Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
0912 79 88 55ኢሞ ዋትሳፕ ማዘዝ ትችላላችሁ
የዝህን ዋጋ አስቀምጥልኝ ኮሜትላይ
ወድሜ እባክመልስልኝ ምናልባት እንደኔምፈልጉልጆችትኖራላቹ የውስጥ ሽትቤት ሲስራ ሽታእንዳይኖረው ሚገጥምለት ስሙንእና ፎቶውን እሳየንበቪዲዮ ሴፍቲታከሩሳይሆን ሌላለምሳሌሪልእስቴት የተለያዩትልልቅየሆቴልሽትቤትያላቸው ሚገጥሙት
ሰይድ በዋሳፕ እየፃፈረኩልህ ነበር አትመልስም አኺ ለመመለስ ሞክር ከይቅርታ ጋ
ሀይቅ ትወስዳለህ ወይ
tadayen
ሀሪፍ ነው ማሜ መረጃህን ቀጥልበት
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቀን አሚን አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
ተመስገን ፈጣሪ በእውነት አምላኬ ሆይ ተመስገን እንዳቅማችን ሁሉኖም ስለምታደርግልን
ማሻአላህ ማሜ እዉነቱን መናገር አሪፍ ነዉ
ገጠር ቤት ልስራያ ከተማ ምን አጋፋኝ እንዲህ ሶላር ከሰራማ አባቴ😂😂😂
እኮ ልክ ነሽ
እኔም
እንስራ አድቤለሁለትቢሆን
ውነትም
እኮ😂😂😂😂😂
ማሻአላህ በረታ ሀቀኝነትለእራሲነወ
ዋው በጣም ደስ ይላል ለገጠር በጣም ቆጆ ነው በርቱልን
እናመሰግናለን ወንድማችን ለወደፍት እፈልጋለሁ
ለመረጃህ እናመሰግናለን ለመስጅድ ማይክሮፎን ከ15 ኣምፖል የምያንቀሳቅስ ስንት ይፈጃል?
የኔብነውእኮየምታደርሰው ጀዛከላህ
ቲቢታገኚሁማ የምንከተማ❤❤ጥሩአየርእየተመገብኩገጠሬቁጭ
ማሺአላህ በርታ ወንድም
በርታ ወድም
5G እናመሠግናለን
ወንድማችን ስቶቭ ጨምሮ መጠቀም የሚያስችል ሶላር ካለህ ስንት ብር ነው ማዘዝ ስለምፈልግ
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ
እናመሰገናለን ወድማችን
ማሻአላህ ማሜ
Thanks for sharing❤
Xirunww tabarakii wadimee tekiuu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ባትርው ለስንት አመት ይቆያል
ለመስጅድ የሚሆን ለማክሮፎን እና ለመብራት የሚሆን ስራልን
ልከነሽአኔምእፈለጋለሁ
ኢንሻአላህበቅርብትወስድልኛለህወድም ሠላምህይብዛ
እማማ ሀገሬ ስምሽን ስሰማ ልቤ ይደነግጣል ተኪዉ ማሜ
ማሻ አላህ
የራሱ አፖል ብዙም ሀይል የለውም ሌላ ማረግ ይቻላል እንደ?
መሻአላህ
ማሻአላህ ኮቦልቻ ታደርሳለህ32 ኢች ቴሌቪዢን ለማቀሳቀስ ሶላርና ባትሪ የስት ይበቃል ወድሜ
ማሸን የልብስ ማጠቢያ ላዉደሪ ያቀሳቅሳልደ ???
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ግን ሌላ አንፖል ይሰራል ወይስ በራሡ አንፖል ብቻ ነው የሚሠራው ?
በስንት መከራ ለቀክልን ከጠየኩህ ቆየሁ እናመሰግናል
የሰራ ሰዉ ነህ ግን ቀጥልበት
ቁጥርህን አስቀምጥልን
ወንድሜ በትክክል ክረምት በጋ ሳያቋርጥ የሚሰራ ከሆነ እፈልጋለሁ
ይሰራል አወን
አሁን ሰንት ሁኖ ነው ፌሪጂ እሚሰራው
ለፀጉር ቤት ስንት ነው
አመስግናለሁ እኔ እፈልጋለሁ
ባለ ሶስት አንቦሉን የት ባገኘሁት
55ኢንች ቲቪ ስንት ነው ?መልስልን
የምጣዱ እዴትነው እዲሜው መልስልኝ
ሙከየፍስ ያንቀሳቅሳል ወይ?
ስንት ዋት ነው ከ100 ዋት በታች ከሆነ ያንቀሳቅሳል
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ
እኔእፈልጋለሁ ቲቪ ከነድሹ
አህለን ወሳህለን ወድሜ
ዋሌይኩም መሰለም ወረመቱለያ ወበረከቱ ዎድሜ ዬት አከበቢነወሁ ምትኖረሁ መተን ለመግዘት
የለብስ ማጠቢያ ማሺን ያሚያቀሳቅስ አሳየን
ልክነሸ
እኔፈልጋለሁ ቴሌቪዢን የሚሰራውን
የሶላሩ ሱቅ የትነው
ለልብስ ማጠብያ ይሆናል ሶላሩ ልክ እደ መብራት ነው አድየ ከገዛገው አይቆጥርብንም አደል እደ መብራት
አይቆጥርም በጸሀይ ጨረር ነዉ እሚሠራዉ
ፀፀሀይከሌለነዉ ችግሩ
አስላም አለይኩም ወንድም እስቴ ለፉሬጀ ብቻ የሚስራ
ቁጥር አሰቀምጥ
ዋጋው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በባዮጋዝ የሚሰራ ጀነሬተር ካለ ስራልን እስኪ በአላህ
ባዮጋዝ ካለ ጀነረተር አያስፈልግምኮ
ኤሌክትሪክ ለማመንጨት የሚጠቀሙበት አለ
yeinjaraa mixadd ina Televyin yemihon ale
ቴቪዉ. ስንት. ነዉ ሀምሳ አምስት ኤንች.
slke kuterkn askemtln pelis 🙏
ዋጋቸዉን ለምን አትነግረንም
ፍሪጅ እና ተሌቪዥን እና ሙከየፍ በአንድ ላይ የሚያንቀሳቅስ አለ ወይ
ደሞሙከየፍምንያረግልሻልኢትአይሞቅም
@@Lebabachannel ኢላ ይሞቃል
@@Lebabachannel ወደ እኛ አካባቢ የሚሞቅበት ሰአት አለ
ላይክ ሼር ያጀመዓ
ዋስትና አለው!?
ኢትዮጲያ ግን እኮ ሌባ አስቸጋሪ ነዉ ወይም ካሜራ መግጠም እንጂ ግን እንዴት ነዉ ሌባ ይዞት ለመሄድ ይመቻል እንዴ መልስልኝ
ዋጋው ስንት ነው
የትነው
42ኢጅ ስትነው
ለ14ኢንች የሚሆን አነስ ያለ ሶላር አለ ወይ 💐
14 አለ እደ ኮቢተር መስላኝ ነበርኮ ዝቅተኛ ቲቪ 32 ይመስለኝ ነበር😂
@@n3173 አለ ወርቅዋ ያው ላፕቶፕ በያት😂😂 24ኢንችም አለ የምን 32
እስከ እነ ቲቪዉ አጠቃላይ 50እሽ ነዉ
Yetino.yamitiganyi
አይበላሽም ቢያንስ እስከ ስንት ዓመት አገልግሎት አለው😂
ኧረ እኔ እፈልጋለሁ 32 ኢንች የሚያንቀሳቅስ
ያኔ የቲቢ እና የፊሪጅ ሶላር ዋጋ 120.000 ማለት ነው ??
ግን ስንት አመት ያገለግላል በግምት
@@n3173 እዳያያዛችን በግምት መናገር ይከብዳል እኔ ለ ቲቪ ብቻ ባለፈው ጠልቤ አልሀምዱሊላህ በደብ ይሰራል አላህ ደሞ እድሜውን ያርዝመው
@@MekaAhmed-ts9wm ኢንሸአላህ ይቆያል ባትሪው ሲያልቅ ከተገዛበት መቀየር ብቻ ነው እኔ ለቤተሰቦቸ ባለ4 አፖሉን ገዝቸላቸው ማሻአላህ ብዙ አመት ቆይቶ ጁንታው ቆራረጠባቸው የሀገራችን ሰላም ብቻ የረበሸን
@@fkbf7788 ney achi
ለእንጀራ ምጣድ የሚሰራ ሶላር አለ ወይ ካለስ ዋጋው እስከስንት ነው ከጀነኔተር ዋጋው የቱ ይሻላል ለቢዝነስ ፈልጌው ነበር አላህ ዱንያ አኺራህን ያሳምር ያረብ
0912 79 88 55
ኢሞ ዋትሳፕ ማዘዝ ትችላላችሁ
የዝህን ዋጋ አስቀምጥልኝ ኮሜትላይ
ወድሜ እባክመልስልኝ ምናልባት እንደኔምፈልጉልጆችትኖራላቹ የውስጥ ሽትቤት ሲስራ ሽታእንዳይኖረው ሚገጥምለት ስሙንእና ፎቶውን እሳየንበቪዲዮ ሴፍቲታከሩሳይሆን ሌላለምሳሌሪልእስቴት የተለያዩትልልቅየሆቴልሽትቤትያላቸው ሚገጥሙት
ሰይድ በዋሳፕ እየፃፈረኩልህ ነበር አትመልስም አኺ ለመመለስ ሞክር ከይቅርታ ጋ
ሀይቅ ትወስዳለህ ወይ
tadayen
ሀሪፍ ነው ማሜ መረጃህን ቀጥልበት
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቀን አሚን አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
ተመስገን ፈጣሪ በእውነት አምላኬ ሆይ ተመስገን እንዳቅማችን ሁሉኖም ስለምታደርግልን
ማሻአላህ ማሜ እዉነቱን መናገር አሪፍ ነዉ
ገጠር ቤት ልስራያ ከተማ ምን አጋፋኝ እንዲህ ሶላር ከሰራማ አባቴ😂😂😂
እኮ ልክ ነሽ
እኔም
እንስራ አድቤለሁለትቢሆን
ውነትም
እኮ😂😂😂😂😂
ማሻአላህ በረታ ሀቀኝነትለእራሲነወ
ዋው በጣም ደስ ይላል ለገጠር በጣም ቆጆ ነው በርቱልን
እናመሰግናለን ወንድማችን ለወደፍት እፈልጋለሁ
ለመረጃህ እናመሰግናለን ለመስጅድ ማይክሮፎን ከ15 ኣምፖል የምያንቀሳቅስ ስንት ይፈጃል?
የኔብነውእኮየምታደርሰው ጀዛከላህ
ቲቢታገኚሁማ የምንከተማ❤❤ጥሩአየርእየተመገብኩገጠሬቁጭ
ማሺአላህ በርታ ወንድም
በርታ ወድም
5G እናመሠግናለን
ወንድማችን ስቶቭ ጨምሮ መጠቀም የሚያስችል ሶላር ካለህ ስንት ብር ነው ማዘዝ ስለምፈልግ
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ
እናመሰገናለን ወድማችን
ማሻአላህ ማሜ
Thanks for sharing❤
Xirunww tabarakii wadimee tekiuu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ባትርው ለስንት አመት ይቆያል
ለመስጅድ የሚሆን ለማክሮፎን እና ለመብራት የሚሆን ስራልን
ልከነሽአኔምእፈለጋለሁ
ኢንሻአላህበቅርብትወስድልኛለህወድም ሠላምህይብዛ
እማማ ሀገሬ ስምሽን ስሰማ ልቤ ይደነግጣል ተኪዉ ማሜ
ማሻ አላህ
የራሱ አፖል ብዙም ሀይል የለውም ሌላ ማረግ ይቻላል እንደ?
መሻአላህ
ማሻአላህ ኮቦልቻ ታደርሳለህ
32 ኢች ቴሌቪዢን ለማቀሳቀስ ሶላርና ባትሪ የስት ይበቃል ወድሜ
ማሸን የልብስ ማጠቢያ ላዉደሪ ያቀሳቅሳልደ ???
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ግን ሌላ አንፖል ይሰራል ወይስ በራሡ አንፖል ብቻ ነው የሚሠራው ?
በስንት መከራ ለቀክልን ከጠየኩህ ቆየሁ እናመሰግናል
የሰራ ሰዉ ነህ ግን ቀጥልበት
ቁጥርህን አስቀምጥልን
ወንድሜ በትክክል ክረምት በጋ ሳያቋርጥ የሚሰራ ከሆነ እፈልጋለሁ
ይሰራል አወን
አሁን ሰንት ሁኖ ነው ፌሪጂ እሚሰራው
ለፀጉር ቤት ስንት ነው
አመስግናለሁ እኔ እፈልጋለሁ
ባለ ሶስት አንቦሉን የት ባገኘሁት
55ኢንች ቲቪ ስንት ነው ?መልስልን
የምጣዱ እዴትነው እዲሜው መልስልኝ
ሙከየፍስ ያንቀሳቅሳል ወይ?
ስንት ዋት ነው ከ100 ዋት በታች ከሆነ ያንቀሳቅሳል
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ
እኔእፈልጋለሁ ቲቪ ከነድሹ
አህለን ወሳህለን ወድሜ
ዋሌይኩም መሰለም ወረመቱለያ ወበረከቱ ዎድሜ ዬት አከበቢነወሁ ምትኖረሁ መተን ለመግዘት
የለብስ ማጠቢያ ማሺን ያሚያቀሳቅስ አሳየን
ልክነሸ
እኔፈልጋለሁ ቴሌቪዢን የሚሰራውን
የሶላሩ ሱቅ የትነው
ለልብስ ማጠብያ ይሆናል ሶላሩ ልክ እደ መብራት ነው አድየ ከገዛገው አይቆጥርብንም አደል እደ መብራት
አይቆጥርም በጸሀይ ጨረር ነዉ እሚሠራዉ
ፀፀሀይከሌለነዉ ችግሩ
አስላም አለይኩም ወንድም እስቴ ለፉሬጀ ብቻ የሚስራ
ቁጥር አሰቀምጥ
ዋጋው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በባዮጋዝ የሚሰራ ጀነሬተር ካለ ስራልን እስኪ በአላህ
ባዮጋዝ ካለ ጀነረተር አያስፈልግምኮ
ኤሌክትሪክ ለማመንጨት የሚጠቀሙበት አለ
yeinjaraa mixadd ina Televyin yemihon ale
ቴቪዉ. ስንት. ነዉ ሀምሳ አምስት ኤንች.
slke kuterkn askemtln pelis 🙏
ዋጋቸዉን ለምን አትነግረንም
ፍሪጅ እና ተሌቪዥን እና ሙከየፍ በአንድ ላይ የሚያንቀሳቅስ አለ ወይ
ደሞሙከየፍምንያረግልሻል
ኢትአይሞቅም
@@Lebabachannel
ኢላ ይሞቃል
@@Lebabachannel
ወደ እኛ አካባቢ የሚሞቅበት ሰአት አለ
ላይክ ሼር ያጀመዓ
ዋስትና አለው!?
ኢትዮጲያ ግን እኮ ሌባ አስቸጋሪ ነዉ ወይም ካሜራ መግጠም እንጂ ግን እንዴት ነዉ ሌባ ይዞት ለመሄድ ይመቻል እንዴ መልስልኝ
ዋጋው ስንት ነው
የትነው
42ኢጅ ስትነው
ለ14ኢንች የሚሆን አነስ ያለ ሶላር አለ ወይ 💐
14 አለ እደ ኮቢተር መስላኝ ነበርኮ ዝቅተኛ ቲቪ 32 ይመስለኝ ነበር😂
@@n3173 አለ ወርቅዋ ያው ላፕቶፕ በያት😂😂 24ኢንችም አለ የምን 32
እስከ እነ ቲቪዉ አጠቃላይ 50እሽ ነዉ
Yetino.yamitiganyi
አይበላሽም ቢያንስ እስከ ስንት ዓመት አገልግሎት አለው😂
ኧረ እኔ እፈልጋለሁ 32 ኢንች የሚያንቀሳቅስ
ያኔ የቲቢ እና የፊሪጅ ሶላር ዋጋ 120.000 ማለት ነው ??
ግን ስንት አመት ያገለግላል በግምት
@@n3173 እዳያያዛችን
በግምት መናገር ይከብዳል እኔ ለ ቲቪ ብቻ ባለፈው ጠልቤ አልሀምዱሊላህ በደብ ይሰራል አላህ ደሞ እድሜውን ያርዝመው