ዘመናዊ ሶላሮች በፀሀይምሆነ በዳመናግዜ ቻርጅ የሚያደርጉ ቲቪ የሚያቀሳቅሱ Modern solar panels that charge in both sun and cloud

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_t...
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Likeላይክ
    Seyfu on ebs
    Yetbi tube
    Ethiopia
    Abiy Ahmed
    neshida
    Halale midiya
    music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv
    #Fana_tv
    #Afrika_tv
    #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና
    አዲስ ነገር
    Seyfu on ebs2
    Etv zena
    ኢቲቪ ዜና Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News
    #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport
    #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank
    ጎልዲገርል ፕራንክ
    አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ
    አዲስ ነሺዳ
    አዲስ ስራ
    አዲስ ግንባታ
    አዲስ ንግድ
    አዋጭ ስራ
    #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ
    #ፈርኒቸር ስራ

КОМЕНТАРІ • 52

  • @abronettube
    @abronettube  3 роки тому +7

    ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_tube_kemise

    • @leyila3tube439
      @leyila3tube439 3 роки тому

      እይዋ ሸኩረን ወድም አለም ጥያቄ አለኝ ፊረዝ አይችለም ወይ ቴሌቨዠን ብቻ ነው እስኪይ ፍሬዘር የማስነሳ ከለ ነገረኝ 🤗

    • @fevengemeshu4736
      @fevengemeshu4736 3 роки тому

      Er ber pless 3 tge giza new sxeyqh yexegur bat sraln

    • @abdinkoowaqqayyyoqofa1033
      @abdinkoowaqqayyyoqofa1033 3 роки тому

      TV yesarli?

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወድሜዋ ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን ስመጣ ገዛለሁ😎🤔

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z 3 роки тому

    እናመሰግናለን ማሜ

  • @ዋሴአበይ
    @ዋሴአበይ 2 роки тому

    እውነት ነው

  • @አለምዬነኝከጎንደር

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ወንድማችን

  • @ካሚላይቱብ
    @ካሚላይቱብ 3 роки тому

    ሀሪፍ ነው በርታ

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነዉ ወድሜ

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    ህናመሰግናለን. ህቶቼ. ህዳብይ አህመድ ህንደመር

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 роки тому

    እስኪ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን መጀመሪያ ።እኔም ኢንሻአላህ እገዛለሁ

  • @qtrfathima9543
    @qtrfathima9543 2 роки тому

    👍

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 роки тому +2

    እስኪ የመብራት ገመድ በቤት ዉስጥ የሚቀበርዉን ዋጋ ስራልን ጥቅል ስንት ብር እንደሆን ጠይቅልን

  • @abeintmekuria693
    @abeintmekuria693 2 роки тому

    ስም አብነት እባላለሁ
    እኔ የፈለግሁት ለቤተክርስቲያን የሚሆን
    ሶላር ነዉ ይህ ቤተ ክርስቲያን
    መብራት አለዉ ነገር ግን መብራት የሚመጣዉ
    በ2ሳምንት ነዉ
    ጀነሪተርም አለ ነገር ግን ፈንድቶ ጉዳት አድርሷል ባሁኑ ሰአት ደግሞ
    የነዳች ዉድነትም አለ
    ስለዚህ የገጠር ቤተክርስቲያን ነዉ
    ገዳም ተክልሀይማኖት ይባላል
    የሚገኘዉም ጎጃም ዉስጥ ነዉ
    እኔ የምሰራዉ የበጎ አድራጎት ስራ ነዉ
    ለማነኛዉም ገጠር ዉስጥ ለሚገኙ ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሄር ጋር ከጓደኞቸ ጋ እያሰባሰብሁ ለመግዛት እያሰባሰብን እንገኛለን የምንኖረዉ አዲስ አበባ ነዉ።
    ስለዚህ ለመግዛት አስበናል
    ነገር ግን ከምትሸጡልን እቃ ጥራት እንዲሁም
    ገጣሚ የቃዉ ዋስትና ዋጋ እና ሌሎች ሌሎች ትብብሮች አንጻር በምን በምን ልትተባበሩን ትችላላችሁ? መረጃችሁን በ0911587401
    ወይም በ0913429620 አድርሱን በቅርቡ
    መግዛት እንፈልጋለን። እናመሰግናለን።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 роки тому +1

    ሀላ ወላ አብርዬ😍😍😍ላይክ ሸር#አንደኛነኝ እስኪ ጎራበሉ😄😄😄😄 ወደቤቴ

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 роки тому

    ውይአተልጂስወዲህበሪታኢሻአላህቤቴንልጨሪስ

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 3 роки тому +1

    ምጣድ መጠቀም ያስችላል?

  • @saiedsaide9566
    @saiedsaide9566 3 роки тому +1

    እኔ እፈልጋለሁ ለመስጅድ. ሀድያ የምስጠው

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 3 роки тому +2

    አሪፉ ነበረ በወጪ ሰለምቀመጥ ሌቦች አያስቀምጡም

  • @nahometamasgen
    @nahometamasgen Рік тому

    ዋጋ ስንት ነው

  • @abduahmad3694
    @abduahmad3694 3 роки тому

    Afaan Oromoo nuf dabarsii

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 3 роки тому

    የት ነው አድሬሳችሁ

  • @samuelbezena1050
    @samuelbezena1050 2 роки тому

    300w ስንት ብር ነው

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 роки тому +1

    የሶለር ትቅሙ ምንድነው እኔ ለመጀመርያ ግዜ ሰየው

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому

      እስከመጨረሻ አድምጭው ትረጅዋለሽ

    • @geneyeyegeta7826
      @geneyeyegeta7826 3 роки тому

      እንዴ መብራት አገልግሎት የምሰጥ ነወ ጥቅሙ 😃

    • @user-it5qr3kf7i
      @user-it5qr3kf7i 3 роки тому

      @@abronettube ወንድሜ እስኪ የጀኔነትር ዋጋ ጠይቅልኝ ወይንም ቪዶዎ ስራልን

  • @hayath6450
    @hayath6450 2 роки тому

    የት ነው

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f 3 роки тому +1

    የትንሾቹን ዋጋ ንገረን ብሮ

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому

      ከ5ሺ ጄምሮ እስከ 10ሺ አሉ ቲቪ አያንቀሳቅሱም

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 3 роки тому +1

    ግን የሞከረው ሰው አለ ይኸንን ነገር እውነት ከሆነ ልግዛው ለቤተሰቦቸ

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +1

      ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱት ጥቅሙን ይረዱት

    • @Sነኝየሃርቡዋ
      @Sነኝየሃርቡዋ 3 роки тому

      አሪፍ ነው

    • @meseremeseret2761
      @meseremeseret2761 3 роки тому

      እሪግጠኛ ናችሁ ግን ይሠራል ለቤተሠብ መግዛት ፈልጊነዉ

    • @ዘሀራሠይድ
      @ዘሀራሠይድ 2 роки тому

      @@meseremeseret2761 አሥቸጋሪ ነዉ ቢበላሽ ከተገዛ ቡሀላ

    • @meseremeseret2761
      @meseremeseret2761 2 роки тому

      @@ዘሀራሠይድ እሽዉደ ልገዛነበር ተወኩት ይቃጠላል

  • @vyivg257
    @vyivg257 3 роки тому

    ለፍሪጅ የሚያስጠቅም ሶላር አለ?

    • @hfv8841
      @hfv8841 2 роки тому

      አወን ይርጋ ሆቴል አካባቢ አለልሽ

  • @birhanuasfaw9360
    @birhanuasfaw9360 3 роки тому

    ፊሪጅ የሚያስነሳ የለም ወይ

  • @user-tx4kz1ch3o
    @user-tx4kz1ch3o 3 роки тому +1

    ቆይ የሞከረው ካለሹክበሉኝማ እገዛለሁኝ

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 3 роки тому

    እ አንተ ከገጠምክ እንዴት ትሄዳለህ ጎጃም

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 3 роки тому +1

    ዝም ብለህ እያወራህ ትንንሹን ሳትናገር ጨረስክ እኮ

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 роки тому

    ቀጥሪህንድገመው

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 3 роки тому

    ባክህ ጥያቄየን አልመለስክም መስማትም አልፈልግም

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому

      ጥያቄሽ ምንድነው

    • @user-it5qr3kf7i
      @user-it5qr3kf7i 3 роки тому

      አለ መስማት ትችያለሽ ነገር ግን እሱ አላየው ይሆናል ጥያቄሽን