የዴሮ ቤት አሰራር ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 65

  • @tube-ou3ff
    @tube-ou3ff 3 роки тому +2

    ሰለም ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች ሰለመቹሁ ይብዘ አህለን ወንድም አሪፍ መረገ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 3 роки тому +1

    ዋው አሪፍ ነው እደዚህም መስራት ይቻላል ለካ አገር ስገባ መስራት እፈልጋለሁ ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን

  • @batalhemmaga596
    @batalhemmaga596 3 роки тому +2

    ስላም ለዝ ቤት ይሁን ስላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያውያን ይሁን ውንድማችን ዋውውውው በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @netsitube
    @netsitube 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ምርጥ ፈጠራ ከምርጥ አሰራር ጋ በእውነት ድንቅ ፈጠራ ነው ባተ ብዙዉች መማር እንችላለን ክበርልኝ

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube 3 роки тому +1

    ሰላም አገራችን ሰላም ያርግልን በርች

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 3 роки тому +1

    ሚሙኔ የኔ መልካም ሰላም ላተ የሁን በለህበት ሰላምህ ብዝት ብዝዝት የበልልኝ😍😍😍

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ በርቱቱቱቱቱቱደስ እሚል ስራነዉ

  • @ሂክማዩቱብ-ነ3የ
    @ሂክማዩቱብ-ነ3የ 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ሂክማዬ አመሰግናለው ቅባት የለሽም

  • @rabiwollotube
    @rabiwollotube 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ ሰላም ፍቅር መተሳስ አንድነት የምነይበት ዘመን ያምጣልን ዋዉ ሚሞንዬ ትክክል ብለካል👍👍🌷🌷

  • @selamhg7188
    @selamhg7188 3 роки тому +1

    wooow ejig brtam tekami new wencme betsm zmesegnalehu yhin yemesele hasab share sladereken 🙏🙏🙏

  • @kgk9555
    @kgk9555 3 роки тому +1

    ጎበዝ ወንድም በርታልኝ. አሪፍመረጃነው

  • @kirubelmengistu6560
    @kirubelmengistu6560 3 роки тому +1

    ጥሩ መፍትሄ ነው

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ወንድም ሚሞ በሀገር ላይ ምንም ይሁን ስራ እየሰራሁ በኖረኩኝ ሀገሬ ሰላም አግኝታ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ሁሉም ነገር ለጊዜው ነው ጉዳቱ በጣም ከባድ ቢሆን ፈጣሪ ከእውነት ጋር ስለሆነ ለሆነብን ነገር ሁሉ ብርታትን ይሰጠናል እናምናለን

  • @maromaro9083
    @maromaro9083 3 роки тому +1

    በርታ ጥሩ ምክር ነው

  • @ashenafisisay6214
    @ashenafisisay6214 3 роки тому +1

    Good job,keep it up

  • @DaniDani-og1sf
    @DaniDani-og1sf 3 роки тому +1

    ሰላም ሚሞ እኔም መጣው ዶሮ ላረባ እሽ ምርጥ ፈጠራ ነው ነፂ ነኝ

  • @abebatube7421
    @abebatube7421 3 роки тому

    ዋውው በጣም ጎበዚ ነክ አቀራረብ አንደኝ እውነት ተልቅ ትምህርት ነው ያሳየከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለው አብራችሁኝ ስላላችሁ ስለምታበረታቱኝ 🙏🙏🙏

  • @melatgetachew464
    @melatgetachew464 3 роки тому +1

    good job .....

  • @mulugetaabere5149
    @mulugetaabere5149 3 роки тому +1

    Outstanding bro

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አመሰግናለው ኮነሬል👍👍😁👍

  • @efiratamelaku662
    @efiratamelaku662 3 роки тому +1

    በርታ

  • @smairaali2241
    @smairaali2241 3 роки тому +1

    ዋው ጎበዝ ግን. ውሻው ገደልሊያስገባኝ ነበር

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 3 роки тому +1

    ዶሮ ለማሪባይ ግዴታ ጠንካራና ትግስተኛ ብልህ መሆን አለብህ ቦታ ሰፋ ያለ መሆን አለበት በደንብ ከተሰራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ የሚሆንበት ስራ ነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      እውነት ነው ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ሰፊ ቦታ የግድ ቢሆንም ባለኝ ቦታላይም በቴክኖሎጂ በመታገስ ውጤታማ መሆን ይቻላል ብዬ እየሞከርኩኝ ነው አመሰግናለው ይልመድብሽ

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 3 роки тому +2

    ሰላም ሞም ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @meserettube
    @meserettube 3 роки тому +1

    ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገን ሠላም ለዚሕ ቤቶች

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አቤት አቤት አድርሰናል አድርሰናል😁

  • @MartaMarta-jo7eo
    @MartaMarta-jo7eo 3 роки тому +1

    ዛሬ ነው ያገኘዉክ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በስደት ላለን እናመሠግናለን ግን አንተ የት አገር ነክ?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +1

      Enem Amesegenalew hawasa akababi negn

    • @MartaMarta-jo7eo
      @MartaMarta-jo7eo 3 роки тому +1

      ፍቃደኛ ከሆንክ ላዉራክ በዉስጥ መስመር
      ቁጥሬ 00961 70 35 98 99 ቴሌግራም ነው

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 3 роки тому +1

    Yeandua Doro enkulal andua tiblalech yilalu ewnet new?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ይመገባሉ በሚመገቡት ምግብ ውስጥ የካልሼም ንጥረ ነገር ካነሰው የራሳቸውን ይመገቡታል ስለዚህ የሚመገቡትን ምግብ ማስተካከል ያስፈልጋል ቅጠላ ቅጠልም መስጠት አሪፍ ነው

  • @frehiwotgetachew1813
    @frehiwotgetachew1813 3 роки тому +1

    የዶሮ ቤቱ ምንያክል ብር ይጨርሳል ? በተረፈ ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አመሰግናለው የዶሮቤት የገንዘብ ወጪው የሚታወቀው ማርባት በምንፈልጋቸው የዶሮቹ ብዛት እና አይነት ይወስነዋል ለጫጩት እርባት,ለቄብ ,ለእንቀላል ጥይ የሚወስዱት ቦታ እንደ ብዛታቸው እና እድሚያቸው ይወሰናል

  • @meronchache9577
    @meronchache9577 3 роки тому +1

    መስራት እፈልጋለሁ ደብረብረሀላይ ስልክህን ዱቅ አርግልኝ ወንድሜ

  • @mekdesdemlie2897
    @mekdesdemlie2897 2 роки тому +1

    እንዳይነካከሱ ምን እናድርግ ወድሜ ሌላው እንቁላል እዳይበሉ መፍትሔውን ፈልጋለሁ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እንዳይነካከሱ ካልሼም የሚባል ንጥረ ነገር ለብቻ የሚሸጥ አለ ከሚመገቡት መኖ ጋር በመቀላቀል መመገብ የመነካከስ እድላቸውን መቀነስ ይቻላል ሌላው መፍትሄ አፋቸውን መቁረጥ ያስፈልጋል

  • @ashenafisisay6214
    @ashenafisisay6214 3 роки тому +1

    dobra robota, oby tak dalej

  • @astuethioplijiastuethiopli5962
    @astuethioplijiastuethiopli5962 3 роки тому +1

    በርታ ወንድሜ የት አካባብ ነክ እኔ ካንድ አመት ቦሃላ ከሰደት ሰመለሰ ፈጣር ከፈቀደ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አመሰግናለው አስቱ fb lay mimon homestead egegnalew

    • @astuethioplijiastuethiopli5962
      @astuethioplijiastuethiopli5962 3 роки тому +1

      @@Mimonhomestead አልገባኝም ምንድ ነው ያልከው በውሰጥ እናውራ telg +1 352 635 2899

  • @edusameru4106
    @edusameru4106 3 роки тому +1

    Meno ante nehe yemetazegajew?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      አደለም ከድርጅቶች ላይ የተቀነባበረውን ነው እየገዛው የምመግባቸው

  • @nigat619
    @nigat619 2 роки тому +1

    😘😘😘

  • @Madina-gj4uy
    @Madina-gj4uy Рік тому

    የኔጥያቄ።5ክላስቤትከተማላይመኖረያቤትአለኝ 5ለቱንክላስዶሮባስገባበትምንችግርአለውወይ። ደሞካሬማለትብዙምአይገባኝም 2ክላስስትዶሮይይዛል። ሌላው ሰጋቱራመሬትላይስናደርግላቸው ኩሳቸውን እዴትእናፀዳለን እብሬሰገቱራውም መጣልአለበትማለትነው መልስል።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому

      የሚመከረው በአንድ ካሬ ሜትር ላይ ከ6-7 ዶሮ ነው መያዝ የሚመከረው ካሬ ሜትር ማለት ጎኑ ሲባዛ እና ወደጎን ያለው ቁመቱ ሲባዛ የሚሰጠው ካሬን መጠን ይሰጣል ማለት ነው ሰጋቱራው የሚደረገው ኩሳቸው እርጥበት ስላለው እንዲያደርቀው እርጥበቱን እንዲመጥ ነው ሚጠቅመው ሲጸዳ አንድ ላይ ነው የሚወገደው በየሶስት ወር አንድ ጊዜ ይወገድ እና አዲስ ሰጋቱራ ይገባል🥰🥰🥰

  • @edusameru4106
    @edusameru4106 3 роки тому +1

    Betu sent doro yazelhe

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      Amesegenalew endayichenanequ biye bemaseb eske 6 dirochin yiyizal

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله Рік тому +1

    ታዳ ታልተመረገ አዱሬ አይበላቸውምደ

  • @learnamharicforfree4966
    @learnamharicforfree4966 3 роки тому +1

    3 ወር ከሞላቸው በኅላ ክትባት ያስፈልጋቸዋል?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +1

      አመሰግናለው! አዎ ዴሮች በበሽታ የመያዝ እድላቸው ሰፊ ነው በመሆኑ የበሽታ መከላከል አቅማቸውን ለማሳደግ በየ3 ወሩ ክትባት ሊወስዱ ይገባል::

    • @learnamharicforfree4966
      @learnamharicforfree4966 3 роки тому

      እንዴት ነው የምናስከትባቸው, መቼም ለ 5 አና 6 ዶሮ እቤታችን መተዉ አይከትቡልንም
      አና ከቻልክ ስለ ዶሮ በሽታዎች አና ክትባቶች አንድ video ብትሰራልን
      በጣም አመሰግናለሁ በርታልን
      በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እየቀሰምን ነው

  • @DojuMelody
    @DojuMelody 3 роки тому +1

    👍👍👍

  • @KamuzuKasa
    @KamuzuKasa 9 місяців тому

    የዶሮ ንክሻን እንዴት ማስቀረት አለብን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  7 місяців тому

      አፋቸውን መቁረጥ ፍቱን መፍትሄ ነው

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube Рік тому

    የት ነህ ማሰራት እፈልጋለሁ