Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እንዲሁም የሁሌ አበረታቾቼ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ላይክ በማድረግም አበረታቱኝ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን🙏❤
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👏👍❤👌🙏
ሳራዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ሚያስ ጎመጅ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን , ከመጀመሪያ ቅመም ኩአጠቃቀምሽ ጀምሮ ተመችቶኝ ነው የተከታተልኩሽ በዱቄት ስለለወስሽው ስትጠብሺው ቃ ያለ ከለሩ ሚያምር ሆኖ ነው የወጣው ስላሳየሽን በጣም ነው ምናመሱግነው 👌🏽
የቤቶዬ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በርቺልኝ ላይክ 👌👌👌👍👍👍🙏
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው ቤትዬ በጣም ያምራል ልዩ ነው ሲያስጎመጅ እጅሽ ብርክ ይበል ሼር👌💯🥰
ምሳዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዬ ዋዉ ጉበት በወተት ምርጥ ዘዴ ነው በዛላይ ቀምሞ መጥበሱ ልዩ ነው እሚሆነው ጣእሙ እጅ ይባርክ ያሚ ያሚ @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
ፀዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
Yammy wow I feel hungry now.
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው በጣም አሪፍ የጉበት አሰራር ነው ያስተማርሽን ከጥራት ጋር ጉደኛ ነው በርቺልን እህታችን እናመሰግናለን።
ዋው ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ጉደኛ ነው አስራብሽኝ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺልን
አዱገነት እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏
ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ ምግብ ነው ለየት ያለ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን በጣም ነው የተመቸኝ የኔ ውደ እጅሽን ይባርከው 😋👍👌❤️❤️ ሼር
ቦረናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
የቤቷዬ ውደ በጣም ገራሚ የሆነ አስራር ነው በጣም ነው የተመቸኝ በጣም ነው የውደድኩት እድህ ልዩ የሆነ ስራ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የጉበት አሰራር ሼር😍👌❤️👍
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ወዉ እንዴት ያምራል እናመሰግናለን በርቺ ላይክ👍👏
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው! ሼር
ጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
ሠላም ሠላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸአላህ ትስለም የድኪ የጤና ምግብ ያድርግልሽ ሀያቴ በላይክ በሸር 😍👍👍👍
ኦም ኦሳማዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
ቆንጆ የጉበት ስራ ነው ቤቲዬ የወተቱአ ዘዴ ጥሩ ዘዴ ናት እናመሰግናለን
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው የቤቷ ልዩ የሆነ የጉበት ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ያምራል ጉበትን ጠብሰን መስራታችን ከተለመደው አሰራር ውጭ የሆነ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
Watching 👌❤️
ቤትዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው እጆችሽ ይባርኩ 👍👏👏❤️❤️❤️like like 👍
ሚሚዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
Betty wede yehen aserare le mejemera gize yayew weye Moya tege deres new yaleshe eko gn betam yasegomejal ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 😍😋
Betiye, አንጀት የሚያርስ ሞያ እኮ ነዉ ያለሽ የኔ ዉድ። በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ👌😍😍😍❤️🙏 like 👍 like
ነፂዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ እህት🙏🙏🙏❤❤❤
Wow wow ያስጎመጃል እጂሽ ይባርክ የኔውድ ተባርኪ ላይክና ሼር።
ቤዛዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋዉ ከለሩ ሲያምር ቤትዋዪ ምርጥ ጥብስ ነው አስራርሽ ሁሉ ነገር ያምራል በጣም ባለሞያ ነሽ yummy thank you for sharing 🙏
ሰላም ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ የዛሬው ደም ልዩ ነው በጣም ቆንጆ እና ፅድት አርገሽ ነው የሰራሽው እንዴት እደሚምር ያስጐመጃል ቤቴዬ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
ዋው ቤትዋዬ ዘዴኛ ነሽ በጣም በጣም ልዬ ነው ሲያዩት ያስጎመጆል 👍👍👌👌🙏🙏
ነፂዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው ቤቷዬ በጣም ልዩ የሆነ የጉበት አሰራር ነው ያሳየሽን ውዴዴ ምራቄ ሞላ በጣም ይጥፍጣል ልዩ የሆነ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
ዋው ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ከአንች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝየኔ ውድድድድድ 🙏🙏🙏❤️💕❤️ ላይክ 👍👍👍
ዮርዲዬ በጣም ነው ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
ቤቲዬ የሚገርም ነው በጣም የሚስጎመዥ ይመስላል እውነት ጉበት በዚህ መልኩ አስቤው አላውቅም ግን wow ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው
ኸረ ለለውጥ አይደለም እንዲህ ነው መሰራት ያለበት እኔ ጉበት በጣም ነው የምወደው በጥሬውም ተጠብሶም እንደዚህ ግን አላውቀውም ልጄ አትወድም እንዲህ ሰርቼማ አቀምሳታለሁ እጅሽ ይባረክ አቦ
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ቤቲዬ ጉበት በጣም ጥሩ ነው ለጤና thank you for sharing my dear like 👍🏾 like 👍🏾💝
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤቷዋ ለየት ያለ ጥብሰ ነወ እጅሸ ይ ባረክ የኔ ወድ ላይከ
ገስታኒዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዋ በጣም ቆንጆ የጉበት ጥብስ አሰራሩም ልዩ ነው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ 👏👏🥰Share
ኤደንዬ የእኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍🙏
ሉሊዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዬ እንዴት እንደሚያስጎመ ጅ ሲያየት እራሱ እንዴት እንደሚያምር እንቺ ደግሞ ልዩ አርገሽ ስርተሽውል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
ግሩም አሰራር ነው ሰሞኑን እሰራዋለሁ በርቺ !!!!
This is different, never ate fried Liver before I like it.I’m going to make it soon.thank you for sharing konjo
የቤቷዬ በጣም ለየት ያለ የጉበት አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው በጣም ግራሚ የጉበት ጥብስ ነው ቤቲየ እኔም አልፎ አልፎ እመገበዋለሁ ለአይረን ችግር ጥሩ ስለሆነ። በጣም ያስጎነጃል። የተበረከ ይሁን👌🙏🧡
እጂሺ ይባረክ ቤቷዬ ቆንጆ ነው ሼር ላይክ👍👌
ዘልዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
Wow betye betam teru negersh new yasayeshen leka endezihem meblat yeshalal Le erguzem betam yemekeral ejesh yebarek 👍👌♥️♥️♥️
ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
So yammy and tasty ❤️ thank you so much for sharing my dear friend I ❤️
በጣም ቆንጆ የጉበት አሰራር ቤቲየ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
ኤልሲዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
Yami, Bettye I will try,God bless your hand sis.
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
ጉበት ቃናው በጣም ጠንካራ ነው እኔ እፈርዋለሁ ነገር ግን የኣንቺ አሰራር ተመችቶኛል በወተት መዘፍዘፍሽ ግን አንዳንዱ ሰው የሚወድ አለ የጉበት ጣም ቆንጆ ነው ቤተዋዬ
ቅድስትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👍ሼር
ሱመያዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤትዬ ምርጥ የጉበት አሰራር ነው እጀሽ ይባርክ ሼር👌👍😍💯
ሲድራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
እውነት ለመናገር እኔ ጉበት አልወድም ግን አንቺ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እስቲ በጥብስ ሞክራለው በርቺ
ሸዋዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
That is so good
አለም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ቤቲየ በጣም የሚያምር የጉበት ጥብስ ነው አኔ ጉበትን በዚመልኩ ሲጠበስ ኣይቸም ኣላአቅም ባለሙያ ነሽ አኔ ስርቸ እሞክረዋሎህቸ ስላካፍርልሽን አናመሰግናለን❤️😍🙏
Watching Bety😍 በጣም ቆንጆ ጠአም የሚኖረው ይመስለኛል እናመሰግናለን👍ላይክ ቤትዬ 💖💖💖
ራቢያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
wow bettwa it's so delicious
የእኔ ውድ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋዉ! ቤቷዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን። አቀራረቡ እራሱ እንዴት እንደሚያምር የእኔ ባለሙያ!! እናመሰግናለን❤🙏ላይክ👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷
ኀብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
የቤትዋዬ ላይክ ሼር (Watching)
የቤቶዬ በጣም ገራሚ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ነው ጉበት እንደዚህ እንደሚሰራ ያየሁት ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሼር ስላደረግሽን ከልብ ነው እምናመሰግነው 😍👌
የቤቷ ዋው ለየት ያለ ለመጀመሪያ ጊዜ ጉበት እንደዚህ ሲሰራ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ጥሩ ናቸው ለጤና ተስማሚ በቤታችን ውስጥ በሚጣፍጥ መልኩ ብሉኝ ብሉኝ ይላል መስራት እንችላለን እጅሽ ይባረክ 👌
በጣም ድንቅ ቪዲዮ ቤትዬ ውዴ ጉበት በዚህ መልክ እንደሚሰራ አላቅም ነበር ልዩ አርገሽ ነው የሠራሽው በየጊዜው ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው የዛሬው ዋውው አንደኛ እጅሽ ይባረክ።😍😍👌
ቤትዬ አሳምረሽ ሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌❤️
ፂዮንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር አሳየሽኝ እሞክረዋለሁ
ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
የኛ ፡ ባትሆኚ ፡ ኖሮ ፡ እንዴት ፡ ይቆጨን ፡ ነበረ! ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥሽ ፡ ቤቲሽ ፡ ባለሙያ ፡ ኢትዮጵያዊት። 🙏🙏🙏.
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
I'm watching
Betwaye bewnet ine gubet betam new yemwedew yanci aserar degmo liyu yemiaguagua yemiamr new bybelt bewetet mzefzefu alawkm nebr slasayeshn inamesegnaln
Wow btam konjo now ysayshen egeshe yebark sher 😍😘
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ቤቶዬ 👌👌🥰🥰 እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ 👍👍
ኢምራንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ጉበት እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው በተለይ ቆንጆ አርገሽ ጠብሰሽዋል ይጣፍጣል ብዬ ገምታለው ዛሬ ልዩ ሙያ ተምሬያለው ጉበት ከዱለትነት ወደ ጥብስነት እንክዋን ተሽጋገርክ ይሄማ ይሞከራል 👌👌🙏🙏
Watching ❤️
Woowww Betty yene balemoya betam Arifinew ejish yibarek like
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new Betty 😋❤❤
አሜንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
watching ቤቷዬ❤
አሪፍ ስራ ነው በርቺ
ሰላምዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ዋው ቤትዬ እጅሽ ይባረክ😘
መኒዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
Wawu yamral bercilgi
እያመሠገንኩሽ ወደአሠራሩ ከመሄዳችን በፊት ስለጉበት ምግብ ጥቅምና ጤነኝ የሚበላውና የማይበላውን ብታከልበት ብዬ ነው
ጉበዝ
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Watching Betty 😋❤
Watching
👀
ዋዋዋዋዌውውውውው
👍👍👍👌
Thank you🙏🙏🙏
እናቴ ፈረንጆቹን አስናቅሻቸው እኮ እጅሽ ይባረክ ግን እኮ ወተት ተወዷል
ማህደርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ 🙏😍❤
ዋው! ባለሙያ ልዩ አስራር ነው።ጉበቱ ግን የበግ ነው ወይስ የበሬ? በተለይ የ iron እጥረት ላለብን ከመድሀኒት ይልቅ ጉበት መብላት ጥሩ ነው ይባላል።
በጣም አመሰግናለሁ የበሬ ጉበት ነው🙏🙏🙏❤❤❤
Good job looks yummy like it👌😍🙏
ሚሚዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
ሰላም የቤቷየ እደት እደሚያስጎመጅ እጅሽ ይስለም 👏👏
ጥንቅሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም🙏🙏🙏❤❤❤
looks amazing 😍😍
ዋው የቤቶዬ የጉበት ጥብስ ጥሩ አረገሽ ነው የሰራሽው ያሰጉመጃል በርቺ በላይክ
ቢሚኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
እህቴ ፡ የቤቷ ፡ ጉበቱ ፡ ከስቶር ፡ ነው ፡ የገዛሽው? ፡ የበሬ ፡ ነው ፡ ወይስ ፡ የበግ?
የእኔ እህት ከስጋ ቤት ነው የገዛሁት ሀገር ቤት ከስጋ ቤት አይደል የሚገዛው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
 እኔ ፡ እኮ ፡ አሜሪካን ፡ ወይም ፡ አውሮፓ ፡ ያለሽ ፡ ነበረ ፡ የመሰለኝ። በጣም ፡ ግሩም ፡ ሰው ፡ ነሽ ፡ ጌታ ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅሽ ፡ እህታችን።
@@unify9481 አሜን የእኔ ውድ ላንቺም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
like
የኔ ውድ አዲስ ሙያ ነው ያሳየሽኝ። ጉበት ስጋ ከሚጠላ ሠው መሀከል ነኝ። አንቺ በሰራሽው መንገድ ግን ወደድኩት። እሥቲ እሞክረዋለሁ ።የበግ ነው ጉበቱ መሆን ያለበት?
Demerkushi aecim ney demrigi likm edatershi
ሂወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
wwe yezareyew dgemo betam aref dese yemel new ulem beteshe yamare new gobez aserare akerareb yamare new
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ጥፍጥ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ💕🙏🏼
አይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤
Nice video but please try to make it shorter
Thank you so much🙏😍❤
ቆንጆ አሰራር ነው ፤ ነገር ግን የበግ ነው የፍየል የበሬ ወዘተ
በጣም አመሰግናለሁ የበሬ ነው 🙏🙏🙏
Wwww beti
Konjo naw ❤
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
ስውዱሽ ጉበዝ
ሙሉወርቅዬ የእነረ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Beti barch qonjo asrara new
ኢማንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
አህለንበርቺ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Watching❤️

ዋው! ባለሙያ ልዩ አስራር ነው።
ጉበቱ ግን የበግ ነው ወይስ የበሬ?
በተለይ የ iron እጥረት ላለብን ከመድሀኒት ይልቅ ጉበት መብላት ጥሩ ነው ይባላል።