የሀበሻ ጀብዱ እና አስገራሚና አወዛጋቢ የአቢቹ ታሪኮች! (ከተርጓሚው ተጫነ ጆብሬ ጋር የተደረገ ቆይታ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @nyo1026
    @nyo1026 Місяць тому +9

    Back in the days , people were serious enough to do B.A. Degree in language to translate a book. What a wonderful time it was.

  • @nebiyumeshesha5287
    @nebiyumeshesha5287 Місяць тому +7

    እንግዳህ ስላረካቸው እናመሰግናለን -- የድምፅ ጥራቱ ግን በደምብ ይታሰብበት

  • @ShalomA38
    @ShalomA38 16 днів тому +1

    Great discussion,but the sound needs to be fixed.

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 Місяць тому +1

    ጥሩ ቆይታ ነበር እንዳለጌታ። የድምፅ ጥራት ግን በደንብ ይጎለዋል ይስተካከል

  • @girmamengistu1782
    @girmamengistu1782 10 днів тому

    ❤እናመሰግናለን ድምፅ ጥራት ግን ...

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን እዳለጌታ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Місяць тому +2

    ታሪክና ቁም ነገር አዘል መሰናዶ ነው። ታዲያ የተመልካች ቁጥር ለምን አነሰ!? በፕሮግራሙ ላይ የተገኙ ታዳሚያን እንኳ 'like' አላደረጉም። ቻናሉ እየጎለበተና እየዳበረ እንደሚሄድ አምናለሁ። ዶ/ር እንዳለጌታ በርታ፤ ቀጥልበት።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Місяць тому

    Egziabher yimesgen enquan beselam metachu ye minwedih wendimachin endale geta kebede

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 15 днів тому

    የድምፅ ጥራቱ የደራሲው ድምፅ ላይ ጥሩ አይደለምና እንዳለጌታ እባክህን ኤዲት አርገውና ልቀቀው።

  • @yoditamaha3304
    @yoditamaha3304 Місяць тому +1

    I am very much interested to meet this author. Please let me know how to reach him.

  • @demelashamare9660
    @demelashamare9660 Місяць тому +2

    በቅርብ የተቀረፅ ነው ወይስ የቆየ ነው ?
    የአበሻ ጀብዱ ከምንጊዜም ምርጥ መፅሀፍቶች አንዱ ነው ::
    ጋሽ ተጫኔን አለማመስገን ንፉግነት ነው ::

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Місяць тому +3

    ተጫነ ጆብሬ ከተወሰኑ ዓመታት በፊት ከተለያዩ ሚድያዎች ጋር በነበረው ቆይታ ሁለተኛው መፅሀፉ በሂደት ላይ መሆኑን ሲናገር ማድመጤን አስታውሳለሁ………….እና የት እንዳደረሰው ይጠየቅልን

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Місяць тому +1

    በትክክል አልተቀደም

  • @withucie
    @withucie Місяць тому

    Please work on the sound.
    Improve about echo, reverb, and improper equipment settings

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu Місяць тому

    የድምፅ ጥራት ይጎለዋል። የምትናገሩት አይሰማም።

  • @mesfintsegaye9260
    @mesfintsegaye9260 29 днів тому

    በጉጉት መስማት የፈለኩት inter vew
    ነበር ነገር ግን የድምፅ ጥራቱ ይታሰብበት!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 22 дні тому

    sorry the voice recording quality is so poor

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 28 днів тому

    ሙሉ፣ ሁሉንም ያካተተ የታሪክ መጽሐፍ በዓለም ደረጃ ፈልጎ ማግኘት አይቻልም። አንዳንድ ተሳታፊዎች ወይም ኮሜንት የሚያደርጉ ዜጎች ምንም ጭብጥ ሳይዙ ለመከራከር ይሞክራሉ። ይህ ተገቢ አይደለም። ሁሉም ጉዳይ ፖለቲካ አይደለም። የዓለም ታሪክ ብናነብ ይዘቶቻቸው ከሀገር መሪዎች፣ ከሃይማኖት እና ከነበረው አስተዳደር ስርዓት ጋር የተሳሰሩ ናቸው። የእያንዳንዱ ወታደር፣ ተዋጊ ወይም የጊዜው ነዋሪ ያካተተ አይደለም።
    ያለውን ይዘን የደረስንበትን እየጨመርን ወደፊት መመልከት ነው።
    ከፊታችን ድህነት አለ። የተንሸዋረረ የዘር ፖለቲካ የትም አያደርሰንም።

  • @BerhanuAbebe-v3j
    @BerhanuAbebe-v3j Місяць тому

    The recording is not good.

  • @Tsige-ff4us
    @Tsige-ff4us 25 днів тому

    ራያ ያመፀው ደጃዝማች ከበደ ተሰማ እንደጻፉት ፣ዘማቹ ልክ እንደወራሪ የገበሬውን ቤት በመዝረፍ ቤት ያፈራውን ገልብጦ እየበላ የተረፈውን አደፋፍቶ ፣ሚስቱን ደፍሮ ፣ጠላት ከሚያደርገው ያልተናነሰ ጥፋት እየፈጸመ ነው የሄደዉ ይላሉ ።ከማይጨው ሲመለስ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸምበት እንክርዳድ ጋግሮ የራበውን ዘማች በማብላት አዙሮት ሲወድቅ መሣሪያውን ነጥቆ ሰልቦም ገድሎም ተበቅሎታል በማለት ጽፈውታል።ይነበብ ፣ብዙ የሚያብራሩት ጉዳዮች አለበት።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 29 днів тому

    አቢቹ የሚባል አርበኛ ከነበረ ግን ከርሱ ቤተሰብ የሚወለድ አንድ ሰው አልተገኘም? ልብወለድ ነው የሚመስለው። ጋሽ ታድዎስ ታንቱ አቢቹ የሚባል አርበኛ አልነበሩም ብለዋል። በሌሎች መጽሐፍትም አላነበብንም።

  • @tigist64
    @tigist64 Місяць тому +1

    ❤❤❤