የወለጋው ፍኖ ማን ነው? ዘመነ ያደራጀው ፍኖ መዘዝ አመጣ "ተጠያቂው መንግስትና ፍኖ ናቸው!"- Ethiopia, Ethiopia news today

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 19 днів тому +9

    አላህ ይጠብቃችሁ የወለጋ ፋኖወቻችን አማራ መደራጀት መሠልጠን መታጠቅ ወቅቱ የሚጠይቀው ነው ❤❤❤ ውድቀት ለብልፅግና

    • @Konelene
      @Konelene 19 днів тому +1

      @@ArmiasMamo-w4g ብልፅግና እያጣጣረ ነው😆😆😆👽

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 19 днів тому +2

    ድልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 19 днів тому +10

    የወለጋ ፋኖ እንዲውም ለመደራጀት በጣም ዘግይቷል ቀድሞ ነበር መዘጋጀት የነበረበት ምክንያቱም አማራ ያለጥፋቱ ነው በኦሮሞ ኤሊቶች ሲጨፈጨፍ የኖረው አሁን አማራ የበለጠ መደራጀት ነው ያለበት አማራ ነኝ ብለህ ተደራጅ አትፍራ አማራ ልኖር አትግደለኝ ብለህ ሰልፍ ወጣህ አብይ እና ሸመልስ ቀለዱብህ ካሁን በኋላ ሰልፍ ሳይሆን ሰይፍ ይዘን እንወጣለን ተው ተው ተባሉ ቀለዱ በአንደ ቀን ተኩል 2500 አማራ ታረደ አማራ ሰይፍ አነሳ ታድያ ዛሬ ለምን መንበጫበጭ አሰፈለገ ገና ስልጠን እንይዛለን ።

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 19 днів тому

      Yes, They late . But it is ok.
      Because some highly educated people like professor Assirat tried to Organize Amhara people but Wayne Meles Zenewi did not like him to do this and the professor died by undercover hands. That was very very heartbroken!

  • @የፍቂር
    @የፍቂር 19 днів тому

    በጭራሽ ፋኖ እና ሸነ አብሮ ሊሰራ አይቺልም ድል ለ አምሐራ ፋኖ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 19 днів тому

    yes D/r Sisay nuguse you are corrcet !❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @teklutesfaye4474
    @teklutesfaye4474 19 днів тому +1

    ፍኖ `` ፋኖ `` ፋ እንዲህ ነው የሚ ' ' '

  • @Konelene
    @Konelene 19 днів тому +3

    በመላ ኦሮሚያ ገና የፋኖ ትግል ይፋፋማል💪🏾💪🏾💪🏾

    • @markshawn6967
      @markshawn6967 19 днів тому

      Try it!

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 19 днів тому +1

      ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 19 днів тому +1

    ስንዴ ኤክስፖርት እያደረግን እንዴት ወገኖቻችን በዚህ ሁኔታ ይራባሉ?

  • @girmaykebede3842
    @girmaykebede3842 19 днів тому +1

    ኦሮሚያ ላይ የአማራ ልዩ ዞን የሚባል አለ ወይ?

  • @Lemishe
    @Lemishe 18 днів тому +1

    አቶ ሲሳይ መንግስቴን የምናመሰግነው ሚሊዮን የአማራ ሊቅ ኢሊት ባለሃብቶች ተደብቀው
    ሆዳቸውን ብቻ በሚስቡበት ዘመን
    እርሱ ጭለአማራ ህዝብ ብዙ ደክመዋል የሚናቅ አይደለም
    አቶ ሲሳይ መንግስቴ ን የምጠይቀው የአማራ
    ህዝብ ህልውና አደጋ ላይ
    ነው ብለው አያምኑም
    ወይ ? ሌላው የአማራ
    ህዝብ መዳኛው ብሄርተኝነት
    አይመስለውትም ወይ ??

  • @brhanetamrat9240
    @brhanetamrat9240 19 днів тому +2

    የዚ ሰውየ ትምህርት ምን ላይ እንደሆነ አላውቅም ጥላቻው ምን ዓይነት ቤተሰቦች እንዳሳደጉት አላውቅም ፈጣሪ ይቅር ይበለው

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 днів тому

      ይቅር ይበልህ

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 19 днів тому +1

    ምስራቅ ወለጋ መንደር ሁለት አካባቢ ትግሬ ነበረ

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 19 днів тому

    የኤረምያሰ ለገስ እና የተንታኙ ግንኙነት የምንድነው? ብዙ ግዜ ስሙን ይጠራሉ ?

  • @fitsummdereje7042
    @fitsummdereje7042 19 днів тому

    Self defence? Self Defence? Self defence?... Pls let us minimize the burden of military force and the people.

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 19 днів тому +2

    ይህ ሲሳይ የሚባለዉ ሰዉዬ በወያኔም ጊዜ አድር ባይ ነዉ በብልፅግናም ዋናዉን ይዞ በትርፍ የሚጫወት ቆማሪ ነዉ ::

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 днів тому

      ሚዛናዊ ነው
      የሰው መዳፍ ላይ ሆነህ ከዚህ
      በላይ ምን ትላለህ?
      ታጥቆ ይቀመጥ?

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 12 днів тому

      ​@@Fentefeካልሆነ ንግግር ዝምታም መልስ ነዉ ማንም ዥዋዠዌ እንዲጫወት አላስገደደዉም ::

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 19 днів тому +1

    The Organization of Fanno in walaga is very very fundamental to protect Amhara genocided!! The most heartbroken is: when Amhara people genocided by ONGE Shanne for 4 years in horrific condition, the Ethiopian government OR Shimals Abidisa Or the President Or Pm ministry of Ethiopian any government officials did not say anything.
    But in forgin countries if some tragedy happened on their people, the President Or government officials visited the families Or the location and they shared their sorrow with their families. Not only this but also a lot of worst things happened like in shashamane and others . We saw the sorrow events every time but Nobody care for their people death and scarfired.

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 19 днів тому

    አእምሮየሌለው ሰው ደካማ ነው ኤድሚያስ የሚባል ሰው ዝም ብሎ ይሙት ማለት ምን ማለት ነው?

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 19 днів тому +1

    የተከበሩ የበልፃጊው ቃል 9:10 አቀባይ አቶ ሲሳይ። ጊዜ ለድፕሎሎማሲ አይጠቅምም እያልከን ነው፤ አዬ መማር ደጌ። ታዲያ እንደዚያ ከሆነ አይናችንን የሚያጠፋ ስክሪን በየቀየው መወጠሩ ለምን አስፈለገ።

    • @wondifrawworkneh5261
      @wondifrawworkneh5261 19 днів тому

      እውነት ነው የአማራው በልፃጊ የአህያ ባል ነው ይሄ የጋሪ ጥርቅም

    • @maggietefera8603
      @maggietefera8603 19 днів тому

      ጊዜና ዲፕሎማሲ እይገናኝም የሚል ካድሬ በሆዱ የሚያሰብ phd ወይ phd አለኛ የሚል ወሰላታ ነዉ አይ phd እንደዉ የማንም የመንደ ር ለፍላፊ ጸንቆሮ መጫወቻ ሆነ ሜለት ነዉ!!!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 19 днів тому

    Something is going, nobody wins this war. The suffering of Ethiopian people will lead to the down fall of the government

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 19 днів тому

    ወለጋ የሚባል የለም ኦሮሞ የርሱ ያልሆነውን ቦታ ሲይዝ ስም መቀየር አመሉ ነበር አሁን ግን የአሁኑ ወለጋ ዳሞት 4:42 ቢዛሞ የአማራ ቀደምት እርስት ስለነበር አማሮች የአማራ ፋኖ ለማቋቋም የማነንም ፈቃድ አይፈልግም። ገና በፈጠጋር፣እናሪያ ፣ግራሪያ እንዲሁም በበረራም የአማራ ፋኖ ይፋ ይደረጋል።

  • @girmaykebede3842
    @girmaykebede3842 19 днів тому

    ሲሳይ ሆዳም

  • @eritr
    @eritr 19 днів тому

    This person is Ok oromo

  • @Fentefe
    @Fentefe 18 днів тому

    ኤርሚያስ እውነት አለው
    የገረመኝ የሃብታሙ

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 19 днів тому +1

    We know that Demeke Mekonnen himself has been encouraging the Amhara people living in Wollega to arm themselves. However, the room opened for those so-called fans in Wollega will be shut down very soon. Such extremist ideas are going to be buried. Whether the media propagate or not, the body cares. Amazingly this person is talking fully in favor of Amahra and Fano. Hence, PP must seriously evaluate this individual. He is saying Fano should move to every part of Ethiopia. Generally, he is NOT promoting peaceful political idea.

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 19 днів тому +1

    ምነው ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ:- እልም ያሉ የአቢይ ቀኝ እጅ ሆነው
    ቀሩ? የኢትዮጵያ ምሁራን ባጠቃላይየመንግሥት አፈቀላጤ እየሆኑ
    ያሉበት ሁኔታ ያሳዝናል:: በሌላው ዓለም የሚገኙ ምሁራን ግን
    ከተጨቆነው ወገናቸው ጋር በመሆን መንግሥትን ሲፋለሙ እናያለን::

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 днів тому

      እንደገና ስማው

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 19 днів тому

    ደቂቃና ስኣታታት መለየት እስኪያቅተው በ እረሀብ የተሰቃየ ሎሌ እንደ ጌቴው የ ጨረቃ ዶክተር // ፕሮፌሰር

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 19 днів тому

    የፖለቲካ ነገር አይደለም ዶ/ር ሲሳይ ንጉሴ ወዲ ራያ አዘቦ ሳይሆን ወዲ ራያ ቆቦ የህግ ባለሙያ በህግ ቋንቋ ስለሚናገር ስለሚገልፅ ህግ አድርግ ያለውን አድርጎ መገኘት ነው ህግ አታደርግ ያለው ያለመድረግ የህግን መንገድ መከተል ነው ስለዚህ ይህ ዶ/ር የሚከበርና በህግ ቋንቋ የሚወደድ ሰው ነው

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 19 днів тому +1

    ዝብለህ ታረድነው

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 19 днів тому

    This man stands against fano all his life this Marshall cadre his boss beshasha kid government will collapse. 100%.

  • @mulatuwakgari8393
    @mulatuwakgari8393 19 днів тому

    Is person a member opposition party or how honours he support the extremist Amhara Fano that is killing Ethiopia soldiers. He repeated the whole thing that the Wollega extremist group announced. Is he speaker of Tank or their think tank in Addis?
    I think PP should be cautious of this dangerous person!

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 19 днів тому

    😂😂😂...የ ማክሮን ኣርባ ደቂቃ የ ሽንት እረፍት .... እና ይፋ ጉብኝት የማይገባው ..በረሃብ ቆዳው ብቻ የቀረ እርሃብተኛ የ ጨረቃ ፕሮፌሰር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 19 днів тому

    እርሶ ግን የዩንቨርሲቲ አስተማረ ኖት ወይስ የዘረኝነት አስተማሪ የሆኑ ቱልቱላ ነገር ኖት በሽቃጣ

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 19 днів тому

    ምነው ዶክተር
    ፋኖ አማራ ያለበት አካባቢ ሄዶ
    የአማራን በደል ለማስቆም ቢታገል ምናለበት ...?
    ገራሚ ነው በአማራ ክልል ውስጥ በሕዝብ ላይ ዘረፋና ግድያ የሚፈጽመው ማን ሆነና
    ኧረ ተው ? ሰሞኑን በደብረ ኤሊያስ አካባቢ እንቅስቃሴ ለመጀመር ሲባል ሲጓዙ ከጭነት መኪና አስወርደው
    የገደሏቸው ሁለት ሴቶች አማራ
    አይደሉም? ጃውሳን የሕዝብ ተሟጋች ብለው አረፉትኮ !
    የት ይደርሳል ያሉት...ሆኑኮ!!

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 днів тому

      አልሰማኸውም
      እንደገና ስማው

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 19 днів тому +1

    ይሄንን እበት ሰውዬ ከየት እንደሚያመጡት እንጃ።እጅግ ኋላቀር እንሰሳ ነገር ነው

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 днів тому

      ለይ ከየትኛው ነህ?

  • @GirmaySeifu
    @GirmaySeifu 19 днів тому

    ይሄ ሰውዬ እየመጣ የሚቀደድበት ሚድያ ሆነ እንዴ? መማሩ እርግማን የሆነበትና ድንቁርና የተጠናወተው የምሁር መሃይም ነው።

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 19 днів тому +1

    የፋኖ በኦሮሚያ በይፋ መመስረት፣ ከኦሮሚያ ፋኖና ፋኖ ነክ አመለካከቶችን በሙሉ በይፋ ጠራርጎ ለማውጣት በቂ እና ህጋዊ ምክንያት ነው።

    • @ArmiasMamo-w4g
      @ArmiasMamo-w4g 19 днів тому

      ሞክሩ ግን አታደርጉት ኦሮሞ ተዋግቶ አሸንፎ አያውቅም በታሪክ ፋኖን መግደል ህፃን እደመግደል እዳይመሥልህ እሣት እሚተፋ መሣሪያ ነው የያዘው

    • @mulatuwakgari8393
      @mulatuwakgari8393 19 днів тому

      That is it

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 19 днів тому

    ወሬ ትወዳላቹ በየክልሉ ተደራጁ ግን መጀመር ባህርዳር ይቆጣጠር

  • @RTD-ni4ph
    @RTD-ni4ph 19 днів тому

    የዉሸት ዉሸት አንድ ሺህ አምስት መቶ በቀን አልከ ፈጣሪ ምን ይል ይሆን ? አማራዉ ወደ ደብረ ብርሃን ሄደዋል መኸጃ የለሌዉ ኦሮሞ ዛሬም በፋኖ እየሞተ አይደለም? ባታዉቁ ብትተዉ ምክንንያቱ ፈጣሪ እዉነተኛ ደኛ ስለሆነ !!!!!!