ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረጊያ ዘዴ - ይህንን ከተመለከታችሁ በኃላ ማንም ስልካችሁን መጥለፍ አይችልም 😯

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @eytaye
    @eytaye  4 роки тому +28

    ዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share

  • @YasinAbate
    @YasinAbate 10 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነው አውቆ ማሳወቅ መልካም ነው በርታ አመሰግናለሁ ።

  • @babahayle8195
    @babahayle8195 4 роки тому +8

    እይታዬ በጣም ነው የጠቀምከኝ አመሠግናለው እድሀለዉ

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Thank you!

  • @abirhamayalew6131
    @abirhamayalew6131 Рік тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Nathaniel_alemu
    @Nathaniel_alemu 4 роки тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ገላገልከኝ በርታ

  • @ቹቹያሜ
    @ቹቹያሜ Рік тому

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃነው

  • @patrick6222
    @patrick6222 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @نجتمكنن
    @نجتمكنن Місяць тому

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ አሪፍ ትምርት ነው በመቀጠል በሁለቱም ኮድ ስደውል ይህንን ነው ያለኝcallforwarding erasure was successful ነው ያለኝና ይህ ማለቶ ምን ማለት ነው እባክህ ንገረኝ የኔ ወንድም

    • @KassMan-n4e
      @KassMan-n4e Місяць тому

      መደምሰስ ስኬታማ ነበር።

    • @KassMan-n4e
      @KassMan-n4e Місяць тому

      የጥሪ ማስተላለፍን መደምሰስ የተሳካ ነበር።

  • @MahammadBorana
    @MahammadBorana 6 місяців тому

    ጥሩ ነው በታ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 місяці тому

    ጥሩነው በርታ

  • @አልኸምዱሊላህ
    @አልኸምዱሊላህ 2 роки тому

    በጣምአመሠግናለሁ

  • @ሀስቢነላሁወኒእመልወኪል

    በጣም አመሠግናለሁ ወንድም በርታ እና ሥልካችን መጠለፉን የሚገልጽልንን ምልክት ቶሎ ንገረን

  • @abelgirma6121
    @abelgirma6121 4 роки тому +1

    Tnx....i love it

  • @getalewdemas2499
    @getalewdemas2499 3 роки тому

    ወዋ ያምራል

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @maryew7631
    @maryew7631 4 роки тому +1

    Tru tru mereja nw mseten..
    Thk yu bro

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @DANEALDESALEGN-s2n
    @DANEALDESALEGN-s2n 7 місяців тому

    ዋው ጥሩ መረጃነው

  • @AbitiGizawSisay
    @AbitiGizawSisay 6 місяців тому

    Thanks both ineme ande xeyaqe alenye selkachen mexelafun ina man inde xalafewe indete new maweqe yemenechelewe benateke batelo asaweqen

  • @chalatesfaye5213
    @chalatesfaye5213 3 роки тому

    Good idea thank you

  • @ኡሙሀውለትYouTube
    @ኡሙሀውለትYouTube 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ

    እንኳንደህናመጣህወንድምእናመሠግናለን

  • @rahmetali-iu8ey
    @rahmetali-iu8ey 7 місяців тому

    አናመሰግናለን

  • @martachali4107
    @martachali4107 2 роки тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትለቀው በርታ

  • @HabiteAndolem
    @HabiteAndolem 4 місяці тому +1

    እሺ

  • @HiwotNeguse-b2d
    @HiwotNeguse-b2d 2 місяці тому

    Thank you bro❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesweledeyohannes3729
    @yohannesweledeyohannes3729 3 роки тому

    Thankes

  • @HayatNigatu-l4c
    @HayatNigatu-l4c 7 місяців тому

    እናመሰግን አለን ወንድም❤❤

  • @QasaXaaTube
    @QasaXaaTube 4 роки тому

    Thanks boss

  • @BetelhimLamma
    @BetelhimLamma 26 днів тому

    Waw agelaltehe des sile

  • @mesfinababekedirkemal6773
    @mesfinababekedirkemal6773 2 роки тому +2

    *#62#በዝህ ኮድ ስልኬ ተጠልፎብኛል ነገርግን በዝህ ኮድ ##62#አይመልስልኝም concetion porplimይለኛል

  • @AlemayehuAligaz
    @AlemayehuAligaz 7 місяців тому +1

    Yarasin selk bematekem endit ysawon selk matelf echelalehu?

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 4 роки тому +1

    amazing video and my question is how to change app installation from internal storage to sd card .. some time internal storage is full . or how to change apps play store installation to sd card ?

  • @halimahouse1122
    @halimahouse1122 2 роки тому

    አመሠግናለሁ

  • @avramethopia6955
    @avramethopia6955 2 роки тому

    ይመችህ ወንድሜ

  • @ZiNa-gq6pv
    @ZiNa-gq6pv 5 місяців тому

    Tankyou bab

  • @changlingwu-d4q
    @changlingwu-d4q 8 місяців тому

    ወድሜ ተባረክ

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 4 роки тому

    Thankyou a lot

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You welcome

  • @hailemichaelFeysa
    @hailemichaelFeysa 7 місяців тому

    መልካም ሀሳባችሁ ይብዛ

  • @SoloSele-x3k
    @SoloSele-x3k Рік тому

    Tahnks

  • @seedalhbshi8932
    @seedalhbshi8932 4 роки тому

    አመሰግ ናለሁ ወንዲም ጀዛኩላኽይር

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 3 роки тому

    Thank you bro

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 3 місяці тому

    ወይኔ በጌታ over 1yrs እኮ ዋው ደስ ብሎኛል መልካም አድስ ዓመት🎉

  • @Zehara-yx1ev
    @Zehara-yx1ev 6 місяців тому +1

    ከኢትዮጲያ ሢደወል የሣውዲን ቁጥር ነው የሚያመጣልኝ ሣነሣው ግን የኢትዮጺያነው ለምዲንነው

  • @ቅድምያለተሂድ
    @ቅድምያለተሂድ 4 роки тому +1

    አመስግናለው ሀቢቢ

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Thank You!

  • @SelashiSelashi
    @SelashiSelashi 11 днів тому

    ❤❤TANKS

  • @yishakbantie8737
    @yishakbantie8737 3 місяці тому

    በርታ አይዞህ ቀጥልበተት የምትልካቸው ቪዲዮወች በጣም ወሳኝናቸው ስልክ እንዳይጠለፍ ማድረጊያ ደኅንት የሚሆን ካለ መፍትሔ ንገረኝ በተጨማሪ አንድ ስልክ ተጠልፎ የተጠለፈውሲሙ እኔጋ አለ ቴሌግራም እና ሌሎች ነገሮችን እየተጠቀመበት ነው ኢሜሉንም ጭምር ለዚህም መፍትሔ ካለሀሰ ወንድሜ

  • @abrhamalemayehu8848
    @abrhamalemayehu8848 2 роки тому

    Respoce

  • @ermyiaszewdie5359
    @ermyiaszewdie5359 3 роки тому

    Wow amwzing

  • @benalefew9492
    @benalefew9492 2 роки тому

    Tankes

  • @SefiyaGetachew
    @SefiyaGetachew 6 місяців тому

    በእውነት በጣምነው የማመሠግነው ሥልኬ ተጠልፎብኝ እደት ማጥፍት እዳለብኝ ተቸግሬነበር በቨዶው መሠረት የታሠረውን አሥለቀኩ አልሀምዱሊላህ ይመችህ ወድም

  • @Gech-bm2uu
    @Gech-bm2uu 8 місяців тому

    ኮዲ ለዉጪም ይሰራል?

  • @jdhdhjjdjr
    @jdhdhjjdjr 2 роки тому

    Be 62 new yetetelefe ena be ##62# smelsew lante endasayyek connection mnamnm new milew bemn menged litefa ychlall bro??

  • @አይንዬየባቷልጅ
    @አይንዬየባቷልጅ 4 роки тому

    Betam arif new thanks bro

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You're welcome lina

  • @Minalu-nj2vt
    @Minalu-nj2vt 2 місяці тому

    ካሜራና እሬከረድ እንዴት እናጥፋዉ

  • @AsefawKebede-d3v
    @AsefawKebede-d3v 5 місяців тому +3

    መረጃ ለመስጠት ጊዜ ትፈጃለህ በቀጥታ ወደ ዋናዉ ቁም ነገር ብትገባ?

  • @ssyy8243
    @ssyy8243 3 роки тому

    ደስ ባሃሊ

  • @tewodroskibrom6567
    @tewodroskibrom6567 2 роки тому

    Manignawim silk lay yiseral?

  • @tesfayetarekegn7663
    @tesfayetarekegn7663 2 роки тому

    በዚህአጋጣሚ የአፕለ iDለመክፈት ተባበረኝ

  • @hlonimbatha9989
    @hlonimbatha9989 Рік тому

    ፍትላፊት ማስታዎቂያ ማቶ ካስቸግራ ማፊቴ ምንድነው

  • @ritaseid
    @ritaseid Рік тому +1

    ማስታወቂያዉ በዛ

  • @nesriyaAhmed-q6e
    @nesriyaAhmed-q6e 4 місяці тому

    እንዴት ነው ቆይ የሠው ስልክ መጥለፍ የምንችለው

  • @raisamustafa3824
    @raisamustafa3824 4 роки тому

    Tnkyou

  • @abelgirma6121
    @abelgirma6121 4 роки тому +1

    Demo hule update saregew stack eyarege new....ena mela kaleh betnegren

  • @merulove8835
    @merulove8835 3 роки тому +1

    ፕሊስ ከተጠለፈ የሚያሳየው ምልክት ንገረኝ

  • @DanielTesfaye-s6w
    @DanielTesfaye-s6w 2 місяці тому

    ስልኬ ተጠልፏል ግን የጠለፈኝ ሰው ሙሉ ስልክ አያሳይም እንዴት ልወቅ

  • @fkadumola-zs2sd
    @fkadumola-zs2sd 5 місяців тому

    እስኪ በትክክል የሚሰራውን ንገሩን እውነት እውነት ነው ወንድሜ

  • @dagmk7522
    @dagmk7522 4 роки тому

    Ke apkpure app kaweredn chgr alew ende

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k Рік тому +1

    ስልኬን ሰረቁኝ 😢 ስልኬን የማገኝበት ነገር ካለህ አንድ በልኝ እስኪ

  • @henifqr8467
    @henifqr8467 4 роки тому

    Ene kehonkus yexelefkut endet new maxfat yemchlew?

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому +1

      Use the same method on your friend phone. Thank you!

  • @bayoubayou2953
    @bayoubayou2953 3 роки тому

    ሰለምነውማስታወቃ ለማጥፋት ምን ማድረግ አለብኝ

  • @DanielBelette
    @DanielBelette Рік тому

    ሠለምሠላም እዴትነሕ አዲሥደበኛክነኝ ሰልኬ አድሮይድነው በማለውቀውምከነያት ሥለኬላይ ያለው ዲለሌት ሆነ እናም ምላድርግ በመጀመሪያ ሥልኬላይ ዌልካም የሚል መጣ ከዛም ሠልኬን ብነካካው ዌልካምየሚለው ቀጥብሎ ቆመ እናም መንላድርግ ሌላ አካውንት እየተጠቀምኩነው ግን የበፌቱ ዲሊት ሆነብኝ

  • @Mohammed-dr3rw
    @Mohammed-dr3rw 4 роки тому

    ይመችህ ብሮ ሀሪፍ ነው ቀጥልበት

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Thank you!

  • @yezihalembayew9567
    @yezihalembayew9567 3 роки тому

    መልካም ጥያቄየ አንድ ዋይፋይ ያለው ሰው እየተጠቀመ ያለውን ከስተመር ምን እየተጠቀም ምን አይነት ፊልም እንዳወረደ ምን አይነት ፊልም እያየ እንደሆነ ማየት ወይም ማወቅ ይችላል መልስ ብትሰጠኝ?

  • @mengistul.2739
    @mengistul.2739 9 місяців тому

    Call divert ሳላደርገው የተደወለልኝ ስልክ በሌላ ሰው ይጠራል። ስለዚህ ችግሩ ምን ላይ ነው? እንዴትስ ማስወገድ እችላለሁ? ሞባይል ቀፎዬ Sumsung A14 ነው።

  • @kubramohamef668
    @kubramohamef668 4 роки тому +1

    እኔ ያሳየኽኝን ጽፌ ስሞክር የሚመጣኝ የሴትዪዩ ቁጥር ነው ምን ይሻላል ወድም

  • @rahmatmohammed7204
    @rahmatmohammed7204 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @iliiabrahim1253
    @iliiabrahim1253 2 роки тому

    Is it possible without getting my phone?

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 5 місяців тому

    የኔ ፌስ ቡክ ተዘጋ ምን ማድግ አለብኝ ?እኔ እውቀቱ የለኝም እባክህ እርዳኝ ወንድሜ አቶ ማሞ አማረ ነኝ

  • @mulu6386
    @mulu6386 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ
    በ WhatsApp የታሳራዉን እንዴት እናቃሌን እሱን ንገረን🙏

  • @merulove8835
    @merulove8835 3 роки тому

    ካሜራ መኖሩ አለመኖር የምያስይ አፕ ስልኬላይ ጭኜ ለመፈተሽ በከፈትኩት ቁጥር ይጮሀል

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 3 роки тому

    እበክ ዋትሰፐ ቁጥር መድበቅ እንዴት ይችላል?

  • @AbitiGizawSisay
    @AbitiGizawSisay 6 місяців тому

    Beqetseta indete ira benateke Ahununu asayene

  • @ranihusen-bt7hr
    @ranihusen-bt7hr 7 місяців тому

    *#62# sindewl miyameta kutr kales selkachun tetelfuwal malet new?

  • @arsemayabsra3686
    @arsemayabsra3686 3 роки тому

    ,ዉብ መረጃ ዉድድድ

  • @ZemenaySema-e3x
    @ZemenaySema-e3x 6 місяців тому

    ወድጄዋለሁ ሀሣብህን ከልብ አመሠግናለሁ❤❤❤❤😂

  • @ለሁሉምግዜአለው-ኸ7ዸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ኸ7ዸ 4 роки тому +7

    መጀመሪያ ለምን እንድጠለፍ ታስተምራላችሁ ጥሩ ነገር አታስተምሩም

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому +1

      Hulun mawek melkam new

  • @Maloka-q8b
    @Maloka-q8b 12 днів тому

    አልተጠፈም ግን ሙሉ መረጃ ዪገባለታል

  • @BuzeGirma-o3g
    @BuzeGirma-o3g 2 місяці тому

    እኔ ይአንድስው ስልክማይትእፈልጋለሁ እስኪ በደንብ አስረዳኝ ስልክህንላክልኝ😊

  • @MAHI.99
    @MAHI.99 4 роки тому

    arif new brother bertalen

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Amesegnalehu

  • @nassermasri4414
    @nassermasri4414 4 роки тому

    እናመሰግናለን ግን ኮል ፎርዋርድጊ አለኝ በሁለቱም

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      ይስተካከላል ችግር የለውም

    • @HayatHayat-vu8cy
      @HayatHayat-vu8cy 3 роки тому

      ንጋረኚ ለኔም

  • @AyemenMahamed
    @AyemenMahamed 9 місяців тому

    አይመን

  • @EmabetMisganaw
    @EmabetMisganaw 4 місяці тому

    ሥልካችንእዴትእዳይጠለፍማድረግእችላለን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 8 місяців тому

    እኔ እምትጨነቁት ለምድን ነው ይጥለፍ የፈለጉትን ያድርጉ ቦታ የለኝም መጀመሪያ እንድጥረፍ ትምህርት እየሰጣችሁ መልሳችሁ መልሱ ጠይቁ ምን አይነት ወሬ ነው መጥለምኮ የሰውነሰ ገዘብ እንደመስቅ ያክል ነው የምናወራውንም እሚሰሙ ከሆነ ወጀላችንን ያጥባሉ ይስሙ አትነቁ ግን እንዳጠልፉ ሀራም ን ፈጣሪ አይፈቅድም ተጠቀቁ ሌባ ማለት ነው

  • @mitumitu7044
    @mitumitu7044 2 роки тому

    Selami salami madame wife iyezagchi achagarchi banati intedti arige new indatixalifew madiragi michilew

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 6 місяців тому

    የኔም ተጠልፍብኝ አል ምን ላድረግ

  • @adamlove6967
    @adamlove6967 3 роки тому

    አካውንቱን የጠለፈብን ማየት የሚቻልበትን መንገድ ካለ ሼር አርገን ጥሩ ነው።

  • @KonjitHeyi
    @KonjitHeyi 7 місяців тому

    Akamitii dhagefanaa botaa qabaa yoo hidhamee bilbili kenyaa

  • @حسابا-ظ7ع
    @حسابا-ظ7ع 9 місяців тому

    የቀጥታ ስልኬ ተጠለፈብኝ መፍትሄ ካለህ በናትህ