100%ሽበት ላስቸገራቹ እስከመጨረሻው ላይመለስ ባይ ባይ home made turn grey hair in to black for ever

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #home made#black hair#with out henna#

КОМЕНТАРІ • 278

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 роки тому +149

    የኔ እህት የማይመስል ነገር አታስተላልፊ ምክንያቱም ከስር ነው የሚወጣው ቀለም ይሸፍነው ይሆናል እንጂ አይጠፋም የበለጠ በዝቶ ነው የሚወጣው 😏😏😏

    • @samrishow
      @samrishow  2 роки тому +2

      Ehet bande yetefale alalekum vedeo bedenb ayetsh tetekemesh wukeshn

    • @ethioetalem8604
      @ethioetalem8604 2 роки тому

      kkkk eko

    • @yelaylay5409
      @yelaylay5409 2 роки тому +10

      @@samrishow ሽበት የሚያጠፋ ነገር የለም medically and scientifically proven my dear honest ሆነሽ ስትሰሪ ነእ ላይክ ሰብስክራይብ የምናረግሽ እና አስተክስክይ ቆንጅዬ

    • @user-ih5xj8iv5z
      @user-ih5xj8iv5z 2 роки тому +8

      ውይ ገንዘብ ይቺ ትንሽ ስትቆይ ሌላ ችግር ስለምታመጣ ማየት ምቆም ነው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 роки тому

      show stupid don't even mention about it " it is not even working like this.

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 роки тому +42

    ሽበት የሚጠፋው የፀጉር እድገት ሲያቆም ብቻ ነው!

  • @adisenager6662
    @adisenager6662 2 роки тому +101

    የሽበት እና የሞት መድሃኒት የለውም አለች አንዷ እውነት ነው።

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 2 роки тому +1

      😂😂😂😂

    • @hebukojo7859
      @hebukojo7859 2 роки тому

      Tkkk lllllll

    • @sitimhomed1186
      @sitimhomed1186 Рік тому

      እናት የምንታጠበው በውሀ ብቻ ነው ወይስ ስላልገባኝ ነው

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 Рік тому

      ከቶ ከሸበቱ እርሜ ከደረሥን አህለን ወሠህለን

  • @habtamuchalchisa5122
    @habtamuchalchisa5122 2 роки тому +32

    ያልሽውን በጥንቃቄ ብፈፅምም አንድም ለውጥ የለውም በህዝብ ላይ አትቀልጂ በጥራቃ ።

    • @sihinwubeshet125
      @sihinwubeshet125 Рік тому

      ያድጋል ሚያቆመው የለም ለግዜው ቀለም ከመግዛት በኬሚካል ፀጉርሽከሚጎዳ ልክ እንደሳምሪ ሲበቅልመሸፈንይቻላል ነገር ግን እስከጭራሹ መጥፋት አይችልም ተፈጥሮን በጭራሽ ማስቆ አይቻልም ሳምሪ ያሳየችን ለፀጉርም እድገት ያፋጥናል

  • @aizman8789
    @aizman8789 2 роки тому +13

    ኸረ ፈጣሪን ፍሪ እባክሽ ያልሆነ ነገር አታውሪ!!

  • @ibrahimbawari932
    @ibrahimbawari932 Рік тому +5

    እህቴ ። አትዋሺ ። ሌምሳሌ ። ሼቤት ። ኬፀጉር ። ጋር ። ኬውሲጥ ። ወደ ። ውጭ ። ይዎጣል ። እና ። እዴት ። አርጎ ። በማጫራሻ ። ይጣፋል

  • @woineshetashenafi5572
    @woineshetashenafi5572 2 роки тому +12

    ሰላም ሳምሪ እኔ 32 አመቴ ነው በጣም ሽበት አለብኝ ከይትዩብ አይቼ ለወራት ተጠቅሜ ለውጥ የለውም። እርግጠኛ እንዴት እንደሆንሽ ግራ ገብቶኛል።

  • @user-ey6bf5nl4x
    @user-ey6bf5nl4x 2 роки тому +16

    እህቲ ሽበት በጭራሽ አይጠፍም ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው አትሳሳች

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Рік тому +3

    ቆይ ግን ሽበት ስቶከስ በጣም ያምራል አልቀባም ምንሞ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 2 роки тому +12

    አንቺ ሽበትሽን ሳተጠፊ እንዴት አወቅሽ እንደሚጠፋ ባክሽ ባክሽ የሚታመን ውሸት አሳይን

    • @ezs530
      @ezs530 2 роки тому +1

      የሚታመን ውሸት😆😆

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 роки тому

      ክክክክክ ሲጀመር ሽበት የላትም

  • @fikertezewdou3995
    @fikertezewdou3995 2 роки тому +10

    ዉሸት ነዉ ሽበት አይጠፋም

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +22

    ሽበት መውጣት ከጀመረ ማጥፋት ይቻላል የሚለውን እልቀበለውም ሽበት በለጋ እድሜ እንዳይመጣ ወይም እንዳንሸብት መጠንቀቅ ይቻል ይሆናል እንዳልሽው stress and chemical ለሽበት አስተዋፅዖ አላቸው ከብስጭት ወይም ከዘርም ሊመጣ ይችላል ሆኖም ያልሽው ሊሸፍን ይችል ይሆናል እንጅ ከውስጥ የሚበቅልን ፀጉር እንዴት ነው እስከወዲያኛው መሸበትን የሚያስቆመው poor Logic

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Рік тому

      የምግብ ዝግጅት ተምረሽ ነው ? ወይስ በህክምና ኬሚስት ነሽ ? ወይስ እንደ ሜትሮልጂ እየገመትሽ ነው ?

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 11 місяців тому

      @@menitadesehasen9834 ውሸት ካልደገፍን መዘለፍ ወይም መሽሙዋጠጥ አለብን የውሸትም አይነት አለው we are not laymen . ቀሽም

  • @eseyamnuel
    @eseyamnuel Рік тому +26

    ያንቺ ካልጠፋ በምን አወቅሽ እንደሚጠፋ?እረ ባካቹ እግዚአብሔር ፉሩ ብር ለመሰብሰብ ብላቹ የማይሆን ነገር አታምጡ።ሽበት ያለ እግዚአብሔር የሚቀይረው ሃይል የለም።

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 2 роки тому +1

    Wow gerami wehed new berchi emokerewalehu

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +10

    ሽበት ክበር ነው!!

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 10 місяців тому

      ያለ እድሜ ያስችላል እኔ ገና እድሜዬ 28 ነዉ ግን እዳለ ጥጥ መስሏል😂

  • @emebet1238
    @emebet1238 2 роки тому +16

    ውሸት መልካም አይደለም እህትዬ እሚበቅል ነገር ማስቆም አይቻልም ሁሌ እየሸፈኑ አያሳመሩ መኖር ግን ይቻላል። ሁልጊዜ እውነትን ለመስራት የተጋሽ ሁኚ።

    • @mahletdejene7522
      @mahletdejene7522 Рік тому

      Mnalbati yebunawna tkir azmudu loyaskomew ychilal kemikal slilelew bnmokrew aygodamib

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Рік тому +3

    መጀመር ፀጉራችን ለምን ነጭ ከለር ይይዛል:ስለ ካታሌዝ ኢንዛይም :ስለ ሀይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ እናም ሽበት ለማጥፋት ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ አለመሆኑ ከቻልሽ ተማሪ ቀጥሎ ስለሽበት ትንተና ው ትቸበቺቢዋለሽ...

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 роки тому +4

    የኔ ዉድ ሽበት ፀጋ ነዉ

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 роки тому

      ግን ደግሞ የላትም

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 10 місяців тому

    ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል። ጥረትሽንም እናደንቃለን በተለይ የተፈጥሮ ቅመሞች በመሆናቸው። ግን ከዚህ በፊት ተሞክሮ ውጤት አሳይቷል?

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 роки тому +3

    እረ ባክሽ ሽበት በዚህ እይጠፍም ተፈጥሮ ከስር ነው የሚበቅለው እም ይመስል ነገር

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 2 роки тому +4

    ምንነካሽ ሽበት የተፈጥሮ ነዉ

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 2 роки тому +15

    አረ ባከሽ ሸበት ከሰር ነው የሚወጣው ለጊዜው መሸፈኛ ልመንሽ ከነጭራሹ አይጠፋም

  • @edeneshete3297
    @edeneshete3297 2 роки тому +4

    እስቲ ጰቻልሽ ሌላ አርእስ ይዘሽ ቅረቢ የማይመስል ነገረ አትስሪ እባክሽ

  • @sosnagirma1253
    @sosnagirma1253 Рік тому

    ከናተ ነጩን ጸጉር ጥቁር ሊያደርግ የሚችል ማነው? ይላል የእግዚያብሄር ቃል። ስለዚህ ቃሉን አትቃወሚ

  • @asteryisma5519
    @asteryisma5519 Рік тому +2

    ምነው እህት ሳይንስ አንቼ ካልተማርሽ እኛ ግን ተምረናል የሽበት መንሴው ሜላኖ የሚባል ሆርሞን በዕድሜ ።፥በዘርና በተለያየ ምክንያት መቀነስ ነው ውስጣዊ ነው እንጂ ውጫዊ አይደለም ትምሮ ዜሮ ማለት ይሄ ነው

  • @mekeyis
    @mekeyis 10 місяців тому

    ለራሰ በረሀ እና ፀጉሩ ለሳሳ የሶርያ ያልሽውን እፈልጋለሁኝ የምኖረው አዲስ አበባ ነው የኔ እህት እንዴት አገኝለሁኝ ኑሪልን ለሁሉም ቅን ሐሳብሽ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ ቻዎ

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zo 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ውደ ሙሰተሂል ሸበት አይጠፋም ከመጣ😢😢😢😢😢

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 Рік тому +1

    Betam weshet new zeyet zeytun cherssh yabzal shebet enkuwan leyatefa 🤔🤔🤔

  • @genetefrata5584
    @genetefrata5584 2 роки тому +16

    ሲጀመር አንቺ ሽበት የለሽም አትዋሱ አሁንም ውደ እ/ር ተመለሱ አትቀባጥሩ ፀልዩ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Рік тому

    Selame Lanchi Ehte Besamete Gize Setemeta 3 Gize seteye Alegebaneme Beyeknue Nowe Wyese Endete Nowe Ebakehene Melseshene Etbkalhune ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikadubilew6817
    @fikadubilew6817 2 роки тому +2

    የበርበሬ ድቁስ ጥሩ ነው።ሞክሪው

  • @yeshimebetabebe171
    @yeshimebetabebe171 2 роки тому +3

    ሠላም ለአንች የማይሆን ነገር አታስተላልፊ ለራስሽ የማትጠቀሚውን ነገር ዮቱበቨ ሰለምትጠቀሚ ብቻ ካስተላለፍሸ ብዙ ጥሩ ነገር እውነት ሰለሆነ ይታመናል ይሄ ግን አይሆንም እንደ ባለ አይምሮም እንተሳሰብ ሰላምሽ ይብዛ ኢየሱስ ያድናል ተባረኪ

  • @user-ni7kf3yt6f
    @user-ni7kf3yt6f 8 місяців тому +1

    Beyekeu new yeminkebaw??

  • @betelehemabebe7469
    @betelehemabebe7469 Рік тому

    Wo steam nesh bezum geze mob renal yaseral lezellalem sheet ay team sebeskrib lemageget atedekemi

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 роки тому +3

    ማሻላህ ሳምሪዬ እናመሰግናለን በርቺ👌👌✅

    • @bizunashgirma3276
      @bizunashgirma3276 Рік тому

      አቀባብሽ እራሱ የውሸት ነው የምትይው ሁሉየማይመስል መንገድ እንዳንቺ አይነት ጥቁር አዝሙድ ብላ ሆስፒታል እስከ መተኛት አድርጎ እባክሽ አትዋሺ ይቅርብሽ

  • @Abiey746
    @Abiey746 Рік тому +1

    እረተይ ተፈጥሮን እዴት አድርገሽ የማይመስል ነገር

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 Рік тому +2

    ሽበት እኮ በተፈጥሮ የሚመጣ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ ሰው ሰራሽ ነገር አይደለም ለገንዘብ ብላችሁ የማይሆን ነገር ለምን ትሰራላችሁ

  • @Efremfentaw
    @Efremfentaw Місяць тому

    Betam betam.enamesegenalen.

  • @ftube923
    @ftube923 11 місяців тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ቤተሰብ ፍቅርን አንድነት ለሀገራቺን ያረግልን ሰላም ተመልሶ የምንደሰትበት ቀን አላህ ያምጣል በቃ ይበላን ያረብ ማሸአላሀ ማሸአላህ

  • @munmuna4581
    @munmuna4581 Рік тому +1

    Yemaymesil neger lemisteh atnger ale yagere sew kesir mibeklewum tekuro new mibeklew?🤐😀😀😀

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 роки тому +4

    አሁን በዚህ ያገኘሽዉ ገንዘብ ትልቅ ሀጢያት ነዉ ያሳዝናል ሲያዩሽ ሰዉ ትመሰያለሽ ዉሸትሽ በጣም የፈፈጠጠ ነዉ።

  • @hebukojo7859
    @hebukojo7859 2 роки тому

    Are ayseram Ene mekorku balefew Wshet tru aydelem sister

  • @mihretbantiwalu27
    @mihretbantiwalu27 Рік тому +1

    ባትዋሺስ እስከመጨተሻ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @saraeyob2446
    @saraeyob2446 2 роки тому +4

    ጥሩንባ ነሽ

  • @asmoromenegasi4935
    @asmoromenegasi4935 2 роки тому +1

    Samri konjo srashe betame now yemiwodow
    Berti

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 роки тому +1

    አቀባብሽ እራሱ ያሰታዉቃል

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Рік тому +1

    አረ: በግዛብሄር: የማይሆን: ነገር:አታውሩ: የበቀለውን:ዬደበዝዝ: ይሆናል እንጄ ይሚያጠፋ ይለም

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 2 роки тому +4

    ሽበትን.ከሰር.ነው.የሚወጣው.ሽበት.የሚያጠፋ.ቀለም.የለም.ከላይ.የወጣውን.ማጥቆር.ይቻላል.እንጂ.ሽበት.አይጠፋም😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄

  • @tsehayaraya2694
    @tsehayaraya2694 2 роки тому +1

    Yemayhon neger atawri ebakachu shebet eko besheta aydelem tsega eko new beka mekebl new bmangawem gize yemta ceger yelem hemem aydelem.

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Рік тому +2

    እረባክሽ ገና ለሽበት አልደረስሽም የሌለብሽን ሽበት አጠፋሁ ልትይ ነው ለምን ሌላ ነገር አትፈጥሩም ሁላችሁም ፅጉር ላይ ተረባረባችሁ አናታችሁ ላይ ወጥ መስራት ነው የቀራችሁ ዘንድሮ

    • @teg22345
      @teg22345 Рік тому

      Wyene besak gedelishgn 😊

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 Рік тому

    ሰላም እህት ያልገባኝ ነገር በየቀኑ ነዉ በሳምንቲ አንደ ነዉ ከዛስ እንጣጠባለን ወይስ እንደት ነዉ ?

  • @YMW7777
    @YMW7777 Рік тому

    Oxygen ፀጉር ቀለም አለ፣ እሱን እየተቀባን ነው ሽበት የመጣብን ነው እያልሽን ነው??
    አላውቅም ነበር፣ ስለ oxygen ቀለም

  • @kidsthelawe8477
    @kidsthelawe8477 2 роки тому +1

    ማንን ነዉ የምታሞኚዉ

  • @ethioetalem8604
    @ethioetalem8604 2 роки тому

    megemrya atfiw eski shibtun sataregagchi atnagrii enmoker market yishlal

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Рік тому

    እኔ ፀጉሬ እንኳን ይህን ሒና እንኳን አይዝልኚም ጥሩ ነው ።

  • @tigikassa4752
    @tigikassa4752 Рік тому

    Thanks samri 👍

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Рік тому +2

    ሽበት አንዴ ከመጣ በኋላ አይመለስም

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Рік тому +2

    ትልቅ ውሸት ❗️ ሽበት ብትዘይ ብትፈርጪ አይጠፍም አለቀ አታጭበርብሩ

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 2 роки тому +1

    ለምንድነዉ ሁሉላይ ድምፅ የለዉም እህቴ

  • @biftuoromia7304
    @biftuoromia7304 Рік тому +1

    Be mindinew yetatebshiw be Samuna weys be shampo

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 роки тому +3

    ሰምሪዬ በጣም ጥሩ ነው ያለ እድሜያችን እዳነረጅ

  • @ErmiesErsado
    @ErmiesErsado 6 місяців тому

    በዬቀኑ ነው ወይስ በስምንት እንደ ነው

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Рік тому

    የት ነው ያለሽው አዘጋጅል እገዛሻለሁ ኢትዮ ከሆንሽ ውጭ ነኝ ኢትዮ ስመጣ እውነት የሚሰራ ከሆነ እውነቴን ነው አድራሻሽንም እፈልጋለሁ የፊቴ የራሴ ነጭ ሆኖብኛል ኮመንት ተዘግቶብኝ ነበር

  • @alemutadesse9840
    @alemutadesse9840 8 місяців тому

    😅😅😅😅😅 እረ እናቴ የምን ሳይንስ ነው የምታወሪው? የተቀባው part black ልሆን ይችላል እንጅ ነጭ ጸጉር መብቀል ይቀጥላል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +1

    እመት ዘnit ዘንድሮም አለች እንደ ባክሽ

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 2 роки тому +6

    መች ነው ውሽት ሚያልቅባችሁ ።

  • @mulugetahabtom4213
    @mulugetahabtom4213 Рік тому

    እንኳን አንቺ ፈረንጆቹ ያቃታቸዉ ነገር ነዉ ሽበት ካስጠላህ መላጨት ነዉ

  • @sewiteetsub3165
    @sewiteetsub3165 2 роки тому

    ለምንድነዉ ግን ወደገደለዉ የማት ገቡት አንድ ነገር ለማሳየት አመት መፍጀት

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 2 роки тому

    Satyo shebte eko mekebriya nwe kene cherashu aybqelme malte atechime yetfetro hege nwe er meqebater

  • @zufanhabtu6540
    @zufanhabtu6540 Рік тому

    I like grey hair

  • @miheretyohannes1101
    @miheretyohannes1101 Рік тому

    Men ale wd gudayu betegebi medenew edezi wer mabezat

  • @user-ru8mr8zt9m
    @user-ru8mr8zt9m Рік тому +3

    ሽበት100% አይጠፋም

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 роки тому +3

    ውሸት አልወድም እኔ ነው ያለችው

  • @ellenimamushet2486
    @ellenimamushet2486 2 роки тому

    ሳምሪ እወድሻለው
    ለሴቶች ውበት ተጨንቀሽ የምታዘጋጂው ነገር ደስ ይላል
    ተባረኪ

    • @samrishow
      @samrishow  2 роки тому

      💋💋💋💋👍👍👍💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @buzunehstomasa8545
    @buzunehstomasa8545 Рік тому

    ለምንሽ በሳሎን እስቲ ሞክራ ለውነት የሀጻት ሀይ

  • @tirhastekle7190
    @tirhastekle7190 2 роки тому +2

    ሽበት ለዘላለም አይጠፋም ከስር ሲወጣ እየሸፈንሽ ልትኖሪ ትችያለሽ it does't make sense dont west your time

  • @tesfawtarekegn6035
    @tesfawtarekegn6035 Рік тому

    le wondoch yihonal wey??

  • @TersitBekele
    @TersitBekele 3 місяці тому

    የእውነት ይጠፍ ይሖን አብረን እናያለን

  • @teddy0679
    @teddy0679 Рік тому

    ሰውየው አያግዝሽም ወይ መቀባቱን

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Рік тому +2

    አይ ዪቱበሮች አሁን ሽበት ይጠፋል ስቃይ ትንሽ አታፍሪም ሌላውን ስትዋሹ ዝም አልን ያንቺው ደግሞ አይን ያወጣ ውሸት

    • @teg22345
      @teg22345 Рік тому +1

      Migermu nachew eko yewshet bezat

    • @teg22345
      @teg22345 Рік тому +1

      Ere yemen weshet new yanchi demo beza weye UA-camr selechet new yalugn

  • @mominatube
    @mominatube 2 роки тому +3

    ሰላምሸ ይብዛ ሳምርየ በጣም አሪፍ ማስክ ነዉ የሰራሸልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-py6go2hq5g
    @user-py6go2hq5g 10 місяців тому

    ፕሮዳክቱን አሳይና??

    • @samrishow
      @samrishow  10 місяців тому

      Okk bemeketeleew vedeo

  • @user-pw6dl8zm2o
    @user-pw6dl8zm2o 7 місяців тому

    Atwash shebat ayetafam

  • @user-vq5sd2cy4u
    @user-vq5sd2cy4u 7 місяців тому

    ለምን ለገበያ አታቀርቢም

  • @hayatabdi9885
    @hayatabdi9885 Рік тому

    Mulu video shibetu yetuga endale flega lay new yechereshiw

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 Рік тому +2

    Wusatame

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 роки тому +2

    ይሄ ቢድዮ ለኔ ብቻ የተሰራ መሆን ነው ያለበት🙏

  • @semagntesfaye8304
    @semagntesfaye8304 Рік тому

    እውነት ነው

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 2 роки тому

    Ok

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 Рік тому

    የሚያጠፋ ከሆነ ለምን የአንቺን አላጠፋም? ወይንስ ዛሬ ገናእየሞከርሽው ነው?

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 Рік тому +1

    ትቀባጥሪያለሽ ሳይበላ ይቅር እየዋሻችሁ የምትበሉት ብር

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Рік тому +2

    እረ መቀደድ ሽበት እንደ ኖርማል ፀጉር የማይጠፋ ነው እናቱ ከላይ በቀለም መሸፈን ትችያለሽ ስሩን ግን መቀየር አትችይም የማይመስል ነገር😹😹😹😹

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 Рік тому +2

    እማ ለኮሚት ብለሸ ሕዝቤን አትሸውጂ ፀጉር ባለበት ዓይቀርም ያድጋል ሰው ሲያረጅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ማጥፉት ዓይቻልም ጊይዘው ዕንጂ በጥራቃ ውሸታም ፈጣሪይ ይቅር ይበልሸ

    • @user-cr6mb1ge4m
      @user-cr6mb1ge4m Рік тому

      እኮ ደሞ እኮ ከዚህ በፊት የሆነች ልጅ ሰርታው ውሸት ነው ብለዋታል😹😹😹

  • @vaticanabebe9921
    @vaticanabebe9921 2 роки тому

    Yene konjo wde gedelw tolo gbi anatshn sente asayeshge degmom neger atdegagmi berchi

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 роки тому +1

    ዉሸት ጥሩ አይደለም የትም አያደርሰሽም።

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube 2 роки тому +3

    ሳምሪዬ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Рік тому +1

    ሽበት የሚወጣው ከስር ከውስጥ ነው የሚወጣው አይጠፋም ምንም የማይመስል ነገር ነውና ።

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Рік тому

    Wowwwwww

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 2 роки тому

    Selamsh yibzalin samriyeee

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel1151 2 роки тому

    yehenen yetegna kezihe befete tenagirotale