Ethiopian Holiday Food - How to Make Tripa - የትሪፓ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    እንኳን በሰላም መጡ እማማ ምርጥ እናት እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ማሚዬ የኛ ልዩ ኢትዮጵያዊ እናት እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ያብዛሎት

    • @wegayehuanjelo9467
      @wegayehuanjelo9467 3 роки тому

      ደሞ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 5 років тому +4

    በጣም ጥሩ ነው።እግዚሐብኤር ይባርኮት።

  • @yemesrachfelleke8198
    @yemesrachfelleke8198 Рік тому +4

    ቆሽት አይደለም ሽንፍላ ነው የሚባለው:: ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን::

    • @nardosmekonnen5481
      @nardosmekonnen5481 2 дні тому

      ሽንፍላ አይባልም ላልሽው😂በየአካባቢው የተለያየ መጠሪያ አለው በመሀል አገር ሸንፍላ ይባላል በስሜኑ ክፍል አማራ ክልል ቆሽት ይባላል በትግርኛም የራሱ መጠሪያ አለው::

  • @መህቡባብንትዳውድ
    @መህቡባብንትዳውድ 6 років тому +5

    ዋው ነፅህናሽ ይበቃል

  • @YabKefale
    @YabKefale 5 місяців тому +2

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት

  • @elfeeyohanis8308
    @elfeeyohanis8308 2 роки тому +1

    ማዘርዬ የሚሰሩት ምርጥ ነው ቆሽት ነው ያሉት ሽንፍላ ነው የሚባለው አመሰግናለሁ

  • @rakiyee
    @rakiyee Місяць тому +1

    ategebish yalehu huno tesemtogn new yetemarkut. Serichew betam taftonal. enameseginalen. God bless you!!

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    እናመሰግናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @radiatlegas7954
    @radiatlegas7954 2 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን እናመሰግናለን

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 Рік тому +2

    Great job thanks very much

  • @tigstmuhammad6129
    @tigstmuhammad6129 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he 3 роки тому +1

    አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Місяць тому +1

    በደንብ ለማብሰል እንጨትም ሆነ ጋዝ ይፈጃል። ለማሐስለስ ወይም tender እንዲሆን መዘፍዘፌያ ዘዴ የለም ወይ?pressure cooker አደገኝነትም አለዉ። አገር ቤት ላለ ሰዉ የማያካፍሉን ካለ????

  • @mengistuashagire1007
    @mengistuashagire1007 4 місяці тому +1

    ባለሙያ መሽ እድሜ ይስጥልን🙏

  • @አዶትቡርዘንጋናሀውላጉራጌ

    እማ በጣምነው የምናመሰግነው ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ ማጠብ በጣምነው የሚያስቸግረው ቆሽት እደሚባል አለቅምነበር እኛጋ ቀጭቀጨ እና አቀርነውየሚባለው

  • @YemeserachLambiso
    @YemeserachLambiso 5 місяців тому +1

    Perfect 👌 momiye des blognal sleasayun tebarku

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 6 років тому +2

    Pressure cooker is the best ጨጓራ ለመቀቀል

  • @david44929
    @david44929 6 років тому +3

    Thank you mother..... I never herd of tripa!

  • @TegstMeka
    @TegstMeka 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እማማዬ

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 5 років тому +1

    I loved the way you explains , God bless you, thank you

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Місяць тому

    ደስ ስትየ እናመሰግናለን

  • @ዶክተርአብይፍቅር
    @ዶክተርአብይፍቅር 6 років тому +3

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተስብሽ

  • @YenealemTerlaw
    @YenealemTerlaw Місяць тому

    እማየ እጅዎን ይባርከው

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 4 роки тому

    Egziabhare edme ena tenan abezto Yestot❤️

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 6 років тому +4

    ማማዬ የኔ ደርባባ አንኩአን አደረሰሽ መልካም አዲስ ዓመት

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Рік тому

    You are amazing cook and teacher!

  • @አሜንአሜን-ሐ1ኈ
    @አሜንአሜን-ሐ1ኈ 4 роки тому +1

    ማማ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Рік тому

    ጎበዝ እናት ተባርኪ ተምርንበታል ከሌሎች ልዩ የማርዳት አቅም አለሸ በርቺ ለታመመ ሰው አልጋ ላይ ያለ ምግቦችን በጅስ መልክ ለማዘጋጀት አቅጂ በሸተኛን ከበሽታው ይልቅ እርሀቡ ሰለሚገላቸው በዚህ ብትሰሪ

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 6 років тому +2

    Ejigg betam enameseginalen erejim edme yistlinn

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому +1

    እማየ ሰላም ነሽ
    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው።
    እማየ የዶሮ ዳቦ እንዴት መስራት እንችላለን። ልክ እንደ ሀገር ቤት ? ሰርተሽ ሳይሆን በፅሁፍ ንገሪኝ ከተቻለ??
    አመሰግናለሁ

  • @hannity1472
    @hannity1472 3 роки тому

    Geta zemenshin yebark melkam enat nesh❤❤

  • @sarakebede7651
    @sarakebede7651 6 років тому +2

    betam amsgenalhu mamayee teneshen yestshs wow

  • @mnayebelay
    @mnayebelay Рік тому +1

    በጣም ምርጥ እናት ።ደስ ምትይ ....

  • @be8cab
    @be8cab 6 років тому +1

    ማዘርዩ እንኻን እደረሰሽ። ናፍቀሽኝ ነበር.....እጆችሽ ይባረኩ።

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 4 роки тому +3

    You are just full of knowledge dear mother! May God bless you and give you very long life.
    Love Meron.

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Рік тому +1

    Amazing dish!

  • @ErmiMohammed-l7g
    @ErmiMohammed-l7g Місяць тому +1

    Serche alawkim neber gin temechitognal serchew❤

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 6 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ተባረኪ🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Рік тому

    Wow thank you mama bless you ❤

  • @muzmurtiti4908
    @muzmurtiti4908 6 років тому

    Heia inate tena yistachu selam nachu
    Betam konjo migb new yemiserut

  • @ወሎየዋተንታ
    @ወሎየዋተንታ 6 років тому +1

    ዋው እናመሰግናለን እማየ

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 6 років тому

      እንኳን አደረሰሽ ከንቤተሰብ ሁሉም በጣምያምራል ማምዬ እድሜከጤናይስጥልኝ እጅሽይባረክ የኔፍልቅልቅ ወድሻለውኝ

  • @luciadiano8975
    @luciadiano8975 2 роки тому

    Thank you

  • @misssyoumyfamly4616
    @misssyoumyfamly4616 6 років тому +2

    አረ ባለሞያ እናት ነሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @GiovannaIamele
    @GiovannaIamele 7 місяців тому

    Delicious!!!

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 років тому +2

    ማዙርዬ እግዚአብሔርይስጥልኝ

  • @መሬምቢንትሀሚድ
    @መሬምቢንትሀሚድ 6 років тому

    Tebarekinatacin

  • @tolewekabera6691
    @tolewekabera6691 6 років тому

    Thanks mami balemoye adergishign

  • @endaleseyoum1068
    @endaleseyoum1068 3 місяці тому

    አዎ

  • @tigistkasa2254
    @tigistkasa2254 6 років тому

    አመሰግናለሁ ማማዬ እጀሸ ይባረክ ❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mominaendris7471
    @mominaendris7471 6 років тому +2

    እስኪ የሹካ ማኪያ የቂቤ አነጣጠር ፓስችልን በጣም ነው የማፈልግው

    • @mreasy1369
      @mreasy1369 6 років тому +1

      Momina Endris Men aynet asadagi Yebdelesh sew nesh. Asafari nesh. Sensreat yelelesh koshasha. Menale betakbryachew Yesefer guadgash adergshachew eko. Balge

    • @mominaendris7471
      @mominaendris7471 6 років тому

      Mr Easy
      አንች እራስሽ ስነ ስርአት የለሽም ቲሽ ምን የተለየ ነገር ተናገርኩ ብታከብሪያቸው አልሽ አልሰደብኳት ምን አላልኳት ዝም ብለሽ እደመጣልሽ አትተፍሽ እሽ ሲጀመር አንችን አለረጠየኩሽም ሳይጠሩሽ አቤት ማለት ምን አመጠው ኢጭ መናገር ሳልፈልግ አታናግሪኝ እሽ ሆ

  • @hewangirma4550
    @hewangirma4550 Рік тому

    ማማዬ በሰላም ነው ግን የጠፉት ❤❤❤

  • @evana572
    @evana572 Рік тому

    Enate ewedeshalew thank you ❤

  • @NAMEUSERNAME-b7e
    @NAMEUSERNAME-b7e 5 місяців тому +1

    ስጋ መጨመር አይቻልም እዴ እዴትስ

    • @lucy6071
      @lucy6071 5 місяців тому

      መጨመር ይቻላል ከፈለግሽ ነገር ግን ከጨጓራው ጎልቶ መታየት የለበትም

  • @addisdemmise1856
    @addisdemmise1856 6 років тому

    እንኳን አደረሰሽ ማማዬ

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 6 років тому

    wow perfect thankyou mamaye

  • @ybrahweldearegay5431
    @ybrahweldearegay5431 6 років тому

    ማዚካ ደስ ይላሉ፣ እድመ ይስጦት።

  • @አንድኢትዮጵያንአንድላይ

    ማሚዬ ቆሽት ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ ።

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 років тому

    እናቴ እደት ነሽ እንኳን ለአድሱ አመት በሠላም በጤና አደረሳችሁ ከነቤተሠቦችሽ ሠላማችሁ ይብዛ ኑሪልኝ እኔቴ

  • @meseretayele6220
    @meseretayele6220 9 місяців тому

    Good

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 роки тому +1

    አሁን አንላይክ ይደረጋል ይሄ አርባ ሺ ውይይት ምናለ ላይክ ብታረጉ

  • @jemilaalishkurujemilaalish1694
    @jemilaalishkurujemilaalish1694 6 років тому

    ተመስገኑ እማማ በጣም አሪፍ ነው

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 6 років тому

    እናታቸረንኑሪልን.መልካምአዲሥአመት

  • @የማርያምልጅ-ዠ3ዠ
    @የማርያምልጅ-ዠ3ዠ 6 років тому

    እናታችን በጣም ከልብ እናምስገናልን።

  • @tsehaiberhanu9861
    @tsehaiberhanu9861 3 роки тому +1

    ቆሽት ላሉት ሽንፍላ የሚባል ይመስለኛል::

  • @aresimakidiset3822
    @aresimakidiset3822 6 років тому +1

    mami i love you gen video erezem betam asaterut

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 роки тому

    ማሚዬ እጆችሽ ይባረኩ🙏💋😍💕

  • @richsalam3445
    @richsalam3445 6 років тому

    Tnx btame

  • @destahabit2008
    @destahabit2008 6 років тому

    emamay enamsganaln 😚👍👍

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 5 років тому +1

    እማማ እንወድሻለን እኛ ልጆችሽ

  • @sarakebede7651
    @sarakebede7651 6 років тому

    mamaye enkuan adersesh enkuan be selam metash

  • @messeret911
    @messeret911 6 років тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍 thankyou verymuch yummy

  • @zinashgezaw5324
    @zinashgezaw5324 6 років тому

    Thank you Mom

  • @fikrtbahru377
    @fikrtbahru377 5 років тому

    Mame hulam ejeshen ewdawelaw

  • @mahiletmesfin9468
    @mahiletmesfin9468 2 роки тому

    Betam Arif new gn seat lemekoteb mokiri maletie vedio bitssatiriw tiru new

  • @tsedenatsedena5863
    @tsedenatsedena5863 5 років тому

    Wow betesebe mnm moya alasetemategnm erso gn bzu asetemarugn trepa memeslgn mereq yalew coz betesebe terepa blo yasaygn mereq yalew wiha bewha ay moya yerso lij hognalew ahunma balemoya edme lenante le youtberoch betly erso mom akebrtalew hulunm eyetsafkugn yzalew eyanebeku eseralew tebarku mom

  • @lijinet
    @lijinet 6 років тому

    My Family makes me Balemuya, muya ayinaqemina ye Emaman lay metahu 😍

    • @fekirselam3635
      @fekirselam3635 6 років тому

      Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ 😂😂😂😂

    • @lijinet
      @lijinet 6 років тому

      Hafeedah Hafeedah Leras siqoresu ayasanisu adel Lol 😆 😂

  • @sabrinaghebzeselasie9267
    @sabrinaghebzeselasie9267 6 років тому

    Selam mamma trip aserar ingdie yetalian megeb new demo weha techemrobet like mirek aynent new mawkew thankyou

  • @yab_maraki.Tube764
    @yab_maraki.Tube764 4 місяці тому

    ❤❤

  • @madinaahmed688
    @madinaahmed688 6 років тому

    መሚዬ ስዋዶት ውድድድድድድድድድድድድ ነው

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 роки тому +1

    አይ አማራ ባለሞያ የሃገር ፈጣሪ ህዝብ እኮ ነው

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 роки тому

    ስርአቶት ብቻ ይማርካል እድሜ ይስጥዋት ከጤናጋር እንደ እናቴ ባለ ሞያ ነዋት

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 років тому +2

    ትሪፓ ምን ማለት ነው? ያለዛሬም አልሰማሁት

  • @liyagebru9717
    @liyagebru9717 Рік тому

    Mamaye tefu❤

  • @Selamy-jn7lc
    @Selamy-jn7lc 6 років тому

    Betam enamesgenalen enate

  • @غودمنالمطيري
    @غودمنالمطيري 6 років тому

    Ena meseginalen 😘😘💖💖💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍

  • @beth95104
    @beth95104 2 роки тому

    💕

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 5 років тому +1

    Derek alalem

  • @foyizasd4760
    @foyizasd4760 2 роки тому

    ❤❤❤

  • @abebechwdajo6099
    @abebechwdajo6099 6 років тому

    Enatacen batam. Enamasagenalan Nurulen

  • @emebetkebede9366
    @emebetkebede9366 2 роки тому

    Koshet sayhon shenfela new yemibalew mamye tezenagash ende

  • @askal9920
    @askal9920 6 років тому

    Mame enkun aderesesh

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 6 років тому

    ትርፓ ምንድነው ????

    • @tffff444
      @tffff444 5 років тому

      SMU new enat

  • @emmogirma5243
    @emmogirma5243 6 років тому +1

    Batam enamsgnalan emama

  • @marenakamu9151
    @marenakamu9151 6 років тому

    mamayeee qonjo😘😘😘😘😘😘

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ

    ትርፓ ምድነው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ

    ቁሌቱን ለማብሰል ውሀ አይሆንበትም

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 років тому

    😍😍😍😍😍

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 5 років тому

    😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @hshshsshggg5571
    @hshshsshggg5571 3 роки тому

    ✅😳🥰🥰🥰👌👌👌ኑሪልኚማማየ✅