Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ ሃምሳለቃ ስዩም ገብረየስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 бер 2022
  • volume #2 Album
    00:00 አልተወውም
    5:22 ላመስግህ እንደገና
    9:39 እንዴት ድንቅ ንው
    13:10 ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ
    18:05 እውነተኛው ቤቴ
    21:51 ከሸለቆ አውጥተህ
    27:58 የወደቀን በውድቀቱ የማይተው
    31:06 ጌታዬና አምላኬ ውዴ
    35:11 ይክበር ይክበር ኢየሱስ
    40:18 እንደቃልህ እንድኖር
    44:58 አለልን ኢየሱስ አለልን
    50:09 ጽኑ መሰረቱ
    54:52 በእልልታ እንዘምር

КОМЕНТАРІ • 37

  • @Nathan.Tesfaye
    @Nathan.Tesfaye 20 годин тому

    ተባረክ ልጅ ሆኜ እንጦጦኦ መካነእየሱስ መተው ሲያገለግሉ ትዝ ይለኛአል አምሳአለቃ ስዩም መዝሙሩ ውስጥንያድሳአል ጌታይባረክ

  • @dagimtadesse9013
    @dagimtadesse9013 3 місяці тому +4

    ተባረኩ የሌሎችንም እንዲህ አቅርቡልን

  • @yegetayegeta4867
    @yegetayegeta4867 Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-wk3uf3vb4r
    @user-wk3uf3vb4r Місяць тому

    Nefseni❤❤❤yarseresale Ameeeennn

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 4 місяці тому +4

    What a powerful song! Glad I've found the Seyoum family. What a powerful music! What a powerful lyrics!

  • @nahusenai
    @nahusenai 2 роки тому +15

    00:00 አልተወውም
    5:22 ላመስግህ እንደገና
    9:39 እንዴት ድንቅ ንው
    13:10 ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ
    18:05 እውነተኛው ቤቴ
    21:51 ከሸለቆ አውጥተህ
    27:58 የወደቀን በውድቀቱ የማይተው
    31:06 ጌታዬና አምላኬ ውዴ
    35:11 ይክበር ይክበር ኢየሱስ
    40:18 እንደቃልህ እንድኖር
    44:58 አለልን ኢየሱስ አለልን
    50:09 ጽኑ መሰረቱ
    54:52 በእልልታ እንዘምር

  • @BeziBe
    @BeziBe Рік тому +4

    Tebareku yediro mezimuroch yadeghubet betam new des yemilew

  • @nebiumekuannt1316
    @nebiumekuannt1316 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew Рік тому +17

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልጅነቴን አስታወስከኝ ተባረክ።ከምንም በላይ ደግሞ የድምፁ ጥራት በጣም የሚደነቅ ነው ከካሴት ወደ ድጅታል መቀየር,. . .... ከበስተጀርባ ያስቀመጥከው ተፈጥሮ የአምላክ ስራም ድንቅ ነው 👍😍

  • @dagimtadesse9013
    @dagimtadesse9013 3 місяці тому +3

    በልጅነቴ ኢየሱስ ሆይ ከፍ ከፍ በል ልበልህ የምለውን መዝሙር የአንበሳ አውቶብስ ሹፌር ሆኜ በየሀገሩ አዝምራለሁ ብዬ እመኝ ነበር ትምህርት ሳልጨርስ ደርግ ወጣ አውቶብሱም አዲስ አበባ ቀረ ትዝታዬ ን ላካፍላችሁ ብዬ ነው ተባረኩ

  • @tseganeshassefa8373
    @tseganeshassefa8373 Рік тому +4

    Yehenne koment degemekute 😊😊😊😍😍😍😍🥰🥰🥰"ቃላት የለኝም ተባሩክልን አቤት ትዝታ ፣አቤት ልጅነት፣ ደስ ሲል ነፍሴርስርስ አለች የፖሰታችሁልን ጌታ ይባርካችሁ ደግሞ የድምፁ ጥራት"!!!! እባክህ ሌላም ካለ ጨምር!!!!

  • @selamabebe7004
    @selamabebe7004 Рік тому +3

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ የፖሰትከው ወንድም

  • @user-lb6kg5hz4e
    @user-lb6kg5hz4e Рік тому +3

    በነገር ሁሉ ተባረኩ ልጅነቴ ትዝታዎቼ

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 4 місяці тому +1

    ❤እውነተኛው ርስቴ
    የዘል ኣለም ቤቴ
    የኔ ጌታ የሱስ
    ስጠራው የሚደርስ /ኣ ሜ ን / ❤

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 2 роки тому +3

    Wodeme Egezyabehere yebarekhi enedet weste Hassete eyeaderege yadametekute Amesegenalhu

  • @Eyasuwaktole
    @Eyasuwaktole 7 місяців тому +1

    በእጅጉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በልጅነታችን ስንሰማውና ስንዘምረው የነበረን መዝሙር ዛሬ ከ34 ዓመት በኴላ ስሰማ እጅግ ደስ እያለኝ ነበር እንደዚሁ ሌሎችንም ብታቀርብልን ጌታ ይባርክህ።

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 5 місяців тому +1

    የድሮ መዝሙርን ስሰማ እናቴን አስታወስኳት። በሕይወት እያለች የድሮ መዝሙሮችን ብቻ በመዘመር ትታወቃለች።

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 Рік тому +1

    ❤ mezmuru wede tselot menfes wsth new yemiyasgheba tebareku tesemtom ayteghebm mezmuru.

  • @Jocy939
    @Jocy939 Рік тому +2

    ውይይ ጋሽ ሥዩም ሌሎች መዝሙሮቹ ቢወጡልን❤❤

    • @tekele_t5607
      @tekele_t5607 7 місяців тому

      He is gone sweet home , years back

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 2 роки тому +4

    ተባረክ የኔ ወንድም ፡ የወዳጄን ድምጽ ከብዙ ትዝታ ጋር እንዳስታውስ ሆኛለሁ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 Рік тому +5

    ቃላት የለኝም ተባሩክልን አቤት ትዝታ ፣አቤት ልጅነት፣ ደስ ሲል ነፍሴርስርስ አለች የፖሰታችሁልን ጌታ ይባርካችሁ ደግሞ የድምፁ ጥራት

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Рік тому +2

    ዋው!! ወደጥንቱ ትዝታ በዕንባ ነጎድኩኝ። ፖሳቹንም አድማጩንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @denismth
    @denismth 2 роки тому +2

    God bless Whoever uploaded this album. Awesome songs by Shaleqa Siyum G/Yes ❤️❤️❤️

  • @nebiumekuannt1316
    @nebiumekuannt1316 Місяць тому

    ጋሽ፡ስዩሜ፡አባቴ፡

  • @tedlasima8060
    @tedlasima8060 2 роки тому +6

    መዝሙሮቹን post ስላደረግክልን በጣም አመሰግናለሁ::እባክህን background video ብትቀይረው? ከተፈጥሮ ይልቅ አንድ የመስቀልና የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ picture ብቻ ቢታይ ያለምንም የአሳብ መከፈል( distraction) መልዕክቱን መስማት ይቻላል::ተባረክ!

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Рік тому +3

      ፍጥረቱም የእግዚአብሔር ነው. Psalms 19 (አማ) - መዝሙር
      1: ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥
      የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።

  • @andinetalemu3863
    @andinetalemu3863 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Рік тому +1

    ❤Amen

  • @natibori2881
    @natibori2881 6 місяців тому

    ኣሜን!

  • @GiftAhmed-ee7mm
    @GiftAhmed-ee7mm 6 місяців тому +1

    አልተወውም

  • @user-or7em8wg1w
    @user-or7em8wg1w 8 місяців тому

    በጣም የሚወደዉ መዝሙር ነው።

  • @user-rq6cu2li1b
    @user-rq6cu2li1b 6 місяців тому

    Amen❤

  • @dawittsegaye1439
    @dawittsegaye1439 2 роки тому +2

    biruk nek

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 7 місяців тому

    Amen , denke mezmur

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Рік тому

    Thank you so much!

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h Рік тому

    Wow