242ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የስራ ባልደረባዎቹንና የሰፈሩን ሰዎች በእናቱ ከራማ ያደነዘዘና ያስገዛቸው ሰው መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 421

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 2 місяці тому +57

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ታርክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል የያዘ ሰዉ አትፍራ የራሴ ተሞክሮ ልገርህ ወንድሜን አንድ ነው ከቤት ሁሉም ሴት ነው የዛሩ የጨሌ መንፈስ ይመለክ ነበር ግን እግዚአብሔር አባታችን መላእክ መክራት የመምህር ትስፋዬ ትምህርት ሁሉም ቤተሰብ በአንዴ ተቀበሉ ቅርብ የወንድሜ ሚስት እርጉዝ ነበርች ዘጠኝ ወር ልትገባ አምስት ቀን ሲቀራት ምጥ ያዛት በሰላም ምን የመሰለ ወንድ ልጅ ወለደች ከዛ ደኩተሩ ቀኑ አልደረሰም እናሽማሞቄያዉጥ አስገቡት ከሶስት ቀን በኃላ ሞተ ከዛ በአመቱ ለቅዱስ ገብርኤል አስልፈን ሰጠ ነው ምን የመሰላች ልጅ በእለተ ቀን ወለደች ስለዚህ አትፍራ ወንድማችን አሁን መምህር በጣም የሚገርመዉ ወንድል ጅ ወለደች ለቅዱስ ገብርኤል አግልጋይ ለኪዳ ምህረት ተሰጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @solyanaruka3092
      @solyanaruka3092 2 місяці тому +1

      በጣም ደስ ይላል እንካን ወልደው ሳሙ 🙏🏽

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 2 місяці тому +45

    የቅድስ ሩፋኤል ጸበል እየጸለዩ እየሰገድ ይለምኑ እግዛብሔርንም ይቅር በለን እያሉ ሱባኤ ይግቡ ፍርሀት ካንተ አስወግድ ወልደህ ወልጃሎህ ብለህ ለምስክር ያብቃህ❤❤❤

    • @aass5403
      @aass5403 2 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AbebaZenawi
      @AbebaZenawi 2 місяці тому

      ከዚህ በሗላ አበቃ ስልጣኑ ተሻረ። ማወቅ ያለብህ የወደቀ የተዋረደ ክፉ መንፈስ መሆኑን ነው

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie 2 місяці тому +22

    አቤት መምህር ፅናትና ብርታትህ ስንቱን ቻልከዉ እኛም በአንተ በኩል ስንቱን ሰማን ይህንን ትምህርት በስራ ምክንያት ክፍለ ሀገር የተቸገሩ ሰዎችን አግኝቸ ዛርና ቡዳ ደብተራ ጣጣ የቤተሰብ የተስፋፋበት ሀገር ነበርኩና እነሱን ማስረዳት እንደት ከባድ ነገር ነዉ ባስተማርከን መሠረት አንተና መላከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸዉና ስለመንፈስ ምንም ግንዛቤ ያልነበረን ሰዉ ማስረዳት በጣም ከባድ ነዉ የሆነ ሆኖ ግን ስግደት እንድጀምሩ ትምህርት እንድሰሙ በማድረጌ ደስ ቢለኝም ከዚህ ቀደምም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ የነበረችዉን ልጅ ስለሀይማኖት ያስተማርከዉን ኮርስ ሙሉ አዉርጀ ሰጥቻት አሁን ቄደር ተጠምቃ ኦርቶዶክስ ሆናለች

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 2 місяці тому +3

    አሜን መምህር ይህን ቻናል በተመለከተ እኔም ሁል ጊዜ የማስበውና የሚታየኝ የሆነ ጊዜ ላይ የሚከታተለው ሰው ብዛት ሳስብ ይገርመኛል,እንደነ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉት አባቶች በዝተው አሁን እንዳሉት ሰባኪዎች እና ዘማርያን በያውደ ምህረቱ እየተጠራችሁ ስታገለግሉ ስትከበሩ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሲሆን ወደ ቀደመ ክብራችን ስንመለስ እግዚያብሔር አምላካችን በናንተ አገልግሎት ሲደሰት ይታየኛል, መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እመ አምላክ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን!!!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 місяці тому +95

    እንኳን ለበአለ ወልድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ስትገቡ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ✅👏

    • @betelhemyemane380
      @betelhemyemane380 2 місяці тому

      ስለ ድንግል ማርያም ልለምናችሑ ይሄን ልጅ እባካችሁ በጸሎት ጊዘያችሑ ሁላችሑም አስቡት። ለሃብት ብሎ በመቃብር እየዋለ እና እያደረ የሚሰቃይ ወጣት ነው። በ ድንግል ማርያም ድረሱለት የቻላቹ።
      "የከተማው ሚልየነር የሁለት ፎቆች ባለቤት መቃብር ላይ ተኝቶ አገኘነው፦" ብላችሑ ዩትዩብ ላይ ገብታችሑ እዩት

    • @selamfkri4025
      @selamfkri4025 2 місяці тому +3

      ሰላም እህቴ በመንግድላይ እያሰብኩሽ ነበር እዳሰብኩሽም ጽፈሽ አገኘሁሽ እባክሽ ገብረ መስቀል ብለሽ በጸሎትሽ አስብይ

    • @selamfkri4025
      @selamfkri4025 2 місяці тому +2

      የጸሎት ጉሩብ ካላቹ ብታስገቡኝ

    • @aass5403
      @aass5403 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን እኳን አቡሮ አደርሰን🙏🙏🙏

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 2 місяці тому

      ​@@selamfkri4025ተዋህዶ ለባታ ማርያም ብለሸ ነይ ቲክቶክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 місяці тому +25

    እንኩዋን ለቅዱስባለወልድ ፣ለአቡነ እጨጌ ዬሐኒስ አደረሳችሁ።የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ።
    መምህሬ 🌿🌿🌿👏
    ላይክ👍👍👈👈✅✅
    ሰብስክራይብ 👈👈👈✅
    ሼር 👈👈👈👈✅
    እናድርግ ።መልካም ትምህርት👏👏

  • @yetewahdoleje5789
    @yetewahdoleje5789 2 місяці тому +15

    በስመ ስላሴ መምህርዬ ገና ረጅም ዘመን ትኖራለህ፣ እኛ ባንተ ትምህርት አዲስ ህይወት መኖር ጀምረናል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elshusemu7585
    @elshusemu7585 2 місяці тому +19

    እውነትም መንፈሳዊነታችንን እናስቀድም 🙏ፈጣሪ ይርዳን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክ ይኃው ሁሉንም ትቼ አምላኬን እንደ ፀሊሙ ሙሴ ፍለጋ ምርመራ ለይ ነኝ ሀይማኖቴን ባንተ በተወደድከው በተከበርከው ወንድሜ ምክንያት ዛሬን በቸርነቱ አይቻለው ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
    ማነው እንደኔ የሚሰማው በናፍቆት ሚጠብቀው መምህርን

  • @ወለተሀናየርሴማወዳጅ
    @ወለተሀናየርሴማወዳጅ 2 місяці тому +3

    እደው በማርያም ለስጋዬም ለነፍሴም እስቃይ ውስጥ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላችሁ😢😢😢😢

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg 2 місяці тому +18

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተመስቀልና ወልደ ፃዲቅ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 місяці тому +7

    እኔንም ከመድሐኒያለም ጋር ለዚህ ክብር ለስጋው ደሙ ብታበቀኝ በሰማይ ታገኘው ነበር እኔ ከነሀጢያቴ እንዳልሞት በፀሎት አስበኝ እህተማርያም ብለህ መምህርዬ😢😢😢

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 2 місяці тому +12

    እነዚህ መተትኞች እግዛብሔር ካገራችን ያጥፋልን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 місяці тому +5

    ዋዉዉዉዉዉ ሰላም ናቸው መምህር ሰላምህ ይብዛልህ መምህር እንኳን ለቅዱስ በለዉለድ ለቅዱስ እንጭግ ዮሐንስ ወራቤ በአል እንኳን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 2 місяці тому +9

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁለተ ሰላሴ እያላችሁ በፀሎት አሰቡኝ

  • @ፍቅር-ወ3ሰ
    @ፍቅር-ወ3ሰ 2 місяці тому +10

    😢😢😢😢😢😢😢😢በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @dahlakdeneke2914
    @dahlakdeneke2914 2 місяці тому +3

    መምህር ትምህርት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ለመውልድ ፈርታሀል ሲል የሰማውት የኔ ነገር አስታወሰኝ የኛ በርግጥ እንደባለታሬካች ተመሣሣይ ባይሆንም ግን ለሌሎች ያስተምራል ብዬ ስላሰብኩ ነው ድንገት ባለቤት ጭንቅላቷለይ በሙሉ በቁሱል ወቶባት ለዛ የሚሆን መዳኒት ከ ዶክተር ተቀብለን ያንን መዳኒት መጠቀም ጀመረች ግን መዳኒቱን ስትውጪ እንቁላል አና ስጋ መመገብ አለብሽ ምክንያቱም መዳኒቱ ከባድ ነው አለን ዶክተር ። እንግዲህ ዋና ታሬክ የሚጀምረው አሁን ነው በዚህ አጋጣሚ የተፈጠረው ነገር ሚሲቴ ነፍሰጡር ነበረች የአራት ወር ከግማሽ ያማለት ፅንሱ ከተጀመረ ጀምሮም ሚሲቲ መዳኒቱን ትውጥ ነበር መዳኒቱም እንደ አጋጣሚ ሆኖ በጣም ከባድ ፅንስ ሊወርድ አንዲሁም እርሷንም ሊጎዳት ይችል ነበረ ምክንያቱም ከሶስት ወር በላይ መዳኒት ስትውጥ ነበር ስለዚህ ነገር በርግጥ ዶክተሮች በዝርዝር ያውቁታል ስለበሽታው ማለቴ ነው እናም እኛ አንደ ወላጅ ተጨነቅ ምን ማድረግ አለብን ብለን ተማከርን ምክንያቱም ልጁ ሶስት ወር ሙሉ ያንን ከባድ መዳኒት ሲወስድ ነበር እና ይሄ ልጅ ጤነኛ ይሆን ብላቹ ታስባላቹ ይን ጉዳይ ለዶክተሮች ትቸዋለው አይ ይሄ ፅንስ መወርድ አለበት አልን ብቻ ብዙ ብዙ ነገር ሰይጣንን አምሮችን ላይ ያመላልስብን ነበሩ ምክንያቱም ልጅ አካል ጉዳተኛ ይሆናል ብለን አሰብን ግን በማህል ልዑል እግዚአብሔር ጣልቃ ገባ በምን ገባ አትልኙም ሊቀ መላክ ቅዱሱ ሩፋኤልን ላከልን ባለቤት ምን ማድረግ ጀመረች ጠዋት በማለዳ እየተነሳች አዲሱ ገባያ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል እና ድርሳኑን እየፀለየች እስክትወለድ ድረስ ወደቤትም እየወሰደች ህመም ሲሰማት ፀበሉን እየጠጣች አስክትወል ድረስ እናም ልዕል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ሰጠን የቅዱስ ሩፋኤልን ድንቅ ታምር ይገርመኛል አሁን ልጃችን ሁለት አመት ሊሞላው ነው አንግዲሂ ታሬኩን በጭሩ ልንገራችሁ ብዬ ነው እንጂ ብዙ ነበር ምናልባት አንድ ቀን ለመምህ ተስፋዬ ታሬኩን በሰፊው ልነገረው እችልይሆናል ስለዚህ ወንድም በመጀመሪያ አመን ይሆንልሃል ። ልጄንም እግዚአብሔር ያሳድግል በሉኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  2 місяці тому +2

      ዳህላክ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

    • @dahlakdeneke2914
      @dahlakdeneke2914 2 місяці тому +2

      መምህር እሺ በጣም አመሠግናለሁ ጊዚ ኖሮ ምስክርነቴን ስላነበብከው ላንትም ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቃቹ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 2 місяці тому +6

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ባለታሪካችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ወንድማችን አትፍራ ቅ/ገብርኤል ካንተጋር ይሁን አሜን

  • @skwt8566
    @skwt8566 2 місяці тому +4

    አቤት መታደል ነው እህታችን በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ነብስ ለክብር ቅዱስ ቁርባን አብቅተሻል እኛንም ያብቃን። ድብተራን እግዚአብሔር። ይማራቸው ሴጣንን ያጥፋል መምህር ቃልህይውት ያሰማልን❤

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ በአለወልድ ሁላችንም ይጠብቀን የመምህር ተማሪዎች ሰሞኑን ትንሽ አሞኛል የቻላችው አፀደ ማርያም ብላችው በፀሎት አስቡኝ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 місяці тому +3

    መምህ ተባረክ አጋይስታለም ስላሴ ዘርህን እንደምድር አሽዎ ያብዛልን ተባረኩ ወንድ ልጅ ይስጡህ አብርሀሙ ስላሴ

  • @LileTufa
    @LileTufa 2 місяці тому +6

    መምህራችንም እንኳን በሰላም መጣህ የክርስቶስ ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝእባካችሁ ወለተ ስላሴ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 2 місяці тому +7

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጀቱ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አሰቦት

  • @venues8291
    @venues8291 2 місяці тому +7

    ሒሩተማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስብኝ😊

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +5

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 2 місяці тому +3

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 2 місяці тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርሬ//ሰላም ለናተ ይሁን ምዕመናን ወምዕመናት በፀሎት አስቡኝ #ወለተ ኪዳን ብላችሁ🙏🙏

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 2 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ
    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት እሚገር ገጠመኝ ነው
    ወንድማችን አይዞህ አትፍራ አሁን ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ነህ ምንም እሚያስፈራህ ነገር የለም እማ አምላክ ከነ ልጇ ትርዳህ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 місяці тому +20

    ሰላም፡መምህራችን ላይክ እያረጋችሁ፡የተወደዳችሁ፡የመምህር ፡ተከታታዮች

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 місяці тому +5

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርቃልህይወትያሰማልን

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ድንግል ማሪያም ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችንም ፍቅርን ታድልልን አሜን አሜን አሜን እህታችን እና ውንዲማችንን የረደ ቅዱስ ኡራኤል የኛንም ፃሎት ልመናችንን ይስማን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 2 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በመተት ሙቀጫ ያደረጓት ልጅ ቪድዮ በቴሌግራም ልኬልሀሎህ እባክህ እየውና መማርያ ይሆናል

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 2 місяці тому +2

    ሰላም መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እንኳን በደህና መጣክ❤ጉንፋን ይዞካል ኪዳነ ምሕረት ምህረቱን ትላክልክ❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ጀግናዋ እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ ጸጋውን ያብዛልሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ስለሚወድህ ከሰይጣን ከዛር እስራት ፈታህ ለቅዱስ ሩፋኤል ስእለት ተስላችሁ ልጅ ውለዱ ሰይጣንም ዛሩም የህጻኑን ጫፉን መንካት አይችልም።

  • @Lozamariam-c8w
    @Lozamariam-c8w 2 місяці тому

    ጀግና ሴት ነሽ በእዉነት ,,,,, ባለቤትሽን እግዚአብሄር ያጽናልሽ ቅድስ ሩፋኤል የውስጡን ፍርሀት ያጥፍለት

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 місяці тому +3

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ኣይዞህ አትፍራ ወንድም ማርቱ አይሆንም እንጂ ቢሆንም እንካ ልክ ጌታችንየዛ ኣካል ጎደሎ ልጅ በናቱ ሃጥያት ነው ወይስ ባባቱ ነው ብለው እንደጠየቁት እርሱ ግን የእግዚአብሔርድንቅ ስራ ይገለጥ ነው ብሎጌታችን እንደመለሰላቸው እንተም እንዲ እያልክ መንፈሱ ኣበሳጨው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 місяці тому

    እኔ የምመክርህ ወንድሜ ከዚህ በኃላ እኮ አንተ ላይ ስልጣን የለውም ውለድ በጣም ጤነኛ ልጅ ይሰጥሀል በሚገባ ታያለህ ፈጣሪ የተባረከ ዘር ይስጣችሁ

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ። መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @Fekademariyamliife-kh5jr
    @Fekademariyamliife-kh5jr 2 місяці тому +2

    መምህር በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በርታልን ለኛ ስትል

  • @KalkidanTesfaye-qu2fu
    @KalkidanTesfaye-qu2fu 2 місяці тому +2

    እኔ የሚገርመኝ አድነገር አለ አንተ የዳመግኩበት ሁኔታ ሳስበው እውነት ይገርመኛል የምር ሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር መልስ አለው እውነት አንተ እና አንተን ያስተማሩህን አባት መምህር ግራማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንተ የሳቸው ፍሬ እኛ አንተ ፍሬ ሆናል እውነት አሁንም በደንብ መለወጥ እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኘ መምህርዬ አንድ ቀን በአካል አገኝሀለሁ አመሰግናለሁ መምህርዬ ሰው ያረከኝ አንተ ነህ ጠንካራም ጭምር እውነት እራሴን እንደሰው አልቆርጠው ብቻ ተወው ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ነው ተበረክ እመቤቴ እድሜ ትስጥህ እንዶህለን ፈጣሪ አንተ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልኝ

  • @ሳራጋልትግራይ
    @ሳራጋልትግራይ 2 місяці тому +1

    የመምህራችን ልጅች ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +2

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር መልካም ፍሬን ይስጣቸው አሜን

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 2 місяці тому +2

    መምህር እኔ ጋር አብረን ምንሰራም በጣም ታማርትብኛለች

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 місяці тому +1

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲የእኔ አባት እመብርሃን ትጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታቹ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም እንኳን ያሁሉ አልፈህ ለዝህ ክብር አበቃህ እና አይዞክ አትፍራ በፀም በፀሎት በስግደት በርታ ምንም አያመጣም ሰባኤ ያዝበት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እመብርሀን ከፍትህ ትቅደመልህ ለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቤተሰቦቼ ወለተ ሰንበት እያላቹ አስቡኝ ሰው መሆን በጣም ናፍቆኛል እግዚአብሔር አምላክ ሰው ያድርግሽ ብላቹ አስቡኝ😭🙏 🌴💒🌴

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ

  • @Seble-S21
    @Seble-S21 2 місяці тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ባለታሪካችን ህይወትህ ለኛ እንድንማርበት ፈቅደህ ስላካፈልከን እግዚአብሔር ያክብርልን ። አሁን ላይ በልጅ መውለድ ላይ ለተጨነቅኸው ደግሞ በመጀመሪያ ሁለታችሁም ሱባኤ አብራችሁ ግቡ። እሷ ደግሞ ቅዱስ ሩፋኤል ወዳጇ ነው እሚያስፈራ ነገር የለውም ማህፀን ጠባቂ ስለሆነ እንኳን ለወዳጁ ለማያውቀው በስማ በለው ቢማፀኑት የሚደርሱ መልዐክ ነው ።ወይም አዕምሮህ እንዲያርፍ መንፈሱን እንዲሸኝ አስመርረው ። ግን በራስህ ላይ አታሟርት አንተ ይሄንን ፀባይህን ካላስተካከልክ መንፈሱ ቶሎ እንዳይሸኝ መደበቂያ ወይም ደካማ ጎንህን አይቶ ካንተ ተስፋ እንዳይቆርጥ ያደርገዋል ። በዚያ ላይ ታላቁን መልዐክ የደስታ አብሳሪ የሆነውን ቅዱስ ገብርኤልን ይዘህ አትፍራ እሱ ደስታን እንጂ ሀዘን አያበስርህም ።እግዚአብሔር በልጅ ባርኳችሁ ደስታችሁን ያሰማን 🙏☦️

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 2 місяці тому +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላካችን ሁላችነንም በያለንበት ይጠብቀን መምህርዬ ወለተ ሀና እባላለሁ በጸሎት አሰብኝ መምህር ላገኝህ አልቻልኩም ግን ትንሺ ምሰክርነት ልመሰከር ወደአረብ ሀገር ሰመጣ አድደብተራ መፋቂያ ሰጠኝ እና በሻጣዬ አድርጌ ተሸክሜ ወደሰደት መፈሱን አዝዬ መጣሁ እና ከዛ በመገድ በጣም ፈተና በዛብኝ ቡዙነገር አሳለፍክ እና የመን ሰገባ ወዝቦታ ነበረ ልብሰ የሚታጠብበት ቦታ እራጎ ይባላል እና እዛ ልብሴን ላጥብ ሄጄ ከዛ ምንም ዝናብ ሳይጥል ንፋሰ ሳይነሳ የጭቃ ጎርፍ መጥቶ ተጣርጎ ወሰደዉ ነብሴን አተረፈልኝ እና ሰወች እረድተዉነሰ መድሀኒያለም አድኖኛል ከብዙ በጥቂቱ የተናገርኩት እና ሰለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመሰገን ባተትምህርት አዉቄ ወደንሰሀ ተመልሻ ለሁ መምህሬ በቴሌግራም አናግረኝ መምህር በመቤቴ በዚህ ቁጥር 966 ። 0556979570 ወለተ ሀና ❤❤❤❤

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 2 місяці тому +2

    Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan B//Siisaa keenyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UuUu-l1x
    @UuUu-l1x 2 місяці тому +3

    ሰለም መምሪያ የኛ ተስፋ ጸጋን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @muha72
    @muha72 2 місяці тому +3

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን ሰማእትነት መቀበል ጥሩ ሆኖ ሳለ ሰጋና ደሙ ሳንቅምስ እንደኔ ዓይነቱ ❤ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቀን /ህ እግዚኣብሔር ሐያልነው ኣዞህ

  • @relaxationgurus6218
    @relaxationgurus6218 2 місяці тому

    እንደ ልቤም በግ ጠባቆችን እሰጣችኋለሁ፥ በእውቀትና በማስተዋልም ይጠብቁአችኋል።
    ኤርምያስ 3፤15
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому +2

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤❤

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 2 місяці тому +1

    አሜን መምህር አባታችን

  • @Marta-ot9es
    @Marta-ot9es 2 місяці тому

    በጣም ጠንካራ ሴት በእውነት ከልቤ ቀና መንፍሳዋ ቅናት አንተንም ወንድሜ እንካን ክርስቶስ ወደቤቱ መለስህ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 2 місяці тому +1

    ማንም ምንአያመጣም መምህር እንኳንአተእኛን አልቻሉን እድሜላተ እድሜይርዘም ከነቤተሰብክ እድሜ ለአባታችን ለመምህርግርማ ነብሴን ያቆሙልኝ

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 2 місяці тому

    እግዚአብሔርን ያመነ አያፍርም።በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር የመረጣት እህትም እናትም ሁሉንም መሆን የምትችል ጀግና አጊንተሀልና አትፍራ

  • @michgj5143
    @michgj5143 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ መምህርየ የኔ መፅናኛ 😢❤❤❤❤

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 👏🙏

  • @yosephfiseha3351
    @yosephfiseha3351 2 місяці тому +2

    sitegnu aligachewun hulu barko yitegnu.

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 2 місяці тому +1

    አሜን ✝️✝️✝️✅
    💛💚❤️✅አሜን ✝️✝️🤲✅
    ✝️✝️✝️✅💚💛❤️አሜን 🤲✅
    😢😢😢😢

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 2 місяці тому +3

    የእግዚአብሔር ስጡታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @betty2042
    @betty2042 2 місяці тому +2

    መምህርዬ የኔ አባት ነፍሱን ይማረውና አትክልት በጣም ይወዳል እና አትክልቶቼ ከልጆቼ ይበልጣሉ ይል ነበር አንድ አበባእንኳን በግቢ ውስስጥከተሠበረ ሁላችንን ሰብስቦ እንዳንሞትእንዳንሽር አድርጎ በር የሚቀጠቅጠን

  • @eyerusalemmeshesha
    @eyerusalemmeshesha 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳው መምህር አባጋላከው የ፣፣ይደውሎ

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 2 місяці тому

    አቤት መምህርየ አተያለህበት የገባህበት ሁሉ ደሥሢል አምላከ ቅዱሳን ክብሩን ይውሠድ ደሥይላል ❤❤❤❤❤❤ በቃ ንሥሀ ይገባ ከቆርበ እገዚአብሔር ይቅር ይልሀል ውለዱ ክበዶ ብዙ ተባዙ ያለ አምላክ ይቅር ይበለን ሁላችንንም አሜን አትፍራ ወድሜ ይህጣኦት አያሥፍራህ አሁንኩ የክርሥቱሥ ሞሺራ ነህ ሥለዚህ እናብህ ያለችህ ብኢያሥ ፍራህም መንፍሳውይ ሁነሀል ባትሁን ይቃወምህ ይሆናል አሁን ገን አምላክህን ተማፀን እድታሸንፍው ይህ የተወርወር እርኩሥ ሁችንንም ቅዱሥ ሚካኤል ይቃወምልን አሜን ውለድ አትራ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልንአሜን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 2 місяці тому +1

    መምህራችን እኳን ደና መጣክ እድሜና ጤና ይስጥክ።እግዚሐብሄር የመስገን መጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ይረዳቸው አሜን አሜን❤❤

  • @HRIPSIMEDesign-em2gj
    @HRIPSIMEDesign-em2gj 2 місяці тому +6

    Amen amen amen

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 місяці тому +1

    በጣም ደስየሚል ታሪክነዉ ወንድማችን እመንእንጂአትፍራ እርኩስመንፈሱን አንተሀይልየለህም ሀይል ሁሉንማድረግየሚችል የእግዚአብሔር ነዉ በለዉ ንገረዉ እየደጋገምክ ግንበፍጹም እምነት ሆነህ ፍጹምእምነትፍርሀትንታጠፋለች እግዚያብሔር አሸንፎልህ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍህ ልጅህን ዳቆንአድርገዉ መምህርስለገጠመኙ እናመሰግናለን እንደተለመደዉተምረንበታል❤❤❤❤❤❤ ወመምህርሰለገጠመኙ በጣም አመሰግናለሁ

  • @AbayitibarekYTKILIYELIJ
    @AbayitibarekYTKILIYELIJ 2 місяці тому +2

    በጣም ትክክል ነው በብዛት እንደዛ አይነት የማወቃቸው አሉ

  • @Rfeedaum74
    @Rfeedaum74 2 місяці тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ😢😢

  • @zewduashenafi
    @zewduashenafi 2 місяці тому

    መምህር በእውነት ሁሌም አድምጦ አይቶ መፍረድ ይሻል ነበር ባለማወቅ ስንቱ ተቀየመክ የምር ስለከፈልከውና እየከፈልከው ስላለከው እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልክ በልጆጅክም ደስ ይበልክ👍👍👍👍👍

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 2 місяці тому +1

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ከሚድኑት ያድርገን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 2 місяці тому +4

    እስካሁን የገጠመኝ ቪድዪ ቁጥሩ ከመጠን በላይ የሆነ ሰርተህ ያስተማርክበት ዝግጅትህ ለሚያስተውል ሰው ምን ያህል በየቤቱ ሰው በመንፈስ አንደተያዘ የሚያመላክት ነው። ትዝ ይለኛል አንድ ግዜ በያንዳንዱ የሓበሻ ቤት የዛር መንፈስ አለ ያልከው ትክክል ነው። ያልተያዘ ቤተሰብ የለም ብቻ እግዛብሔር እንደቸርነቱ ምህረቱ ያውርድልን።
    ላንተም ለሌሎች አስተማሪዎች አግዛብሔር ያክብርልን ይጠብቅልን።
    አሜን!!

  • @Cwusy
    @Cwusy 2 місяці тому +2

    ሰላም መምህር ❤❤ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 2 місяці тому

    ስራው ግሩም መዳንያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @Arsemayee21
    @Arsemayee21 2 місяці тому +3

    መምህር እኔ የእርስዋ እርዳታ እፈልጋለው በምን ላግኝዎት እችላለው

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሰህ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ከባእድ አምልኮ ወደ ንስሀ የመለሰህ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን አንድ ነፍስ ለንስሀ ማብቃት በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔርን ይዘህ ሴጣንን አትፍራ በቃ ሳታዉቅ አምልከኽዋል አሁን ግን የሱ አይደልህም የስላሴ ህንፃ ነህ ምንም ሊያደርግህ አይችልም አትጠራጠር በፍፁም ልብህ እግዚአብሔርን እመን ደሞ ለወደቀና ለተዋረደ እርኩስ ምንፈስ የምን ፍራቻ ነዉ

  • @weletamariyammariyam4423
    @weletamariyammariyam4423 2 місяці тому

    እህቴ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ይህ ጸለሽ ሰገጅ እኔ ቅዱስ ሩፋኤል ቆንጆ ሴት ልጅ አሳቀፋኛል ድግሞ በእለት ቀኑ ወልድኩ በእውነት በእለት ቀኑ ክርስትና ስም ተስጣት

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @tedrosgebremichael6158
    @tedrosgebremichael6158 2 місяці тому

    ሰላም መምህር አዎ ትክክል ክብሩን መድሓኒአለም ይክበር ይመስገን በርታ ከዚህም በላይ ብዙ ፍሬ ታፈራለህ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 місяці тому +34

    ምእመናን ሆይ
    ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ።
    ምክንያቱም
    ሁልጊዜ በትዳር መደሰት አይቻልም
    ሁልጊዜ በዝና መደሰት አይቻልም
    ሁልጊዜ ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት መደሰት አይቻልም
    ይህንን ያለው እስረኛው ነው
    በጨለማው ክፍል ተጥሎ
    የሞት ፍርድ ተፈርዶበት
    ስለ ኢየሩሳሌም ተስፋ ሰንሰለት ለብሶ
    የሞት ፍርደኛው ነው
    ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ የሚለው ።
    እስረኛው ጳውሎስ ነው
    ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ የሚለው ።
    ለምን ?
    የእግዚአብሔር ደስታ ከሰንሰለት በላይ ስለሆነ
    ይህንን ደስታ ነው ሰዎች ማግኘት ያለባቸው
    እግዚአብሔርን አሰቡከት ደስም አለኝ እንዳለ ቅዱስ ዳዊት።

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +1

      እውነት ብለሻል እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

    • @aass5403
      @aass5403 2 місяці тому +1

      የነ ጠከራ እህት በህል ገጥመኝ አለሸ ያየሸ አለው ❤❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 місяці тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 місяці тому +1

      እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 2 місяці тому +1

    ወንድሜ እኔ ጠንቋይ አትወልጅም ከወለድሽም አይኖርም ብሎ አሟርቶብኝ ነበር ከዛ ግን ቃጥላ ማርያም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ተጠምቄ አሁን ጤነኛ ልጅ ሰጠኞል መድሃኔአለም እና እግዚአብሔር አሸናፊ ነው አትጠራጠር

  • @romanzewde6700
    @romanzewde6700 2 місяці тому +1

    Thanks!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 місяці тому

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ወደዘለዓለም ሕይወት ተመለሰክ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተመሰገነ ሌላው ነገረ ደግሞ ወድማችን አዎ ለምተወጂው ቅዱስ ሩፋኤል ስዕለትን ተሳይ ሌላው ነገረ ደግም የሀሉ ጀማሪም ሆነ ፈጻሚ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርቶስን ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙነ ከተቀበልክ በኃላ የምን መፍራት ነው ከእርሱ የሚለጠ የለም የሟርትን መነፍስ ተቋወመው የራማው ቅዱስ ገብርኤል ጠላትህን ይጣልልህ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 2 місяці тому +2

    ሠላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 2 місяці тому

    እኛም ቤት ያለውን እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሩፋኤል ይሰርልን

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ ክፉ ሁሉ ያርቅልህ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤታቹ ታምር ይሰራ እመቤታችን ትጨመርበት

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 2 місяці тому +1

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክ የኛ ልዩ አባት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 29 днів тому

    እልልልልልልል ውነት ነው ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይወልዳል ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 2 місяці тому +2

    የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያምን ክነልጆቼ እና ክነ ቤተሰቤ አስቡኝ በጣም ደክሞኛል

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤