ከአሜሪካ የመጣውን ፖሊስ ንብረት ስለሰረቀው የአገራችን ሌባ! (ቆይታ ከኰሎኔል መርሻ ወዳጆ ጋር) ክፍል -2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @MrMisganaw
    @MrMisganaw 23 дні тому +5

    እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ኮለኔል መርሻ፡፡ አንደበታቸው ሲጣፍጥ

  • @DAT991
    @DAT991 21 день тому +1

    2ቱም ዝግጅቶች በጣም በጣም ጥሩ ነበሩ; ኮ/ል መርሻ ወዳጆንም አንተንም ዶ/ር እንዳለጌታን እናመሰግናለን... አንድ ቅር ያለኝ ግን ስለግንቦቱ መፈንቅለ መንግስት ሳትጠይቃቸው መቅረቱ ነው,.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 23 дні тому +3

    በጉግት ስጠብቀው የነበረ ቃለመጠይቅ ዋውውውውው ይህን መስማት እንዴት ደስ ይላል ስለጄኔራል ኢሳያስ!! በጣም ጥንቁቁ ናቸው የሚገርም ነው። የሀገር ቅርስ! የሀገር! ሀብት! ጋብዘህ ካንደበታቸው መስማት አቤት ጨዋነት!! ጤና እድሜ እመኝሎታለለሁ እንዳለ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏🙏

  • @Kachaho
    @Kachaho 23 дні тому +3

    ጀግና አባት

  • @yosefnegsh7934
    @yosefnegsh7934 20 днів тому +1

    ስጠብቅ የነበረው

  • @Ema-s6s
    @Ema-s6s 22 дні тому +1

    Thank you for sharing your experience col. I wish you long life.

  • @tsegeshadam1231
    @tsegeshadam1231 23 дні тому +2

    ጨዋ አባት🙏

  • @BinyamGezahegne-ql8tw
    @BinyamGezahegne-ql8tw 23 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 23 дні тому

    🙏🙏🙏