ለዶሮ እርባታ ምስጢር የሆነው የቦታ መረጣ እንዲሁም የቤት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 роки тому

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ከልብ እናመሰግናለን ስለ ሰጠህን መረካ በርታ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 3 роки тому

    ማሻአላህ እናመሰግናለን ከአመት በፍት ሆኖኛል ይሄንስራ እሰራለሁ ብየ ካሰብኩ

  • @halimahalima5578
    @halimahalima5578 3 роки тому

    Inameseginalen wondimee

  • @tesfakassahun8639
    @tesfakassahun8639 3 роки тому

    ጥሩ እውቀት እየሰጠኧን ነው በርታ

  • @workinehmuleta9275
    @workinehmuleta9275 3 роки тому

    Great teaching Dear It my long year dream to Join this industry ,I will visit ur training centre..keep ur teaching u are incubating man followers

  • @bozayoudargen5152
    @bozayoudargen5152 4 роки тому +1

    አናመሠግናለን

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 роки тому

    ስለሰጠህን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 роки тому

    ጠክር ወድሜ

  • @naeemamohamed3978
    @naeemamohamed3978 3 роки тому

    ኢሻአላህ ሀገራ ስገባ እሰራዋለው

  • @ararsahaile4563
    @ararsahaile4563 3 роки тому

    great jop

  • @miftademsis6786
    @miftademsis6786 4 роки тому

    enkuan dena metak wendim akerarebik betam yimechegnal berta

  • @tigubirhane2201
    @tigubirhane2201 3 роки тому

    የቤታቸውን ጽዳት ስናጸዳ ደሮወቹን በማይረብሽ መልኩ እንዴት ነው ማጽዳት ያለብን አመሠግናለሁ

  • @ፀሐይ-ፈ7ጨ
    @ፀሐይ-ፈ7ጨ 3 роки тому

    ማሻአላሕ

  • @abiabbg8790
    @abiabbg8790 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @qtdoha910
    @qtdoha910 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @feyisabirhanu2809
    @feyisabirhanu2809 3 роки тому

    Benat silk askemtiln

  • @amnenandargachew3099
    @amnenandargachew3099 2 роки тому

    ብዙ አላስፈላጊ ነገር ታወራለህ። ዝባዝኬውውን ቀንሰህ ይኽ ይኽ ብለህ ዋናውን አውራን

  • @wskn.2119
    @wskn.2119 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akmelmohammed6640
    @akmelmohammed6640 3 роки тому

    Ayeneshate Bareta Wanedema

  • @እሙእሩቅያ-የ5ቸ
    @እሙእሩቅያ-የ5ቸ 3 роки тому

    ማሽኑ ይት ነው የሚገዛው

  • @tesfachin1
    @tesfachin1 3 роки тому +1

    ለዶሮ እርባታ መሬት ለመመራት መንግስት ይረዳል?

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 роки тому

    ቦታአለኝ ዶሮብቻየምፍገዉ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    እናመሰግናለን ወንደማችን እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ስደት ምርርርርርርር ነው ያለኝ አገር ቤት ልገባ አሰቢ ነበር የት ነህ
    እኔም መሰራት እፈልጋለሁ

    • @user-tr1gy7gm6h
      @user-tr1gy7gm6h 3 роки тому

      Ayizoshi yet neshi mare

    • @user-tr1gy7gm6h
      @user-tr1gy7gm6h 3 роки тому

      Enem mrr blognal agerachin gebten mesrat yishalenal mare

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 роки тому

      @@user-tr1gy7gm6h እሺ ውደ አሁን ባህሬን ነኝ አገር ቤት ኮምቦልቻ ደሴ

    • @user-tr1gy7gm6h
      @user-tr1gy7gm6h 3 роки тому

      Esh mar ahun ager bet gebteshal

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 роки тому

      @@user-tr1gy7gm6h ስደት ነኝ ውደ መቼ እንዴምገባ አላውቅም ግን ስደት ምርርርርርርር ነው ያለኘ አገር ቤት
      ቤት እየሰራሁ ነበር እና አላለቀልኝም ውደ

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 2 роки тому

    ወዳጄ እንዳልከው የዶሮ ዕርባታ ስራ ቀላል አይደለም። ግን ሁሉም መንግስትንም ጨምሮ ሴክተሩን አቅልሎ የማየት አባዜ ሊወገድ ይገባል። የሚያሳዝነው አንዳንድ የመንግስት ሹሞች ከወረዳ ጀምሮ የዶሮ ዕርባታ ስራ እነሱ በወላጆቻቸው ቤት ባደጉበት መንገድ ዶሮ በጓሮ ጭሮሽ የሚረባ አድርገው መመልከታቸው ነው። ያውም ተማርኩ የሚሉት ሹማምንቶች ! ! ! ! ! !

  • @qtdoha910
    @qtdoha910 4 роки тому

    በገጠር አካባቢ የጉድጓድ ውሃ መጠቃም እንችለሌን ወይ?

  • @amnishia1156
    @amnishia1156 3 роки тому

    ወደ ገጠራማ ቦታ የጉድጎድ ውሃ ብንጠቀምስ ማለቴ የሚንጭ ውሃ እኔም ስደትነኝ የቤተሰብናፍቆቱም ሊገለኝነው እዛው ሄጀ መስራትፈልጋለሁ

    • @dejenebafa6250
      @dejenebafa6250 3 роки тому

      ወሀው ንፁህ ይሁን ቆሻሻ ካልሆነ ችግር የለውም።

  • @serkalemteklu1066
    @serkalemteklu1066 4 роки тому

    የ5ወር የእንቁላል ዶሮ ማታ ማታ እስከ ስንት መብራት ይብራ

  • @aishatube6384
    @aishatube6384 3 роки тому

    አናግረኝ ባንክህን እኔ ልጀምር ነበር ቁጥርክ ባክን ስጠን አፋር ክልል ነበርኩ በጣም ሙቀት ነው አግሩ

  • @tewdroshailu7079
    @tewdroshailu7079 3 роки тому

    የምትለቃቸው ቪዲዮችህን በደረጃ ብታደርጋቸው ለመማር ምቹ ይሆናል

  • @DanielAregawi-d3x
    @DanielAregawi-d3x 9 днів тому

    1. ብዙ አላስፈላጊ ነገር ታወራለህ። ዝባዝኬውውን ቀንሰህ ይኽ ይኽ ብለህ ዋናውን አውራን
    2. ብዙ አላስፈላጊ ነገር ታወራለህ። ዝባዝኬውውን ቀንሰህ ይኽ ይኽ ብለህ ዋናውን አውራን
    3.
    4.
    5. ብዙ አላስፈላጊ ነገር ታወራለህ። ዝባዝኬውውን ቀንሰህ ይኽ ይኽ ብለህ ዋናውን አውራን

  • @bebiebebiee4424
    @bebiebebiee4424 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 роки тому

    እናመሰግናለን