone age people dont torture their own people they look after their community. The TPLF is a bunch of mentally ill disillusioned people who feel self important and filled with hatred. Their politics is one of hatred. They distabalised the country. And like the saying goes what goes around comes around they are on the run.. still filled with hatred and they will never be at peace with themselves and this does not represent the people of Tigray. Crazy leaders do not represent whole populations.

    • @AgameTigray
      @AgameTigray 4 роки тому +1

      During the Derg government and other governments before, Tigranyans were not allowed to use their native Tigrigna language in government offices, schools etc. in Tigray. I suspect this is true for all other tribes in the rest of the country. Amhara mentality is that all tribes in Ethiopia to be assimilated into Amhara culture, language and religion. This is what Menelik II and Haile Selassie and the Colonel Mengistu (the Derg) did.
      EPRDF disrupted this process and the Amharas are mad beyond belief at TPLF and at the people of Tigray. This war is not about enforcing the law of the land, but to take revenge against the people of Tigray. Colonel Ahmed invited the Amhara Fanos and foreign Eritrean forces of the mercenary Isaisa Afwerki and United Arab Emirate drones to invade Tigray and took more than 6 million Tigrayans hostage - no communication, no food, no water, no medicine, etc. Starve the people to death. Who is traitor? Who is the Killer? It is not surprising also, given the history, the Ethiopian Orthodox church is for the war against Tigrayans who at are their homes, work place, school, etc.
      Fighting and asserting once right to speak native language, elect local leaders and use natural resources without the intervention of Amhara chauvinists and expansionists is not against the unity of Ethiopia. You have been blaming TPLF for the last 27 years for all the ills in Ethiopia. Even now after supposedly destroying TPLF, you are still blaming TPLF rather than taking responsibility for the actions you took for hundreds of years in which you kept other ethnic/tribes who speak different languages in poverty and submission to Amhara elites. Now the end of you is approaching fast.

    • @astroboyboy8432
      @astroboyboy8432 4 роки тому

      @@AgameTigray You stated quite an accusation, can you proof any of it? Can all you stated be beyond words of fabricated history? And do not bullshit using secondary resources to proof you claim.

    • @astroboyboy8432
      @astroboyboy8432 4 роки тому +1

      ​@One time The fuck is wrong with you people? I can't say I'm Oromo, But I can't also say I'm not! we are all traced to the same ancestors. How can you categorize a person as amhara, oromo, tigre... by the language they speak? Do you know how language is born? It starts from a single word being altered. I can speak tigrigna, english and amharic, but was born in nazret.
      so with your ideology I'm tigre, amhara ,oromo... and If one tigre steals, I'm a thief. If one oromo steals, I'm a theif; if one amhara steals, I'm a theif...
      Racism is backwardness, our IQ average is 63!

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 4 роки тому +4

    ዝነኛ መንጌ አገርክን ወዳጁ እንኳን የጁታውን ሞት አሳየህ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    My tears as I watch this! These Tigray leaders were/are not humans! We should not forget this! Document and pass it on to the GENERATIONS!

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 4 роки тому +4

    እግዜዎ ማህረነ ክርስቶስ እሱ በቃ ይበለን
    ሁላችን እንፀልይ

  • @mesfin7151
    @mesfin7151 4 роки тому

    ይህ የጥናት ስብስብ በተለያዩ ሃገራዊ የብሄር ቋንቋዎች ተተርጉመው (በተለይ በአስቸኳይ በትግሪኛ ) ተተርጉሞ በራዲዮ እና ቲቪ መቅረብ አስፈላጊ ነው ። እድሜአቸው ከ 25 አመት በታች ያሉት ወጣቶች ያደጉበት ታሪክ ሌላኛውን የወያኔን ገጽ ብቻ ነው እሚያውቁት። ስለዚህ በሚገባቸው ቋንቋ ተተርጉሞ ቢቀርብ ማንኛውም ሃገራችንን ተረካቢ ወጣት የቀረበውን የጋዜጠኞች የመረጃ ጥርቅም አመዛዝኖ ሌሎች ታሪካዊ ስነጽሁፎችን ፣ መሰል ሰነዶችን አመሳክሮ የራሱ የሆነውን የኢትዮጲያን ትክክለኛ ታሪክ ለማወቅ ብሎም ለማደራጀትና ለሌላው ትውልድ ለማሻገር ይረዳዋል ብየ እገምታለሁ።

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 4 роки тому +31

    የተገንጣይ ወንበዴ ጉድ ማለቂያ የለውምኮ

  • @Abyotable
    @Abyotable 4 роки тому +7

    My God!! Where was these all video evidences?

    • @lw440
      @lw440 4 роки тому +3

      These were transmitted on Ethiopian TV and archived when The bandits took power.

  • @mega8101
    @mega8101 4 роки тому +18

    ወያኔ መጥፎ ተባይ ናት!

    • @lularegay6000
      @lularegay6000 4 роки тому

      Khadi neh nesh shint

    • @mega8101
      @mega8101 4 роки тому +3

      @Lemlem: ስለኢትዮዽያ ነው የምናወራው አይደል??? የጁንታው ነገር እኮ ግራ ነው የሚያጋባው... ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ ከዚያ የተበዳይ ጨዋታ መጫወት...
      በስተመጨረሻ ህዝቡ ነቃ! ተመስገን ነው!

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 4 роки тому +4

    እናተ ትግሬሬ የኢትዮጵያ ጠላት አገር ሻጭ ለሱማሌ ለጣልያን ለግብፅ ምን ቀራቹ የማትፈልጓትን አገር ትኖሩበታላቹ ፈጣሪ መአቱን ያምጣባቹ አኛም ሰላም እናገኛለን

    • @lularegay6000
      @lularegay6000 4 роки тому

      Tigre yemetfat akim binorsh mn lithogni new anchi ekekam dedeb dngay ras koshasha kensh tebiki

  • @SamuelTech21
    @SamuelTech21 4 роки тому +1

    GOD BLESS MY COUNTRY !!!

  • @surajibrahim8736
    @surajibrahim8736 4 роки тому +4

    ኢየሱስ ያድናል። በርሱ ያመነ የተጠመቀ ይድናል። ያለመነ ግን ይፈረድበታል። መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ። እግዚኣብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል። ከኢየሱስ በቀር መዳን በሌላ በማንም የለም።

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 4 роки тому +18

    I am afraid still the same trend going on with in Oromo elits. all key posts are occupied by ethnic oromos! This should not continue!

    • @tadessebeshah5826
      @tadessebeshah5826 4 роки тому

      It’s looks like that በኩሉ ኬኛ

    • @eyobgenene795
      @eyobgenene795 4 роки тому +3

      thats what i say we dont want to waste another 30 years of same shit. thing need to change make every key position in the government diverse just like the country.

    • @ULmedia2023
      @ULmedia2023 3 роки тому

      So who should lead the country

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 4 роки тому +1

    ጌታ ሆይ እኔህ ሰዎች ግን ጤነኛ ነበሩ ይሄን ስስማ የአሁኑ ደግሞ ምን ያደርግ ይሆን ብየ ካለፈው ይበልጥ ለቀጣዩ እጨነቃለሁ የድንግል ማርያም ልጅ በቃችሁ ብሎ የኢትዮጵያውያንን ጠላቶች እና ሴረኞችን አንተ ቅደማቸው

  • @selamawitseid1180
    @selamawitseid1180 4 роки тому +8

    እነዚህ የተረገሙ ጨካኞች የእናት ጡት ነካሾች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የስንቱን ንፁሀን ሰው ደም አፈሰሱ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 роки тому +3

    ይሀዲግ ሲገባ ሰባተኛ ክፍል ነበር ማንም አልተቀበለውም ነበር የብሄራዊ መዝሙር ሳይቀር ሶስት አመት አዲሱን ኣንዘምርም የድሮውን ብለን ኡትዬጵያ ቅደሚ የሚለውን ነበር የምንዘምረው

  • @addisababa8996
    @addisababa8996 4 роки тому +4

    Using foreign aid to create a mafia group then starve, torture, and kill their own people is a disgrace and evil act. They are monsters and i hope they will rot in hell. They have been planning to separate Tigray from Ethiopia ever since Melese was in power. Thank you for this outstanding short documentary! 👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 4 роки тому

      @Selam Eri It is rubbish 4 u but for us it is a lot of information about the crimes of tplf (for the last 45+ years in general and 27+ years in partcilar) Just to make documentation ready 4 the next court case plus 4 the consumption of international and local medias pls don't be shy 2 make more documentary 2 update us about the crimes of tplf

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 4 роки тому

      @Selam Eri you r hired 2 defend z crime . U look like u didn't get paid since the day tplf run away 2 Dedebit
      Go find job don't preach hate u better preach to build better world.
      Divide and rull tebanobetal endeyawem tplfn belaw

  • @natnaelteklu6258
    @natnaelteklu6258 4 роки тому +1

    ኣየ የእዱግ ኣምሓሩ 😄 😄 😄
    ብኣኩም ዝዕሾ ሰብ እሞ ጽሉል ጥራሕ ኢዩ።

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 4 роки тому

      Mr Natnael teklu. This is hate speech towards the whole Amara people .Hating 1 person and hating the whole Amara or tegaru or gurage etc ethnic group is not the same. Ur Generalization is a crime
      . Woyane yesrahen yesteh

  • @saved1580
    @saved1580 4 роки тому

    ይህን እውነት ደጋግማችው አሳዪት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 роки тому +1

    THANKS SO MUCH DR ABIY AHMED AND YOUR CHIF STAFF OFFICER

  • @hussenshferaw6896
    @hussenshferaw6896 4 роки тому +1

    የወያኔ ጁንታወች ሲጀመር ተንኮለኞች ዘረኞች መሰሪና የኢትዩጵያን ህዝብ በዘር ከፋፍሎ ሀገርን ማፍረስ ነበር

  • @bewketsisay7922
    @bewketsisay7922 4 роки тому +2

    good production

  • @Nunu-tt8sj
    @Nunu-tt8sj 4 роки тому +3

    ለኦሮሞ ብልፅግና አሳዩአቸዉ እነሱ ሊማሩበት ይገባል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሰለ ህዉሀት አትነግሩትም ህወሃት ያልገባችበት ቦታ የለም ወንድሙን ያልገደለችበት ሰዉ የለም

  • @dadaat8931
    @dadaat8931 4 роки тому

    tinish enkuwan efret yele yederg video setastelalefu mferiya nachu. Derg ema oromay lay gudu hulu iko ale ye geday mengistin vedio setastelalfu betam migerm new.

  • @abanefaso8002
    @abanefaso8002 4 роки тому +2

    Simply HYENAS!

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 4 роки тому +4

    Ethiopian leadership is still unable to learn from past mistakes!!! Now we are witnessing another junta from Oromia &Amhara too. B/General Hailu Gunfa and Birhanu Jula were saying about their ethinic biased narration yet both are representing Ethiopian federal government!!! I just don't see how ethinic based politics will take Ethiopia to properity!!!! Drastic leadership transfirmation in Ethiopia is very very in need in this time of crisis!!! Ethinic based politics, ethinic based business, ethinic based cultural empowerment, ethinic based military(liyu hail) will lead to Disasterous undesired disintegration & even more painful suffer in Ethiopia. Dr Abiy can still continue to preach nice words but the reality on the grouns is still about empowering one group of ethinic pool(Oromo) in business, military, cultural, media & political power in federal offices!!!! My fear is that Ethiopians may face another round of ethinic based political leadership excluding non-ethinic based Ethiopians i.e majority silent!!!

  • @smdak8406
    @smdak8406 4 роки тому

    ፆዎቸው ምላ እግዚአብሄር አየ የዘሩትን ግፍ ዘርማንዘራቸው ይበሉታል

  • @jemalhadi
    @jemalhadi 4 роки тому +2

    እኔ እንደ ኢትዬጵያ የግፍ ሀገር , እንደ ኢትዬጵያ ህዝቡ ግፍ የደረሰበት ያለ አይመስለኝም

  • @chuchuwaje1333
    @chuchuwaje1333 4 роки тому

    God bless you dr abiy Ahmed you are save our country for mafia criminal group

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 4 роки тому +2

    እኛ ኤርትራውያን እላማ ወየነ በድሮ እናውቃለን

  • @chuchuwaje1333
    @chuchuwaje1333 4 роки тому +12

    TPLF criminal parties

    • @sahlesolomon9779
      @sahlesolomon9779 4 роки тому

      Yesterday i have read a letter from Wollo governer which sendto Emperior Haileselase about fish production plan on Lake Hashengae under Wollo province. But lake Hashengae was untill the JUNTA removed from Raya, it was under Tigray. thanks to almighty God/ Allah today Wokait and Raya is free and back to Gondar and Wollo respectively.

  • @mumscookingshow3800
    @mumscookingshow3800 4 роки тому

    ይገባዋል ይገባሃል ይገባሀል

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 3 роки тому

    እነዚህ ክፉዎች ደርግ በናንተ በወያኔ አይጠራም ምን ያረገል ለሁሉ ግዜ ፈራጅ ነው

  • @dannyhaile7737
    @dannyhaile7737 4 роки тому

    Yemanem likemkem yesew lik ayakem biyakem aytenekekim tigray tashenfalech

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 4 роки тому +3

    ወያኔ : ከደርግ ሳይማር ብሶበት ወደጉድጓድ ሄዷል። እንኳንም ተጠራርጎ ሄደ እግዚሐብር ይመስገን !!!!
    ግን ግን ያም መጣ መጣ ስልጣን እና ሀብት ከማካበት ውጪ ድሃውን የኢትዮጵያ ህዝብ ከድህነት አዘቅት የሚያመጣ መንግሥት እንደሰማይ ለኢትዮጵያውያን የራቀነው።
    ቅርፅና አካሄዱን እየቀረ ለግዜው ሆይ ሆይ እንላለን ጥቂቶች ጥሩ ይሆናሉ ግን ብዙሃኑ ግን ሌባ ብቻ ነው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 роки тому +26

    Weyane malet yefitu kelem habesha sihon libachew gin ye'Egypt new

  • @blacked8000
    @blacked8000 4 роки тому +3

    መሬት ላይ ቁጭ ብሎ ለማኝ የሚመስለው አቦይ ፀሀይ 77 ቢሊየን ብር ከዘረፈ እዚ ዉስጥ የማናውቃቸው ጁንታዎች ስንት ሊኖራቸው ነው አይ ጉድ

  • @gulilatalemu3998
    @gulilatalemu3998 4 роки тому +2

    ስለ ሱዳን፥ የኢትዮጵያ መንግስት ከዳርፉር ሰራዊቱን ማስወጣትን ማሰብ ያለበት ይመስለኛል። ድርቡሾችን እንዳሸነፍን፥ እናርሱንም በዳርፉር እንደጠበቅናቸዉ ዘንግተዉ በፈተናችን ሰዓት በመዉረራቸዉ ከዳርፉር ብንወጣ በቀጥታ በራሷ ጉዳይ ማስጠመድ ይቻላል።

  • @smeramohammed1853
    @smeramohammed1853 4 роки тому

    የደርግ ስረአት በጣም አስፈሪ ዘመን ነበር ኢሀዲግ የኢትዬቢያ ባለወለታ ነው ከደርግ ስረአት አንጻር መንግስት እየተሻሻለ ቀስበቀስ እየሂደነው በኔ እይታ ከደርግ ኢሀዲግ ከኢሀዲግ የአብይ መንግስት ቀጣይነት ያለው መሻሻልን እመኛለሁ

  • @TsegazeabBekele
    @TsegazeabBekele 4 роки тому

    Translate it in :-
    1 Tigrigna
    2 Affan Oromo
    3 Arabic
    4 English
    Good work EBC but your work is half complete. Translate it so the wider people from with in Ethiopia and the world are informed on this crucial turning point of our History.

  • @bazenhaile7742
    @bazenhaile7742 4 роки тому +2

    education, education, education! and logical reasoning needed!!!

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ 4 роки тому +1

    ተራ ፕሮፖጋንዳ።አገሪቷ የደም መሬት ያደረጋት ማን እንደሆን ይታወቃል።ሰው እየታረደ የሚበላባትን አገር የፈጠረው ደርግ ነው?የዛሬ ባለጊዜዎች እንደተለመደው ጣታችሁን ተቀሳሰሩ።እውነታው ግን ኢትዮጵያ በ30 አመት ጉዞ ውስጥ እየፈረሰች መሆኗ ነው።

  • @mesfintedi4426
    @mesfintedi4426 4 роки тому +8

    👉👉ከህወሃት ውድቀት የማይማረው ዘርኛ ብቻ ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 4 роки тому

    አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ የት የምታውቃቸው ነው እነ እረጋዊ በርሄ ያሉትን የምታምኑት?

  • @እግዚአብሔርትልቅነ

    ቢዘገይም ሰው የስራውን ዋጋ ማግኘቱ አይቀርም አሁንም ህዝባችን ፓለቲከኞች ከዚህ ካልተማርን በጣም ያሳዝናል ።

  • @mestawettemelket6327
    @mestawettemelket6327 4 роки тому +1

    በ1982 በደርግ ጊዜ የተላለፈ ቪዲዮ ነው፣ ለፕሮፓጋንዳ የተጠቀሙበት ነዉ:: እዉነታዉን አይናገርም፣ እንደ ማስረጃ ሊወሰድ አይችልም ።

    • @henichoelisho60
      @henichoelisho60 4 роки тому

      የትግራይ ካርታስ እውነት አይደለም?

  • @brooke5273
    @brooke5273 4 роки тому +1

    የመንፈስ ልጆቹ ዛሬስ ምን እየሰሩ ነው?

    • @outstandinggirlsplay
      @outstandinggirlsplay 4 роки тому

      Ye tut lijoch
      Ye tut abatachew weyane yasetemarachewin lemedigem gud gud eyalu nw. Yaw 27 na 30amet mitebiq yelem yitelaleqalu enji ayiqetilimaaa

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 4 роки тому +3

    እረየወያኔን ጉድ ታሪክ ይፍረድ

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 2 роки тому

    መለሥየጫርከውእሣትሙተህምአለበረደነብሥህአይማር

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 роки тому

    ዋናው ነገር ትላንት የተሰራውን ለትምህርት በመጠቀም ለነገ ስህተት አንዳይሰራ ማድረግ ነው።አሁንስ ያለው ምን አየሰራ ነው?ፈጠን ብሎ ከስህተት መውጣት ነው፤ሁሉም ስህተት ነበር አሁንም ሰህተት አየተሰራ ነው።ስለዚህ ፈጠን ብላችሁ ወደ ሀገር መገንባትና መቻቻል በመፍጠር ጥቅሞችን አኩል መካፈል ነው።ፓርቲዎችን ማጠፍና መዋሀድ የግድ ነው ፤

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 4 роки тому

    ከ 32 አመት በፊት እራሱ የነሱን ተንኮል መረዳት መቻልህ እራሱ ምን አይነት ጭንቅላት እንዳለህ ይስገነዝበናል ኑርልን