Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬመልካሚቱ እጅህን አስተውዬእፎይ የምልበት ዘመን ደረሰናእኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝናአከብርሃለሁ ዛሬም እንደገናብርታቱ የቱ እንደሁ ሸንግይውበምን ይረታ ይሆን ነዝንዢውብሎ ለማባበል ደሊላን ላከበትሳምሶን መች አወቀ ጉድጓድ ሲማስበትሆኖም በፍጻሜው ጌታ ደረሰለትአዝብርቱ የአምላክ ጀግና ኤልያስየበኣልን ነቢያት ሲያተራምስኤልዛቤል ገነነች ቃሏን አስረዘመችእርሱም ዘነጋና የትናንቱን ድሎችጌታ አበረታው ሰጠው የእምነት ዓይኖችአዝአራት መቶ ተኩል ዓመታትሲሰቃይ እስራኤል በባርነትያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ አለውመፈታት ታወጀ ፈርኦን ምን ይዋጠውትዕዛዝ ከላይ መጣ ሳይፈልግ መልቀቅ ነውአዝዮሴፍ በግዞት ውስጥ ማቀቀያወቀውን አምላኩን ናፍቀየእንቆቅልሽ ፈቺ በጊዜው ሲያደርገውበናቁት ሁሉ ፊት ሞገስ ሲያለብሰውዘመን ከመጣለት የሚቃወም ማን ነውአዝመርዶኪዮስ በትዕግስት ጠበቀለጊዜው የሃማም ዛቻ ጸደቀያ የጥንቱ ገድል ተጽፎ ያለበትየድል ዘመን መጣ መዝገብ ሚታይበትየምስኪኖች አምላክ ክብር ይሁንለትአንድ ጊዜ አስበኝ ብዬመልካሚቱ እጅህን አስተውዬእፎይ የምልበት ዘመን ደረሰናእኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝናአከብርሃለሁ ዛሬም እንደገና
ጌታዬ ባንተ ልጎም እየተገራዉየቤትህን ኑሮ መርጬዋለዉ
ነፍሴ ትለመልማለች በመዝሙሮችህ ተባረክልን
እግዝአብሔር እድሜህን ያለምልመው❤
ይህን የመሰለ ነፍስን የሚያለመልሙ ዘማሪዎች በዚህ ዘመን ያስነሳልን በምድራችን ተባረኩ
ተባረክልኝ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው
ተባረክልኝ❤
Igzihabiher hoy indet dinqineh hallelujah hallelujah ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉God bless you.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜክብርለእግዚአብሔር ይህን ።❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen glory to God ❤️🙏🙏🙏🙏 , thumbs up x80🎉
Ameeen Ameen Kiber la EGIZABHEARA yiune
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Halleluya Geta yebarkeh
Ow Amlaka'e hoy tebark
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ❤❤❤❤
ዋው!!!አሜን ❤️❤️❤️
Amen 🙏 geta yeberk
Glory to Jesus God Bless You!!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን!!
ጌታ ይባርክህ ዘር ህን
ሺ ጊዜ ሺ ጌታ ይባርክህ
God bless you for posting these amazing songs 🎵 covered by beautiful nature!
Amen amen
አሜን
Hallelujahhhh💞💞💞💞💞
Amen ameeen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
Wonderful song. Thank you.,It would be nice if it has the lyrics. By the way, who is the singer?
👍
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ? 1. 1997 / 2005 የቤተልሔም (ቤቲ) ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቁጥር 1 ቪሲዲ / ዲቪዲ 2. 1998 / 2006 "ቀላል ነው" ኮሌክሽንና የዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲዎች 3. 1999 / 2007 "ይብራ ብለሃል" ኮሌክሽን ቪሲዲ 4. 2000 / 2008 የፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁ.2 ቪሲዲ
shit slaps
አ
Amen Amen Amen Amen
Amen Amen
AmenamenAmen
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ
መልካሚቱ እጅህን አስተውዬ
እፎይ የምልበት ዘመን ደረሰና
እኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝና
አከብርሃለሁ ዛሬም እንደገና
ብርታቱ የቱ እንደሁ ሸንግይው
በምን ይረታ ይሆን ነዝንዢው
ብሎ ለማባበል ደሊላን ላከበት
ሳምሶን መች አወቀ ጉድጓድ ሲማስበት
ሆኖም በፍጻሜው ጌታ ደረሰለት
አዝ
ብርቱ የአምላክ ጀግና ኤልያስ
የበኣልን ነቢያት ሲያተራምስ
ኤልዛቤል ገነነች ቃሏን አስረዘመች
እርሱም ዘነጋና የትናንቱን ድሎች
ጌታ አበረታው ሰጠው የእምነት ዓይኖች
አዝ
አራት መቶ ተኩል ዓመታት
ሲሰቃይ እስራኤል በባርነት
ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ አለው
መፈታት ታወጀ ፈርኦን ምን ይዋጠው
ትዕዛዝ ከላይ መጣ ሳይፈልግ መልቀቅ ነው
አዝ
ዮሴፍ በግዞት ውስጥ ማቀቀ
ያወቀውን አምላኩን ናፍቀ
የእንቆቅልሽ ፈቺ በጊዜው ሲያደርገው
በናቁት ሁሉ ፊት ሞገስ ሲያለብሰው
ዘመን ከመጣለት የሚቃወም ማን ነው
አዝ
መርዶኪዮስ በትዕግስት ጠበቀ
ለጊዜው የሃማም ዛቻ ጸደቀ
ያ የጥንቱ ገድል ተጽፎ ያለበት
የድል ዘመን መጣ መዝገብ ሚታይበት
የምስኪኖች አምላክ ክብር ይሁንለት
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ
መልካሚቱ እጅህን አስተውዬ
እፎይ የምልበት ዘመን ደረሰና
እኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝና
አከብርሃለሁ ዛሬም እንደገና
ጌታዬ ባንተ ልጎም እየተገራዉ
የቤትህን ኑሮ መርጬዋለዉ
ነፍሴ ትለመልማለች በመዝሙሮችህ ተባረክልን
እግዝአብሔር እድሜህን ያለምልመው❤
ይህን የመሰለ ነፍስን የሚያለመልሙ ዘማሪዎች በዚህ ዘመን ያስነሳልን በምድራችን ተባረኩ
ተባረክልኝ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው
ተባረክልኝ❤
Igzihabiher hoy indet dinqineh hallelujah hallelujah ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉God bless you.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
ክብርለእግዚአብሔር ይህን ።❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen glory to God ❤️🙏🙏🙏🙏 , thumbs up x80🎉
Ameeen Ameen Kiber la EGIZABHEARA yiune
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Halleluya
Geta yebarkeh
Ow Amlaka'e hoy tebark
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ❤❤❤❤
ዋው!!!አሜን ❤️❤️❤️
Amen 🙏 geta yeberk
Glory to Jesus God Bless You!!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን!!
ጌታ ይባርክህ ዘር ህን
ሺ ጊዜ ሺ ጌታ ይባርክህ
God bless you for posting these amazing songs 🎵 covered by beautiful nature!
Amen amen
አሜን
Hallelujahhhh💞💞💞💞💞
Amen ameeen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
Wonderful song. Thank you.,It would be nice if it has the lyrics. By the way, who is the singer?
👍
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ?
1. 1997 / 2005 የቤተልሔም (ቤቲ) ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቁጥር 1 ቪሲዲ / ዲቪዲ
2. 1998 / 2006 "ቀላል ነው" ኮሌክሽንና የዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲዎች
3. 1999 / 2007 "ይብራ ብለሃል" ኮሌክሽን ቪሲዲ
4. 2000 / 2008 የፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁ.2 ቪሲዲ
shit slaps
አ
Amen Amen Amen Amen
Amen Amen
አሜን
Amen
amen
Amen