የቤት የገንዘብና የመኪና ብድር ! በአጭር ጊዜ እስከ 4 ሚሊየን ብር | የብድር አገልግሎት |micro finance | gebeya media | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 кві 2024
  • የቤት የገንዘብና የመኪና ብድር ! በአጭር ጊዜ በቀላል ተያዥ እስከ 4 ሚሊየን ብር | የብድር አገልግሎት | micro finance|business idea| gebeya media | Ethiopia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 39

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 місяці тому +1

    የሽፎን ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016
    ua-cam.com/video/RpIJsTVrvMA/v-deo.htmlsi=5UybcOb3009wPJwz

  • @kenenibaissa
    @kenenibaissa 2 місяці тому +5

    She is smart interviewer, she asks core and main questions.

  • @yonasyoni9146
    @yonasyoni9146 2 місяці тому +3

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት መጠየቅ ያለበትን ሁሉንም ጠይቃለች ማህበሩ ግን በዚህ ልክ የሚሰራ ከሆነ ብዙዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ይመስለኛል እናመሰግናለን በርቺ፡፡

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 2 місяці тому +10

    ትልቁ የፋይናስ ተቋማት ችግር አመኔታ ወይም እምነት ማጣት? 25% ወይም 30% ለ4ወር ስቆጥብ መተማመኛችን ምንድነው?

    • @solomonsolomon2814
      @solomonsolomon2814 2 місяці тому +1

      ለመኪና መግዣ ብድር የሚፈልግ ሰው የሚገዛው መኪና ራሱ ማስያዣ መሆን አይችልምንዴ ?

  • @yemariyamlij4988
    @yemariyamlij4988 2 місяці тому +4

    ገበያ ሚዲያዎች በርቱልን❤❤

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 2 місяці тому +4

    ለምን የክፍለሀገር አይሰራም ብድሩ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 місяці тому

    በጣም መረጃ ነው ውድ አዲስ አበበ ብቻ ባይሆን አረፈ ነበር ለላም ካለ ህትዬ ተቸገረን🙏ገበያ ሚዲያ አመሰግናለው❤❤

  • @user-ws7id4mx5v
    @user-ws7id4mx5v 2 місяці тому +1

    ስልካችሁ በደንብ አይታይም

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 місяці тому +1

    ባምላክ ❤ የ በርች

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 2 місяці тому +1

    አረ እባካችሁ ጃኖ ባንክ ማይክሮ ፋይናንስ ሆኗል ይባላሉ የት ናቸው አክስዮን ገዝቼ ነበር ወይ ብሬን የምወስድበት ቦታ ጠቁሙኝ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 2 місяці тому +2

    እኔ እፈልጋለሁ 100000ሺመበደር ተያዥ የውር ገቢው ምን ያህል መሆን አለበት

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 2 місяці тому

    አሪፍ ነው

  • @admasubeyene3327
    @admasubeyene3327 2 місяці тому +1

    ለምን የአዲስ አበባ መታወቂያ ብቻ ሆነ

  • @hailumengesha6999
    @hailumengesha6999 2 місяці тому

    ወለዱ ሲሰራ የኛ ተቀማጫችን 250000 ብር ተቀንሶ ነው ወይስ አብሮ በ1000000 ብር ነው?

  • @Sara7
    @Sara7 2 місяці тому +1

    ሼር ማለት የድርጅቱ ነዉ ወይስ የባንክ ሼር ነዉ?

  • @habtamuwako3521
    @habtamuwako3521 Місяць тому

    ክፍለሀገር ላሉት እንደት መበደር ይቻላል

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 місяці тому

    ኑዋሪ ሆነን መታዎቂያ የለለ ንስ??

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 місяці тому

    በአንዴ ባሰገባሰ 4 ወር የመጠበቅ ግዴታ አለብኝ

  • @Sara7
    @Sara7 2 місяці тому +1

    ለማስያዣ የሚሆነው የሼር መጠን ምን ያህል ነዉ

  • @dragensecuritiy
    @dragensecuritiy 2 місяці тому

    ebakachu garment mekfet efelgalew yeglm hone yemengest tmhrt betochn uniform makreb echlalew pilice erdugn ligezugn yemichle drgtoch alugn bemation etret ena bebzat yemakreb chgr alebgn plice erdugn😊

  • @TggconstractionandTrading
    @TggconstractionandTrading 2 місяці тому +1

    Bertu

  • @yohannesmuruts-pl2fu
    @yohannesmuruts-pl2fu 2 місяці тому

    መጣታችሁ ማየት እና የተጠቀሙቱን ማናገር ይችላል

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro Місяць тому

    Bexam xurue now ❤❤

  • @user-ws7id4mx5v
    @user-ws7id4mx5v 2 місяці тому +1

    ሀይ ሠላም ነው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 місяці тому

    ስልክ ቢ ሮአቸ ውን ይፋ አርጉልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 місяці тому +2

      አረ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Times343
    @Times343 2 місяці тому +3

    Midia lay emiyawerut lela beakal lela.

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 2 місяці тому +2

    false microfinance, please endatebelue

  • @YemaneGereziher-fg1hm
    @YemaneGereziher-fg1hm 2 місяці тому

    እኔ እፈፈልጋለሂ

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7f 2 місяці тому +2

    ዉሽታሞች የስው ገንዘብ ስብስባቹ ለመስጠት ሰው ታንከራትታላቹ