Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፀሎትዬ እንደገና መዝሙርሽን ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ሰለሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤
የተባረክሽ በጣም ነው መዝሙሮችሽን ምወደው እግዚአብሔር እድል ቢሰጠኝ በዓካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል።ደሞ የጋሽ ስዪምን ቁ1/2ቀልጅነቴ 7 8 9 ዓመቴ እየሰማሁ ነው ያደኩት
እህት ፀሎት ስዩም ዘመንሽ ይባርክ የአንች መዝሙር በጌታ ቤት እንዲኖር አርጎኝል ጌታን እንዲወደው አርጎኝል ። ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም።
ዘማሪ ፀሎትዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት በአንቺ መዝሙር በጣም ተባርከንበታል ተፅናንበታል በዛን ሰአት እንደፀሃይ ፍንጥቅ ብለው ከወጡት ድንቅና ብርቅ ዘማሪዎች መሃል አንዷ ፀሎት ስዩም አትረሳም እህቷ ምስጋና ስዩምም ድንቅ መዝሙሯ ባርኮናል ዘመናችሁ ይባረክ .እንወዳችዃለን ❤ . መዝሙሩን በመጫን ለምታገለግሉት ትልቅ ክብር አለን ተባረኩ ❤!!
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!! ይባዛልሽ ❤❤❤❤❤❤
tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤ amen
Thank you Thank you Thank you
ቪዲዮው ውስጥ ያለው የወፎች ድምጽ መዝሙሩን ይረብሻል። መዝሙሩ እንደገና ብቻውን ሊጫንልን ይችላል?
ሰላም እህት ፀሎት ስዩም ያንቺ ዩ ቲዩብ channal ነው ወይስ ሌላ ሰው እየተጠቀመበት ነው ?ተባረኪ እህቴ የጥንት የእናንተ ቤተሰብ ዝማሬ ከውስጤ አይጠፋም በብዙ ተባረኩ
የእህት ፀሎት ስዩም channel አይደለም
@@BKLyrics1እኔማ የሳ መስሎኝ ነው ብዙዎች የሰውን መዝሙር አውርደው ሲጠቀሙ ለዋናዎቹ ይጎዳል በሚል እሳቤ ነው ችግር የለም አንተ ወይም አንቺ በታማኝነት ስለመለሳቹልኝ ተባረኩ
@Eyesus Geta New (Backup Channel) ችግር የለም የነፀሎት ወንድም ነህ ወይስ ቤተሰብ?
@Eyesus Geta New (Backup Channel) አይ ደስ ይላል እኔ ከእፃንነቴ መዝሙራቸውን ስለምሰማ በመዝሙራቸውም ተባርኬአለሁም ትዝታም ፈጠረብኝ።ትደዋወላቹ ከነጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት ጋር? ለማንኛውም ተባረክ በትህትና ስለመልስክ አመሰግናለሁ
@Eyesus Geta New (Backup Channel) እሺ ችግር የለም አመሰግናለው።አቤቱ ጉለበቴ ሆይ እወድሀአለው እግዚአብሔር አለቴ እመካብአለው ካንተ ወዴት እሄዳለው የሚለውን መዝሙር ብፈልግ አጣሁት ስታገኝ ብትጠቁመኝ ካላስቸገርኩክ ደስ ይለኛል ተባረክ
ፀሎትዬ እንደገና መዝሙርሽን ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ሰለሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤
የተባረክሽ በጣም ነው መዝሙሮችሽን ምወደው እግዚአብሔር እድል ቢሰጠኝ በዓካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል።
ደሞ የጋሽ ስዪምን ቁ1/2ቀልጅነቴ 7 8 9 ዓመቴ እየሰማሁ ነው ያደኩት
እህት ፀሎት ስዩም ዘመንሽ ይባርክ የአንች መዝሙር በጌታ ቤት እንዲኖር አርጎኝል ጌታን እንዲወደው አርጎኝል ። ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም።
ዘማሪ ፀሎትዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት በአንቺ መዝሙር በጣም ተባርከንበታል ተፅናንበታል በዛን ሰአት እንደፀሃይ ፍንጥቅ ብለው ከወጡት ድንቅና ብርቅ ዘማሪዎች መሃል አንዷ ፀሎት ስዩም አትረሳም እህቷ ምስጋና ስዩምም ድንቅ መዝሙሯ ባርኮናል ዘመናችሁ ይባረክ .እንወዳችዃለን ❤ . መዝሙሩን በመጫን ለምታገለግሉት ትልቅ ክብር አለን ተባረኩ ❤!!
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!! ይባዛልሽ ❤❤❤❤❤❤
tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤ amen
Thank you