የሶላር ዋጋ ዋጋ በኢትዮጵያ | Price Of Solar Generator In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 595

  • @የአላህባረያየዲንተማሪ

    ምስጋናችን ከልብ ነው ወንድም አጠያየቅህ በጣም ይመቻል እንደኔ የተመቸው layk

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 років тому +29

    ዛሬ የምፈልገውን ስላቀረብህልኝ በጣም አመሰግናለን ዘርህ የተባረከ ይሁን

    • @islamnura9882
      @islamnura9882 5 років тому

      ሶላር ምድነው

    • @user-sc1tq8ot1i
      @user-sc1tq8ot1i 4 роки тому

      ሦላር ማለት መብራት በሌለበት አካባቢ እንደ ኤሌክትሪክ የሚያገለግል በጸሀይ ሀይል ሞልቶ ወይም በጸሀይ ቻርጅ የሚያደርግ ነዉ።

    • @anchinaluwolie7504
      @anchinaluwolie7504 3 роки тому

      @@islamnura9882 መብራት ሲጠፋ ኤሌክትሪክን ተክቶ የሚሰራ ማለት ነው

  • @goldcell5803
    @goldcell5803 5 років тому +19

    ማሻ አላህ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ ነዉ

  • @kebebushdarsema6614
    @kebebushdarsema6614 5 років тому +55

    Thanks በጣም ደስ ብሎኛል የልቤን ስላቀረብክልኝ

  • @እኔአንተአንቺእኛስንደመር

    የፕላስቲክ ወንበር እና ጠረጴዛ ጠይቁልን እባካቹ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +19

    Merkato tube the best one, keep it pu! bro ወደፊት ደግሞ የቤት ክራይ ዋጋ እንደምታቅርብል ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @user-ss3oe7hr9s
    @user-ss3oe7hr9s 5 років тому +10

    እናመስግናለን ወዲም እሲኪ የቤት ቆርቆሮ ከነ ቢስማሩ ና የመስታወት በሮችን ጠይቅልን

  • @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
    @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ 5 років тому +38

    ከጌጣጌጥ ወርቅ ና የቤት ቀለም እና መጋረጃ ዋጋ ብታሳዩ ደስ ይለኛል

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому +8

    መርካቶ እ•በጣም እናመሰግናለን ሃባይቦች !!
    ይህን ነበር የምንፈልገው ትክክለኛ መረጃ አቅራቢዎች ናችሁ በርቱልን ለደንበኛ ትእዛዙን ሰምታችሁ የምታቀርቡልን የኛ ጀግኖች እናመሰግናለን!!

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 років тому +7

    በጣም በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል
    @እግዚአብሔርይፈርዳል 5 років тому +8

    አቅራቢውን ግን ሳላደንቅ ባልፍ ታሪክ ይወቅሰኛል😂 በጣም እናመሰግናለን የኛ ጀግና 😍

  • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
    @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 років тому +61

    ግን ምንድን ነው አገራችን እርካሹ
    ሰው ብቻ ነው የርከሰው
    😏😏😏😏

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 років тому +1

    አቦ ይመችህ ምን አይነት አስታዋይ ልጅ ነህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ኤሄን ሰብስክራይብ 100 ጊዜ ሚቻል ቢሆን አረግህ ነበር

  • @harakatrak9529
    @harakatrak9529 5 років тому +5

    ሶላሩ በጣም አሪፍነዉ የገጠር ልጆች እንጠቀመዋለን

  • @seadaseada2578
    @seadaseada2578 5 років тому +2

    በጣም አመሠግናለሁ የምጠይቀው ሰው አጥለ ነበር በጣም የምፈልገው መርዳ ነው
    በርቱ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 5 років тому +37

    ደሴ ላይ ቅርንጫፍ ብትከፍቱ አሪፍ ገበያ ይኖራችኋል

    • @zedimfromethiopia67
      @zedimfromethiopia67 5 років тому +1

      ለአላህ ብለን እንዋደድ awo enem eyalekume naw

    • @hayathayat6923
      @hayathayat6923 4 роки тому +1

      ደሤም አለ ማንኛውም ኤሌክትሮኒስ ቤት ገጥራማቦታ ይጠቀሙታል ባለ 3000ሺውን

    • @Tgkutabertube
      @Tgkutabertube 4 роки тому

      @@hayathayat6923 እስኪ ውዴ ሹክ በይኝ የት ነው

    • @أحلامأحلام-ي2ي
      @أحلامأحلام-ي2ي 3 роки тому

      ለኔም ሹክ በይኝማ ማማዬ

  • @ሀዩየእማየብቻ
    @ሀዩየእማየብቻ 5 років тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ ሰፈልግ የነበረ መረጃ አገኘሁ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 місяців тому +2

    ወይኔ ደስስስስ ሲል እኔ ለገጠር ቤተክርስቴያን መግዛት እፈልጋለሁ የምትችሉ አግዙኝ በእናታችሁ

  • @waine6059
    @waine6059 5 років тому +5

    ክፍላገር ቤተሰቦቻችን ላሉት እና ማብራት በጠፋ ሳት ምርጥ ነው ውድም አይደለም መርካቶ ቲዩፕ ከልብ እናመሰግናለን በጣም

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 5 років тому +3

    አቦ አተ ልጅ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ በረካ ሁን እስኪ አሪፍ ጭሶችን ጠይቅልን በተለይ የየመን ካለ ሸገር

  • @seadiethiopia6110
    @seadiethiopia6110 5 років тому +6

    በጣም ሃሪፍ ነው በርቱልን የቤት ቀለም ብጠይቁልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-sc1tq8ot1i
    @user-sc1tq8ot1i 4 роки тому +1

    በጣም ደሥብሎኛል የምፈልገዉ ነገር ነበር አመሠግናለዉ😍

  • @user-oq5jh2gh4s
    @user-oq5jh2gh4s 5 років тому +6

    በጣምእናመሰግናለንወድምመጋረጃናአሶላአሳየንከይቅርታጋ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 5 років тому

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው የሶላሮች ዎጋ ሁሉም ህብርተሰብ እደየ አቅሙ መግዛት የሚችልበት ገበያ ነው በርቱ

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብክልን በጉጉት እየጠበኩ ነበር

  • @munaalhmdullheforeverythin2222
    @munaalhmdullheforeverythin2222 5 років тому +3

    በጣም አመሠግናለው የፈለኩት የነበረው ነው ያቀረባቹልኝ በርቱ

    • @jeje1870
      @jeje1870 5 років тому

      አሳቁብኝና ምንድን ነው ጥቅሙ

    • @user-st3xq5jf4d
      @user-st3xq5jf4d 5 років тому

      @@jeje1870 በፀሀይ ብርሀን ነው ሚሰራው እንደመብራት ነው አገልግሎቶ

    • @user-ws4rl2si4m
      @user-ws4rl2si4m 5 років тому

      ወፍጮ ያቀሳቀሳል ወይ ዉዶች ገጠር አስቤ ነዉ

  • @اللهوكيلالحمدالله
    @اللهوكيلالحمدالله 4 роки тому +1

    ወላሂ እኔ ደስስ የሚልኝ የልጅ አቅራረብ እረጋታው ጋር ዋውወወ ነው

  • @rawddetamo857
    @rawddetamo857 5 років тому

    የገጠር ሰው በጣም ያሳዝን ነበር ቲቪ ቲቪ ከሰራ ገጠር እልም ልገባነው ማለት ነው አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ከዚህ የተሻለ ማብራትም ያስገባልናል ኢንሻአላህ አላህ ምን ይሳነዋል ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому +4

    ኣይ አንተ ያራዳ ልጅ ይመችክ የኛን ፍላጎት ለሟሟለት ማትሆነው የለ ።እኛም በማይቆጥረው ዋይ ፋይ ዱቅ ብለን እንጠብቃለን በርታ።

  • @abff6600
    @abff6600 5 років тому +5

    ወንድሜችን በጣም እናመሰግናለን የስራ መኪና ጠይቅልኝ ከይቅርታ ጋራ

    • @fadiabbas2876
      @fadiabbas2876 5 років тому

      5ብርናው፡ማለት፡ኑሮ፡ሊረክሥናው፡ሉሽንባለብሐጉርእየሠራንኑሮይወደድ፤ሗ🙋

  • @assmaworku9118
    @assmaworku9118 5 років тому

    እናመሰግናለን ወገናችን ሸጣም ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው ሌሎችንም ቁሶች አሳየን እኔ በጣም ነው የተመቸኝ ግን በችርቻሮ እዚህ አለመሸጡ በጣም ቀር ብሎኛል

  • @user-hq9jt5ut1r
    @user-hq9jt5ut1r 5 років тому +19

    እናመሠግናለን
    የምጣድ ዋጋ ጠይቅልን በኤሌክትሪክ እሚሠራዉ ምጣድ ዋጋዉ ስንት ነዉ

    • @nurayimamyimam7072
      @nurayimamyimam7072 5 років тому +5

      1:800 በቅርብ ጋደኛዬ ገዝታለች

    • @user-hq9jt5ut1r
      @user-hq9jt5ut1r 5 років тому

      @@nurayimamyimam7072 እሽ ዉደ አመሠግናለሁ ጥሩ ዋጋ ነዉ

    • @fatumabakala7439
      @fatumabakala7439 5 років тому

      2000

    • @nasriyamohammed4193
      @nasriyamohammed4193 5 років тому

      በብር ነዉ ወይስ??

    • @user-ws4rl2si4m
      @user-ws4rl2si4m 5 років тому +1

      ግን ዉዶች ገጠር ወፍጮ ልሞክርነበር ሶላር ወፍጮ ያንቀሳቅሳል ወይ

  • @anshaahmed5147
    @anshaahmed5147 5 років тому +2

    ምርጥ ሰዉ ቀጥልበት በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሙሥሊም ልብሥ ጀልባብና አብያ ብታቀርብልን

  • @user-mi9ve1mv1d
    @user-mi9ve1mv1d 5 років тому

    በጣም ነው የምናመስግነው ውነድም ወላሂ ትናት እኮሜት ለይ ዘጥፌ ነበር በጣም እምፈልገው እቃ ነበር ኣንት በርታ ጡሩ ነገር ነው የምታሳዬን ኣላህ ይጠብቅህ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

    በጣምምምም ጉበዝ ጠያቂ ነህ በጠየቀው የምለውን ሁሉ ጠይቀሃል

  • @sadaa1156
    @sadaa1156 5 років тому +8

    በጣም አሪፍ ነው እና እኛ እንደት ነው እምናገኘው ሀይቅ ብልኩልኝ

  • @user-pz3ut5el3c
    @user-pz3ut5el3c 5 років тому +1

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለን የንተ አይነቱን የብዛለን አሪፍ ነው በርታልን

  • @user-qv5oh4vg3c
    @user-qv5oh4vg3c 5 років тому +21

    ከልብ እናመሰግናለን መርከቶች
    ግን አሁን እኔን የሰሰበኝ የሆድ ነገር ነዉ 😭
    እሰክ ጉልት ገብተቹ ሹክርት ቲመቲም
    የመሳሰሉት ጠይቅልኝ 😩

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 5 років тому

      ክክክክክክክ

    • @user-su5hg4vt1b
      @user-su5hg4vt1b 5 років тому +1

      kkkkkkk እርፍ

    • @ማራናታ-ኀ7ጰ
      @ማራናታ-ኀ7ጰ 5 років тому

      ሃሃሃ ሆዶ

    • @Fantastic-b9h
      @Fantastic-b9h 5 років тому +1

      ቀልድና ቁምነገር ለዩ ኩታራ!

    • @user-qv5oh4vg3c
      @user-qv5oh4vg3c 5 років тому +5

      @@Fantastic-b9h 😡😡😡😡መብቴ ነው ! የፈለኩትን መፀፍ እና ከሆድ በለይ ምን አለ 😜

  • @eyerusgselase4879
    @eyerusgselase4879 5 років тому +1

    ተባረክ አቦ ምንም ቃል የለኝም ሌላ

  • @lelisawedajew3286
    @lelisawedajew3286 5 років тому

    ወንድማችን ለምታቀርብልን መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፤ ነገር ግን ዋጋ ማሳየት ብቻ ሳይሆን አጠቃቀሙን አሳየን፡እነዚ ሰዎች መሸጥ እንጂ ለኛ ለምንገዛው ሰውች ጥቅም ይኑርው ጉዳት ደንታ አይሰጣቸውም በዚ መልክ ቡዙ ሰዎች ከስረዋል እኔ ልገዛ ፈልጋለው ግን የከሰሩትን ሰዎች ስመለከት ተስፋ ቆረጥኩኝ።እባክህን ወንድማችን ዋጋ ሳይሆን አጠቃቀሙን አሳየን

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 років тому

    መርካቶወች ውስጤ ናችሁ እናመሰግናለን በሚቀጥለው የብርድልብስና ያልጋ ልብስ መጋረጃ ብታቀርቡሉን ደስ ይለኛል በርታልን ወንድም

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 5 років тому +1

    አቤት ደስ ሲል በጣም እናመሰግናለን

  • @mesrajasefa8894
    @mesrajasefa8894 5 років тому

    erkato tyouboch betam enamesegnalen beketay degmo jeneneter bititeyikuln des yilenal bertu betam gobezoch nachihu tebareku

  • @ayalayal1553
    @ayalayal1553 2 роки тому

    በእዉነት በጣም የምፈልገዉ እቃነበር አመሰግናለሁ ከአረብ ሀገር ይዠ ልገባ ነበር ይቅርብኝ ሀገሬ እገዛለሁ ግን ዉዶች ወደ ወልድያ አለደ

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому

    ስለ መረጃው እናመስግናለን በጣም ደስ ይምል መራጅ ነው

  • @ggyg2604
    @ggyg2604 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ስለነገርከኝ

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz 8 місяців тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @የበላይልጅነኝከማርቆስ

    አናመሰግናለን ወንድማችን ስላቀረብህልን መረጃ( ብትን ጨርቅ የሚያከፍፍሉትንም ጠይቅልን አደራ

  • @rahma4119
    @rahma4119 5 років тому +3

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው እናመሱግናለን ግን ጋራንት አለው ለስት አመት ያገለግላል

  • @user-ie5jn1vz3b
    @user-ie5jn1vz3b 5 років тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ ጥሩ መረጃ ነው ያስተላለፍክልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @bintbaba729
    @bintbaba729 5 років тому

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር በጣም እናመሰግናለን

  • @meki8539
    @meki8539 5 років тому +1

    በመጀመሬያ መርካቶ ዩቱፕ ከልብ እናመሰግናለን ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ያሳየኸን

  • @rawudatadesse2868
    @rawudatadesse2868 5 років тому +3

    እስኪ ደግሞ የጂፖስ ዋጋ ጠይቅልኝ
    ማሻአላህ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥልበት

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 5 років тому +1

    የቤት ቀለም የህንፃ መስሪያ ቁሣቁሶች ጠይቅልንበረታ ሀሪፍ ነው

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ወንድም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 років тому

    መርካቶቱዩብ በጣም አመሰግናለው ባለፈው ጠይቄ ነበር ስለምታከብሩን ፈጣሪ አላይ ያክብርልን ውድ ነው ግን ለእናት ምንም ይደረጋል ለእናቴ ይሄን ገዝቼ ምርቃት ላግኝ

  • @fatemahali3365
    @fatemahali3365 4 місяці тому

    ድሽ መሳብ ይላል ሲግነል ኒቶርክ

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 7 місяців тому

    ዋውው ምርጥ ማስረጃ😮😮😮😮

  • @enatfkr5625
    @enatfkr5625 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ነው በርታልን!!!

  • @almasahmed4737
    @almasahmed4737 5 років тому +2

    Thank you so much

  • @መዳኔይገርመኛል-ለ5ኰ
    @መዳኔይገርመኛል-ለ5ኰ 5 років тому

    አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረው መረጃ

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 5 років тому +3

    Tanks you so much የምፈልገውን ነው ያቀረብከው place የወንዶች ፀጉርቤት እቃዎች አሳየኝ 💚🇪🇹

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 років тому

    እግዜር ይባርክህ ዋው አርፍ ነው በጣም ዋገው እራሱ አርፍ ነው

  • @tijieyob161
    @tijieyob161 4 роки тому

    Hay bro endet nachehu my God
    Btam mert leje neh EGZIHABER Yebarkeh!
    Gna bezu negerochen kant entbekalen👍👍

  • @Ggg-gh7dt
    @Ggg-gh7dt Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 5 років тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን መርካቶ ዎች
    ትላንት የጠየቅኩትነውየተመለሠልኝ
    👍👍👍🌹🌹🍧

  • @ayshabaheru1640
    @ayshabaheru1640 4 роки тому +1

    ኢንሻላ የፀሀዩም የደመናዉም እገዛለሁ

  • @የቢላልዘርነኝየዛሀበሻ

    እናመስግናለን ደስ ይላል
    ሙከየፍ ወይም ኤይሲ ጠይቅልን ወደማችን በርታልን እዳ ከዱባይ ሰብስቤ በካርጎ ከመገፈፍ አድነኸኛል ክፉ አይንካህ

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 5 років тому

    በጣም የምፈልገውን የአቃ ዋጋ ነው የስተላለፍከው አመሰግናለሁ ነገር ግን ስለሚገጥሙት ባለሙያዎች ከየት ማግኘት እንደሚቻል እና ኤሌክትሪክ ሲጠፋ ጐን ለጐን መጠቀም ያስችላል ወይ የሚለውን አጣርተህ ብትነግረን ጥሩ ነበር ለማንኛውም በሰጠኸው ስልክ ደውዬ አረጋግጣለሁ

  • @ollaidrees4250
    @ollaidrees4250 5 років тому +1

    ያገራችን፣ምርት፣ከልብ፣አመሰግናለሁ

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 роки тому

    የአትክልት መትከያ ሣጥኖቸ በኢትዮጵያ
    የአትክልት አጥር በኢትዮጵያ
    የብረት አጥር በኢትዮጵያ
    ብታሳዬን ደስ ይለናል

  • @wegayehugatahun4258
    @wegayehugatahun4258 5 років тому

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው ወንድም ጉልበትክ ይባረክ ጥያቄ ግን ዋጋው ታክስን ይጨምራል ወይስ????መልሱን እጠብቃለሁ በነገርህ ላይ ለዚህ ብቻ ሳይሆን የሁሉንም እቃ ዋጋ ስትሰራ ከታክስ ጋር ወይም ለብቻው ብለክ ብትነግረን ደስ ይለኛል ሄደን ግራ እንዳንጋባ ያረብ ሃገር እቃ መልቀም ቀረልን እድሜ ላንተ እ/ር ይባርክህ።

  • @nigstdessie7023
    @nigstdessie7023 2 роки тому

    ዋው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማለም ሁሌም የምመኘው

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 5 років тому

    ባውን ማብራት ችግራ ይድግፍል በጣም አሪፍ ነው ሳላራ ሲሉ አላውቅም ነበራ እናመስግናለን

  • @Samira-pi1or
    @Samira-pi1or 5 років тому +1

    _ *ለክፍለ ሀገረ የሚሆነው እሱ ነው በቃ ተሻሺሏል ኑሮ እኔ እምፍልገው በፀሀይም ዳመናም በሆነ ጊዜ የሚስራውን እፍልጋለሁ ግን የጀዋል ሻህን ያበላሻል*_

  • @gmelh3439
    @gmelh3439 2 роки тому

    በጣም አቀራርብህን ይመቻል

  • @fikredestaw1822
    @fikredestaw1822 8 місяців тому

    ከልብ እናመሰግናለን 🛐
    ነገርግን ባለ 310 ዋት ሶላር ስንት አምፖሎችን ያበራል? አብሮ የሚሸጠው አምፖል ብዛት ስንት ነው?

  • @user-ml9mf1vl7l
    @user-ml9mf1vl7l 5 років тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 років тому +1

    ማሻአላህ ትቶሉ ስለሚታቀርብልንሀሳ አመሰግናለሁ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 3 роки тому

    በጣም ምርጥ

  • @emebatembat6172
    @emebatembat6172 Рік тому

    በጣም ጥሩነ

  • @bintbaba3303
    @bintbaba3303 5 років тому +5

    በጠም አመሰግነለሁ ወንድመችን በርተ ወላሂ 1000 ለይክ መድረግ ብቸል ኖሮ ለይክ በረኩህ በርተልን

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 років тому

    በጣም ሀሪፊ ነገር ነው ያቀረብክልን መርካቶ ቲዩ አባክን አድራሻህን ንገረኝ

  • @SaraSara-uk2ub
    @SaraSara-uk2ub 5 років тому

    እናመስግናለን.ውድማችን

  • @shkria917
    @shkria917 5 років тому +2

    እነአሰጊነለን ወንዲመችን የሚንጠፎች እነ መገርጀ ሚንጠፍ ሰይሆን እንደ መስገጀ ሆኖ ትሊቱን ጠይቅሊን 2 3 ሜትር እነ 3 4 ሜትር እነመሰጊነለን

  • @user-bd1vh1kb7z
    @user-bd1vh1kb7z 5 років тому +1

    tenx bero masha allah eaqw arife new

  • @abes7177
    @abes7177 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @atsadatamara8446
    @atsadatamara8446 5 років тому

    እናመሰግናለን ምርጥነገርነው

  • @h.2966
    @h.2966 5 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ከቻልክ ወፍጮ ብታቀርብልን

  • @jgchcjvmvgi2849
    @jgchcjvmvgi2849 4 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ክፍለ ሀገር እንደት ማግኘት እንችላለን

  • @AddisForumofficial
    @AddisForumofficial 4 роки тому

    Keep the info very interesting

  • @ዘቢባሽፋአሊ
    @ዘቢባሽፋአሊ 5 років тому

    በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ሹክረን

  • @tig6169
    @tig6169 5 років тому

    በጣም እናሣስባለን ወንድማችን

  • @Ggg-gh7dt
    @Ggg-gh7dt Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @do7a20081
    @do7a20081 5 років тому +1

    thank You Betam

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ

  • @iloveyousomuchmymime8465
    @iloveyousomuchmymime8465 5 років тому +5

    ለቻናላችሁ አድሥ ብሆንም
    ማሻ አሏህ አለይኩም በጥሩ እዴምታሥተናግዱን ተሥፋ አለኝ

  • @meazitube2843
    @meazitube2843 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው

  • @user-ip6gr5jt9v
    @user-ip6gr5jt9v 5 років тому +1

    Betam ejig betam now minamesegin