እመቤት በሳቅ ፈረሰች /ፍልፍሉ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 бер 2022
  • #Ethiopianmusic #Emebet Kassa #Emebet Kassa #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @neza88
    @neza88 2 роки тому +261

    የማለዳ ኮኮቦች ፍፄ ተባረክ አንተ ሙሉ ሰው ነህ እዚህ የደረሰችው በአንተ ጥረት በእግዚአብሔር እርዳታ ነው

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg 2 роки тому

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 роки тому +2

      እውነት ነው ❤❤❤❤

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube 2 роки тому +2

      ትክክል

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 2 роки тому +1

      እውነት ነው። ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      @@enatethiopia5206 በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 2 роки тому +47

    ኩራት የማያውቀው ምርጥ ሰው ለመሬት ቅርብ የሆነ ሰው ተባረክ 🙏❤️❤️

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 роки тому +32

    የኔ ፍልቅልቅ ለዚህ ሁሉ ፍፄ ነው ብቻ ልጆቹን ያሳድግለት ፍልፍልየ የኔ ምረጥ እማትቀየረ
    ሁለት ሳቂታ እሙየ በረች ውደ ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ እሙየ ሳቅሽን ስላየን እንደት ደስ ይላል

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +4

    ወይኔ በሳቅ ማነው ጠያቂ? ማነው ተጠያቂ? በረከት ያወራል እሙዬ ትስቃለት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 роки тому +8

    ፍልፍሉ እግዜር ይባርክ ይሔ የሚያሣየዉ ሠዉ መርዳትን አንተ በቃ ምን ልበልህ እድሜና ከነቤተሠቦችህ ይባርክልህ የሠዉ ዘር

  • @user-ee8gy6fm5u
    @user-ee8gy6fm5u 2 роки тому +9

    ወለህ ባሰቅ ሞትኩ ሱበሃን አለህ ያሳዉ ልጅ ያለዉ ታሳጦ ባጣም ይጋርማል 😍😍😍

  • @tsehaygebrale3801
    @tsehaygebrale3801 2 роки тому +6

    የሳቋ ንግስት እሙየ ሁሌም ፍንድቅድቅ በይልኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige wedeye yegeri leje

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 роки тому +45

    አይ ፍልፍሉ ሁል ጊዜ ስለምግብ ነዉ የምታወራው ለማንኛውም አዝናንተህናል 👏👏👏እሙዬ በርቺ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 роки тому +90

    እሙና ፍልፍሉ ደስ ስትሉ ሁለት ኮሜዲዎች በአንድ መድረክ ተገናኛችሁ በሡ ቀልድ ማወቅ ባንቺ ሳቅ መውደድ እኛንም በሣቀ ገደላችሁን እናመሠግናለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @hayma7480
    @hayma7480 2 роки тому +172

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍልቅልቆች ናችሁ እሙየ ሁሌም ሳቂልን ውድድ❤❤❤

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 роки тому +2

      እኔም እንደ ሙየ የዋህ ልብ ነዉ ያለኝ በቅንነት ደምሩኝ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ እመልሣለሁ

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 роки тому +1

      @@hanaethiotube ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      @@me-ws7cm ደምሪኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ ደምሪኝ

  • @madinaahmad5384
    @madinaahmad5384 2 роки тому +8

    አንድላይ ብሰሩ ያዋጣችኳል አስቂኝና ሳቄታ እሙ ውሀ ቀጠነ ብለሽ ነው የምስቂው እንኳን ፍልፍሉን አግኝተሽ

  • @solomonguday3467
    @solomonguday3467 2 роки тому +2

    እመቤት ካሳ የኔ ፍልቅልቅ
    የኔ ጨዋ
    የኔ የዋህ እምር ብለሻል
    አንቺ ሁሌም ቅን እና አስተዋይ ፈሪያ እግዚያብሄር ያለሽ ልጅ ነሽ፡፡
    አንቺ kiን ስለሆንሽ ሁሌም የማያሳፍርሽ አምላክ ስላለሽ ሁሌም አሸናፊ ነሽ፡፡
    ያልሰራሽው ስራ የለም የቀን ስራ ፣አርማታ ማቡካት ስሚንቶ ሽከም፣ ቡና መሸጥ፣ምግብ ቤት እና ሌሎችም በብዙ ፈተናዎች ተፈትነሽ አልፈሻል፡፡
    ፍፄ ለህዝብ አቀረበሽ በህዝብም ልብ ውስጥ ገባሽ ሁሉም ይወድሻል የሰው መውደድ ሰጦሻል በርችልን
    ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን !!!!!!!!!!!!!!!

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому +142

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። ሳዑዲ እስር ቤት የሚሰቃዩትን ወገኖች ለሀገራቸው ያብቃቸዉ ፈጣሪ።

  • @user-kj6io2yo3v
    @user-kj6io2yo3v 2 роки тому +19

    የእውነት ፍልፍሉ ንፍቅ ብለኸን ነበር
    እመዬ እናመሰግናለን

  • @collegegirl7938
    @collegegirl7938 2 роки тому +2

    እመቤት በጣም ታዝናናለች ስትስቅ። ፍልፍሉ ቦሀላ ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ ነህ።

  • @JomikTG
    @JomikTG 2 роки тому +62

    እውይ እሙዬ በጣም ደስ ትላላችው በርቺልኝ ቆንጂት 🥰🥰🥰💚💛❤

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому +1

      እባክሽ ደምሪኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@naniyoutube-iq9tu የኔ ውድ በቅንነት እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

    • @rihanatube-7
      @rihanatube-7 2 роки тому

      ጆሚክ ደምርኝ ስሞትልሽ

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 2 роки тому +6

    ፍልፍሉ በጣም ደሥ ይለኛል እድሜውን ያርዝመው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +27

    የኔ ፍልቅል እና በሳቅ ሰው የሚገል
    ምርጥ ኮሜዲ ፍልፍሉዬ ሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i 2 роки тому +2

    አሪፍ ጥያቄ ጠይቂው ፍልፍሉና ሴፉ ያልተዘመረላቸው መልካም ስብእና ነው ያላቸው

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b 2 роки тому +2

    እንኳን ዱባ በልተሽ እንደዉም እንደዉ ነሽ አለ የሀገሬ ሰዉ እሙዬ እንኳን ፍልፍሉን አግኝታ እንዲሁም ፍልቅልቅ ነች ሁሌም ፍልቅልቅ በይልኝ የኔ የዋህ

  • @user-zn4dj6lx2p
    @user-zn4dj6lx2p 2 роки тому +5

    ሁለት ቀልደኛ በሳቅ እሙዬ እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ እትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ የዋህ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 2 роки тому +31

    ይህንን የምታነብ ሁሉ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣቹ ሀገራችንን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።እሙ እንጠብቃለን በሳቅ መሞታችን ነው ዛሬ 😂

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i 2 роки тому +2

    እሙ የኔውድ አምሮብሻል ፍልፍሉ ሁለታችሁ በጣም ስቃችሁ ታስቁን አላችሁ በርቱ እንደኔ አብራችሁ ብሰሩ ጥሩ ይመስለኛል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni konjo

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +2

    ይህ ኮመዲ አያስቀኝም ግን የመቤት ሳቅ አሳቀኝ ሁለየም ደስ ይበልሽ እሙ

  • @user-rj5qu8sl3f
    @user-rj5qu8sl3f 2 роки тому +17

    ደስስስ ስትሉ ሁለት ቀልደኛ ሳቅተኞች ሺ አመት ኑሩልን

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 роки тому +14

    ደስታሺን ለዘላለም ያርግልሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ።

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 2 роки тому +28

    ፍልፍሉዬ የሳቅ ምንጭ ንግግርህ እኮ ብቻ ነው የሚያስቀኝ እንኳን ቀልደህ❤️👏

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 2 роки тому +102

    ጥሩ ቆይታ ነበር ሁለት ሳቂታዎች, እሙዬ በርች ኣለባበስ 100% የኔ ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ ሳቂልኝ ይየኔ ማር🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому +3

      ሀና በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@tube-bp7ew አበበች ነይ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому +1

      @@sinteblog5870 እሽ ደምሪኝ እና እመጣለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      @@tube-bp7ew yehew dmerkushe

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому +1

      @@sinteblog5870 ትንሽ ቆይቸ እመጣለሁ እህቴ አሁን የሁለታችንም UA-cam ያነሳብናል መምጣቴን በኮሜንት አሳውቅሻለሁ እህቴ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +9

    እሙዬ 😍እየጠብቀን ነው ለቀቂው እናመሰግናለን ምረጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤ ሴት ጀግና

  • @user-lu4ee2ib7p
    @user-lu4ee2ib7p 2 роки тому +10

    እሙየ የኔ ማር አለባበስሽ እጅግ በጣም ነው ያማረብሽ የኔ ውድ♥️♥️ፍልፍሉ ይመችህ መልካም ተጫዋችነህ🇪🇹💚💛♥️

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому +6

    ዋው ደስየሚል እንግደ ነው ፍልፍሉ ሳቃታ ለሳቂታ ሁለታቸም ደስ ትላላቹ እናመሰግናል፡፡ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችንና እና በውጪ ለሚገኙ ወገኖቻችን ያውርድልን፡፡

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 2 роки тому +6

    ሁለት ምርጦች እሙዬ ከፍ ከፍ በይይይይ 💞 ስላንች እንዴት ደስስ እንዳለኝ

  • @ethio125
    @ethio125 2 роки тому +7

    ፍልፍሉ የኔ ምርጥ አከብርሃለሁ እሙ ድሮም ሳቅ ትወዳለች ፍልፍሉን አይታ ባትስቅ ነው የሚገርመኝ

  • @hanasador3723
    @hanasador3723 2 роки тому +60

    እሙዬ ዋውውው ከበረከት ጋር ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому +1

      እባክሽ ደምሪኝ

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 2 роки тому

      @@naniyoutube-iq9tu በደስታ ነዋ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @@hanasador3723 አመሰግንሻለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 роки тому

      @@naniyoutube-iq9tu ነይ እህት አለም እንደማማር

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому

      @@hanasador3723 ነይ እኔምጋ ደመርኩሽ ነገ ደምሪኝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +2

    ወዉወዉ ፍልፍል ሁለታቹም ሳቂታሞች እንዲት ደስ ትላላቹ እመቤትዬ እናመሰግናለን ስላዝናናሽን አቦ ይመቻቹ 👏👍

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c 2 роки тому +8

    ፍልፍሉዬ ስወድህ ❤❤ ሰው አክባሪ 🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      የኔ ውድ በቅንነት እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @user-qc5nj7dq6h
    @user-qc5nj7dq6h 2 роки тому +12

    በሳቅ ገደላችሁኝ ጌታን ድግል ዘሩም ጠፍ አላለም😌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

    • @user-qc5nj7dq6h
      @user-qc5nj7dq6h 2 роки тому

      @@christinatube760 eshe

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 роки тому +77

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      ደምሪኝ እማየ ሀገር ልገባ ነው

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ ደምሪኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @@lolisahalka8461 እባክሽ ደምሪኝ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 роки тому

      صلى الله عليه وسلم ✅✅🌹📿🌹በቅንነት እንደማመርር እመልሳለሁ

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 роки тому +3

    እሙ ግን ጠያቂ እንዲህ ይስቃል ሁሌም ደስ ይበልሽ

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 2 роки тому +8

    ኡፍ ደስ ስትሉ ቀናዎች ያኑራቹ ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +14

    እሙየ ማር በርች ውድ ፍልፍሉ ትመቸኛለህ መልካም የአብይ ፆም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +21

    የኔ ውዴ አለባበስሽ ሲያምር አይገልፀውም 😍

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 2 роки тому +9

    ወይኔ ፍልፍሉ በስንት ጊዜዬ አየሁት🥰🥰🥰

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @workalemamelak9583
    @workalemamelak9583 2 роки тому +18

    ፍልፍሉ ገናሳየው ነው ሚያስቀኝ ሁለታችሁም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +29

    በፍልፍሉ ኮሚዲነት በሙየ መሳቅ አቧራው ጨሰነዋ እስከሚለቀቅ ጓግተናል😂😂😂😂😂

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 роки тому +6

    ወይ እሙየ በሳቅ ገደላችሁኝ ዛሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GetnetChekol-b1f
    @GetnetChekol-b1f День тому

    እሙዬ ሀሁሉም ባህላዊ (የአገር ቤት)አለባበስ አጠቃቀምሽ ደስስ ይላል እዳትለወቺ እናትሽ እዳሉሽ አደራ ...አሳድጊው

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 2 роки тому +1

    አይ እመዬ በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ ጨረሺው በጣም ደስ ትላላችሁ እምዬ አገራችን ኢትዮጵያ እንዴህ ትሳቅልን ሰላሟን ይመልስልን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 роки тому +11

    እሙን መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ከፍልፌሉጋ በጣም ደስትላላቹ በሳቅ ገደላቹኝ አይ እሙን የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ እህቴ ጠክሪ በስራሽ እማ።

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ያክብርህ ፍልፍሉዬ

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ዘና አድረጋችሁኛል😍😍😍😘😘😘

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 2 роки тому +7

    ፍልፍሉዩ ምርጥ ሰው ፈታ ያለ ነው ፈታ አደረገኝ የምር😃😃😃🙂😀😃👍👍👍👍

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 роки тому +37

    አይ እሙ በሳቅ ሞትሽ እኮ እኔም አቺን አይቼ አብሬሽ ፍርስ አልኩ😄😄😄

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ ደምሪኝ

    • @user-hk5mo8sh5x
      @user-hk5mo8sh5x 2 роки тому

      ክክክክክክ እኔም እሷን እያየሁ ነው በሳቅ ፍርስ ያልኩት የኔ ፍልቅልቅ

    • @yemariyamlig2867
      @yemariyamlig2867 2 роки тому

      Enam

  • @user-ug5fk8qr3p
    @user-ug5fk8qr3p 2 роки тому +10

    በሳ ነፍር ሁሌም ሳቁልን💚💛♥👌👌

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +1

    ዋዉ ስታምሩ ምርጥ ኢትዮጵያኖች

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +2

    የሳቅ እናት እሙዬ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበልሽ

  • @bfiker7097
    @bfiker7097 2 роки тому +4

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመቻቺሁ የኔምርጦቺ እሙዬ የኔፍልቅልቅ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 роки тому +8

    ውይ አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂👍👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 2 роки тому +2

    እሙዬ የኔ ፋልቅልቅ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому +2

    እሙዬ ና ፍልፍሉ ስወዳችሁ እሙዬ በጣም እድለኛ ነሽ ♥️♥️❤❤♥️🤣😀😀😀🤣🤣🤣♥️❤❤♥️🤣😀😀😀🤣❤🙏🙏❤♥️🤣😀

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +7

    እንደማስትቃ እንፋለው ምግቡን ክክክክክ እሙዬ የነፋንደሻ 😂😂😂😍😍

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 2 роки тому +7

    እንደዛሬ በህይወቴ ስቄ አላውቅም እሙ እኮን የሚያስቅሽ ተጨምሮ እንደዉም መሳቅ ነው ወይኔ ዛሬ ክክክክክክ ክክክክክክክ

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 2 роки тому +2

    Thank you EMU .God bless you.

  • @niberettadele3526
    @niberettadele3526 2 роки тому

    ፍፅም እግዚሐብሔር ካለህ ላይ እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ በሰወኛ ምረቃት በተረፈ የተመኘሀው ያýላልህ

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 роки тому +70

    እሙዬ በርችልን እህት አለም
    እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ይመልስልን
    እስኪ እኔንም አበረታቱኝ በእውነት

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 роки тому +4

    የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልን የእውነት እኔ እራሴ ቀሳቅ ሞትኩኝ

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +2

    እሙየ የኔ ፈንዲሻ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ እግዛብሔር ደስታሽን ይጨምርልሽ😍😍❤❤❤❤💞💕💞💕🌹💞💞🌹💞

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Місяць тому

    ውይ እመቤት በጣም ጠንካራ ሴት በርች ፍልፍሉን የማያቅነለም አለእዴ

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому +12

    አዬ እሙዬ ፍልፍሉና አች ተገናኝታቹህ በሳቅ ነው የሚያልቀው አሪፍ ቆይታ ነበር💚💛❤

    • @seblegebre3125
      @seblegebre3125 2 роки тому

      የኔ ልጅ እንቺ ስቀሽ ያዘነውን የተከዘውን ታስቄያለሽ ሁልግዚ ሳቅ አይለይሽ ቤትሽ አይሉይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን እናትሽ ከካናዳ ትሮንቶ እውድሻለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      የኔ ውድ በቅንነት እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 роки тому +2

    እሙ ደስታሽ ደስታችን ነው የኔ ማር ሁሌም ሳቂልን

  • @tigistlakew1519
    @tigistlakew1519 2 роки тому

    ውይ እሙየ ሁሌም በድስታ ያኑርሽ እግዚአብሔር። እወድሻለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому +3

    ውይይ የሀገራችን ውበቶች እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስ የምትሉት አይ ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tn3sl4nw7x
    @user-tn3sl4nw7x 2 роки тому +57

    እሙዬ የኔ ፍልልቅ 😍😍😍😍😍

    • @user-nt8kw2hg9e
      @user-nt8kw2hg9e 2 роки тому

      እንዛመድ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      @@user-nt8kw2hg9e እኔጋርእንዛመድደምርኝኩሚትአሥቀምጪነገእመልሣለሁ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      እባክሽ ደምሪኝ

    • @user-nt8kw2hg9e
      @user-nt8kw2hg9e 2 роки тому

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽንዛመድ. እኔም ውድቅ ጀማሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@user-nt8kw2hg9e endmamar bekenenet

  • @seadaydsewange7661
    @seadaydsewange7661 2 роки тому +1

    አረበሳቅቅ ሙየ ምርጦችምረጥ
    😂😂😂ተገናኝተችሃል በርቱ ❤💖🌹🌹👌👌💚💛❤️

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 2 роки тому +1

    እመቤትእንኳንፍልፍሉንአግኝታ እዲሁሳቅሳቅይላታል ፍልፍሉዬስወድህ😂😂😂😃😃👌👌👌

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 2 роки тому +5

    ሁልትፍልቅልቅ🥰🥰🌹
    ስታምሩ🥰🌹🌹🥰

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 2 роки тому +16

    እሙ የኔ ማረ ሁሌም ሳቅልኝ 😍 ፊልፊሉ ቀልዲህ አይጠገብ እግዝያብሔረ ይጠብቃቹ ዉደ የእምያ እትዬጵያ ልጆች🙏

  • @mimim8831
    @mimim8831 Рік тому

    ጀግና ፉጼን ጌታ እድሜና ጤና ይሲጠው ለዝ ያበቃሺ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 роки тому +1

    ረጋ በይ! ሳቅ ቀንሽ: የምትጠይቂውን ተዘጋጂ: በተረፈ ሰውዬው በጣም ያስቃል:: አላስወራ አለሽ እኮ:: ምግብ ምግብ አትበይው አስሬ:: አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል::
    💚💛❤️

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 2 роки тому

      እንዴ እራሳን ሆና ነው መቅረብ ያለባት፡ትሳቅ እንደፈለገች።

  • @zdtube4303
    @zdtube4303 2 роки тому +4

    Kkkkkk ሁልጊዜም ሳቂልኝ እሙየ አይ ፍልፍሉ ሁለት ኮሚድ ባንድ ሜዳ ዋዉ

  • @naforanafora4185
    @naforanafora4185 2 роки тому +6

    ወይ እሙየ ካች ሳቅ ጋር ፍልፍሉ ተጨምሮ እንዴት እንደምታምሩ

  • @yohannes987
    @yohannes987 2 роки тому +1

    ሰላም እሙ በጣም ነው የማከብርሽ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ተስፋ ነሽ ሰላምሽ ይብዛልን ❤❤❤

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 роки тому

    ዋው እሙዬ አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብሽልኝ እናመሰግናለን ሳቅሽ ደሞ አይጠገብም😁

  • @user-xf2hw2yu1d
    @user-xf2hw2yu1d 2 роки тому +3

    ዋውውውው እሙየ ጌታይባርክሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 роки тому +3

    እሙየ ሣቅሽ ዉሥጤ ነዉ ኡፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +2

    የኔ ሰው አክባሪ ፍልፍሉ ስወድህ ❤❤❤❤❤💗💗💗💗

  • @kidistarega4632
    @kidistarega4632 2 роки тому +1

    እሙዬ አለባበስሽ ያምራል በዚህ ቀጥያበት👌👌

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +3

    የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ እሙዬ😘😘

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 роки тому +3

    ፍልፍሉ..ስወድህ

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k 2 роки тому +2

    እሙየ እፍፍፍፍፍ ሳቅሽ ደስ ሲል ሁሌም ሳቂ የኔ የዋህ❤️😘

  • @tube9507
    @tube9507 2 роки тому

    ምርጥ ሰው የምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት መገለጫ ነሺ

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 2 роки тому +21

    የሙየን ሂወት የቀየርክ ጌታ እኔንም ከሸቃልነት አዉጣኝ የመዳም ቅመምች ደምሩኝ ስወዳችሁ 😓😓😓😓😓😓 ስምትላችሁ

    • @user-ux9eb7iy2u
      @user-ux9eb7iy2u 11 місяців тому

      እባክሽ ሣቅሽን ቀነሥ አረጊ

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 2 роки тому +7

    እሙየ ምርጧ እህታችን ሰላምሽ 👉እንደ ምድር አሸዋ እና እንደ ሰማይ ከዋክብት👈 ብዝት ብዝትዝት ይበል💖ባለሽበት መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን🌺እንወድሻለን💟

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤቱሠብእንሁን

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      እንዛመድ

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 2 роки тому +1

    ዛሬ ደግሞ ሳቅበሳቅ አቤት ደሥሥትሎ ይመቻችሁአቦ👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistliyew877
    @tigistliyew877 2 роки тому

    እመቤት እውነትም እመቤት የኔ ባትሁኝ ይቆጨኝ ነበር ከሁሉም እመውደልሽ በኣላችንን በትክክል አጉልትሽ በሚዲያ በማስተዋወቅሽ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ስመጣ እደውልልሻልሁ።

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b 2 роки тому +3

    እሙየ የኔ ውድ እህት ጎበዝ በርቺ ፍልፍሉ አክባሪ አትጣ እናመሰግናለን ሁላችሁን ዘና ፈታ አድርጋችሁናል ፡፡

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому +5

    ሁለት አስቂት ተገነኝታችሁ ማነን እንስማ 😂😃😃😃እኔም የሳቅ ምንጭ ነኝ እሙ ፍልልፍሉ 💖

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ፍቅርተደምርኝበቅንነትውዴቤነሥብእንሁን

  • @genetyemaryam4176
    @genetyemaryam4176 2 роки тому +1

    እሙዬ ከፍልፍሉ ጋር ያላቹ ቆይታ በጣም ጥሩ ነው።

  • @user-iy5qt3wd8u
    @user-iy5qt3wd8u 2 роки тому

    እሙ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት መሆን ትችያለሽ ፈጣሪ ክፉሽን አያሰማን

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 роки тому +8

    ሆደን አመመኝ በመሣቅ የሥራችሁን 😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Bekenenet endmamar

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      የኔ ውድ በቅንነት እንደማመር ቤተሰብ እንሁን